- 136
- 584 306
የሮዛሪ ድምፅ | Voice of Rosary
United States
เข้าร่วมเมื่อ 24 ก.ย. 2018
#Catholic
#EthiopianCatholic
#CatholicMezimurLyrics
#LyricsVideos
#EthiopianCatholicMezmur
#ካቶሊክ
#ካቶሊክ መዝሙር
#EthiopianCatholic
#CatholicMezimurLyrics
#LyricsVideos
#EthiopianCatholicMezmur
#ካቶሊክ
#ካቶሊክ መዝሙር
የሥላሴ ጥሪ (ትንቢተ ኢሳያስ 6:8) ዘማሪ ራዕይ ሳሙኤል
የሥላሴ ጥሪ (ትንቢተ ኢሳያስ 6:8)
ማን ይሔድልናል ማንን እንልካለን ×4
አንተ ባልከው መንገድ በጽናት የሚሄድ
ለነብይነት መርጠኸው በፊትህ የሚቆም
ከንፈሩን በመላክህ ዳሰኸው በመስዋዕቱ እሳት ታነጻዋለህ
ለሕዝብህ መርጠህ ትልከዋለህ
ማን ይሔድልናል ማንን እንልካለን×4
እኔም×2 እነሆኝ አልኩኝ ×2
ዘማሪ ራዕይ ሳሙኤል
ግጥም ዜማ እና ሐርመኒ ድርሰት
ራዕይ ሳሙኤል (ጆሲ ደብረሰላም)
የድምጽ ቀረጻ ሚክሲንግ እና ማስተሪንግ
ኪዳነ ማርያም አድማሱ
21 ሱቱዲዮ
ማን ይሔድልናል ማንን እንልካለን ×4
አንተ ባልከው መንገድ በጽናት የሚሄድ
ለነብይነት መርጠኸው በፊትህ የሚቆም
ከንፈሩን በመላክህ ዳሰኸው በመስዋዕቱ እሳት ታነጻዋለህ
ለሕዝብህ መርጠህ ትልከዋለህ
ማን ይሔድልናል ማንን እንልካለን×4
እኔም×2 እነሆኝ አልኩኝ ×2
ዘማሪ ራዕይ ሳሙኤል
ግጥም ዜማ እና ሐርመኒ ድርሰት
ራዕይ ሳሙኤል (ጆሲ ደብረሰላም)
የድምጽ ቀረጻ ሚክሲንግ እና ማስተሪንግ
ኪዳነ ማርያም አድማሱ
21 ሱቱዲዮ
มุมมอง: 216
วีดีโอ
ቅዱስ ቤተሰብ | Kidus Beteseb | የደብረማርቆስ ቅዱስ ዮሴፍ ቁምስና |Hymn| Songs
มุมมอง 68914 วันที่ผ่านมา
እንኳን ወደዚህ የዩትዩብ ገፅ በደህና መጣችሁ በዚህ ገፅ የሚከተለውን የቤተክርስቲያን ሐሳብ እናገለግላለን እንጋራለን "ቅዱስ ዜማ በቅዱስ መጽሐፍ ተመስግኗል(ኤፌሶን 5:19 ቆላስያስ3:16) ...ቅዱስ ዜማ ከሊጡርጊያ ተግባር ጋር ጥብቅ የሆነ ግንኙነት ካለው በቅድስና ያድጋል፤ በውበት ጸሎትን ይገልጻል ፤ አንድነትን ያስፋፋል ፤ ከፍ ባለ ሥነ-ስርዓትም ቅዱሳት ስርዓቶችን ያበለጽጋል። ቤተክርስቲያንም በእውነት ኪነ ጥበብ የሆኑ ነገሮችን ሁሉ ትቀበላለች ፤ በጥራታቸው ተስማሚና ተገቢ ከሆኑም በመለኮታዊ አገልግሎት ላይ ታውላቸዋለች።" የሁለተኛው ቫቲካን ጉባኤ ስለ ስርዓተ አምልኮ ምዕራፍ 6 ቁጥር 112 Join this channe...
