ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ወአለይኩምሠላም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱህ አወ ከተከራከራችሁ ይቀንሳል 266ነው የገዛሁት
@@MamaMylove-r6u የት 266የገዛሺ ሲቀጥል ስንት ካራት ነዉ ቀኑስ መቼ ነበር እኔ መግዛት እፈልጋለሁ
@hemudtthemudtt መድና ቀኑ ሰኞ በቀን 30 ካረቱ 21ነው
@@MamaMylove-r6u ከነ ደሪባዉ በስንት አሰቡልሸ እህት የወርቁን ዋጋ ዝቅ ሲያደርጉ ደሪባዉ ይበዛል
@@hemudtthemudtt እረ ደህና ነው 306ሪያል ነው ከነደሪባው
እሺ ከነደሪባዉ 266ነዉዴ የገዛሽዉ ወይንስ ያለደሪባ@@hemudtthemudtt
ማሻአላህ አው ግዙ ለምንድ ነው የመትልፉት ወረቀ ገዘታችሁ እራሣችሁን አሠደሠቱ😅😅😅😅ይህን ዜድ ገጠሬዊ ተክታተሎት እውንት ሠልሆን የመታቀረበወ ሠበሠክራይበ አድረጎት ዜደ አላህ ያጠንክረሽ በረች
እስኪ የቁርአን አፍቅቃሪወች ደምሩኝ በቅንነት
طيبሠብ መልሽ ባይሆን
@hhaa44473 እሺ መልሻለሁ
በርች❤❤
እናመሠግናለን
❤❤❤ ወርቅ ሲቀንስ ቶማስቀመጥ ነው ወርቅ በጣም አሪፍ ነው❤❤
ዋውውው ደሰ ይላል
የት ነው ቦታ ነው መችለትነው?
።ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ
ነኝ
በናት እንደዚህ ቀጭን ሀብል አትግዙ ሲለበስ ከአንገት ላይ ያምራል ግን ተሎ ነው የሚበጠስ አትግዙ ወፈር ያለ ነው መግዛት
ወፍራሙ እማ ብሩም ወፈር የለ ነው ክክክ
@Zedtube818 ጨምሮ መግዛት ይሻላል ውዴ እኔ ስንቴ መሰለሽ የሚበጠስብኝ
ሀገር ለመሽጥ የቱ ያዋጣል ድዛይን ያልውጣለት ልግዛ
አሰላምአለይኩም ወራህመቱላሂወበርካቱ ማሻአላህ ያምራልወርቅሽ🎉
ወአለኩም ሠላም ዜዶ አህለን
ቢላሂ መቸ ነው የሚቀንስ
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂወበረካቱ🎉🎉🎉🎉🎉
ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
ወአለይኩም ስላም ወራህመቱላሂ ወበርካቱሁ አህሊን ዜድ ደምሬኝ ማሚ ምን ጀበናይቱን ባደርገኝ❤
ክክክክክ ጭራሽ
አንዳዴ ጥሬቸዉ ዝቅ ያለ ቢመስልም ደሪባዉን ከፍ ያደርጉና ሂሳቡ እዛ ላይ ነዉ
ዉድ ቁጥርሺን ላኪለኝ
እሽ እንጠብቃለን ሮመዷን ላይ ይቀንሳል ይባላል ይንስ ይሆን ኢንሻ አላህ
እንድታሳውቂን እህት መግዛት እፍልጋለሁ
ግራም ስትነው
የሀብል አጫዋች ስሙ ምድነዉ ዉዴ በአረበኛ ❤❤❤❤
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ውዶቸ እንደት ናችሁ ሰብስክራይብ ሸር በማድረግ አበረታቱኝ ሱቁ ማህሙድ ሰኢድ ነው አሁን ከባለፈው የተወሰነ ቀንሷል ስትገዙ ተከራከሩ
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ ከነዴሪባው ነው ወያስ ያለዴሪባ ውዴ መልሽልኝ
