Dawit Aemayehu Ethiopia ( ኢትዮጵያ) new Ethiopian music 2023

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 18 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 205

  • @endrisslamlethiopia1181
    @endrisslamlethiopia1181 ปีที่แล้ว +3

    ምርጥ ኢዮትጵያዋይ እድሜና ጤና ይስጥህ መጨረሻህም ይመር🙏

  • @ethiozare8001
    @ethiozare8001 ปีที่แล้ว +19

    እንደ ቴዎድሮስ ካሳሁን ማእበል ሳይበግርህ በዓላማህ የፀናህ ኢትዮጵያዊ በመሆንህ አከብርሃለሁ። የጎሳ ፖለቲካ ሲከስም ከሚታሰቡ ዜጎች አንዱ ነህ። ይህን የዘር በሽታ የምንድንበት ቀን ቅርብ ያድርገው! 💚💛❤

    • @dawitalemayehu-yom-media
      @dawitalemayehu-yom-media  ปีที่แล้ว +3

      እንኳን ደህና መጣችሁ
      ስለ መልካም አስተያየታችሁ እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ 🙏 :: subscribe ማድረግ አይርሱ
      Well come to my channel and great thanks for your positive comments 🙏. please dont forget to subscribe

    • @yelgademoz8839
      @yelgademoz8839 ปีที่แล้ว +4

      ​@@dawitalemayehu-yom-mediaዳዊቴ አንተን መግለጫ ቃላት ሊኖር አይችልም ጊዜ የማይለዋዉጥህ

    • @mitikulakew5840
      @mitikulakew5840 ปีที่แล้ว +1

      ​@@dawitalemayehu-yom-mediadon't ever think twice there is nothing higher than Ethipisnism for people of habesha . Ajoha zahawey

  • @dawitalemayehu-yom-media
    @dawitalemayehu-yom-media  ปีที่แล้ว +20

    እንኳን ደህና መጣችሁ
    ስለ መልካም አስተያየታችሁ እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ :: subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ::
    Well come to my channel and great thanks for your positive comments and don't forget to subscribe 🙏

  • @hamocell3790
    @hamocell3790 ปีที่แล้ว +5

    ይን የመሰለ ሙዚቃ ነበር ጆሮዬ የናፈቀው አመሰግናለሁ ድንቅ ሰራ ነዉ በርታ

    • @dawitalemayehu-yom-media
      @dawitalemayehu-yom-media  ปีที่แล้ว

      እንኳን ደህና መጣችሁ
      ስለ መልካም አስተያየታችሁ እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ :: subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ::
      Well come to my channel and great thanks for your positive comments and don't forget to subscribe 🙏

  • @yosephtamrat
    @yosephtamrat ปีที่แล้ว +13

    ዴቭ ልብ የሚነካ ስራ ነው በጣም🙏 ተባረክ ወንድማችን🙏

    • @dawitalemayehu-yom-media
      @dawitalemayehu-yom-media  ปีที่แล้ว +1

      እንኳን ደህና መጣችሁ
      ስለ መልካም አስተያየታችሁ እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ ::
      Well come to my channel and great thanks for your positive comments 🙏

  • @IbexMediaMovies
    @IbexMediaMovies ปีที่แล้ว +18

    What a music, what a melody and pure heart felt lyrics. Good job Dave👏👏

    • @dawitalemayehu-yom-media
      @dawitalemayehu-yom-media  ปีที่แล้ว +1

      እንኳን ደህና መጣችሁ
      ስለ መልካም አስተያየታችሁ እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ ::
      Well come to my channel and great thanks for your positive comments 🙏

  • @eshetubelaineh4127
    @eshetubelaineh4127 ปีที่แล้ว +8

    አገሬ መከዳቷ ይቆጠቁጣል ያማል ይቆጫልም ፈጣሪ እባክህ የወደድካት ሀገርህ ነችና ከጎኗ ቁምላት እኛን ተወንና !

    • @dawitalemayehu-yom-media
      @dawitalemayehu-yom-media  ปีที่แล้ว

      እንኳን ደህና መጣችሁ
      ስለ መልካም አስተያየታችሁ እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ ::
      Well come to my channel and great thanks for your positive comments 🙏

  • @yonasbana9429
    @yonasbana9429 ปีที่แล้ว +7

    አቤት አገላለጽ እየሰማሁት እንባየ ሳልሰማው ይወርድ ነበር ዳዊትየ ሰላምህ ይብዛ

  • @kannsein5607
    @kannsein5607 ปีที่แล้ว +8

    አንተ ያሰብካት ኢትዮጵያ የድሮዋ ኢትዮጵያ ነች እግዚአብሔር ሁላችንም ወደ ቀድሞው ቦታችን ክብራችን ፍቅራችን ይመልሰው ሰላም ለኢትዮጵያ ፍቅር ለህዝባችን

  • @adidancer2240
    @adidancer2240 ปีที่แล้ว +8

    ዴቭየ ምርጥ ስራ ነዉ ሆዴን አባባከዉ 🙏🙏

  • @SolomonBekalu-wq2po
    @SolomonBekalu-wq2po ปีที่แล้ว +12

    Dave. You rock!!
    I'm crying!