እውነት ነጻ ታወጣችኋለች | ብጹዕ ገብረ ሚካኤል | Ewnwt Neysa Tawetachualech | blessed ghebre michael |Hymn| Songs
มุมมอง 5653 หลายเดือนก่อน
እውነት ነጻ ታወጣችኋለች 1 ለገባቸው እምነት ላመኑበት ጌታ ያንን ሁሉ ችለው ሁሉን በይሁንታ ስድብ ግርፋቱን ስለጌታ ታግሰው መስክረው አልፈዋል ሰለ ቃሉ ታምነው የማይታሰረውን የምስራች ታጥቀው በብሩህ የልብ በእምነት ጸንተው የቅድስናን ጧፍ አብርታችሁ ኑሩ ነጻ ታወጣለች እውነት ተናገሩ እውነት ነጻ ታወጣችኋለች6 2 ያመኑትን ሐቅም እስከሞት መሰከሩ እንግልት ግርፊያውን ችለው ተቀበሉ ብጹዕ ገብረ ሚካኤል ለሐገር ፋና ሆኑ ለኩላዊቷ እምነት ሰማዕትም ሆኑ የማይናወጠውን የእምነት አቋም ይዘው ለኢየሱስ ፍቅር ሊቅነትን ትተው ከአንዱ ወደ አንዱ በእግር ተንከራተው አንድና ብቸኛ እግዚአብሔርን ታምነው እምነት ነጻ ታወጣችኋለች 6 እው...
የመለኮታዊ ምሕረት የዘጠነኛ ቀን (የፋሲካ ቅዳሜ) ታስዕት(ኖቬና) የጸሎት ሐሳብ ስቅለተ አርብ #divineMercy |Hymn | Songs
มุมมอง 1588 หลายเดือนก่อน
የዘጠነኛ ቀን (የፋሲካ ቅዳሜ) የመለኮታዊ ምሕረት ኖቬና ኢየሱስ፦" ዛሬ ለብ ያሉ ነፍሳትን አቅርቡልኝ በምሕረቴም ጥልቀት ውስጥ አስጠሟቸው። እነዚህ ነፍሳት ልቤን እጅግ በጣም በማሰቃየት ያቆስሉታል። ለብ ባሉ ነፍሳት የተነሳ ነፍሴ በደብረ ዘይት(በጌተሰማኔ) የአትክልት ስፍራ ውስጥ እጅግ በጣም የሚያስፈራ መጠላት ደረሶባታል። ‘አባት ሆይ ፈቃድህ ከሆነ ይህን ጽዋ ከእኔ ውሰድ ብዬ የጮህኩበት ምክንያትም እነርሱ ነበሩ። ለእነርሱ የመጨረሻ የመዳን ተስፋ ወደ ምሕረቴ መሮጥ ነው። ቅድስት ፋውስቲና፡- እጅግ መሐሪው ኢየሱስ ሆይ አንተ ራስህ ርህራሄ ራሱ ነህ። ለብ ያሉ ነፍሳትን እጅግ በጣም ሩህሩህ በሆነው ልብህ መኖሪያ አቀርባለሁ...
የመለኮታዊ ምሕረት የስምንተኛው ቀን (ፋሲካ አርብ) ታስዕት(ኖቬና) የጸሎት ሐሳብ ስቅለተ አርብ #divineMercy |Hymn | Songs
มุมมอง 1308 หลายเดือนก่อน
የስምንተኛው ቀን (ፋሲካ አርብ) የመለኮታዊ ምሕረት ኖቬና የጸሎት ሐሳብ ኢየሱስ፦"ዛሬ የታሰሩትን የንስሐ (በጊዚያዊ ፍርድ ቅጣት በመንጽኤ እሳት ያሉ) ነፍሳትን ወደ እኔ አምጡና በጥልቁ ምሕረቴ ውስጥ አስጥሟቸው። የደሜ ጅረት የሚያቃጥል እሳታቸውን ያቀዘቅዝ። እነዚህ ሁሉ ነፍሳት በእኔ በጣም የተወደዱ ናቸው። በፍትሔ ላይ ካሳን እየፈጸሙ ነው። እፎይታን ልታመጡላቸው አቅም አላችሁና። ከቤተ ክርስቲያኔ ግምጃ ቤት ሁሉንም የኃጢያት ካሳ (indalegeouns) ስርየት ይሻሉ እና ስለ እነርሱ በጸሎት አቅርቡ። ኦ፣ የሚሰቃዩትን ስቃይ ብታውቁ ኑሮ፣ ያለማቋረጥ የመንፈስ ምጽዋት ትሰጡላቸው ነበር እናም ለፍትሔም ዕዳቸውን ትከፍሉ ነበ...