አትግጂ አሁን ገና አልቀነሰም
@fatma6629 መቼ ነው የሚቀንሰው ያሁኑ ዋጋ ጥሩ ነው እያልኩ ነበር
ኦርድር የሚያደርሱ ከሆነ በናትሽ እማ ቁጥራቸውን ላኪልኘ እማ በናትሽ 🙏
እሽውደበርች
ግራም ሥንት ነው
275አለችሺእኮ😅
@ZaynbZaynb-i3m መርሀባ ሹኩረን
እረእኔባህሬን ሀያአካራቴን389ነውያሉኝወላሂ@@ZaynbZaynb-i3m
ቁጥሩን ላኪልኝ❤
የሱቁ ቦታ ሰሙን ንገረኝ
ተናግሪያለሁኮ ውደ
አሕለን
Sent karant nw
ቁጥር አላቸውእዴእህት በዋድነው
እህቴ ሀብሊቱ ስንት ገራም ናት ስንት ፈጀችብሽ እኔም ለልጄ መግዛት እፈልጋለሁ
ውደ ቆይቷል ከገዛሁት ረስቻታለሁ ግን በሄኩ ሰአት ጠይቄ እነግርሻለሁ
❤❤❤❤❤❤❤
እኔም ከሚስለታ ነው የገዛሁት 300ሂሳብ
Zedye yet mesh bey muya astemrign wuneten new
ምን ውደ
ወሳኝ መረጃ መቸ ይቀንሳል
በርቺላይክ አርጉላትትትት❤
ተወከለና ይጠይቃሉእድ
አረ አይጠይቅም ውደ
የት ነው መግዛት እፈልጋለሁ ፕሊስ
ጂዳ ማህሙድ ሰኢድ
ደምሪኝ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤😢
ግን ለምንድነው ከልብ ቀረፅ የማንወጣው ከኔ ጀመሮ ደሞ ሀራምነው አሉ ፈተዋ ሰምቸ
ብዙ ሐበሾች እኖዳለን ግን ልክ ነሽ ይባላል
አወ ብዙ ፈትዋ ተሠቶባታል በሙሥሊም አይፈቀድም
وما اتاكم الرسول فخذوه وما نهاكم عنه فانتهوا እኔ አለኝ ግን ልብቅርጥ አይደለም ብውድም ሀራም ከሆነ ጥቅር ይበል
ውዳ እህቶቸ የየት አገረ ነው ኦረጂናል ወረቅ በጣም ቆጆ ወረቅ የሚባለው ንገሩኝ የምታቁ
የባህሪን 21kአሪፍ ነው
ባህሬን ነዉ ዉደ
ባህሬን
ከነ ደሪባው ነው 270 እሥኪ የምታቁ መልሡልኝ
@@mehdyasman7604 ላ
@@mehdyasman7604 ብቻውን ወርቁ
አትርፎ አክርሞ ለመሸጥ የሚሆነዉ ስንት ካራት ነዉ ይሄን ግን ግልፅ አድርጋችሁ ለምን አትነግሩንም የኛሠዉ የሚገዛዉ 21ካራት የባህሬን ወርቅ ነዉ እሱ ደግሞ ትርፍ ቀርቶ ከሠረዉ ነዉ የሚሸጡት በእጥፍ አትርፎ የሚሸጠዉን ወንቅ ለምን አትናገሩም እኔ ገና አሁን ሰማሁ የሆነች አረብ ነግራኝ
21ባህሬን ግዝ በጭራሽ አያከስርም የሚያተርፍሽኮ ሁለት ሶስት አመት ከቆየሽ ቡሀላ ነው
ኢትዮጵያ ደሞ ብርሽን ሳያከስር ይዞ ይቀመጣል ትርፍ ባያመጣም የገዛሽበትን ዋጋ ይቀመጣል
@@ሻማትዩብ እሽ ግን 24 ካራት ከሆነ በገዛሽዉ በ1አመቱ እጥፍ ይሸጣል አሉ ፋቱራዉን መጣል የለብሽም አለች አረቢቱ ነች የነገረችኝ አሁን በቅርብ ይሄን ያህል አመት 0 አልሆንም ነበር ብየ ቆጨኝ
ውደ ከነደሪባውነው እደ 275 ካየሺው መልሺልኛ ደሪባ ከግራም ስትፓርሰትነው እሚያስከፍሉት
ኧረ ማሬ 275 የለም ትላንት ሀጄ ነበር ልገዛ ሰትዮየ ለመሸጥ 275 ሺጣለች ለመግዛት ግን የለም በዚህ ዋጋ
ሲሼጡ ያስወድዳሉ ሲገዙ ይቀንሳሉ
