ህይወት በዚህ ጎጆ! ልጄን የት ጥያት ልሙት... Ethiopia | Shegeinfo |Meseret Bezu

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 ต.ค. 2024
  • Sheger Info Media brings, social, economic, and issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
    #Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu
  • บันเทิง

ความคิดเห็น • 366

  • @ElsaHanicho
    @ElsaHanicho 10 หลายเดือนก่อน +25

    ሰው የአፉን ፍሬ ይበላል የዘራውንም ያጭዳል እንደዚ ያደረጋችኋት ሰዎች የዘራችሁትን እጨዱ እህቴ እግዚአብሔር በምህረቱ ይጎብኝሽ

  • @fatmasaeed6043
    @fatmasaeed6043 10 หลายเดือนก่อน +42

    ቅድስተ ቅዱሳን ንፅህተ ንፁሀን እናታችን ቅድስት ድግል ማርያም ከእስራትሽ ትፍታሽ የክሱሟ የጊሸኗ የፃድቃኔዋ የአርሴማዋ የወይብላዋ የእጦጦዋ እመ ብዙሀን በአማላጅነቷ ተፈውስሽ በቃ ትበልሽ

    • @helenkibrom4031
      @helenkibrom4031 10 หลายเดือนก่อน +1

      ቅዱስ እግዚአብሔር ብቻ ነው ።ነጻ የሚያወጣ ኢየሱስ ብቻ ነው። እነዚህ ሁሉ ስልጣን የላቸውም

    • @genetiligabawu1709
      @genetiligabawu1709 10 หลายเดือนก่อน +2

      አሜን፫

    • @MaryDesta-ol1yr
      @MaryDesta-ol1yr 10 หลายเดือนก่อน +1

      Aman enata emabrehan tedabesat fatary cheresho yemarat

    • @mimimola7057
      @mimimola7057 10 หลายเดือนก่อน

      ​@@helenkibrom4031ተይ እንጂ አዉርተሽ ጨረስሽ

    • @helenkibrom4031
      @helenkibrom4031 10 หลายเดือนก่อน

      @@mimimola7057 ገና አልጀመርኩም ስለ እግዚአብሔር ተናግሮ የጨርሰ የለም አይኖርምም

  • @MUKTARKEYRIYA-xf3kw
    @MUKTARKEYRIYA-xf3kw 10 หลายเดือนก่อน +35

    ያረቢ ማራት ለነሱ የእጃቸውን ክፈል 🤲🤲🤲🤲

  • @ባህሌንኢትዮ
    @ባህሌንኢትዮ 10 หลายเดือนก่อน +11

    መተት እግዚአብሄር ይደምስሰው 🥲በእየሱስ ክርስቶስ የፈረሰ ይሁን አሜን 🙏🙏🙏

  • @selamawitgebretsadik3097
    @selamawitgebretsadik3097 10 หลายเดือนก่อน +19

    ወይኔእድሌ እኔ አፈር ልብላ በስተርጅና የእነሱ ስቃይ ማየት አመመኝ 😢😢😢
    የሚሰጡ እጆች የተባረኩ ናቸው እናተ ደጋግ ኢትዮጵያዊያንና ኤርትራውያን እንደ ሁልጊዜአችሁ እነዚን ሚስኪን ወገኖች አስቧቸው በልጆቻችሁ በቤታችሁ በኑራችሁ ትባረካላችሁ።

  • @sameraheb4449
    @sameraheb4449 10 หลายเดือนก่อน +16

    ይሔ የመናፍት ስራ ነው. አባትና እናቷ ንስሀ ግቡና ስጋወ ደሙን ተቀበሉ እሷንም ጸበል ትጠመቅ የሰው እጂ ነው ክፋቱ😢😢😢

  • @Naniya254
    @Naniya254 10 หลายเดือนก่อน +32

    ምንም የማይሳንህ ጌታ በምህረትህ ጎብኛት አምላኬ በስተርጅና መንከራተት በቃችሁ በላቸው😢

    • @azebtufa7389
      @azebtufa7389 10 หลายเดือนก่อน

      😂አሜን

  • @saraabate1804
    @saraabate1804 10 หลายเดือนก่อน +9

    ኡፍ አልቻልኩም😭😭😭😭😭😭
    ለምንግን????😭ምን ሊጠቀሙ??
    አይዟችሁ እማማና አባባ እግዚአብሔር
    የምህረት አምላክ ነው ፈውሱን ልኮላት
    ቤታችሁን በደስታ ይሙላላችሁ🙏

  • @Sara-zb1pv
    @Sara-zb1pv 10 หลายเดือนก่อน +8

    እንደዚህ አድርጋችሁ የዚህን ቤተሰብ ሕይወት የመሰቃቀላችሁ እግዝአብጌር ይፍረድባችሁ:: አግዚአብሔር ይማርሽ የኔ ቆንጆ🙏

  • @tisi3500
    @tisi3500 10 หลายเดือนก่อน +26

    እግዚአብሔር ይገስፅላችው፣ መሃሪ ነው ተማፅናችው ለምኑት ስለ እናቱ ብሎ በዚህ ቤት ሰላም ይግባ

    • @azebtufa7389
      @azebtufa7389 10 หลายเดือนก่อน

      😂አሜና

  • @ኤፍታህኢየሱስክርስቶስየል
    @ኤፍታህኢየሱስክርስቶስየል 10 หลายเดือนก่อน +99

    እባከሽ መሲየ ንገሪልኝ እናት እና አባት ንሰሀ ግቡና ቆረቡ እነመምህር ግርማ ቀሲስ ሔኖክ አባ ባታለም ከአንዳቸው ይውሰደት ናዝሪትም አካባቢ አሉ አባቶች ትድናለች ያይል የእግዚያብሔር ነው ሳይጣን ሀይል የለውም ትልቁ ነገር ንሰሀ ነው እመቤቴ ጨርሳ ትማራት😢