    • @dawitalemayehu-yom-media
      @dawitalemayehu-yom-media  ปีที่แล้ว

      እንኳን ደህና መጣችሁ
      ስለ መልካም አስተያየታችሁ እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ ::
      Well come to my channel and great thanks for your positive comments 🙏

    • @hissak7126
      @hissak7126 ปีที่แล้ว

      ዴዊተይ ልዩ ችሎታ ነዉ የተሰጠክ በጣም ልብ የሚነካ የማይጠገብ ዘፈን አንደኛ ነው ❤❤❤❤

  • @assefanegash7430
    @assefanegash7430 ปีที่แล้ว +3

    ፍሬ ነገሩም፣ ድምፁም አስደማሚ ናቸው። ረጅም እድሜ ይስጥህ፣ ተባረክ።

  • @kng4900
    @kng4900 ปีที่แล้ว +4

    ዳዊታችን በርታ ትችላለህ 👏👏👏💚💛❤️👏👏👏

  • @yeshifana
    @yeshifana ปีที่แล้ว +4

    ወንድሜ ትችላለህ እግዚአብሔር ሀገራችን ይጠብቅልን የዘር በሽታን አጥፍቶ የፍቅር ዘሩን ይዝራብን ለኔ ምርጥ ኢትዮጵያውያንን ከምላቸዉ አንድ ነህ ❤❤ ግጥም 100

  • @zenahom
    @zenahom ปีที่แล้ว +2

    Because of this music I subscribe your youtube channel ❤❤❤❤❤

  • @azebbenbryu5183
    @azebbenbryu5183 ปีที่แล้ว +3

    ሀገሬ እናቴ ክብሬ ኩራቴ ማንነቴ ❤❤❤❤❤

  • @betlihembantihun2202
    @betlihembantihun2202 ปีที่แล้ว +8

    ዳዊት 🥰🥰💪ጀግና ኢትዮጵያዊ ❤❤

    • @dawitalemayehu-yom-media
      @dawitalemayehu-yom-media  ปีที่แล้ว +2

      እንኳን ደህና መጣችሁ
      ስለ መልካም አስተያየታችሁ እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ ::
      Well come to my channel and great thanks for your positive comments 🙏

  • @amen9455
    @amen9455 ปีที่แล้ว +6

    ምን ልበል ! እግዚአብሔር ይስጥህ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽

    • @dawitalemayehu-yom-media
      @dawitalemayehu-yom-media  ปีที่แล้ว

      እንኳን ደህና መጣችሁ
      ስለ መልካም አስተያየታችሁ እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ ::
      Well come to my channel and great thanks for your positive comments

  • @abebawdebie5751
    @abebawdebie5751 ปีที่แล้ว +2

    ዴቭ ምርጥ ስራ ነው
    ጊዜውን የጠበቀ ስራ

  • @myloveethiopiatube5614
    @myloveethiopiatube5614 ปีที่แล้ว +2

    😭😭😭 ዳዊትዬ እግዛብሄር ይባርክህ ሌላ የምለው የለኝም ❤ እማማዬ ኢትዮጵያዬ ወድሻለውውውውውው

  • @woine123
    @woine123 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ቆንጆ የተዋጣለት ሙዚቃ ነው::

  • @birtukanfetene67
    @birtukanfetene67 ปีที่แล้ว +3

    እንኳን ደና መጣህ ዴቭ🤗🤗👏👏👏 ኢትዮጵያየ 💚💛❤️😞😞😞😞😞😞

    • @dawitalemayehu-yom-media
      @dawitalemayehu-yom-media  ปีที่แล้ว

      እንኳን ደህና መጣችሁ
      ስለ መልካም አስተያየታችሁ እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ ::
      Well come to my channel and great thanks for your positive comments 🙏

  • @selam461
    @selam461 ปีที่แล้ว +2

    Gobez the hawey wedi adey proud of you ❤Ethiopiayaye❤

  • @tadesseayalkiflie9025
    @tadesseayalkiflie9025 ปีที่แล้ว +4

    እንዲህ ሐገርህን እንድትወድ አድርገው ያሳደጉህ ቤተሰቦችህ ክብሩን ይውሰዱ ጨርሶ በትውልድ ተስፋ እንዳንቆርጥ መሰሎችህን ያብዛልን ተባረክ አይለውጥህ አሁን ኢትዮጵያ ማለት ወዥብ እንደሚያላጋት መርከብ ከግራ ቀኝ ቢያወዛውዝም እንዲህ ሆነን አንቀርም ያኔ አንገት ቀና አድርገው ከሚሄዱት የመጀመሪያው ነህ በርታ በርታ በርታ