የመለኮታዊ ምሕረት ሰባተኛው ቀን (የፋሲካ ሐሙስ) ታስዕት(ኖቬና) የጸሎት ሐሳብ ስቅለተ አርብ #divineMercy |Hymn | Songs
มุมมอง 1168 หลายเดือนก่อน
ሰባተኛው ቀን (የፋሲካ ሐሙስ) የመለኮታዊ ምሕረት ኖቬና ኢየሱስ፦ ዛሬ በተለይም "ምሕረቴን የሚያቅሩ እና የሚያከብሩትን ነፍሳትን አቅርቡልኝ ፤ በምሕረቴም ውስጥ አስጥሟቸው ። እነዚህ ነፍሳት በእኔ ሕማም በጣም ያዘኑ እና ወደ መንፈሴ ውስጥም በጥልቀት የገቡ ናቸው። የሩሕሩህ ልቤ ሕያው ምስሎች ናቸው። እነዚህ ነፍሳት በሚቀጥለው ሕይወት ውስጥ በልዩ ብሩህነት ያበራሉ. አንዳቸውም ወደ ገሃነም እሳት አይገቡም። በተለይም በሞታቸው ጊዜ እያንዳንዳቸውን እከላከልላቸዋለሁ። ቅድስት ፋውስቲና፦ ልብህ ራሱ ፍቅር የሆነከው እጅግ መሐሪው ኢየሱስ ሆይ የምሕረትህን ታላቅነት የሚያወድሱ እና የሚያከብሩትን እጅግ በጣም ሩሕሩህ በሆነው ልብህ ...
የመለኮታዊ ምሕረት ስድስተኛ ቀን ታስዕት(ኖቬና) የጸሎት ሐሳብ ስቅለተ አርብ #divineMercy | Hymn | Songs
มุมมอง 938 หลายเดือนก่อน
ስድስተኛ ቀን የፋሲካ ረቡዕ የመለኮታዊ ምሕረት ኖቬና የጸሎት ሐሳብ ኢየሱስ፦"ዛሬ የዋህ እና ትሑት ነፍሳትን እና የትናንሽ ልጆች ነፍሳትን ወደ እኔ አቅርቡልኝ በምሕረቴ ውስጥ አስጥሟቸው እነዚህ ነፍሳት ልቤን በቅርበት ይወክላሉ (ይመስላሉ) በመራራ ሥቃዬ ጊዜ አበርትተውኛል በመሠዊያዬ ፊት ንቁ ሆነው (በጸሎት ትጋት የሚያነጉ(ዋዜማ የሚያደርጉ)) የሚጠብቁ ናቸውና እንደ ምድራዊ መላእክት አይቻቸዋለሁ በላያቸው ላይ የጸጋዬን ሙሉ ጅረቶችን አፈስባቸዋለሁ። ጸጋዬን ልትቀበል የምትችለው ትሑት ነፍስ ብቻ ናት። በእኔ ታላቅ መተማመን ያላቸውን ትሑት ነፍሳትን እወዳቸዋለሁ።” ቅድስት ፋውስቲና፡- እጅግ መሐሪው ኢየሱስ ሆይ ፣ አንተ ራ...
የመለኮታዊ ምሕረት መንፈሳዊነቶች የመለኮታዊ ምሕረት መቁጠርያ የመለኮታዊ ኖቬና(ታስዕት) የምሕረት ሰዓት |Hymn| Songs
มุมมอง 1958 หลายเดือนก่อน
የመለኮታዊ ምሕረት መንፈሳዊነቶች የመለኮታዊ ምሕረት መቁጠርያ የመለኮታዊ ኖቬና(ታስዕት) የምሕረት ሰዓት እንኳን ወደዚህ የዩትዩብ ገፅ በደህና መጣችሁ በዚህ ገፅ የሚከተለውን የቤተክርስቲያን ሐሳብ እናገለግላለን እንጋራለን "ቅዱስ ዜማ በቅዱስ መጽሐፍ ተመስግኗል(ኤፌሶን 5:19 ቆላስያስ3:16) ...ቅዱስ ዜማ ከሊጡርጊያ ተግባር ጋር ጥብቅ የሆነ ግንኙነት ካለው በቅድስና ያድጋል፤ በውበት ጸሎትን ይገልጻል ፤ አንድነትን ያስፋፋል ፤ ከፍ ባለ ሥነ-ስርዓትም ቅዱሳት ስርዓቶችን ያበለጽጋል። ቤተክርስቲያንም በእውነት ኪነ ጥበብ የሆኑ ነገሮችን ሁሉ ትቀበላለች ፤ በጥራታቸው ተስማሚና ተገቢ ከሆኑም በመለኮታዊ አገልግሎት ላይ ታውላቸ...