    • @selamselam366
      @selamselam366 10 หลายเดือนก่อน +19

      ሰው በእግዚአብሔር ልጅ በማመን ከየትኛውም እስራት ይፈታል እስራትን የሚበጣጥስ ኢየሱስ ብቻ ነው መዳን በእርሱ ብቻ ነው

    • @ElsaHanicho
      @ElsaHanicho 10 หลายเดือนก่อน +2

      ልክ ነሽ

    • @Emanu2018
      @Emanu2018 10 หลายเดือนก่อน +4

      ፀበል ሄጄ ለውጥ የለም አሉሽ እናቷ ተረት ተረት አታውሪ

    • @bereketgeorge9275
      @bereketgeorge9275 10 หลายเดือนก่อน

      genzeb kelelesh memher griman atggm amlkshn bnesa tykew

    • @habteshewaker5089
      @habteshewaker5089 10 หลายเดือนก่อน +7

      አረ ተረተርት አልሽዉ እግዚአብሔር ይቅር ይበልሽ

  • @almazalmaz9745
    @almazalmaz9745 10 หลายเดือนก่อน +17

    እግዞ መሀርና ክርስቶስ እግዝያብሔር ይማርሽ ብዙ የአፍሪካ ልጆችን ወደ ኃላ ያስቀሩ መተተኞች በመድኃንያለም ፊት መታየታቸዉ መቀጣታቸዉ አይቀርም ከንቱ ድካም ይደክማሉ ጌታ የፈጠረዉን ሰዉ ህይወት እያበላሹት

    • @azebtufa7389
      @azebtufa7389 10 หลายเดือนก่อน

      ህህህ ፈጣረ ይመራት

  • @messiessi3635
    @messiessi3635 10 หลายเดือนก่อน +11

    የኔ አባት ሲያሳዝኑ እግዚአብሔር ተበቃይ አምላክ ነው ይበቀል ሎታል ቀን ነው የሚፈጀው😢😢😢

  • @tsigeredarosemengistu9026
    @tsigeredarosemengistu9026 10 หลายเดือนก่อน +10

    ምነው አምላኬ ለዝች ቆንጆ ልጅ መልስ ስጥ

  • @bute5158
    @bute5158 10 หลายเดือนก่อน +9

    ፀሎት ቤት ሞክሩላት ሀይማኖት መለወጥ አይደለም ድግምት ነው ልክ ናቸው በሰውም አስወስድዋት መሄድ ባትፋልጉ ለልጅ የማይከፈል የለም ፀሎትና ፀሎት ነው መፍትሄው እባካችሁ ሞክሩላት

  • @BayushAdebebe
    @BayushAdebebe 10 หลายเดือนก่อน +9

    የእመብረሀን ልጅ ታማኙ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ይምርሻል ይብላኝ ለነሱ😢😢😢😢😢

  • @RADUALI-oi9bd
    @RADUALI-oi9bd 10 หลายเดือนก่อน +7

    ሀበሻ ምቀኛ ነው መቸም ሰውን አሰናክሎ ማስቀረት 😢😢😢😢 ሰው ክፉ ነው ግን ለምን እውነት ደስተኛ ሆነው ይሆን ይሄን ያደረጉ በዝህ ክፋታችን ታዲያ እንዴት ከድህነትስ እንወጣለን በክፋት ተሞልተን ሰው ለምን ተሽሎ ተገኘ ምቀኝነት ማስተዋሉን ይስጠን 😢😢😢😢😢 ያሳዝናል በጣም

  • @ትርሲተትየማሪያምልጅ
    @ትርሲተትየማሪያምልጅ 10 หลายเดือนก่อน +7

    አባቴ አይሞቱም ልጆት ትጦራታለት ገና ምን አዮና

  • @AbigiyaAbera
    @AbigiyaAbera 10 หลายเดือนก่อน +3

    እውነት ያማል !!እኔም እንደዚህ አይነት ነገር ገጥሞኝ ነበረ ልጄ ላይ እንጪኒ ጊዮርጊስ ይዤ ሄጄ በጣም ለውጥ አላት እናንተም አባትና እናት ንስሀ ግቡና የሚታዘዝላትን ፀበል አስጠምቁ እኔ አንድ ዓመት ሙሉ እያስጠመኩ ነው መሄድ ከፈለጋችሁ በሆለታ በኩል ነው ከአቶቢስተራ ቀጥታ አለ በጉዞ መኪናዎች አሉ እግዚአብሔር ይማርላችሁ!!

  • @jesusislord246
    @jesusislord246 10 หลายเดือนก่อน +6

    ለጌታ ኢየሱስ የሚሳነዉ ነገር የለምና አጸልዪላት

  • @Warknish-kz3gf
    @Warknish-kz3gf 10 หลายเดือนก่อน +8

    እግዚአብሔር ማህሪነው ይማራት😢😢ፀበል ሳትረለችሁ ውሰዱዋት😢😢ሰውክፉነው መመትአድርጎባትነው፣ወላችሁ አይዛችሁ😢እንዲ ያደረጋችሁ ሰዎች የናተም ይወት ይጨልም😢ህክምናም ብትጀምርጥሩነው😢😢

  • @emushzena9504
    @emushzena9504 10 หลายเดือนก่อน +3

    እባካቹሁ መምህርን ግርማ ያሉበት ቦታ የምታቁ ሰዎቸ ሱራ የኪድዬ ልጅ እባክህ እርዳት ይችን ቆንጅዬ ልጅ ጸበል አባ ሄነክ ወይም አባ በሩሁን ጸበል ያስፈልጋታል

  • @Selamwak
    @Selamwak 10 หลายเดือนก่อน +16

    ከሰማይ በታች ልንድንበት የተሰጠን ስም ኢየሱስ ብቻ ነው ኢየሱስ ሁሉን ይችላል🙏

  • @emyspiller7059
    @emyspiller7059 10 หลายเดือนก่อน +6

    እማዬ በርሜል ቅድስጎርጊስውስዴት እባካችሁ

    • @sirgutwakshumie9657
      @sirgutwakshumie9657 10 หลายเดือนก่อน

      Kkkkkkkkk, who’s bermiel Gebriel???