    • @dawitalemayehu-yom-media
      @dawitalemayehu-yom-media  ปีที่แล้ว

      እንኳን ደህና መጣችሁ
      ስለ መልካም አስተያየታችሁ እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ ::
      Well come to my channel and great thanks for your positive comments

  • @atnafugebeyhu1264
    @atnafugebeyhu1264 ปีที่แล้ว +4

    Excellent work ! Keep it up! And thank you!

    • @dawitalemayehu-yom-media
      @dawitalemayehu-yom-media  ปีที่แล้ว

      እንኳን ደህና መጣችሁ
      ስለ መልካም አስተያየታችሁ እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ ::
      Well come to my channel and great thanks for your positive comments

  • @Niyonsabalambert-l9w
    @Niyonsabalambert-l9w ปีที่แล้ว +2

    A mezing song but we need video because I'm leaven Rwanda we love your song❤

    • @dawitalemayehu-yom-media
      @dawitalemayehu-yom-media  ปีที่แล้ว

      እንኳን ደህና መጣችሁ
      ስለ መልካም አስተያየታችሁ እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ 🙏 :: subscribe ማድረግ አይርሱ
      Well come to my channel and great thanks for your positive comments 🙏. please dont forget to subscribe

  • @arsamaabdi9538
    @arsamaabdi9538 ปีที่แล้ว +2

    ዳዊታችን
    good job ተባረክ የኔ ወንድም በዛውም ሀገር ቤት ላለነው በጣም ይለያል
    እግዚአብሔር በቃ ይበለን!

    • @dawitalemayehu-yom-media
      @dawitalemayehu-yom-media  ปีที่แล้ว

      እንኳን ደህና መጣችሁ
      ስለ መልካም አስተያየታችሁ እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ 🙏 :: subscribe ማድረግ አይርሱ
      Well come to my channel and great thanks for your positive comments 🙏. please dont forget to subscribe

  • @zinasheamare545
    @zinasheamare545 ปีที่แล้ว +1

    አልጠግብም ልጄ ዳዊት ሰምቼህ ሰምቼህ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻የልጅ አዋቂ ኢትዮጵያነትን የሰበክ እያለቀስኩ በደስታ አዳምጥሀለው ራሴን እያየሁ❤❤❤❤❤❤

    • @dawitalemayehu-yom-media
      @dawitalemayehu-yom-media  ปีที่แล้ว

      እንኳን ደህና መጣችሁ
      ስለ መልካም አስተያየታችሁ እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ 🙏 :: subscribe ማድረግ አይርሱ
      Well come to my channel and great thanks for your positive comments 🙏. please dont forget to subscribe

  • @workefaris9447
    @workefaris9447 ปีที่แล้ว +3

    የኔ ቅመም የሚገርም ዘፈን ነው ስሰማው ባርባር ነው ያለኝ እፍፍፍፍፍፍ 😢😢😢ጌታ ይጠብቅ🥰🥰🥰🥰🥰🥰💚💛❤️🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾አገሬ ሰላምሽ ይመለስ ❤🙏🏾

    • @dawitalemayehu-yom-media
      @dawitalemayehu-yom-media  ปีที่แล้ว

      እንኳን ደህና መጣችሁ
      ስለ መልካም አስተያየታችሁ እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ ::
      Well come to my channel and great thanks for your positive comments 🙏

  • @sdetegnawahewan
    @sdetegnawahewan ปีที่แล้ว +6

    ንዓይ ፍሉይ ኢኻ! ንኣቦኡን ንኣምላኽ ዚፈርህ ኣቦኡን ዚፈርህ ሰብ እዩ ። ካበይ ኢና ኻብታ ሃገር ክንወጽእ እንኽእል ? ኣብ ሃገርና ኢትዮጵያ ነፍቅረካ ኢና! ክብሪ ኽንህበካ ኢና! ጐይታ ሰላም ኪህበካ እዩ። 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @degumeznagna
    @degumeznagna ปีที่แล้ว +2

    በጣም አመሰግናለሁ ዴቭ
    በጣም ነው የማደንቅህ
    የኔ ሞዴል!!

  • @berhanukebede4437
    @berhanukebede4437 ปีที่แล้ว +2

    David the message of your music is deep is far reaching.

