የመላኩ ተፈራ እስረኞች // እየሞቱ ከመኖር ሽሽት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 11

  • @EthioTizitaa
    @EthioTizitaa  2 หลายเดือนก่อน +2

    የታሪክ ማስታወሻወን ከወደዱት ለቻናላችን እድገት ሲባል like , share & comment በማድረግ ቻናላችንን ይደግፉልን ::
    ዝግጅታችንን ወደው ሰለሚያዳምጡን ከልብ እናመሰናለን ::
    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @VipVip-v9r
    @VipVip-v9r 2 หลายเดือนก่อน +5

    ይህ ልጅ ንጉሴ አውግቸው ይባላል።ብሔራዊ ውተድርና 1ኛ ዙር አሰልጣኙ ነበርኩ ሁርሶ ማሰልጠኛ ሐረር።ታሪኩን አጫውቶኝ ነበር።ከሰማኝ ግንኙነት ቢኖረን ደስ ይለኛል።አስተላልፉልኝ።

  • @EthioTizitaa
    @EthioTizitaa  2 หลายเดือนก่อน +1

    የመላኩ ተፈራ እስረኞች // እየሞቱ ከመኖር ሽሽት

  • @nebiyubekele1020
    @nebiyubekele1020 2 หลายเดือนก่อน

    I would like to commend you for presenting this interesting sad reality of our history.

  • @NuredinAwelu
    @NuredinAwelu 2 หลายเดือนก่อน +2

    መላኩ ለመሆኑ ዘር ወጥቶለታል እጅግ የሚገርም መኀይም ነበር የማያልፍ ነገር የለም አለፈ 17 የመከራ ዘመን

  • @DerjederjeDerjederje
    @DerjederjeDerjederje 2 หลายเดือนก่อน

    እያሰቃየችን የምንወዳትስ ነገር ሰላምሽ ይብዛ ውቧ ሀገሬ 😢

  • @yyy-dx5lu
    @yyy-dx5lu หลายเดือนก่อน

    በእነዚህ 3ጓደኛሞች የአ/አበባ ልጆች ሞትን ከደርግ ሽሽት ያሳለፉት መከራ እኔ የዚያ ዘመን ትውልድ ስለሆንኩ የደርግ የመከራ ሙዚቃ ስለሆነ ትዝታው መጣብኝ ሰቀጠጠኝ አሁን ወደ 70ባው ዕድሜ እየተቃረብኩ ነው ያን ጊዜ አይመልሰው። ዋ ወገኖቼ ዋ ወንድሞቼ ዋ እህቶቼ ወደኋለ 45 46ዓመት መለሳችሁኝ የመላኩ ተፈራ ሰቆቃ ሳስበው ስንቱ ሞተ በሕይወት ያለነውም ሕይወታችን ተበላሸ ዋ ዘመን።

  • @jegnawnebro9116
    @jegnawnebro9116 2 หลายเดือนก่อน

    አሁንም አለ ይሄ ሰይጣን ለምን በተራው ሲኦልን አያሳዩትም በቁሙ

  • @abisiniaethiopia7673
    @abisiniaethiopia7673 2 หลายเดือนก่อน

    የሱዳን ድንበር የሚጀምረው መተማ ከተማን ከአለፉ በኃላ ነው ልጁ የሚተርከው ግን ገንዳውሃን እንደሱዳን ጠረፍ አድርጎ ነው ከገንዳውሃ ለመተማ ብዙ እርቀት አለው ምናልባት የሱዳን ዘፈን ሰማሁ የሚለው ገንዳውሃ ከተማ የሱዳን ስደተኞች የሱዳኑን መንግስት ተቃውመው በስደተኝነት ከዚህ ቦታ ላይ ሰፍረው ስለነበር የሱዳንን ሙዚቃ ሲሰሙ የሱዳን ጠረፍ መስሏቸው ይሆናል እንጂ ገንዳውሃ የሱዳን ጠረፍ አይደለም
    መላኩ ተፈራ የግዜር ታናሽ ወንድም
    የዛሬን ማርልኝ ከንግዲህ አልወልድም
    የተባለለት ናዚ ፋሽሽት ነበር ለተወሰነ ዓመታት ከታሰረ በኃላ በሽ የሚቆጠሩትን በአደባባይ እረሽኖ በሞት ሳይቀጣ በፍርድ ገምዳይ መንግስት በነፃ ተለቆ በህይወት በመንደላቀቅ ላይ አሁንም ይገኛል የንጹሃን ደም ግን አሁንም ወደ እግዚአብሔር ለፍትህ ይጣራል

  • @negamekonnen8056
    @negamekonnen8056 2 หลายเดือนก่อน

    መንስቱም ለፍርድ መቅረብ አለበት

  • @EthioTizitaa
    @EthioTizitaa  2 หลายเดือนก่อน

    የመላኩ ተፈራ እስረኞች // እየሞቱ ከመኖር ሽሽት