የአንጋፋው ድምፃዊ ቴዎድሮስ ታደሰን ድምፅ የሚያስመስለው ድምፃዊ - Nahoo Meznagna

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 11 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 167

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 2 ปีที่แล้ว +1

    Nahu Thank you very much for this video. God bless you all.

  • @ማህሌትደጀኔ
    @ማህሌትደጀኔ 4 ปีที่แล้ว +14

    በስስስት የምንወድሕ የኢትዮጵያ ሕዝቦች አለንልሕ ከምንም በላይ የሰው ፍቅር ነው ትችላለህ አይገልፀውም የእኔ ጀግና በርታ ብዙ ነገር እንጠይቃለን

  • @Tube-xj7hm
    @Tube-xj7hm 4 ปีที่แล้ว +8

    በስስ የምናይህ ወዲማችን በርታ ካተ ብዙ ነገር እንጠብቃለን ወዲሜ እራስህን ጠብቅ ካተ ብዙ ብዙ ነገር እንጠብቃለን

  • @asteryesuf6879
    @asteryesuf6879 4 ปีที่แล้ว +11

    ❤️የኔ ቆንጆ ፈጣሬ ዕድሜና ጤና ይስጥህ

  • @firebazezew3506
    @firebazezew3506 4 ปีที่แล้ว

    በስስት የምንወድሕ የኢትዮጵያ ሕዝቦች አለንልሕ ከምንም በላይ የሰው ፍቅር ነው ትችላለህ አይገልፀውም በርታ ብዙ ነገር እንጠብቃለን

  • @fvv1680
    @fvv1680 4 ปีที่แล้ว +1

    ዋውውውውውውው የኔ ቆንጆ ለኔ 1ኛ ነህ

  • @terhasberhane71
    @terhasberhane71 4 ปีที่แล้ว +10

    አንደኛ መውጣት ነበረበት ሁሌ በሙስና የተከበበቺ አገር ኢትዮጵያ

  • @hirutaddisu2941
    @hirutaddisu2941 4 ปีที่แล้ว +44

    1ኛ መውጣት የነበረበት ልጅ ነበር ምን ያደርጋል አጭበርባሪዎች ባሉበት

    • @Nahi_Entertainment
      @Nahi_Entertainment 4 ปีที่แล้ว

      Batam Azegalhu Fana ye serachawen yestachaw💔💔❤❤

  • @ቴወድሮስበዛብህ
    @ቴወድሮስበዛብህ 4 ปีที่แล้ว

    ዩኒ አስተዋይነትህ አዋቂነትህ በጣም ያስገርማል ያስደንቀህኛል በርታ ጠንክር❤❤

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 2 ปีที่แล้ว

    You are a great musician you are a real star. All the best. God bless you.

  • @gabasr8785
    @gabasr8785 4 ปีที่แล้ว +8

    የልጅ አዋቂና የሚያስገርም ድምጽ ያለው ነው። እግዚያብሔር ይርዳና ለትልቅ ማአረግ ያብቃው።

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 2 ปีที่แล้ว

    God bless you young lad amazing voice God bless you

  • @ewnetm6420
    @ewnetm6420 4 ปีที่แล้ว +7

    Wow amazing voice!!!!! Degemo. Tehetenaw. Wow thank you god bless you!!!!

  • @attwtt8795
    @attwtt8795 4 ปีที่แล้ว

    ዮናታል በጣም ጎበዝ ልጅ ነህ አይዞህ በትምህርትህም ጠንክር ወጣትነት እንዳያታልልህ ጠንክረህ ትምህርትህንም ሙዚቃውንም ማስኬድ ትችላለህ ፡፡ደግሞ ጊዜው በጣም አስቸጋሪ ስለሆነ እራስህን ጠብቅ ፡የኢትዮጵያ ህዝብ ሁሉም ነው የደገፈህ ኢትዮጵያዊነትን ብቻ አቀንቅን በርታ፡፡