  • @FanoMedia27
    @FanoMedia27 ปีที่แล้ว +2

    ጎበዝ ዳዊት

  • @sendomalakumalaku5713
    @sendomalakumalaku5713 ปีที่แล้ว +3

    ሀሪፍ ምርጥ

  • @bestofethiopia6978
    @bestofethiopia6978 ปีที่แล้ว +3

    እጅግ በጣም ወድጀዋለሁ። አመሰግናለሁ ዴቭ ወንድማችን።

    • @dawitalemayehu-yom-media
      @dawitalemayehu-yom-media  ปีที่แล้ว

      እንኳን ደህና መጣችሁ
      ስለ መልካም አስተያየታችሁ እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ :: subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ::
      Well come to my channel and great thanks for your positive comments and don't forget to subscribe 🙏

  • @dawitalemayehu-yom-media
    @dawitalemayehu-yom-media  ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ደህና መጣችሁ
    ስለ መልካም አስተያየታችሁ እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ 🙏 :: subscribe ማድረግ አይርሱ
    Well come to my channel and great thanks for your positive comments 🙏. please dont forget to subscribe

  • @SaraSara-fy6yw
    @SaraSara-fy6yw ปีที่แล้ว +4

    Dawiteyeee ❤

    • @dawitalemayehu-yom-media
      @dawitalemayehu-yom-media  ปีที่แล้ว

      እንኳን ደህና መጣችሁ
      ስለ መልካም አስተያየታችሁ እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ :: subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ::
      Well come to my channel and great thanks for your positive comments and don't forget to subscribe 🙏

  • @FlorenceYakubu-ts1gi
    @FlorenceYakubu-ts1gi ปีที่แล้ว +4

    What a sweet melody dispate that I'm not hearing what he's saying but I will not get tired of listening it,
    God bless you and more grace.

    • @dawitalemayehu-yom-media
      @dawitalemayehu-yom-media  ปีที่แล้ว +1

      እንኳን ደህና መጣችሁ
      ስለ መልካም አስተያየታችሁ እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ :: subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ::
      Well come to my channel and great thanks for your positive comments and don't forget to subscribe 🙏

  • @ሞረሽወገኔ
    @ሞረሽወገኔ ปีที่แล้ว +4

    እጅግ በጣም ግሩም ነው ፈጣሪ እማማ ኢትዮጵያን ይጠበቅልን ክፉን ያንሳላት

  • @amanueleyasu7014
    @amanueleyasu7014 ปีที่แล้ว +2

    በጣም አሪፍ ስራ ነው ሀገሬ ሠላምሽ ይብዛ❤❤❤❤❤❤

  • @berhuaabyssinia5785
    @berhuaabyssinia5785 ปีที่แล้ว +2

    የሁሉም ኢትዮጵያዊ ንጉስ የነበሩና አንገታቸውን በምላስ ብቻ ሳይሆን በተግባር ለኢትዮጵያ አንድነት የሰጡ ኢትዮጵያዊ ንጉስ አፄ ዮሃንስን እና ራስ አሊሉላን ሊያኮራ ይችል የነበረው ታላቅ የኢትዮጵያ ዘፈን በመዝፈንህ በጣም ኮርቼብሃለሁ::
    በታሪክ አንተ እኔና መላው ትግራዋይ ከማንም በፊት ኢትዮጵያውያን ነበርን:: አሁንም ነን ለማለት ታሪካዊ መብት ያለን ኢትዮጵያውያን መሆናችን በቅጡ የገባህ በእድሜ ልጄ ልትሆን የምትችል ወገኔ ነህ::
    እውነተኛ ማንነትህን ማንም የፖለቲካ ይሁን የሃይማኖት ድርጅት ሊነሳህ ቢሞክር እንደማትቀበል እርግጠኛ ነኝ::
    GOD BLESS YOU!!!!

    • @dawitalemayehu-yom-media
      @dawitalemayehu-yom-media  ปีที่แล้ว

      እንኳን ደህና መጣችሁ
      ስለ መልካም አስተያየታችሁ እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ 🙏 :: subscribe ማድረግ አይርሱ
      Well come to my channel and great thanks for your positive comments 🙏. please dont forget to subscribe

  • @sisayzemariam8815
    @sisayzemariam8815 ปีที่แล้ว

    Good Bless my brother thank you ❤ berta 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏

  • @tiktok.mereja
    @tiktok.mereja ปีที่แล้ว +4

    የሚገርም ወቅታዊ ዘፈን🥰🥰🥰🥰

  • @elizabethkebede5296
    @elizabethkebede5296 ปีที่แล้ว +1

    እውነትህን ነው እኛ ሰድት ሄድን እንሽሽጋልን ኢትዮጵያ መሄጃ የላትም
    ያንተ ዝፈን ሁሉም ጊዜ ትምህርት ስጥ ነው እግዚአብሔር ይስጥህ 🙏🙏🙏❤❤❤👍👍👍👍👍

  • @mikiyasgebre3351
    @mikiyasgebre3351 ปีที่แล้ว +3

    best music its looks like a spritual song thank you Dave God Bless You!!!