  • @om-mubark
    @om-mubark 10 หลายเดือนก่อน +6

    አላህ ይቅር አይበላቸው ይህን የሠሩትን ትክክልም ዲግምት ነው

  • @nuneshnunesh3986
    @nuneshnunesh3986 10 หลายเดือนก่อน +8

    ኡፍ የዲያቢሎስ ስራ በእየሱስ ስም 😢😢😢

  • @genibekele9316
    @genibekele9316 10 หลายเดือนก่อน +1

    መሲዬ እባክሽ መምህር ተስፋዬን አገናኛቸው ፡፡ እባክሽ ትድናለች፡፡

  • @meseretmehari912
    @meseretmehari912 10 หลายเดือนก่อน +5

    ራሄል የኔቆንጆ ፈጣሪ ይማርሽ

  • @zed2899
    @zed2899 10 หลายเดือนก่อน +7

    እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ መስየ ይህ የሰዉ ስራ ይመስላል ጌታ ይድረስላት

  • @meseretgebira8149
    @meseretgebira8149 10 หลายเดือนก่อน +4

    መሢዬ እባክሽ መምህር ተስፋዬን እዲያገኛቸው እርጃቸው ለሙቴል ገር መዝሙር ቤት አለው ስለመፈስ ያስረዳቸዋል

  • @alemtesfamichael2121
    @alemtesfamichael2121 10 หลายเดือนก่อน +1

    ልጅቷ ከጸሎት ባለፈ ሳይኪያትሪስት ያስፈልጋታል በጣም በቀላሉ ትፈወሳለች እግዚአብሔር በአንድም በሌላም መንገድ አለው በብዙ ፀሎት ያስፈልጋታል ግን ህክምናም ለውጥ ያመጣል አእምሮዋን ብዙም አልሳተችም ሜንታል ቴራፒ ይረዳታል

  • @GeteyeMogese
    @GeteyeMogese 10 หลายเดือนก่อน +8

    እግዚአብሕር ይማርሽ ለዎላጆ ቻም ፈጣሪ ይርዳችሁ

  • @hanakasahun383
    @hanakasahun383 10 หลายเดือนก่อน +6

    ስንቱን ከንቱ አስቀሩት የሀገራችን መተተኞች 😢😢😢

  • @adissbelete403
    @adissbelete403 10 หลายเดือนก่อน +3

    የኔ እናት ልብ የሚነካ ታሪክ ነው ይሄንን ችግር ሊፈታ የሚችለው የናዝሬቱ ኢየሱስ ብቻ ነው እውነቴን ነው የትም ቦታ የሚደርስና እንቆቅልሽን የሚፈታ ጌታ ይድረስላት ኡፍ በጣም ያሳዝናል።

  • @ኤፍታህኢየሱስክርስቶስየል
    @ኤፍታህኢየሱስክርስቶስየል 10 หลายเดือนก่อน +4

    እግዚያብሔር ይማራት በጌታ በእየሱስ ክርስቶስ ስም ገና እየገበሁ ነው አዳምጨ እመለሳለሁ ከማስተወቂው እንደተረዳሁት ግን የአወቀት የአምሮ መተት ነው ከፉወች አይተኙም በጉበዙች አምሮ ይወስዱና በስልብና አምረዋን ገልብ አሳብድ ብለው ከፍወች ይሰራሉ ግን ልጨርሰው እስኪ

  • @Fetiya224
    @Fetiya224 10 หลายเดือนก่อน +1

    ለምን ግን ለምን የሰውን እይወት እንዲ ማበላሸት ምን ትጠቀማላቹ ምነው በአላህ ምነው ዱንያ ለማን ሞልታ ነው አመሰግነነው እንጂ ማን ሞልቶለት ነው አላህ የሰራቹን ይሰጣቹ አትረፉ እፎይ አትበሉ ልባቹ ይሰበር አንገታቹ ሁሌም ድፉ በሰውር የሰራቹት በጋሀድ ያውጣባቹ ያጋልጣቹ የነዚን ምሰኪን ልብ አይቶ

  • @fierbelachew2175
    @fierbelachew2175 10 หลายเดือนก่อน +6

    እግዚአብሔር ይርዳችሁ በእውነት እንዲህ አይነት አከራዬችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ነህ በኔ እሚል ህዝብ ትሩ ሰው መገኘቱ እውነት በዚህ ግዜ አምላክ ክፉ አይንካችሁ ቃላት የለኝም ።

  • @ወለተገብርኤል-ቘ7ፈ
    @ወለተገብርኤል-ቘ7ፈ 10 หลายเดือนก่อน +2

    እስዋ ፀበል ማስቀመጥ ነው ካልማርክልኝ አለቅህም ብለው ፈጣሪን ይለምቡ ጌታ ታሪክን ይለውጣል

  • @danielabtedaniel1271
    @danielabtedaniel1271 10 หลายเดือนก่อน +4

    ላከራዬቹ መዳንየለም ብድሩን የስጣቸው

  • @kasswolde9565
    @kasswolde9565 10 หลายเดือนก่อน +2

    ወይ እናቴ በጣም አሳዘናችሁኝ እግዚአብሔር ይማራት ትድናለች የዘረያቆብ እመቤት የፄድቃኔዋ ማርያም ትዳብስሽ!!😭😭😭

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 10 หลายเดือนก่อน +14

    አይ የወላጅ ጭንቀት አባት ሲያለቅሱ ማየት ያማል አይዟችሁ እግዚአብሔር ልጃችሁን ይማርላችሁ🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @Jerusalem-cm7pv
    @Jerusalem-cm7pv 10 หลายเดือนก่อน +6

    ሀይል የእግዚአብሔር ነው እርሱ ይፈውስሽ

  • @Meseret-w2o
    @Meseret-w2o 10 หลายเดือนก่อน +4

    አምላኬ ክፉ አድራጊዎችን የእጃቸውን ስጣቸው የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ይማርሽ

  • @nubiyashenafi2894
    @nubiyashenafi2894 10 หลายเดือนก่อน +1

    አይ ሀበሻ በቃ እንደዚ ምቀኛ ሁነን እንቅር አሁን እሷን እንዲ አድርገው ምንድን ነው ሚጠቀሙት በማርያም በስመአብ እመቤቴ ትጎብኛት

  • @sintayehuassefa7103
    @sintayehuassefa7103 10 หลายเดือนก่อน +3

    መዳሀኒያለም ጨርሶ ይማራት ለእርሱ የሚሳነው ነገር የለም ተድናለች።

  • @MimiShaTube
    @MimiShaTube 10 หลายเดือนก่อน +4

    እግዚአብሔር ይማርላቹ የኔ እህት ስታምር ደሞ የስራቸውን ይስጣቸው ክፍወች ምን ሊጠቀሙ አሁን!