የመለኮታዊ ምሕረት የፋሲካ ዕለት የአምስተኛ ቀን ታስዕት(ኖቬና) የጸሎት ሐሳብ ስቅለተ አርብ #divineMercy |Hymn| Songs
มุมมอง 1338 หลายเดือนก่อน
አምስተኛ ቀን ኢየሱስ፦ ዛሬ ራሳቸውን ከቤተክርስቲያን የለዩ (መናፍቃንና ከቤተክርስቲያን የተለዩ ክርስቲያኖች) ነፍሳትን አቅርቡልኝ በምሕረቴ ውቅያኖስም እንዲሰጥሙ አድርጓቸው በመሪር ሕማሜ ወቅት ልቤን እና አካሌን ቀደውት ነበር ያም ቤተክርስቲያኔ ነች ። ወደ ቤተክርስቲያኔ አንድነት ሲመለሱ ቁስሎቼን በሕማሜ ወቅት ስቃዬን እንዳበዙት በዛው መልኩ ቁስሎቼ ይፈወሳሉ። ቅድስት ፋውስቲና፦ እጅግ መሐሪው ኢየሱስ ሆይ አንተ መልካምነት ራሱ ነህ ከአንተ ብርሀንን ለሚሹ አትከለክልምና እጅግ ሩሕሩህ በሆነው የልብህ መኖሪያ የተለዩንን ወንድሞቻችንን (መናፍቃንና ከቤተክርስቲያን የተለዩ ክርስቲያኖችን)ነፍሳት ተቀበል። በብርሀንህ ወደ ቤተክ...
የመለኮታዊ ምሕረት የፋሲካ ዕለት የአራተኛ ቀን ታስዕት(ኖቬና) የጸሎት ሐሳብ ስቅለተ አርብ #divineMercy |Hymn| Songs
มุมมอง 1068 หลายเดือนก่อน
ከፋሲካ በኋላ ሰኞ የመለኮታዊ ምሕረት የአራተኛ ቀን የኖቬና የጸሎት ሐሳብ ኢየሱስ፦ ዛሬ በእግዚአብሔር ምሕረት የማያምኑትን እና ገና ያላወቁኝን ነፍሳት አቅርቡልኝ። በመሪር ሕማሜ ውስጥ እያለሁ ስለእነሱም አስብ ነበር የወደፊት ፍቅራቸውም ልቤን አሳርፎት ነበርና በምሕረቴ ውቂያኖስ ውስጥ አስጥሟቸው። ቅድስት ፋውስቲና ፦ እጅግ ሩህሩህ የሆንከው ኢየሱስ ሆይ የዓለም ሁሉ ብርሀን ነህ። በአንተ የማያምኑ እና ያላወቁህን ነፍሳት እጅግ ሩሕሩህ በሆነው በልብህ መኖሪያ ተቀበላቸው። የጸጋህ ጨረሮች ምሕረትህን ያውቁ ዘንድ ብርሀን ይሁኑላቸው እጅግ ሩሕሩህ በሆነው ከልብህ መኖሪያ እንዳይጠፉ እና ከእኛም ጋር ምሕረትህን እንዲያወድሱ አድር...
የመለኮታዊ ምሕረት የፋሲካ ዕለት የሶስተኛ ቀን ታስዕት(ኖቬና) የጸሎት ሐሳብ ስቅለተ አርብ #divineMercy |Hymn | Songs
มุมมอง 1208 หลายเดือนก่อน
እንኳን ወደዚህ የዩትዩብ ገፅ በደህና መጣችሁ በዚህ ገፅ የሚከተለውን የቤተክርስቲያን ሐሳብ እናገለግላለን እንጋራለን "ቅዱስ ዜማ በቅዱስ መጽሐፍ ተመስግኗል(ኤፌሶን 5:19 ቆላስያስ3:16) ...ቅዱስ ዜማ ከሊጡርጊያ ተግባር ጋር ጥብቅ የሆነ ግንኙነት ካለው በቅድስና ያድጋል፤ በውበት ጸሎትን ይገልጻል ፤ አንድነትን ያስፋፋል ፤ ከፍ ባለ ሥነ-ስርዓትም ቅዱሳት ስርዓቶችን ያበለጽጋል። ቤተክርስቲያንም በእውነት ኪነ ጥበብ የሆኑ ነገሮችን ሁሉ ትቀበላለች ፤ በጥራታቸው ተስማሚና ተገቢ ከሆኑም በመለኮታዊ አገልግሎት ላይ ታውላቸዋለች።" የሁለተኛው ቫቲካን ጉባኤ ስለ ስርዓተ አምልኮ ምዕራፍ 6 ቁጥር 112 Join this channe...