    • @dawitalemayehu-yom-media
      @dawitalemayehu-yom-media  ปีที่แล้ว

      እንኳን ደህና መጣችሁ
      ስለ መልካም አስተያየታችሁ እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ :: subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ::
      Well come to my channel and great thanks for your positive comments and don't forget to subscribe 🙏

  • @jenetjene1981
    @jenetjene1981 ปีที่แล้ว +2

    ሀገሬ፣ስላምሽ፣ናፍቀኝ፣ዴቭ፣ምርጥ፣ስራ፣ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @dawitalemayehu-yom-media
      @dawitalemayehu-yom-media  ปีที่แล้ว

      እንኳን ደህና መጣችሁ
      ስለ መልካም አስተያየታችሁ እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ 🙏 :: subscribe ማድረግ አይርሱ
      Well come to my channel and great thanks for your positive comments 🙏. please dont forget to subscribe

  • @ashenafishumuye6527
    @ashenafishumuye6527 ปีที่แล้ว +2

    ጀግና ብየዋለሁ

  • @SamA-wk2jq
    @SamA-wk2jq ปีที่แล้ว +6

    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ❤❤❤

  • @LA-lx2pf
    @LA-lx2pf ปีที่แล้ว +2

    በርታ ዴቭ የህዝብ ልጅ

    • @dawitalemayehu-yom-media
      @dawitalemayehu-yom-media  ปีที่แล้ว +1

      እንኳን ደህና መጣችሁ
      ስለ መልካም አስተያየታችሁ እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ 🙏 :: subscribe ማድረግ አይርሱ
      Well come to my channel and great thanks for your positive comments 🙏. please dont forget to subscribe

  • @deltaethiopia2937
    @deltaethiopia2937 ปีที่แล้ว +1

    oww, Really fantastic quality of the lyrics, melody and arrangement, it mkes me emotional. Just more than music..! I am too much detailed messages.

    • @dawitalemayehu-yom-media
      @dawitalemayehu-yom-media  ปีที่แล้ว

      እንኳን ደህና መጣችሁ
      ስለ መልካም አስተያየታችሁ እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ 🙏 :: subscribe ማድረግ አይርሱ
      Well come to my channel and great thanks for your positive comments 🙏. please dont forget to subscribe

  • @abeselomshimels1175
    @abeselomshimels1175 ปีที่แล้ว +7

    የምር ኢትዮጵያ ናፈቀችኝ የት ይሆን ያለችው

    • @dawitalemayehu-yom-media
      @dawitalemayehu-yom-media  ปีที่แล้ว

      እንኳን ደህና መጣችሁ
      ስለ መልካም አስተያየታችሁ እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ ::
      Well come to my channel and great thanks for your positive comments

  • @habte9575
    @habte9575 ปีที่แล้ว +4

    berta bro... respect, great song legebaw

  • @EthiopiaUpdate
    @EthiopiaUpdate ปีที่แล้ว

    ወንድሜ ዳዊት ድንቅና ወቅታዊ ሥራ ነው:: ይህ ጊዜ አልፎ የፍቅር የአንድነት ወቅት ይመጣ ዘንድ እንደአንተ ዓይነቶቹ ፋና ወጊ የጥበብ ከዋክብብት ሚናችሁ ትልቅ ነው:: ተስፋ የቆረጥነውን ተስፋችንን እያለመለማችሁ: ዛሬ የጨለመብንን ብሩሁን ነገን እያሳያችሁ ከመልካም መዳረሻ ታደርሱናላችሁ::

  • @gullilateshetu379
    @gullilateshetu379 ปีที่แล้ว +2

    Get every blessing!thank you Dawit!

  • @Tube-ou6cm
    @Tube-ou6cm 8 หลายเดือนก่อน

    ዴቭ ሙዚቃ አድናቂ አይደለሁም ግን በጣም አስተዋይ ልጅ በመሆንህ በጣም እውድሃለሁ አድናዊህ ነኝ የኔ ጀግና ክፊ አይካህ

  • @berhanukebede4437
    @berhanukebede4437 ปีที่แล้ว +3

    I have high respect to you. I recommend every and each Ethiopian who loves the mother land to listen to this music

  • @meronm6392
    @meronm6392 ปีที่แล้ว +4

    Bravo Dawitye❤❤❤😍😍😍

    • @dawitalemayehu-yom-media
      @dawitalemayehu-yom-media  ปีที่แล้ว

      እንኳን ደህና መጣችሁ
      ስለ መልካም አስተያየታችሁ እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ :: subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ::
      Well come to my channel and great thanks for your positive comments and don't forget to subscribe 🙏

  • @TeodrosHailu-uc9bo
    @TeodrosHailu-uc9bo ปีที่แล้ว +4

    Great work!