  • @Tube-vt5se
    @Tube-vt5se 10 หลายเดือนก่อน +8

    አቤት የሰው ጭካኔ 😢😢😢

  • @betelhemtsefaye2076
    @betelhemtsefaye2076 10 หลายเดือนก่อน +1

    እግዝያብሄር ይማራት መስራቀ ፅሃይ አርሲማ ለቡ ሁሌ ስትጠመቅ አያታለሑ ለ 11ዓመት እውነት ነው በጣም ይደክማል አንድ ቦታ አትቀመጥም በጣም ነው የምትሂድው እንዳትጠፋአ ከሕዋል ከሕዋላ ይከተልዋታል ድንግል በቃ ትበላችሑ

  • @genetiligabawu1709
    @genetiligabawu1709 10 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይማርት እመቤታችን ድንግል ማርያም በምህርት ትጓብኘት መች መተት ነው ይህ. በእየ መንገድ እንደዚህ የሚስቃው ስው በስው ላይ እይዋሉ እንደዚህ በዛ ግን እግዚአብሔር ክስይጣ. መንፈስ ያላቃት ፀበል. ወስዳት.

  • @warkwark6096
    @warkwark6096 10 หลายเดือนก่อน +9

    ፈጣሪ ምህረቱን ይላክላት

  • @mahletbelayneh7960
    @mahletbelayneh7960 10 หลายเดือนก่อน +2

    ሰው ግን ለምን እንዲህ ይጨክናል እቺን የመሰለች ልጅ ቤተሰብዋን ማገዝና መርዳት በምትችልበት እድሜ እንዲህ ሆና ስትቀር ስለእግዚአብሔር ብላችሁ ፍትዋት

  • @wubalemfeleke2976
    @wubalemfeleke2976 10 หลายเดือนก่อน +2

    የኔ ቆንጆ ፅድቁ አቡነ ሃበተማርያም መሐረቱን የላከለሽ

  • @assebtvtube6160
    @assebtvtube6160 10 หลายเดือนก่อน +1

    Bechegnawu mefthie eyesus Krstos newe.smu yadnal yfewusal yasadsal.eniem exlylatalehu.be getachin bemedanitachn echin blatena fewusat.be eyesus sm amen.

  • @AhmedandFatumaTube
    @AhmedandFatumaTube 10 หลายเดือนก่อน +3

    እህት ወንድሞቼ በስደትያላችሁእንደኔበሀዘንየተቀጣችሁፈጣሪያፅናችሁአባቴንም አጣሁ እኔምየቲምሆንኩኝ በቅንነትፕሮፉይሌን በመጫንሰብስክራይብእያደረጋችሁአበረታቱኝ

  • @seki1508
    @seki1508 10 หลายเดือนก่อน +1

    ናዝሬት አባ ሣሙኤል ጋር ይውሠዲት ትድናለች ቆቃ ሚካኤል

  • @selam7747
    @selam7747 10 หลายเดือนก่อน +4

    ምንም ምንም አባ አባ የሚባል ነገር የለም ቀጥታ ፀበል እና የምክር አገልግሎት ያስፈልጋታል እግዚአብሔር ምህረቱን ያምጣላት መድኃኒአለም ይርዳችሁ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @መቅዲየኔ
    @መቅዲየኔ 10 หลายเดือนก่อน +2

    የኔ እናት ይቺን የመሰለች ልጅ እንዲ ያደረጋቹ ሰዎች የስራችሁን ይስጣቹ እንደው ቤተሰቦቿ ፀበሉላይ ብትበረቱ ጥሩ ነው

  • @fasigayewollolejitube
    @fasigayewollolejitube 10 หลายเดือนก่อน

    ህይወት ከባድ ነው th-cam.com/video/W5VWYcnUDa8/w-d-xo.htmlsi=Yp0kNhfdvt2fvQWA

  • @sameri424
    @sameri424 10 หลายเดือนก่อน +1

    አይ ወላጅ ያሳዝናሉ ግን መተት የምታደርጉ ሰዎች ግን መግቢያቹ የት ይሆን ፈጣሪ ደስታ ያሳጣቹ ለማይረባ አይምሮ የተሰጣቹ ናቹ

  • @SosinaHaddis-i7w
    @SosinaHaddis-i7w 10 หลายเดือนก่อน +7

    እግዚአብሔር ይማርላችሁ

  • @AdeseAd
    @AdeseAd 10 หลายเดือนก่อน +2

    መሲ ፀበል ይዉሰዷት ይሻላታል ለልዑል እግዚአብሔር የሚሳነዉ የለም እማምላክ ትዳብሳት

  • @ሲዳማ
    @ሲዳማ 10 หลายเดือนก่อน +1

    የሰው ተኮል እዲህ ያደረጋት አላህ የስራቸውን ይስጦቸው በጣም ታሳዝናለች አባባ ግርማ የሚባሉት ይሞክሩ አቺም ጦቁሜቸው መብቴ ካለው