ጸሎት በቅድስት ፋውስቲና ምልጃ ጸጋ ለማግኘት #divineMercy |Hymn | Songs
มุมมอง 1698 หลายเดือนก่อน
ጸሎት ወደ ቅድስት ፋውስቲና ቅድስት ፋውስቲናን ወሰን በሌለው የምሕረትህ ጥልቅ አፍቅሮት የሞላህ ኢየሱስ ሆይ፣ ቅዱስ ፈቃድህ ከሆነ፣ በምልጃዋ፣ የምጸልይለትን ፀጋ ትሰጠኝ ዘንድ እለምንሀለሁ (የተወሰነ ገፕ ስጥ) ኃጢአቶቼ ለምሕረትህ ብቁ እንዳልሆን አድርገውኛል፣ ነገር ግን የእህት ፋውስቲናን የተጋድሎ እና እና እራስን የመካድ መንፈስ አስታውስ፣ እናም እንደልጅ ባለ መተማመን፣ በምልጃዋ የማቀርብልህን ልመና በመስጠት ለበጎ ሰናያቷ ክፈል። አባታችን ሆይ... ጸጋ የመላሽ... ለአብና ለወልድ ለመንፈስቅዱስም.... የቅዱስ ዳግማዊ ዮሐንስ ጳውሎስ ጸሎት ወደ ቅድስት ፋውስቲና "እናም ፋውስቲና ለጊዜያችን የእግዚአብሔር ስጦታ ነሽ።...
የመለኮታዊ ምሕረት የሁለተኛ ቀን ታስዕት(ኖቬና) የጸሎት ሐሳብ ስቅለተ አርብ #divineMercy |Hymn | Songs
มุมมอง 1258 หลายเดือนก่อน
የሁለተኛ ቀን የመለኮታዊ ምሕረት ኖቬና የጸሎት ሐሳብ ቀዳም ስዑር ኢየሱስ፦ ዛሬ የካሕናትን እና የገዳማውያንን ነፍስ አቅርቡልኝ። ከመረዳት በላይ ወደሆነው ወደ ምሕረቴ እንዲሰጥሙ አድርጓቸው። በሕማሜ ጊዜ እነሱ ነበሩ ሕማሜን እንድቋቋም ጥንካሬ የሰጡኝ። በእነርሱም በትቦ ውስጥ እንደሚፈስ ምሕረቴ ለሰው ልጆች ይፈሳል። ቅድስት ፋውስቲና ፦ እጅግ መሐሪው ኢየሱስ ሆይ ሁሉም መልካም ነገር የተገኘው ከአንተ ነውና የምሕረት ስራወችን በተገቢ መልኩ ይፈፅሙ ዘንድ እና በዚህም ምክንያት እነርሱን የሚያዩ ሁሉ የሰማዩን መሐሪ አባት ያመሰግኑ ዘንድ ጸጋህን ለአንተ ሕይወታቸውን ለለዩ በሴት አገልጋዮችህ ላይ አብዛ። የፍቅር ፏፏቴ የእግዚአ...
Highlight 0:00 - 1:19 from live adoration saint Michel parsh |Hymn| Songs
มุมมอง 288 หลายเดือนก่อน
እንኳን ወደዚህ የዩትዩብ ገፅ በደህና መጣችሁ በዚህ ገፅ የሚከተለውን የቤተክርስቲያን ሐሳብ እናገለግላለን እንጋራለን "ቅዱስ ዜማ በቅዱስ መጽሐፍ ተመስግኗል(ኤፌሶን 5:19 ቆላስያስ3:16) ...ቅዱስ ዜማ ከሊጡርጊያ ተግባር ጋር ጥብቅ የሆነ ግንኙነት ካለው በቅድስና ያድጋል፤ በውበት ጸሎትን ይገልጻል ፤ አንድነትን ያስፋፋል ፤ ከፍ ባለ ሥነ-ስርዓትም ቅዱሳት ስርዓቶችን ያበለጽጋል። ቤተክርስቲያንም በእውነት ኪነ ጥበብ የሆኑ ነገሮችን ሁሉ ትቀበላለች ፤ በጥራታቸው ተስማሚና ተገቢ ከሆኑም በመለኮታዊ አገልግሎት ላይ ታውላቸዋለች።" የሁለተኛው ቫቲካን ጉባኤ ስለ ስርዓተ አምልኮ ምዕራፍ 6 ቁጥር 112 Join this channe...
