knowledgeable respectful and hard working person ever i know. Hope you will continue your position for the next 5years the country will grow very well.God bless you and Ethiopia.
Engineer Takele, you are the most reliable, creative and confident young politician. You have a very good chance to be the leader of Ethiopia and you should not be discouraged by these narrow minded ethnic fanatics from both Amhara and Oromo. Observer from London
I have great respect, admiration and appreciation for Engineer Takele Uma. He's doings absolutely wonderful jobs for the last 18 months and still now. He's favorable especially by law income mothers and children. I believe, if he elected for the next two terms. God bless Ethiopia! God bless Engineer Takele Uma!
I think engineer takel uma you deserve the position .you doing great job.and what you said is right too. አይዞህ በርታ ፡ ፈጣሪ ይርዳህ። it was a wonderful explanation. Thanks!
God be with you.. engender.. I don't care what people say I adore you you work so hard to change the city we should respect you and love you... keep you as Amir Addis Ababa you work so hard....
Maneh Eskinder tebeye bushtew..Temari kezi mehure instead of hating cus of his ethnic ...zere kotera kehone chawetaw WODAKI neh mekeneyatum oromo majority!!!! Ante DUket Sw hone ID eyayek oromo yehonew Setagele yeneberek..Yemender WOSHA neh!!! Any how Ethiopia eyalk FUGERAKEN ketel egna keJEGENAW takel huma gaa WODEFIT!!!! Viva Takee 💪💪💪💪🔥🔥🔥
To be honest the farmers that were on the land should be given an appartment and should be helped to start bussiness on the shops built around the condominiums! At the same time the budget to addis should be spread to other major cities in the country!
those who are ready and close by to the job site should have the priority. This helps to be effective in their jobs. The most important criteria for job in Addis Ababa must be weighed by individuals diversity and how their brain function when it comes to Democracy. Who is peace maker? Who can give good service and can be good example for the country. It is disaster for the job and the society if someone clever with subjects but has no clue about peace and Democracy get the job. I wish you good energy.
Eng Takele I agree with almost everything you have said. But there is one point I believe it is wrong. That is giving houses to the previous land owners. These houses were built with many of other people. Yes the farmers must be compensated well. Unfortunately that didn’t happened. I believe it is illegal what you’re doing. We all know that lands have been aquared from farmers all over the country for all sorts projects. The compensations were and still are inadequate. You can’t have special laws for Oromo farmers around AA and not to give the same offer to all people whose land has been taken away from them. I think this is a political act and very discriminatory and illegal.
ኢንጂነር ታኬ በጣም በጣም ቃላት ያጥረናል ምርጥ ፣ አስተዋይ፣ ምሁር፣ ለህዝብ የቆመ አንደበተ ርትኡ ጀግና ነክ እግዚአብሔር አሁንም እውቀቱን ያብዛልክ እስክንድር ያረጀ ያፈጀ
አስተሳሰብ ያለው የመንደር ሰው አይመጥንክም ታኬ በርታ፡፡
Anchi goma fit takele goma ye ljish wushma new ende anchi bulisht👎👎👎
ነፍጠኛው የአማራ ልጅ .
@@ermiyaskebedeyoutube9175 ኪኪኪኪከ ከምቀኝነት ከክፋት ከመተት ከሟር ከቡዳነት ከሰላቢነት ውጪ እውቀት የሌላችሁ ጅቦች ወደዛ ዞር በሉ ኢነጂነር ታከለ የደሃ አባት ነው፡፡
@@ermiyaskebedeyoutube9175 አንተ የንፍጣም ልጅ ጉራ እና ስድብ ብቻ ከእውቀት ነጻ ኢንጂነር ታከለ ተላቅ ሰው የደሃ አባት አትቀዘን መቅዘን ማልቀስ የግል መታወቂያችሁ ነው፡፡
እንዳንተ አይነት የስራ የተግባር ሰው አላህ ያብዛልን :: ታከለ ኡማ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
ታከለ ኡማ ጥቂት አመት ትን በዚህ ቦታ ላይ ቢሾይ የአገራችን ችግሮች በቀላሉ ይቀለሉልን ነበር ምርጥ ሰው ከትልቅ ትህትና እና ድንቅ ሙህር ኑርልን ድንቅ ሰው ነህና እንወድሃለን!!
knowledgeable respectful and hard working person ever i know. Hope you will continue your position for the next 5years the country will grow very well.God bless you and Ethiopia.
ታከለ ኡማ እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ይስጥህ መልካም ስራያስመሰግናሐል
አሜን
ኢንጂነር ታኬ በጣም በጣም ቃላት ያጥረናል ምርጥ ፣ አስተዋይ፣ ምሁር፣ ለህዝብ የቆመ አንደበተ ርትኡ ጀግና ነክ እግዚአብሔር ይባርክህ
Engineer Takele, you are the most reliable, creative and confident young politician. You have a very good chance to be the leader of Ethiopia and you should not be discouraged by these narrow minded ethnic fanatics from both Amhara and Oromo.