  • @samieplcplc2772
    @samieplcplc2772 4 ปีที่แล้ว +4

    አጅግ በጣም ጎበዝ ድምፃዊ

  • @yaredalemu2944
    @yaredalemu2944 4 ปีที่แล้ว

    ህዝብ ላይ ታዋቂ ነው ዮኒ

  • @ABYOTKEFFALE
    @ABYOTKEFFALE 2 หลายเดือนก่อน

    What a nice journalist and musician

  • @hannagerma3505
    @hannagerma3505 4 ปีที่แล้ว

    Your the winner in our mind. Nothing stop you you my brother.

  • @selamtebeka2617
    @selamtebeka2617 4 ปีที่แล้ว +3

    አደኛ ነክ አጭበረባሪ የበዛበት ዘመን አይዞክ የኔ ቆንጆ

    • @madinamadina953
      @madinamadina953 4 ปีที่แล้ว

      ዪኒየ የኛ ጎበዝ አተ ብቻ በርታልን እኒህ ሌቦች

  • @fvv1680
    @fvv1680 4 ปีที่แล้ว

    በላህበት አላህ ይጠብቅህ ሰላምህ ይብዛ እራስህን ጠብቅ

  • @hanatakele4976
    @hanatakele4976 4 ปีที่แล้ว +42

    ከዳኛ በላይ ዋናው ህዝብ ወዶሃል በጣም ትችላለህ

  • @merydemeqe6925
    @merydemeqe6925 4 ปีที่แล้ว +1

    የኔ መልካም ፀባየ ሰናይ ለኛ አንደኛ ነህ ዮንዬ ግን ዳኞቹ ሌቦች ናቸዉ ላንተ እኛ እንበቃለን ፋና አንሰብስክራይብ ዲስክ ላይክ 👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎ይጋቱ

  • @mengisthumetekeya7659
    @mengisthumetekeya7659 4 ปีที่แล้ว +3

    የሚገርም ድምጽ ነው የምሰማው

  • @gsgsbdbd7125
    @gsgsbdbd7125 4 ปีที่แล้ว

    ዋውውውው የሀገሬ የዳንግላ ልጅ በርታ

  • @mulawtsegay959
    @mulawtsegay959 4 ปีที่แล้ว +3

    የኔ ጀግና አይዞህ ጎብዝ ከጎንህ ነን

  • @ፍትህናፋቂዋ
    @ፍትህናፋቂዋ 4 ปีที่แล้ว +6

    የኔ ጀግና ነህ በርታልን ወድማችን ዮናታል በቅርብ ሙዚቃህን እጠብቃለን ከፈጣሪ ጋር።

  • @helngashaw2614
    @helngashaw2614 4 ปีที่แล้ว +6

    የኔ ማር አሁንም ለኛ አደኛ ነህ

  • @zedkidus8307
    @zedkidus8307 4 ปีที่แล้ว +1

    ከዳኝነት በላያ ህዝብ ወዶሀላ በተለያ ላንተ ክብር አለኝ በርታ

  • @elsatekest2714
    @elsatekest2714 4 ปีที่แล้ว +4

    ይሄንን ልጅ ስወደው የኔ1ኛ

  • @بوصالحصالح-ن9ح
    @بوصالحصالح-ن9ح 4 ปีที่แล้ว +2

    አሪፍ ድምፀ ጠንክር ጎበዝ አንተ ነክ 1ኞ

  • @ehiteyesushailemariam2899
    @ehiteyesushailemariam2899 4 ปีที่แล้ว

    ምርጥ ኢትዮጵያዊ እድግ በልላት

  • @lailamuhammad98
    @lailamuhammad98 4 ปีที่แล้ว

    yonye yene አንደኛ ህዝብ ይወድካል አንተ አይዞክ ሁሌም ከጎንክ ነን የኛ ስስት

  • @musaabdo6446
    @musaabdo6446 4 ปีที่แล้ว +8

    ድምፀ መረዋ ትችላለክ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @ፋኢዛቢንትሀሠንየኢናፋቂነ
    @ፋኢዛቢንትሀሠንየኢናፋቂነ 4 ปีที่แล้ว +2