    • @dawitalemayehu-yom-media
      @dawitalemayehu-yom-media  ปีที่แล้ว

      እንኳን ደህና መጣችሁ
      ስለ መልካም አስተያየታችሁ እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ ::
      Well come to my channel and great thanks for your positive comments 🙏

  • @abrahamtamirat9093
    @abrahamtamirat9093 ปีที่แล้ว +3

    Timely music! Thank you Deva

  • @tsegaye.wb.
    @tsegaye.wb. ปีที่แล้ว +3

    Well done Dave!! I loved it really an amazing work!!!

    • @dawitalemayehu-yom-media
      @dawitalemayehu-yom-media  ปีที่แล้ว

      እንኳን ደህና መጣችሁ
      ስለ መልካም አስተያየታችሁ እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ ::
      Well come to my channel and great thanks for your positive comments

  • @WedajoShekole
    @WedajoShekole ปีที่แล้ว +4

    Kem aka zibelu bimaebel awule nifas koynom kiry kelku tesfay mulue ykewun Emamaye Ethiopia Emamaye Ethiopia ❤️

    • @dawitalemayehu-yom-media
      @dawitalemayehu-yom-media  ปีที่แล้ว

      እንኳን ደህና መጣችሁ
      ስለ መልካም አስተያየታችሁ እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ ::
      Well come to my channel and great thanks for your positive comments 🙏

  • @kirubalabebe1520
    @kirubalabebe1520 ปีที่แล้ว +2

    Best music ever Dave #Legend ❤️❤️🧡💛❤️❤️❤️💚💚💚

  • @michelearaya4164
    @michelearaya4164 ปีที่แล้ว +2

    Betam des yemiel Muzic devo❤

    • @dawitalemayehu-yom-media
      @dawitalemayehu-yom-media  ปีที่แล้ว

      እንኳን ደህና መጣችሁ
      ስለ መልካም አስተያየታችሁ እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ ::
      Well come to my channel and great thanks for your positive comments 🙏

  • @meskerem6234
    @meskerem6234 ปีที่แล้ว +2

    ምርጥ ስራ ነው ወንድማችን ክበርልን !!😁😭😭

  • @rekikemnet4723
    @rekikemnet4723 ปีที่แล้ว +5

    His voice has something that makes me cry 😢😢😢 touches my heart

    • @dawitalemayehu-yom-media
      @dawitalemayehu-yom-media  ปีที่แล้ว

      እንኳን ደህና መጣችሁ
      ስለ መልካም አስተያየታችሁ እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ ::
      Well come to my channel and great thanks for your positive comments

  • @YisakAdena-pi7ut
    @YisakAdena-pi7ut ปีที่แล้ว

    Dave, you have got a beyond sounds,keep up good talents!

  • @ሰለሜ_Tube
    @ሰለሜ_Tube ปีที่แล้ว +3

    ዴቪ ምርጥ ሰው ❤

  • @gumentertimant3230
    @gumentertimant3230 ปีที่แล้ว +4

    well come fam+ good luck Davoya🎉

    • @dawitalemayehu-yom-media
      @dawitalemayehu-yom-media  ปีที่แล้ว

      እንኳን ደህና መጣችሁ
      ስለ መልካም አስተያየታችሁ እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ ::
      Well come to my channel and great thanks for your positive comments 🙏

  • @ወሽታምቄስይወደም
    @ወሽታምቄስይወደም ปีที่แล้ว +3

    ዳዊት ፍቅር

    • @dawitalemayehu-yom-media
      @dawitalemayehu-yom-media  ปีที่แล้ว

      እንኳን ደህና መጣችሁ
      ስለ መልካም አስተያየታችሁ እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ ::
      Well come to my channel and great thanks for your positive comments 🙏

  • @mebetasefamebet4135
    @mebetasefamebet4135 ปีที่แล้ว +5

    I Can't stop listening this music ❤❤❤❤

    • @dawitalemayehu-yom-media
      @dawitalemayehu-yom-media  ปีที่แล้ว

      እንኳን ደህና መጣችሁ
      ስለ መልካም አስተያየታችሁ እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ :: subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ::
      Well come to my channel and great thanks for your positive comments and don't forget to subscribe 🙏

    • @fanosssfantta8625
      @fanosssfantta8625 ปีที่แล้ว

      @@dawitalemayehu-yom-media olllllllllllllllololllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllolllllllllllllllllllloollllllolllllllllllll