Highlight 36:45 - 41:45 from live adoration saint Michel parsh |Hymn| Songs
มุมมอง 458 หลายเดือนก่อน
እንኳን ወደዚህ የዩትዩብ ገፅ በደህና መጣችሁ በዚህ ገፅ የሚከተለውን የቤተክርስቲያን ሐሳብ እናገለግላለን እንጋራለን "ቅዱስ ዜማ በቅዱስ መጽሐፍ ተመስግኗል(ኤፌሶን 5:19 ቆላስያስ3:16) ...ቅዱስ ዜማ ከሊጡርጊያ ተግባር ጋር ጥብቅ የሆነ ግንኙነት ካለው በቅድስና ያድጋል፤ በውበት ጸሎትን ይገልጻል ፤ አንድነትን ያስፋፋል ፤ ከፍ ባለ ሥነ-ስርዓትም ቅዱሳት ስርዓቶችን ያበለጽጋል። ቤተክርስቲያንም በእውነት ኪነ ጥበብ የሆኑ ነገሮችን ሁሉ ትቀበላለች ፤ በጥራታቸው ተስማሚና ተገቢ ከሆኑም በመለኮታዊ አገልግሎት ላይ ታውላቸዋለች።" የሁለተኛው ቫቲካን ጉባኤ ስለ ስርዓተ አምልኮ ምዕራፍ 6 ቁጥር 112 Join this channe...
የመለኮታዊ ምሕረት የመጀመሪያ ቀን ታስዕት(ኖቬና) የጸሎት ሐሳብ ስቅለተ አርብ #divineMercy |Hymn | Songs
มุมมอง 2598 หลายเดือนก่อน
የመለኮታዊ ምሕረት የመጀመሪያ ቀን ታስዕት(ኖቬና) የጸሎት ሐሳብ ስቅለተ አርብ #divineMercy |Hymn | Songs
መድህኔ ዘማሪት አዲስ አየነ የደሴ ኪዳነምሕረት ቁምስና ቁጥር አንድ አንተ አትለየን አልበም |Hymn| Songs
มุมมอง 7388 หลายเดือนก่อน
መድህኔ ዘማሪት አዲስ አየነ የደሴ ኪዳነምሕረት ቁምስና ቁጥር አንድ አንተ አትለየን አልበም |Hymn| Songs
ቃልህን እወደዋለሁ በባሕርዳር-ደሴ ሀገረስብከት የደብረማርቆስ ቅዱስ ዮሴፍ የካቶሊክ ቤተክርስቲያን የቅድስት እማሆይ ትሬዛ መዘምራን |Hymn| Songs
มุมมอง 1.5K9 หลายเดือนก่อน
ቃልህን እወደዋለሁ በባሕርዳር-ደሴ ሀገረስብከት የደብረማርቆስ ቅዱስ ዮሴፍ የካቶሊክ ቤተክርስቲያን የቅድስት እማሆይ ትሬዛ መዘምራን |Hymn| Songs
አፈር ነህና |Afer Nehina |የአመድ እሮብ መዝሙር |የወንጂ ቅድስት ማርያም ቁምስና ወጣት መዘምራን ቁጥር አንድ እኔንም ጥራኝ አልበም|Hymn| Songs
มุมมอง 8669 หลายเดือนก่อน
አፈር ነህና |Afer Nehina |የአመድ እሮብ መዝሙር |የወንጂ ቅድስት ማርያም ቁምስና ወጣት መዘምራን ቁጥር አንድ እኔንም ጥራኝ አልበም|Hymn| Songs
አዎ ታዝናለህ |Awo Taznaleh |የቢሾፍቱ (የደብረዘይት) ቅድስት ስላሴ ቁምስና የነነዌ ጾም መዝሙር
มุมมอง 66110 หลายเดือนก่อน
አዎ ታዝናለህ |Awo Taznaleh |የቢሾፍቱ (የደብረዘይት) ቅድስት ስላሴ ቁምስና የነነዌ ጾም መዝሙር
የመለኮታዊ ምሕረት ጸሎት በመዝሙር መልክ | Divine Mercy Chaplet |Hymn| Songs
มุมมอง 1.6K10 หลายเดือนก่อน
የመለኮታዊ ምሕረት ጸሎት በመዝሙር መልክ | Divine Mercy Chaplet |Hymn| Songs
ምህረትህ በዛልኝ በእምድብር ቅዱስ አንጦዮስ ቤተክርስቲያን | Miretih Bezalign Emdibir kidus Antonos |Hymn| Songs
มุมมอง 1.3K10 หลายเดือนก่อน