    የኔልዩበርታ

  • @ሄራንፍቅር
    @ሄራንፍቅር 4 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ይገርማል 💕💕💕ጣፍጭጭ

  • @nuhaminethiopa1590
    @nuhaminethiopa1590 4 ปีที่แล้ว +20

    ዳውን ዳውን ፋና ላምሮት

  • @youngdreamyine6648
    @youngdreamyine6648 4 ปีที่แล้ว

    Wow yoni go ahead you have an amazing ability

  • @samueldebesay4134
    @samueldebesay4134 4 ปีที่แล้ว +1

    HE IS ALSO A CRITICAL THINKER. AWESOME

  • @hgdhbbdb3621
    @hgdhbbdb3621 4 ปีที่แล้ว +2

    አሁንም ቢሆን ለኛ አንደኛ ነህ

  • @ማርካንማርካን-አ9መ
    @ማርካንማርካን-አ9መ 4 ปีที่แล้ว +2

    ዮኒዬ ፀባየ ስናይ ልዩ ነህ

  • @yilfayilfa1936
    @yilfayilfa1936 4 ปีที่แล้ว +2

    Yoni don't be surprised for wot happened if u r from Gogam they never give u satisfaction coz this is .... but u r best of the bests keep going on

  • @mdvip3607
    @mdvip3607 4 ปีที่แล้ว +10

    ደሞ ስርዓቱ ልዩ ነው

  • @enatbayou3465
    @enatbayou3465 4 ปีที่แล้ว +1

    የጎም ልጅ ፍቅር ናቸው. አስታዊይ

  • @lailamuhammad98
    @lailamuhammad98 4 ปีที่แล้ว +1

    ናሆ ቴሌቪጅን የየዮኒን ስልክ ላክልኝ ያገሬ የሰፍሬ ልጅ ነው ዮኒ ወላሂ ደስታየ ወደር የለድም እዚክ ደርጃ ደርሶ ስላየሁትኝ አኩርቶኛል ጸባየ ሰናዩ የሰፍሬ ልጅ

  • @magnetzemene7794
    @magnetzemene7794 4 ปีที่แล้ว

    👌👌👏👏👏👏
    በርታ አንደኛኛኛኛኛ

  • @beti7355
    @beti7355 4 ปีที่แล้ว

    የኔ ድምፅ መረዋ ዮኒ 👍👍👍👍

  • @bmobile4450
    @bmobile4450 4 ปีที่แล้ว

    ሰወደህ እኮ😭💚

  • @atalelewondietessera9181
    @atalelewondietessera9181 4 ปีที่แล้ว +1

    wonderful brother,,,,,, keep ahead....

  • @እናቴአባቴሒወቴናችሁሠአድ
    @እናቴአባቴሒወቴናችሁሠአድ 4 ปีที่แล้ว +3

    ይህ ዮናታን እና ግዛቸው ይወድቃሉ ብዬ በፍፁም አስቤ አላውቅም ነበር ፍትህ የጎደለው ዳኝነት ነው

  • @kushtiktok9946
    @kushtiktok9946 4 ปีที่แล้ว +24

    ሰላም ዮናታን ንብረት እባላለሁ. ብዙዎቻቾሁ የምታቁኝ ፋና ለምሮት በተባለው የሙዚቃ ተሰጥኦ ውድድር ላይ ነው።በተለያዩ ምክንያቶች አሽናፊ ባልሆንም ስላደረጋችሁልኝ ድጋፍ ከልብ አመሰግናለሁ።አሁን ደግሞ በቅርቡ በYou Tube መጣለሁ SUBSCRIBE በማድረግ አግዙኝ አመሰግናለሁ.