  • @tinsaelabebe7161
    @tinsaelabebe7161 10 หลายเดือนก่อน +1

    እነ መምህር ግርማ እና በቤተክርስትን ሌሎች በዚ ጉዳይ ላ ይ ፀጋው ካላቸው ሰዎች ጋር ቢገናኙ ከ ገንዘብ ድጋፉ በተቸማሪ

  • @almir692
    @almir692 10 หลายเดือนก่อน +5

    የድንግል ማርያም ልጅ ይማርላችሁ

  • @saraaamarech5920
    @saraaamarech5920 10 หลายเดือนก่อน

    በስመአብ የሴይጣን ስራነው ፀበል፡የሰው፡እጂም፡ይሆናል፡ጎበዝ፡ተማሪ፡ከሆነች፡ጌታሆይ፡ልጆቼን፡ጠብቅልኝ

  • @Liyatube929
    @Liyatube929 10 หลายเดือนก่อน

    Bermil Giorgis QoRa Gonder wuseduat Abate Enate Fetari yimarlachuh❤❤

  • @ayshaahmed8148
    @ayshaahmed8148 10 หลายเดือนก่อน +2

    አነጋገሯ ከቤተሰብ የመጣትሽት ( ዛር ) የሚባል ነው የሚመስለው ፈጣሪ ጤ ናዋን ይመልስላት 🙏

  • @tatigetachew3781
    @tatigetachew3781 10 หลายเดือนก่อน +2

    ወይኔ የኔ እናት ሰማእቷ አርሴማ አቃቸዋለሁ ባየኋቸው ቁጥር እንዴት እንደማዝን😢😢 እግዚአብሔር ጤናዋን እንዲሰጣት ሁሌም ፀሎቴ ነው

    • @accacc5974
      @accacc5974 10 หลายเดือนก่อน

      የትነው ሀገሩ

    • @tatigetachew3781
      @tatigetachew3781 10 หลายเดือนก่อน

      @@accacc5974 Addis Ababa lebu mebrathail

  • @kedist1978
    @kedist1978 10 หลายเดือนก่อน +3

    መተት ተፈርጎባታል መ ምህር ግርማ ጋር ውሰዱዋት

  • @tirhasasefa640
    @tirhasasefa640 10 หลายเดือนก่อน +2

    😢😢የኔ እህት ፈጣሪ ምሕረቱ ያብዛልሽ እድሜና ጤና ይስጣቹ❤🎉

  • @GezuWeldeegzi
    @GezuWeldeegzi 10 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር የማያልቅ መአት ያምጣባችሁ በልጆቻችሁ ይድረስ በሰማይም በምድርም እሳት ውስጥ ያስገባችሁ አይዛችሁ እግዚአብሔር ያውቃል

  • @buziyetilahun80
    @buziyetilahun80 10 หลายเดือนก่อน +1

    ምን ጉድጓድ ይችለን ይሆን የሠውን ልጅ ለዚያውም ለዚህ ጠብ ላይል ህይወት ሠውን ማበላሸት እውነት እንደሠውኛ ካሠብን ዋ ለኔ በሉ በራችንን ከፍተን ላልዘጋን ወልደን ላልጨረስን ያሳዝናል ልጆቻችንን እንዴት እንያዝ ባንጠላላ ይገርማል አረ ይብቃ ስንቱ ጎዳና ቀረ ሰርጓን ስጠብቅ በከፈኗ መጣች የሚባለው እንዲህ ነው ለበጎ ነው እር ሊምርሽ ይሆናል ዋ ለኔ 😅😅😅😅😅 እንባ ፈሶ አያልቅ

  • @omaralmansoori9564
    @omaralmansoori9564 10 หลายเดือนก่อน +4

    ወላዴተ አምላክ ከላይሽ ለይ ያለዉን ታሳልሽ

  • @yaineshimlis2815
    @yaineshimlis2815 10 หลายเดือนก่อน +1

    ወይኔ እህቴን ግን ምን ያገኛሉ እኔም ልጅ ሆኜ እንዲ ገጥሞኝ ነበር ግን የሰራብኝን ሰውዬ ይታወቅ ነበር እና ተንከራትቼ ነበር በ13 አመት አካባቢ ግን ቤተሰቦቼ ተሰቃይቶ ነበር ሰውየው ከነ ቤተሰቡ በተከታታይ ሞተ እኔም ሙሉ ለሙሉ እግዚአብሔር ይመስገን ጤንነቴ ተመለሰ ትምህርቴንም አጠናቀቅኩ ያሰራችብኝ ግን እስካሁን እንደ ቀውስ ነው ሚያረጋት ለኔ እግዚአብሔር ያላረገልኝ ያልሰጠኝ ነገር የለም ሰው አገር ነኝ አሁን በቅርብ እንደ ፈጣሪ ፍቃድ እገባለው የሰራዊት ጌታ ይፍረድባቸው የሰው ህይወት ሚያበላሹ ገዳም ገብታ ፀበል እየተጠመቀች ብትቆይ ትድናለች

  • @slaemslaem6038
    @slaemslaem6038 10 หลายเดือนก่อน +1

    ልዑል እግዚያብሄር ምህረት ላክላት ጌታሆይ. የፈጠርከውን የማትረሳ አተነህ የኔአባት አስባት የኔጌታ ፈውስ ሁናት

  • @aselefechgezmu204
    @aselefechgezmu204 10 หลายเดือนก่อน +1

    አምላክ ምንም ነገር አይሳነውም ምህረቱ በጁ ነው ለሱ አሳልፎ መሰጠት ብቻ ነው የድንግል ልጂ አብዝቶ ይማራት

  • @Azeb-ru1rf
    @Azeb-ru1rf 10 หลายเดือนก่อน

    መተት ነው #ፀበል ትጠመቅ ሱባኤ ይዘው ያስጠምቋት መተቱ እያሳደሱባት ነው እንዲህ የሚያደርጉ ግን እግዚአብሄር ይቅር ይበላቸው..