@@hemudtthemudttውይ የችግንየውይትሀገርወርቅነውየምታመጣው ወላሂባህሬን21ካራት389ነውወላሂ😢😢
ቁጥራቸው አለሽ ሙሀመድ. ሰኢድ
ኦርደር አያደርሱም እዴ ውዴ
ደምሬሻለሁኝ ውዴ በርቺ እኔንም ዘይሩኝ
ሱፍራው ላይ የአላህን ስም 😢😢
የረከቦት ማስቀመጫ አይደለም
ሪያል በይ እንጅ ብር አልሽ እኮ
አላህ ይሄድኩም እደት ነው እስፍራላይ የምትሰሩት ያላህን ስም አንሽ ከስፍራው ላይ አላህን ፍሪ ያላህን ስም ለግዳ ጊጥ እኳን አይፈቀድም ይህ ሁሉ ድናችንን ያለማወቅ ነው 👆👆👆👆👁👁👁👁👁👁👁👁👁
አጀብ እምላይ እንደሆን አውቀሻልደ እህቴ ጥንቃቄሽን ወድጀዋለሁ ነገር ግን ሳናቅ ባንፈርድ ጡሩ ነው ይህ ረከቦት ላስቀምጥበት አይደለም የሰራሁት
እና ምን ልሰሪበትነዉ ለምንም ይሁን አይቻልም ሀታ ግድግዳ ላይ መሠቀል አይቻልም@@Zedtube818
የትነው
ከበዋዲና ከማህሙድ ሰኢድ የቱ ይሻላል
ማህሙድ ሰኢድ
ማሬ ወርቅ ገዝቸ ፋቱራ ስጠኝ ስለው እቢ አለኝ የደሪባ አላሰብኩም አለ ተፈለግሽ 260 አምጪ ልፃፍልሽ አለ እኔም ትቸው መጣሁ ፋቱራ ምድነው ጥቅሙ
@@AishaAishamokon ግራም በስንት ገዛሸ
ፋቱር ማለት ደርሰኝ ወርቀት ነው 260ሪያል ቀላል ነች ግን ብዙ ግራም ወርቅ ከገዛሽ ፈቱራውን የደሪባ 100ሪያል የነበርው እቃ 15ሪያል ለመግስት ገቢ እሚሆን ነው ስለዚህ ወርቀት እሚሰጥሽ የደሪባውን ስትከፍል ነው እና ትልቅ ወርቅ ግደታ ፈቱራውን በስምሽ አሰርተሽ መግዛት አለብሽ አለበለዚያ እንዳጋጣሚ አርቦች ጋር ስንሰራ ሰርቃኝ ነው ቢሉ ሀገር ስንገባ ኤርፖርት ደርሰኝ አምጭ ቢሉ የለኝም ብትያቸው ሰርቀሽው ይመስላቸዋል ኸታ እሱቅ ለመሸጥ ስትሄጂ ትልቅ ወርቅ ከሆነ ደርሰኙ( ፈቱራውን)አምጭ ይላሉ
@ሻማትዩብ በጣም አመሰግናለሁ
ውደ መግዛት ፈልጌነበር ግን አትግዢ ትከስርያለሺ አሉኝ አረቦቹ ጆርዳነው ያለሁት😢😢
ለምድነው የምትከስሪው
@Zedtube818 ውድነው አሉኝ ግራም 56 አሉኝ የባህሬን ደም ይጨምራል አሉኝ
አልጆፍሳ የወርቅ ቤት አለ ወይ የመዳም ቅመሞች እስኪ ንገሩኝ😊
እኔ አላውቀውም ውደ
የጀበናይቱ ነገረ ግን ማሻ አላህ ወርቅ መለበሷ በልጀሮቿ በሳት ሲቀለቀሉ እሷግን በወረቅ ትቀለቀለች 😂😂😂😂😂😂
አረ በሳቅ ክክ
3ቀን ሁኖኛል መህሙድሰኢድ ሂጀነበርና ስጠይቅ 320
ዘወር ዘወር ብለሽ ተከራክረሽ ታልገዛሽ መጥራትማ ይጠራሉ ውደ
ሀቢበቲ ሱቅ ሙርጃንን ካወቅሽው ከ 4ወር በፊት አጭበርብሮኛል አላህ ላይባርክሉ
10ግራም ነበረኝ ኛሸጠው ሄጀ ወሰደ እሱን ከዛም 7ግራም በ3300ይዠመጣሁ እስካሁን ድረስ ግርም ይለኛል ብቻ አልሀምዱሊላህ
ማለት እንደት አጭበረበረሽ ጉድ@@zemzemtube2551
@@Zedtube818 10ግራሜን2300ገዛኝ ከዛም 1000ጭምሪ ሲለኝ ሰጠሁ ገዛሁት ወላሂ 7 ትራም
ማሻ አላህ ጀበናይቱ አጊጣለች
እሷስ ለምን ይቅርባት ክክክ
@Zedtube818 አረ ታጊጥ እሷም እኮ ስደተኛ ናት ክክክክ
ማሻአላህ😂😂😂😂
አዬ ከነደሪባው 300 ነው ነቅ የለውም