  • @lino1667
    @lino1667 ปีที่แล้ว +5

    ኢትዮጵያ

  • @sendaygeberu8210
    @sendaygeberu8210 ปีที่แล้ว +1

    Hulem labgo now hagrachen Salam yargelen 🙏

    • @dawitalemayehu-yom-media
      @dawitalemayehu-yom-media  ปีที่แล้ว

      እንኳን ደህና መጣችሁ
      ስለ መልካም አስተያየታችሁ እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ 🙏 :: subscribe ማድረግ አይርሱ
      Well come to my channel and great thanks for your positive comments 🙏. please dont forget to subscribe

  • @hayoulife
    @hayoulife ปีที่แล้ว +3

    😭😭😭😭ኢትዬጵያ ብትመጣ ደስ ይለኛል ግን....
    😭😭😭😭የውስጣችን ምኞት ነው ግን.....
    😭😭😭😭.............................😭😭😭😭😭

    • @dawitalemayehu-yom-media
      @dawitalemayehu-yom-media  ปีที่แล้ว +1

      እንኳን ደህና መጣችሁ
      ስለ መልካም አስተያየታችሁ እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ :: subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ::
      Well come to my channel and great thanks for your positive comments and don't forget to subscribe 🙏

  • @assimaabdulahi6748
    @assimaabdulahi6748 ปีที่แล้ว +3

    ሳቅሽ የናፍቃል !!!!!👌😭😭😭

  • @syumsyum5139
    @syumsyum5139 ปีที่แล้ว +3

    Good job brother keep it up don't listen who's those ጎጠኛ &ዘረኛ ላንተ ከተመቸህ ይቅር አማርኛ ስትፈልግ ራሻኛ ዝፈን በርታ

    • @dawitalemayehu-yom-media
      @dawitalemayehu-yom-media  ปีที่แล้ว

      እንኳን ደህና መጣችሁ
      ስለ መልካም አስተያየታችሁ እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ ::
      Well come to my channel and great thanks for your positive comments

  • @AlemayhuAbay-vv3cw
    @AlemayhuAbay-vv3cw ปีที่แล้ว +2

    Good job

  • @ሰለሜ_Tube
    @ሰለሜ_Tube ปีที่แล้ว +5

    ነገር ቢያስኮርፈን
    ቢያስከፋን ቢጨቀን
    እንለወጥ ብለን
    ስንሄድ ከሀገር ለቀን
    ንገሪኝ የታለሽ ያንቺስ መሄጃ ሀገር
    ቢከፋሽ ቢጨንቀሽ የልጆችሽ ነገር 🇪🇹
    እማማዬ .....
    ልብሽ ስንመታው በእንቢታችን ደርቀን
    ወዴት ነው የምትሄጅው አንችስ የከፋሽ ቀን 😢😢😢

    • @dawitalemayehu-yom-media
      @dawitalemayehu-yom-media  ปีที่แล้ว +1

      እንኳን ደህና መጣችሁ
      ስለ መልካም አስተያየታችሁ እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ ::
      Well come to my channel and great thanks for your positive comments

  • @teshometesfayetube8235
    @teshometesfayetube8235 ปีที่แล้ว +2

    ዴቭ ሥራዎችህ ሁሉ ሚዛን የሚደፉ ናቸው
    💚💛❤️

    • @dawitalemayehu-yom-media
      @dawitalemayehu-yom-media  ปีที่แล้ว +1

      እንኳን ደህና መጣችሁ
      ስለ መልካም አስተያየታችሁ እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ 🙏 :: subscribe ማድረግ አይርሱ
      Well come to my channel and great thanks for your positive comments 🙏. please dont forget to subscribe

  • @selam7639
    @selam7639 ปีที่แล้ว +2

    ምዓረይ ❤❤❤❤😊

  • @addiszebre5049
    @addiszebre5049 ปีที่แล้ว +2

    Dave Our King ❤❤❤

  • @abiytassew219
    @abiytassew219 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይባርክህ 😢❤ወንድሜ ትለያለህ ❤

    • @dawitalemayehu-yom-media
      @dawitalemayehu-yom-media  ปีที่แล้ว

      እንኳን ደህና መጣችሁ
      ስለ መልካም አስተያየታችሁ እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ :: subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ::
      Well come to my channel and great thanks for your positive comments and don't forget to subscribe 🙏

  • @genetalie5709
    @genetalie5709 ปีที่แล้ว +1

    im 😢 thank dav

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020 ปีที่แล้ว

    ደስ ይላል ስላም ላገራችን❤❤❤

  • @zinasheamare545
    @zinasheamare545 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉Amane Amane Amane Amane Amane Amane Amane Amane Amane Amane Amane Amane Amane ETHIOPIA

