ነፍስሽ አይማርም ብታልፊውስ ዛሬስ አነፈራቹን |ሜሎስ ያቦካውን አኬ በደቂቃዎች አስረዳት| ake| abu| yohad| felege| eyoba|

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 14 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 9

  • @meskiy1967
    @meskiy1967 12 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ወንዶሞቼ 🙏ተባረኩ ፀጋውን ያብዛላችሁ❤❤

  • @mulatumelese7742
    @mulatumelese7742 10 วันที่ผ่านมา +1

    ኡህህህህህ ዲ/-ፈለገ፣ሕዝቅያስ፣ አኬ፣ ዘማርያም፣ልደተ፣ጋዶ፣ያሬዶ፣ኤፊ፣ተሙ ምን እንደምንላችሁ ቃል ጠፋብኝ። እግዚአብሔር ይባርካችሁ።

  • @aregashalemayehu6814
    @aregashalemayehu6814 19 วันที่ผ่านมา +1

    💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯

  • @dechasagemeda952
    @dechasagemeda952 19 วันที่ผ่านมา +2

    በሃይማኖቴ የምኮራ ኦርቶዶክስ ነኝ ፣ ዝግጅታችሁ በጣም አስተማሪ ነው ፣ ነገር ግን ጠያቂው ከእናንተ ጋር ሲወያይ ባትስቁ እና ባትሳለቁ መልካም ነው በተለይ ይህ ችግር ወነንድማችን ዮሃድ ላይ ብዙ ጊዜ ይስተዋላል ይህ ሲሆን ደግሞ እንግዳቹ ይበረግግ እና ውይይቱም አላማውን ይስታል እና ይታረም!
    እግዚአብሔር አምላክ ያበርታችሁ

    • @boopidybaapbaap
      @boopidybaapbaap 15 วันที่ผ่านมา +1

      ወጣቶች ስለሆኑና ዘመናቸው እንደዚህ ነው። ጠያቂውም እንደነሱ ስለሆነ ብዙ ችግር አይሆንም። እያደር ያስትካክላሉ። ስለ ሰጣቸው ፀጋ እግዚአብሔር ይመስገን።

    • @Menelik27
      @Menelik27 11 วันที่ผ่านมา

      ትክክል ነው በዕውቀት ስለበሰሉ እንጂ ወጣቶች ናቸው ግን ሰው ድፍረት ያጣል መጥቶ ለመጠየቅ ያስቡበት። ትክክለኛውን መልስ በመናገር ብቻ ሰዎችን ማስተማር ይቻላል።

  • @Sara-e4l9c
    @Sara-e4l9c 17 วันที่ผ่านมา

    ያሳዝናል አተም ወተሕ ትሰብካለሕ

  • @Haptemer-l8h
    @Haptemer-l8h 19 วันที่ผ่านมา

    1:22:40 ወይ መምታታት

  • @Menelik27
    @Menelik27 11 วันที่ผ่านมา

    የጌታ ሰው? የማንም አጭበርባሪ ይሄን ስም ተሽክሞ ሲዞር ያሳፍራል በእውነት። ፔንጤዎች እኮ ዕብድ ውሽታም ናቸው ጠቅላላ በሚል ደረጃ።