    • @lishantadalaadamu852
      @lishantadalaadamu852 4 ปีที่แล้ว +1

      ዮኒ ሁሌም ከጎንህ ነን በርታልን

    • @EthiopiaMenzshewa
      @EthiopiaMenzshewa 4 ปีที่แล้ว +1

      Yoni ante malet kimem neh ,kemibalew belay tichlaleh .............ye music chilotah bicha sayhon yemigermegn picture teslolih musicawn mawokih new ena I am proud of you !!! I expect good things from you as always . fana lamrot lay ashenfehal miknyatum ye 1 artist shilmat ena ashenafinet be hizb mewoded bicha new lelawn ersaw egna yemnawkew ante endashenefk new

    • @maeritube2651
      @maeritube2651 4 ปีที่แล้ว +1

      Ayizoh wode hola edatel berta yoni be kerbu etbkehalen muzichahn

    • @ananhoney2646
      @ananhoney2646 4 ปีที่แล้ว

      Atasb hulem kegonih neni

    • @lidiyamare9068
      @lidiyamare9068 4 ปีที่แล้ว

      ናልኝ የኔ ማር እኔየ ሰብስክራይብ አደርግሀለው

  • @eeee4817
    @eeee4817 3 ปีที่แล้ว +1

    አረ በፈጣሪያቸሰህ የዜማእናየግጥም ደራሲወች ለዚህ ልጅ ስጡት በመቴ አይእማማ ኢትዮጲየ እንደአለመታደል ሆኗ እሚሰራሰው አይደገፍም አየደነቁም

  • @madinamadina2647
    @madinamadina2647 4 ปีที่แล้ว

    የኔ ቆጅ ሥታምር እኮ

  • @redinaw6897
    @redinaw6897 4 ปีที่แล้ว +2

    Yoniye betam enwedhalen bertaln

  • @zahr7513
    @zahr7513 4 ปีที่แล้ว

    እውነት አንደኛ መምውጣት የነበረ ልጅ ይሄ ነበር ።ፍናላምሮት ተዘቅዘቁ

  • @tsehaytube4032
    @tsehaytube4032 4 ปีที่แล้ว

    ዮንየየየየየየ የኔ ድምፀ መረዋ

  • @mastewaltesfaye
    @mastewaltesfaye 2 ปีที่แล้ว

    ♥♥♥

  • @assghdchaseffaaseffa1617
    @assghdchaseffaaseffa1617 4 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ

  • @yadetasabane5442
    @yadetasabane5442 4 ปีที่แล้ว

    ኣንደኛ ኣልወጣም 3ተኛ ነዉ የወጣዉ ኣንደኛ የወጣችው መቅደስ ናት ጠያቂው ትንሽ መሰልጠን ኣለብህ ግብዝ ነገር ነህ

  • @makdasmkdas6697
    @makdasmkdas6697 4 ปีที่แล้ว

    ያምራል

  • @werkeeasabere409
    @werkeeasabere409 4 ปีที่แล้ว

    Yoni ewunet kalat yansegnal gn hulem hulem andegna neh❤❤❤❤

  • @aysheshimamsalu7166
    @aysheshimamsalu7166 4 ปีที่แล้ว +1

    Just WoW

  • @selamawitmekete3561
    @selamawitmekete3561 4 ปีที่แล้ว

    የኔ ምርጥ #1

  • @sosenanelly3550
    @sosenanelly3550 4 ปีที่แล้ว +1

    wowwwwwww btam arif voice 😍😍😍😍👌👌

  • @Mo-bw3dy
    @Mo-bw3dy 4 ปีที่แล้ว +7

    የኔ ልዩ ወየውውውውውውው እኔማ በምን ቅል ልግልፅክ ግን በቅ ትችላለክ

  • @shekibahru9451
    @shekibahru9451 4 ปีที่แล้ว

    joni are our first

  • @habteentertainment3486
    @habteentertainment3486 4 ปีที่แล้ว +1

    Yoni mirt nesh.abate good luck bro

  • @Nahi_Entertainment
    @Nahi_Entertainment 4 ปีที่แล้ว

    We love U Yoniii❤❤❤

  • @lailamuhammad98
    @lailamuhammad98 4 ปีที่แล้ว +1

    ስልኩን እምታቁ ጻፍልኝ ፕሊስ የሰፍሬ ልጅ ነው እኔ ድባይ ነው ያለሁት እዚክ ደርጃ ደርሶ ስላየሁትበጣም ደስ ብሎኛል

    • @lailamuhammad98
      @lailamuhammad98 4 ปีที่แล้ว

      @@lidetbirukdenbel4082አላገኘኩም ብሮ

  • @lobabalobabq8438
    @lobabalobabq8438 4 ปีที่แล้ว

    Yana andega nah

  • @abyssiniama7555
    @abyssiniama7555 4 ปีที่แล้ว

    Wawwwww! Abet yehen denesehen! Tewahedo MEZEMUR betezemerebet! BeZehe demesehe Egezeabeheren Amesegenebet!! Enatenet mekere new! Be MEzEMUR famous tehonalehe!!!

  • @بوصالحصالح-ن9ح
    @بوصالحصالح-ن9ح 4 ปีที่แล้ว +4

    አንተ አንደኛ ነከ እንዚ ሌቦች ጉዳቸው ወጣ የአማራ ጠላቶች

  • @samueldebesay4134
    @samueldebesay4134 4 ปีที่แล้ว +1

    I like the way he speaks

  • @ኢትዮጵያለዘላለምኑርልኝእ
    @ኢትዮጵያለዘላለምኑርልኝእ 4 ปีที่แล้ว

    ዋወወወወወወ ዮኒዬ1ኛ ነህ😘😘😘😘😘😘👍👍👍👍👍👍👍👍👍👌👌👌👌👌👌👌👌👌

  • @tegegnetegegne7305
    @tegegnetegegne7305 4 ปีที่แล้ว +1

    ድምጰ መረዋዉ ዬናታን 1ኛ1ኛ ዋዉዉዉዉዉዉዉዉ

  • @Enkokelish
    @Enkokelish 4 ปีที่แล้ว +1

    Ha ha ha, go for Engineering be it civil, mechanical, electrical, chemical or environmental in conjunction w/ music. Music and engineering go hand on hand in parallel if the music doesn't consume ur time and heart.
    Ur voice supported by a self awarness common sense & conventional wisdom would take you to your desired destination. While I can see the future bright Engineer infront of my eyes, I would though say follow ur heart directed by a common sense! Wishing you all the best!

  • @yetnayetkassa9657
    @yetnayetkassa9657 4 ปีที่แล้ว

    Yoni andgna neh betam gerami demte

  • @almazminayehu3442
    @almazminayehu3442 4 ปีที่แล้ว +1

    Wow

  • @tsahayberhe7565
    @tsahayberhe7565 4 ปีที่แล้ว

    Betam enwodhuiln Berta

  • @mengisthumetekeya7659
    @mengisthumetekeya7659 4 ปีที่แล้ว +1

    የሚገርም ወጣት ነው ይገርማል የትንሽ ትልቅ ነው

  • @hiwotgirma4358
    @hiwotgirma4358 4 ปีที่แล้ว +1

    Hulam andegna nek bereta yen jegena.

  • @abyssiniama7555
    @abyssiniama7555 4 ปีที่แล้ว

    Andejna neber mewetat yeneberebet! Kefetejna Adelo! Ayezohe tesefa atekuret!!!