  • @eskendir.tseaba2127
    @eskendir.tseaba2127 ปีที่แล้ว +3

    ❤ejig konjo nw selam yibza bro

    • @dawitalemayehu-yom-media
      @dawitalemayehu-yom-media  ปีที่แล้ว

      እንኳን ደህና መጣችሁ
      ስለ መልካም አስተያየታችሁ እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ ::
      Well come to my channel and great thanks for your positive comments

  • @sarahbay3607
    @sarahbay3607 ปีที่แล้ว +2

    Yene konjo tebarek womdme

    • @dawitalemayehu-yom-media
      @dawitalemayehu-yom-media  ปีที่แล้ว

      እንኳን ደህና መጣችሁ
      ስለ መልካም አስተያየታችሁ እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ ::
      Well come to my channel and great thanks for your positive comments 🙏

  • @meheretfuchs4724
    @meheretfuchs4724 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ሆይ ፍቅር ናፈቀኝ ባገሬ ኢትዮጲያዪ 😢😢😢😢

  • @Emebeth-Emiru2777
    @Emebeth-Emiru2777 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን …..

  • @sdetegnawahewan
    @sdetegnawahewan ปีที่แล้ว +3

    አንተ ትለይብኛለህ የኔ ልዩ! ሀገሩን ያከበረ እናት አባቱን እንዳከበረ ፈጣሪው አምላኩንም እንደፈራ ነው! ከሀገር ወዴት መሸሽ ይቻላልን? ዴቫዬ ጣፋጩ ብሉሁ ልጅ በሀገራችን በኢትዮጵያ ስም እንወድሀለን! እናከብርሀለን! ፈጣሪ ሰላምህን ያብዛልህ! 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @dawitalemayehu-yom-media
      @dawitalemayehu-yom-media  ปีที่แล้ว

      እንኳን ደህና መጣችሁ
      ስለ መልካም አስተያየታችሁ እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ :: subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ::
      Well come to my channel and great thanks for your positive comments and don't forget to subscribe 🙏

  • @mikitube5655
    @mikitube5655 ปีที่แล้ว +3

    ዴቭዬ ንገረኝ እኛም ጨቆናል ተንገረን አገረችን ታመመች በጥኑ 💔💔😢😢😢😢

    • @dawitalemayehu-yom-media
      @dawitalemayehu-yom-media  ปีที่แล้ว

      እንኳን ደህና መጣችሁ
      ስለ መልካም አስተያየታችሁ እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ ::
      Well come to my channel and great thanks for your positive comments 🙏

  • @sisayzemariam8815
    @sisayzemariam8815 ปีที่แล้ว

    Yes I yes Yes❤❤😂❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 berta Abesa you have songs tegra p/s they are now
    Ethiopia they grate❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏💪💪💪 country

  • @hawltiefentahun3085
    @hawltiefentahun3085 ปีที่แล้ว +2

    ❤❤❤❤❤much love

  • @tewodrosbirhanu9097
    @tewodrosbirhanu9097 ปีที่แล้ว +1

    Thank you brother❤

  • @ethiolovekiya4015
    @ethiolovekiya4015 ปีที่แล้ว +2

    Wow❤️❤️

  • @wondetonetube4210
    @wondetonetube4210 ปีที่แล้ว +2

    😢😢😢🇪🇹🇪🇹🇪🇹እማማዬ

  • @semegnlive9044
    @semegnlive9044 ปีที่แล้ว +3

    ዴቭ በድሜ ትንሹ በሃሳብ ትልቁ ፈጣሪ ይጠብቅህ

    • @dawitalemayehu-yom-media
      @dawitalemayehu-yom-media  ปีที่แล้ว

      እንኳን ደህና መጣችሁ
      ስለ መልካም አስተያየታችሁ እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ ::
      Well come to my channel and great thanks for your positive comments

  • @zinasheamare545
    @zinasheamare545 ปีที่แล้ว

    Amane ETHIOPIA ❤❤❤🎉🎉

  • @ethiofirst1731
    @ethiofirst1731 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤

  • @SolomonGirma-fn9jn
    @SolomonGirma-fn9jn ปีที่แล้ว +4

    እማማየ ኢትዮፒያየ

    • @dawitalemayehu-yom-media
      @dawitalemayehu-yom-media  ปีที่แล้ว

      እንኳን ደህና መጣችሁ
      ስለ መልካም አስተያየታችሁ እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ ::
      Well come to my channel and great thanks for your positive comments 🙏

  • @ሄለንቃል
    @ሄለንቃል ปีที่แล้ว +2

    💔😭💚💛❤️🙏