ምህረትህ በዛልኝ በእምድብር ቅዱስ አንጦዮስ ቤተክርስቲያን | Miretih Bezalign Emdibir kidus Antonos |Hymn| Songs
የካቶሊክ ቤተክርስቲያን የአምልኮ መዝሙሮች ቁጥር አንድ ቪዲዮ |Hymn| Songs
มุมมอง 1.5K11 หลายเดือนก่อน
የካቶሊክ ቤተክርስቲያን የአምልኮ መዝሙሮች ቁጥር አንድ ቪዲዮ |Hymn| Songs
ሚካኤል |Michael በቅዱስ ሚካኤል ወጣት መዘምራን አዲስ አበባ #ሚካኤል |Hymn| Songs
มุมมอง 1.5Kปีที่แล้ว
ሚካኤል |Michael በቅዱስ ሚካኤል ወጣት መዘምራን አዲስ አበባ #ሚካኤል |Hymn| Songs
wow በጣም ደሲለል ቅዱሲ እግዝአብሔር ይበረክ❤❤
💞💞
😇👌❤
zemaw wede menzuma yixegal libel weys ke joroye nw?🤔
Jo Betam Des yilale 👍👏🥰
❤❤❤❤
Enkuan le Geta✝☦ ye Lidert be'al aderesen ~Ameen!!
😍😍😍🙏🙏🙏🙏
❤
Good bless you betam des yilal....❤❤❤
እየሱስ ማርያም ዮሴፍ ❤❤❤❤❤
ኢየሱስ ማርያም ዮሴፍ ⛪️✝️
Wonderful hymn
🎉🎉🎉❤❤❤❤
🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰 ግሩም መዝሙር❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ፀጋውን ይብዛላችሁ ✝️✝️✝️❤️💓💞🥰💯💞🥰
❤ ደስ የሚል ብዙ ትዝታ ያለበት ጥልቅ ትርጉም ያለው መዝሙር❤
Tebareku❤
May GOD bless you guys ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤ የነፍስ ምግባችን🙏
Amen amen amen
ማሪያም ማሪያም አሁንም ማሪያም ኢየሱስ አብ❤ማሪያም አስታረቀን አብ።
ጸጋ የተሞላሽ
❤አብ
አሜን አሁንም ተባረክ❤❤❤
🙏 🙏 🙏 🙏 zimare meliakti yasemalini
🥰🥰🥰🥰🥰🥰
በጣም ደስ የሚል መዝሙር ነው እግዚአብሔር ይባርካችው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤
Qedst awstena leminlen 🙏🙏🥰🥰
አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን
Amlak bereketu yabzalachu Abba.... Betam mineka mezmur new💯💯
Ameeen leul Egziabher Betsegaw Abizto Fetsimo Ybarkln Aba Yekristos Berhan Belbwot Ybira ❤❤❤☦️💓🥰🥰
Amen Aba Egziabher Amlak Betsegaw Abizto Fetsimo Ybarkln 🙏💓💓💓🥰😊
❤❤❤❤
❤❤❤❤❤
❤❤❤❤
Bedemuna besigaw yitebiken
❤❤❤❤❤
❤❤❤
❤❤❤❤❤
❤❤❤
Amen thanks 🙏🙏🙏❤🩹❤🩹❤🩹
Amen amen amen
አሜን❤❤❤❤
ተባረኩ ጆስዬ 🥰🙏🏽
❤
Amen amen amen 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤ i wish long year beloved ABBA TESFAHE BISHAMO
በጣም ደስ ይላል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እውነት ነው።አባ