  • @geniigenni3262
    @geniigenni3262 10 หลายเดือนก่อน +1

    መተት አድራጊዎች የሰው ህይወት የምታጨልሙ እግዚአብሔር ይፍረድባችሁ 😢

  • @selamselina1321
    @selamselina1321 10 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚኦ እግዚኦ እግዚኦ ዘብር ገብርኤል ዳሳምባ ጊዮርጊስ ውሰዷት በየጊዜው እያደሱባት ነው
    ወደራሳቸው ይመለስባቸዋል ወደራሱ ይመለሳል

  • @Alam.alam6334
    @Alam.alam6334 10 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ አቤት የሰው ልጅ ክፋቱ ታድያ ይሄን እያየ እንዴት ፈጣሪ ይታረቀን ይችን የመሰለች ልጅ ከትምህርቷ አሰነካክሎ እንደዚህ ማድረጉ እስቲ ምን ይጠቀማሉ አሁንም ሳትሰላቹ ፀበል ውሰዷት አይዞአችሁ እግዚአብሔር በምህረት እጁ ይዳብሳት ለሱ የሚሳነው ነገር የለም 😢😢😢😢😢

  • @ChewaWelde
    @ChewaWelde 10 หลายเดือนก่อน

    መሲየ ቸርች ቢወስዳት ትፈወስ ነበረ ያጋንት ስራ ነው በደብተሯ ነው የተሰራባት ስለዚህ ትሄድ ግድ ኤላችሁም ጌታ ስራ ታያላችሁ

  • @purplestars029
    @purplestars029 10 หลายเดือนก่อน +2

    Someone did something to her, nothing else😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @mahletbelayneh7960
    @mahletbelayneh7960 10 หลายเดือนก่อน +1

    መንግስት ቤት ቢያንስ ውለው የሚያርፋበት ቢሰጣቸው ከወጪ ይድናሉ

  • @SebleAbera-ok1cl
    @SebleAbera-ok1cl 10 หลายเดือนก่อน

    ይሄ ያስታውቃል ድግምት ነው ድግምት የሚፈርሰው ደግሞ በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ብቻቻቻ ነው ትድናለች በእርግጠኝነት ፈውሷ ያለው በቀራኒዮ መስቀል ላይ ደሙን ያፈሰሰላት ኢየሱስ ነው አዳኟ አገናኟት ከጌታ ጋር ትክክለኛ የወንጌል አማኞች ጋ ውሰዷት ሀሰተኞች ነቢያቶች ጋር እንዳትወስዷት