  • @samrayimre7879
    @samrayimre7879 4 ปีที่แล้ว

    ስአምር እንደዉ የምያሰዝን ልጅ ነው

  • @gojjamdangilapage3037
    @gojjamdangilapage3037 4 ปีที่แล้ว +3

    Yisfre lij betam techelalh ayezoh birta

    • @bayebogale7494
      @bayebogale7494 4 ปีที่แล้ว

      የሰፈራችን ልጅ አገው ምድር አዳርሽ እኮ ይዘፍንል ነበር

    • @gojjamdangilapage3037
      @gojjamdangilapage3037 4 ปีที่แล้ว +2

      @@bayebogale7494 awe liju chelota alhu Dangila selastrline dis belogal

  • @genetsimeneh6713
    @genetsimeneh6713 4 ปีที่แล้ว

    😘😘😘😘😘❤️

  • @dawittesfakiros8052
    @dawittesfakiros8052 4 ปีที่แล้ว

    Best voice

    • @ኒናያሲን
      @ኒናያሲን 4 ปีที่แล้ว

      ድምጸ መረዋዋዋዋዋዋዋ

  • @abyssiniama7555
    @abyssiniama7555 4 ปีที่แล้ว

    Temeheretehen !!! Tenkerehe cheres ye Ene leje!!!! Temeheretehe new emyawatahe!!!

  • @princessmekelle81
    @princessmekelle81 4 ปีที่แล้ว +15

    ድምፁ በጣም ያምራል ግን ከቴዲ ታደሰ ጋር ጭራሽ አይመሳሰልም ቴዲን የሚተካ ድምፅ የለም ለወደፊቱም አይኖርም Coz Teddi Is Just Teddy❤❤❤

    • @nibretarega7709
      @nibretarega7709 4 ปีที่แล้ว +2

      Teddy ga mawdeder tegebi aydelem! Lik aydeleshim!

  • @rettashimelis3736
    @rettashimelis3736 4 ปีที่แล้ว

    Yonatan eskahun ketayu aydel competition 1 new.Betam gobez berta

  • @alemnehmekonnen3232
    @alemnehmekonnen3232 4 ปีที่แล้ว +1

    wowwwwwwww

  • @user-ot1jw3lf8cmsete
    @user-ot1jw3lf8cmsete 4 ปีที่แล้ว

    Yena konjo

  • @ሥለሁሉምነገርአልሀም-ሰ2ሠ
    @ሥለሁሉምነገርአልሀም-ሰ2ሠ 4 ปีที่แล้ว

    ❤❤👍

  • @21abyssiniatube
    @21abyssiniatube 4 ปีที่แล้ว +3

    እውነትም ድምፀ መረዋ ዮኒ ዳንንንን

  • @mekdesyosef6366
    @mekdesyosef6366 4 ปีที่แล้ว

    👍👍👍👍👍👍 ❤❤❤❤

  • @ethiopiafirst6661
    @ethiopiafirst6661 4 ปีที่แล้ว

    Gobeze nek bemzmuru betketle teru new e/r yerda

  • @ስምብርቅነውገደልግቡአጨብ
    @ስምብርቅነውገደልግቡአጨብ 4 ปีที่แล้ว

    👍👍👍👍💚💚💚💚💚

  • @እሙሤብሪናYouTube
    @እሙሤብሪናYouTube 4 ปีที่แล้ว

    Woo

  • @selamawitmelaku8687
    @selamawitmelaku8687 4 ปีที่แล้ว +1

    hulum ngr bandnt ytstew btam gobez, chewa, sbenaw ymgza, sw akbari, gruuum Ethiopiawi ylij awaki nw ynem yhul gze #1 nw yonatan nbrt

  • @lozaase6410
    @lozaase6410 4 ปีที่แล้ว

    Kelal besmam egzabher alele yoni atfra subcribe enaregaln bekrbu endemtemeta tesfa alen

  • @edenhailu3494
    @edenhailu3494 4 ปีที่แล้ว

    Yoni betam nw yemwedh yemadekih

  • @ABYOTKEFFALE
    @ABYOTKEFFALE 2 หลายเดือนก่อน

    ምንድነው ጋዜጠኛው 1ኛ የወጣው የሚለው?