ጸሎት በቅድስት ፋውስቲና ምልጃ ጸጋ ለማግኘት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 ก.พ. 2025
  • ጸሎት ወደ ቅድስት ፋውስቲና
    ቅድስት ፋውስቲናን ወሰን በሌለው የምሕረትህ ጥልቅ አፍቅሮት የሞላህ ኢየሱስ ሆይ፣ ቅዱስ ፈቃድህ ከሆነ፣ በምልጃዋ፣ የምጸልይለትን ፀጋ ትሰጠኝ ዘንድ እለምንሀለሁ (የተወሰነ ገፕ ስጥ)
    ኃጢአቶቼ ለምሕረትህ ብቁ እንዳልሆን አድርገውኛል፣ ነገር ግን የእህት ፋውስቲናን የተጋድሎ እና እና እራስን የመካድ መንፈስ አስታውስ፣ እናም እንደልጅ ባለ መተማመን፣ በምልጃዋ የማቀርብልህን ልመና በመስጠት ለበጎ ሰናያቷ ክፈል።
    አባታችን ሆይ...
    ጸጋ የመላሽ...
    ለአብና ለወልድ ለመንፈስቅዱስም....
    የቅዱስ ዳግማዊ ዮሐንስ ጳውሎስ ጸሎት ወደ ቅድስት ፋውስቲና
    "እናም ፋውስቲና ለጊዜያችን የእግዚአብሔር ስጦታ ነሽ። ከፖላንድ ምድር ለመላይቱ ቤተክርስቲያን የተሰጠሽ ስጦታ ነሽ።ስለመለኮታዊ ምሕረት ጥልቀት ግንዛቤ አስገኝልን። በእህት በወንድሞቻችን መካከል መመስከር እንድንችል የእርሱ ሕያው የሆነ ተሞክሮ ይኖረን ዘንድ እርጅን።"
    እንኳን ወደዚህ የዩትዩብ ገፅ በደህና መጣችሁ በዚህ ገፅ የሚከተለውን የቤተክርስቲያን ሐሳብ እናገለግላለን እንጋራለን "ቅዱስ ዜማ በቅዱስ መጽሐፍ ተመስግኗል(ኤፌሶን 5:19 ቆላስያስ3:16) ...ቅዱስ ዜማ ከሊጡርጊያ ተግባር ጋር ጥብቅ የሆነ ግንኙነት ካለው በቅድስና ያድጋል፤ በውበት ጸሎትን ይገልጻል ፤ አንድነትን ያስፋፋል ፤ ከፍ ባለ ሥነ-ስርዓትም ቅዱሳት ስርዓቶችን ያበለጽጋል። ቤተክርስቲያንም በእውነት ኪነ ጥበብ የሆኑ ነገሮችን ሁሉ ትቀበላለች ፤ በጥራታቸው ተስማሚና ተገቢ ከሆኑም በመለኮታዊ አገልግሎት ላይ ታውላቸዋለች።" የሁለተኛው ቫቲካን ጉባኤ ስለ ስርዓተ አምልኮ ምዕራፍ 6 ቁጥር 112
    Join this channel to get access to perks:
    / @ethiopiancatholic
    Social Media
    Facebook / 478539786435992
    Telegram t.me/Catholicsong
    TH-cam / @ethiopiancatholic
    #EthiopianCatholicSong #HawassaCatholicSong #EthiopianCatholicMezmur​#EthiopianCatholicChurch​​ #Catholic​​ #EthiopianCatholic​​ #CatholicMezimurLyrics​​
    #LyricsVideos​​ #Mezmur​​ #ካቶሊክ​​ #ካቶሊክመዝሙር​​
    Rosery, ሮዛሪ, ሮዘሪ, መቁጠርያ, መቁጸርያ, VoiceOfRosary, Rosary
    hymns for mass, catholic hymns of praise, church songs catholic,holy rosary monday, virtual rosary, catholic diocese,thursday holy rosary,mass times online,livestream mass,daily mass,the daily mass,the daily mass,rosary for sunday,catholic church near me,spiritual praise songs,music for body and spirit

ความคิดเห็น • 1