  • @mahiletmekonnen5794
    @mahiletmekonnen5794 10 หลายเดือนก่อน

    እህታችን መሲ ይህንን መልእክቴን እንደምታደርሽልኝ ተስፋ አደርጋለሁ ።
    ይህችን ልጅ አባትየው እጀ ሰብ እንደተደረገባት ሲናገሩ ሰማሁ. ። እውነት እውነት እልሻለሁ የዚህችን ልጅ ችግር የምፈታው ቅዱስ ኡራኤል ብቻ ነው ። ልክ እንደዚህች ልጅ አንዲት የአዲስ አበባ ልጅ የሆነች የቢሮ ሰራተኛ ጓደኛዋ የቅናት መንፈስ ተነሳስታ ቢሮዋ ውስጥ ጠረጳዛዋ ላይ ሰገራ በማስቀመጥ ይህች ወጣት ስትገባ ደንግጣ በሶፍት ጠርጋ ብትጥለውም ሰውነቷ እንዲሸትት ፣ ሰው ሁሉ እንዲጠላት even አለቃዋ ሁሉ እንዲያመናጭቃት ስላስደረገችባት ፍል ውሃ ብትገባ ፣ ያላትን ሁሉ ገንዘብ አሉ የተባሉ ትላልቅ ሆስፒታሎች ዘንድ ብትታከም ፣ ከአንዱ ሆቴል አንዱ ሆቴል አልጋ ብትይዝ ውጭልን ብለዋት በተልይ አባትየው በጥፊ መትተዋት በፍጥነት ቤቱን ለቀሽ ውጭ ብለዋት ስትንከራተት ኖራ በመጨረሻም ለአንድ ሳምንት የቆየችበት የሆቴል ባለቤት ነገ ግቢውን ለቀሽ እንድትወጭ ብንች ምክንያት ደንበኛ እየሸሸን ነው ብለው ካሏት በኋላ ትሸቻለሽ ማለት ባይፈልጉም ባጭሩ ያንችን ችግር የሚፈታው ቅዱስ ኡራኤል ነው ብለዋት እንደነበር እና ነገር ግን በማግስቱ ከአዲስ አበባ ወደማታውቀው አገር ደብረ ብርሃን ከደረሰች በኋላ ትራንስፓርት ስላጣች ዝም ብላ በእግሯ ወደ ገጠሩ ስትጓዝ ስትጓዝ አንድ የሆነ የገጠር ሰው አግኝታ እባክህን ወደ ግሸን እየሄድኩኝ ነበር አሳድረኝ ብላ ስትለምነው ወደ ቤቱ ይዟት እንደሄደ እና ባለቤቱ ፣ እናቱ እንደተቀበሏት ፣ በኋላም ሊነጋጋ ሲል ተነስታ ሲንሾካሾኩ ስትሰማ ሁሉንም ነገር ለሰውየው እናት እውነታውን እንደነገረቻቸው እና ወደ ጊሼን እየሄደች ሳይህን እግሯ ወደመራት በጭንቀት ስትጓዝ እንደነበረች እና የሆነውን ሁሉ ስትነግራቸው የሰውየው እናት ደረታቸውን እየመቱ እኔን ልጄን እጀ ሰብ አድርገውባት እኮ ነው እያሉ እንዳዘኑ እና አሁን ወዴት ልትሄጂ ነው !?ብለው ሲሏት አላውቅም ብላ ስትላቸው እዚህ ይመችሻል ? ይሄ እንደምታይው ገጠር ነው እኛ የበላነውን ብልተሽ ፣ እኛ የምንሰራውን ሰርተሽ ትኖሪያለሽ ? ብለው ሲሏት እሽ ብላ እነርሱ ጋር 2 ዓመት ከ 6 ወር እንደኖረች እና እንቅልፍ ግን ተኝታ እንደማታውቅ ትናገራለች ። በመጨረሻም አንድ ቀን የሰየው እናት እንዲያው ልጄ ፀበል ያለበት ምንም አታውቂም ? ብለው ሲሏት ለመጨረሻ ጊዜ አንድ ሳምንት የቆየችበት ሆቴል ባለቤት ያንችን ችግር የሚፈታው ቅዱስ ኡራኤል ነው ብለዋት እንደነበርና የት እንደሆነ እንደማታውቅ ስታጫውታቸው እርሳቸው መጀመርያ ወደ ቤት ይዟት ለመጣው ልጃቸው ወደ ከተማ ስትሄድ ቅዱስ ኡራኤል ቤተ ክርስትያን የት እንደሆነ ጠይቀህ ና ብለውት ስለነበር ያ ልጃቸው አድራሻውን ጠይቆ ሲያገኘው መልእክት ይዞ በመምጣት አዲስ አበባ ባምቢስ ወረድ ብሎ ቅዱስ ኡራኤል ቤተ ክርስትያን የሚል መረጃ ስለሰጣቸው እማማ እና የልጃቸው ሚስት ለዚህች ወጣት ትራንስፓርት ሰጥተዋት በይ ሂጂና ለኛም ፀበልና እምነት ይዘሽልን ነይ ብለው ወደ አዲስ አበባ ላኳት ። እናም ልክ አዲስ አበባ ባምቢስ ሰፈር ስትደርስ ለሹፌሩ እንዲያወርዳት ነግራው ስለነበር ቅዱስ ኡራኤል ቤተ ክርስትያን ደረሰች ። ነገር ግን ሰልፉ ብዙ ስለነበር ና እዚህ ሁሉ ሰው መሃል ገብቼ ብሰለፍም ሰውነቴ ስለሚሸትት ማን ያስቅመኛል!? ብላ በመፍራቷ ከግቢው ውስጥ አፈሩን ዝቃ ልክ እንደ እምነት ሰውነቷን ተቀባብታ ፣ ትንሽ ከአፈሩም ዘግና ቋጥራ በመይዝ መቃብር ስፍራ ሄደች ። ባጭሩ እዚያ ተቀምጣ ከግቢው ውስጥ የሚተላለፈውን ድንቅ ተዓምር እየሰማች ትደሰት እንደነበር እና ለእኔ ሲል ይሄ ድንቅ ተዓምር ባላበቃ እያለች ተመስጣ በደስታ ታዳምጥ እንደነበር እና አሁን የወንጌል መርሃ ግብር ይጀምራል ሲባል ከመቃብር ስፍራ ተነስታ ስለመሸባት ሆቴል ይዛ እንዳደረች እና በጣም በማርፈዷ የሆቴሉ አልጋ ክፍል አንኳኩታ እንደቀሰቀሰቻት ፣ ከዚህ በኋላ ከቀጠልሽ ተጨማሪ ብር ያስከፍላል ብላ ስትላት እርሷ ግን የአልጋ ክፍሏን ፊት እያየች እንዴት እፍ ሳትል አናገረችኝ በማለት እየተገረመች ፣ እንዴት እንቅልፍ ሊወስደኝ ቻለ ? ብላ ተደንቃ ወደ ታክሲ ሄዳ ታክሲ ውስጥ ገብታ ቁጭ ስትል ባለታክሲው እፍ እፍ የሚል ምልክት ስላላሳያት ዝም ብላ ስታየው ባለታክሲው ወዴት ልውሰድሽ !? ሲላት ደንግጣ ወደ ቤተሰቦቼ ብላ እንዳለችው እና ቤተሰብችዋ ቤት ስትደርስ ድሮ አባትና እናትዋ ቤታችንን ለቀሽ ውጭ ብለው እንዳላባረሯት ፣ የቤት ሰራተኛዋ ሳትቀር ገፈታትረው እንዳላስወጧት የግቢውን በር አንኳኩታ ገና ስትገባ እናትዋ በደስታ እንዳቀፏትና እንዳለቀሱ ፣ መላው ቤተሰቤችዋ .........ባጭሩ በመጨረሻም ይሄንን ሁሉ ነገር ቅዱስ ኡራኤል ቤተ ክርስትያን ቆማ ስትመሰክር የቅዱስ ኡራኤል ቤተ ክርስትያን ምዕመናን ሁሉ በእንባ እንደራጩ ይሄንን ሁሉ መምህሩ ቅጭ ብሎ እንደጻፈውና በመጽሐፍ ላይ ታትሞ እንዳነበብኩት እኔ ምስክር ነኝ።
    ያች ይህንን ክፉ ስራ ያስደረገችባት ልጅ ደግሞ በአፏ ለፍልፋ አብዳ እንደሞተች ከቢሮ እንደተመሰከረላት እናም በመጨረሻም ይህች ወጣት ወደነበረችበት ቢሮ ስትመለስ አለቃዋ ደንግጦ እባክሽን ይቅር በይኝ አንች ከሄድሽ ጀምሮ እንደ አንች የሚሰራ ስላልተገኘልን ይቅር በይን ብሎ ያልሰራችበትን የ2 ዓምት ከ 6 ወር ደመወዝ እና እንዲያውም የደመወዝ ጭማሬ አደርግልሻሁ ብሎ ለምኗት ተመልሳ ወደ ስራዋ እንደገባች እና በአሁኑ ሰዓት አሜሪካን አገር ወዳለው ድርጅት በአለቃዋ በኩል ልኳት እዚያ እንደምትኖርና አግብታ ወልዳ በደስታ እንደምትኖር መጽሐፉ ይናገራል ።
    እንዲሁም ለሁለት ዓመት ከስድስት ወር ምንም ሳይጠየፏት በገጠር ላኖሯት እማማ እና ልጃቸው የልጃቸው ባለቤት ሙሉ ቤተሰቦችዋን ወስዳ በማስተዋወቅ እና አለቃዋ ያልሰራችበትን የሁለት ዓመት ከስድስት ወር ደመወዝ የከፈላትን ለእነ እማማ እንዳበረከተችላቸው ፣ ትልቅ ግብዣ በዚያ አድርጋ እዚያ ተመራርቀው ወደ አዲስ አበባ እንደተመለሱ እና ቤተሰብ እንደሆኑ መጽሃፉ ላይ ተጽፏል።
    ስለዚህ ፦ የዚህችን ልጅ ችግር የሚፈታው ቅዱስ ኡራኤል ብቻ ነው ። ይህንን ድንቅ ተዓምር ሰምተሽ ለቤተሰቦችዋ ነግረሽ ወደ ቅዱስ ኡራኤል እንዲወስዷት እና እዚያ ፀበሉን እምነቱን እየተቀባች መላው ቤተሰቡ እንዲጸልዩ ንገርልኝ።
    100% እንደምትፈወስ ሙሉ እምነት አለኝ ።
    ቅዱስ ኡራኤል ! ብርሃናዊው መልአክ የጌታን ትኩስ ደም በዓለም የረጨውና የባረከን ቅዱስ አራኤል ሰንሰለትን ይፈታል ።
    አሁንም ኃያሉ መልአክ ሆይ ! ድንቅ ተዓምርህ ይገለጥ አሜን 🙏

  • @nigistgtsadik65
    @nigistgtsadik65 10 หลายเดือนก่อน

    መሲ ይህን አርጊልኝ እባክሽን በማርያም ሀይሌ ጋርመንት ከዛ ሀና ማርያም ከዛ ማንጎ ሰፈር ቅዱስ ጊዬርጊስ ቤተክርስቲያን ጀርባ እሞሀይ አሉ። ሰላም እለኪ ይፀልዬላትና ሁሉን ይነግሯታል። በማርያም በሰማእቷ ልለምንሽ

  • @MesiYouTube-ry3qv
    @MesiYouTube-ry3qv 10 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይማራት ፃርቃኔ ማርያም ወይም ጅሩ አርሴማ ውሰዱዋት እግዚአብሔር ታምር ይሰራል አዞት እናቴ ና አባቴ እግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም ትድናለችህ

  • @saddamohammed8696
    @saddamohammed8696 10 หลายเดือนก่อน

    ፈጣሪይማርሎትአላህምንምአይሳነውምትድናለችአይዞችሁ

  • @yededyalikeleh3175
    @yededyalikeleh3175 10 หลายเดือนก่อน

    ያች ልጅ ትምህርት ተምራ እንዳትማ ( ጎረቤትጎደኛ/ ጥንቆ ቤት ልጅ ደብተራ ወስደው በደብተራጥንቆላ ተመትተውባት ነው

  • @yeshitsega8615
    @yeshitsega8615 8 หลายเดือนก่อน

    እህቴ እኔ አባታቸው ታይቶ የማይታወቅ አሳፋሪ በደል አድርሶብኝ ከሱ የወለድኳቸውን አራት ልጆች ይዤ ነው የወጣሁት ፈልጌ ሳይሆን አባሮኝ ያውም ያለቤት ያለገንዘብ ባዶ እጄን የሚያስጠጉኝን ስዎች እየተጣላ ለምን ይመስልሻል? የኛ ሂወት የልጆቼ ጥፋት አይደለም ይችን ምድር ያሳየናቸው እኛ ነን ስለዚህ ለነሱ የግድ ስለሆነ በፈጣሪ እርዳታ ብቻየን አፈር ልሼ አሳድጊያለሁ አሁን ሁሉም እራሳቸውን ችለውልኛል ዛሬ በልጆቼ አለሜን እያየሁ ነው ሚዲያ ላይ ያወራሁት ከጠቀመ ብዬ ነው ድንግል ማርያም የሁሉ እናት ልብሽን አራርታ ስላም ትስጣችሁ መስዬ አንችን እድሜ ጤና ይስጥሽ

  • @tigtig8146
    @tigtig8146 10 หลายเดือนก่อน

    ለመ/ተሰፋዬ አበራ ፈተና ገጠኝ
    በየፀበሉ ከመሄድ በፊት ንሰሐ ቅዱሰ ቁርባን ቢቀበሉ እናት እና አባት ጥሩ የድሮ ሰው ክርሰትያንም ኦርቶዶክስ ቢሆኑ ከኋላ ኮተት አይጥፋም እቤቱ ይዳን ። ጠላት ደሞ በልጆቸው ተጨመረ አጠፋት
    ከቻልሸ እህታችን አገናኛት መ/ተሰፋዬ ይረዳቸዋል ። ሰለ እግዚአብሔር

  • @ፍቅርየማሪምልጅ
    @ፍቅርየማሪምልጅ 10 หลายเดือนก่อน +4

    እግዚአብሔር ይማርሺ እማ

  • @abebamiki4193
    @abebamiki4193 10 หลายเดือนก่อน +3

    የኔ እናት እግዚአብሔር ጤናሽን ይመልስልሽ

  • @HiwinaYetsgay
    @HiwinaYetsgay 10 หลายเดือนก่อน +4

    ሰማቷ ቅድስት አርሴማ ትማርላቹ🙏😢

  • @መነናዊትባለማሕተቧ
    @መነናዊትባለማሕተቧ 10 หลายเดือนก่อน +1

    ቸሪቱ አዛኝቷ ወላዲተ አምላአክ እሷ ትዳብሳት መሲዬ ስውሯ ማርያም ይውሰዷት 😢😢
    ይህን ያደረጋችሁ ሰዎች ግን እግዚአብሔር በሰማይም በምድርም የእጃችሁን ይስጣችሁ።

  • @konjitberhanu8571
    @konjitberhanu8571 10 หลายเดือนก่อน +1

    ፀሎት ከሁሉም በላይ ይጠቅማል። ፀበል ጥንክር መከታተል።

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 10 หลายเดือนก่อน

    አላህ አፊያ ያድርግላችሁ ።ቢሆን የስነ ልቦና ወይም ህክምና ቢሞከር ጥሩ ነበር።

  • @zawuyasalih477
    @zawuyasalih477 10 หลายเดือนก่อน

    ግን እኮ ለሰው ልጅ ሞት ያንሰናል 😭😭 ግን ለምን 😢😢እንዴት እንዲህ አይነት የሰይጣን ሰራ ለሰው ልጅ ውድቀት እንዴት እኛው ሰውች እንሆናለን 😭😭😭ምን አደርገች

  • @ayeuw3035
    @ayeuw3035 10 หลายเดือนก่อน +3

    መምሕር ግርማጋ ዉሠዷት።

  • @haimanot2452
    @haimanot2452 10 หลายเดือนก่อน +1

    እባካችሁ ልበመልካሞች እህቶቸ ወድሞቸ ተባብራችሁ ፀበል ዉሰዶት ትድናለች እግዚአቢሔር ይማርሺ እህቴ