Observer from London
ኢንጅኔር ታከለ የሥራ ሰው መሆንህን አረጋግጠሃል በርታልን የትም ተወለድ ጥሩ ኢትዮጵያዊ ነህ ።
I have great respect, admiration and appreciation for Engineer Takele Uma. He's doings absolutely wonderful jobs for the last 18 months and still now. He's favorable especially by law income mothers and children. I believe, if he elected for the next two terms.
God bless Ethiopia!
God bless Engineer Takele Uma!
ኢንጅነር ታከለ ኡማ፡ በጣም ለአገር የሚያስብ፡ ድንቅ ካንቲባ ነቸው
ጎበዝ በርታ እግዚ/ር ይርዳህ
ማንም ምንም ያውራ ስራህ ምስክር ነው ቀጥል
በምንም አይነት አደራ የሚልህ በኢትዮጵያ ህዝብ ስትል ከዘረኞች እና ከወገናዊ መጥፎ አካሄድ ከሚሄዱ መጥፎዎች ጋር ግንኙነት አይኑርህ , መጥፎ እራሱ ጠፍቶ መልካምን የሚሰራን ላማጥፋት ቀን ከለሊት ይተጋሉና
EXACTLY he's very woorkholec love HEM....
very true.
አንዳድ የስው ስም ጭቃ የምትቀቡ ስዎች ብትጠነቀቁ መልካም ነው ስው የዘራውን ያንንው ያጭዳልና በስው ላይ ምን እንደምንናገር እናስተውል አዳንዶችማ ምንም ባልስማነው ወሬ ስምተን በስሜት እንነዳለን ። ይሄ ስው መልካም ቅን ስው ነው አቶ ታከለ ስለ ስብእናዎት በቅንነት ስለሚስሩት ስራ እናመስግናለን እድሜ ጤና ይስጥልን።
አንተንም አመሰግናለሁ፡አስተዋይሰው ይብዛልን
ጎበዝ በርታ እግዚ/ር ይርዳህ
ታከለ ኡማ በውነት ቅጭላቱን ይዘህዋል ምርጥ ስው ማለት አተነህ ጠክራ ሰው
ታኬ አንደኛ ነህ አባቴ! በርታልን::
He is very brilliant
Yes he is !!!1
ከቃሉ በላይ እየሰራና እየተጋ ያላ ጠንካራ ሰው ነው ብዬ እምናለሁ ዘርፈ ብዙ ችግሮች ያለባትን አዲስ አበባን የማፅዳትና
የማስዋብ ስራ እንዲሁም የድሆችንና የበርካታ ስራ አጥ ወጣቶችን
ችግር ለመፍታት እየለፋ ነው ለስልጣን ሳይሆን ለህሊናው መስራትን ተችሮታል እዝህ ጋ ነው ከጥቅላይ ሚኒስትሩ ጋ ሚመሳሰልብኝ።
I think engineer takel uma you deserve the position .you doing great job.and what you said is right too. አይዞህ በርታ ፡ ፈጣሪ ይርዳህ። it was a wonderful explanation.
Thanks!
የኢትዮጵያ ልዩ ከትባ እግዚአብሔር እድሜና ቴና ይስትክ ኑርልን ከትባችን 👏👏👏👏👏
ታክዬ ሼህ አመት ኑር ለሀቅ ትጋ የነዬ አለህ የግዝከል
You did good to the farmers thank you
ኢንጂነር ታከለ ሁማ ጀግና የተግባር ሰው
ምናለ ሁሉም እዳተ ቢሆኑ ሀገራችን ትቁየር ኑበር በርታልን እኖድሀለን
you are especial one, good job
powefull man! you did well.
my hero,berta don't give up!
God be with you.. engender.. I don't care what people say I adore you you work so hard to change the city we should respect you and love you... keep you as Amir Addis Ababa you work so hard....
ታኬ አንበሳው እናመሰግናለን ፡
አዲስ አበባ በሕይወቷ የአንተ አይነቱን አይተን አታቅም love you 😘😍
እው ነት ነው!!!
ልጆቻችንን አልብሶ አጉርሶ ወደትምህርት ቤት ያስገባ ፡ሸገር፡አንበሳ ሌላም ትራንስፖርት አመቻችቶ ለከተማው ሕዝብ የሚተጋ ወዘተ..ሰው ከእጃችን እንዳያመልጥ አትብቀን መያዝና መደገፍ አለብን፡፡አንዴ ካመለጠን ቀለጥን ምቀኛውንም ይያዝልን፡፡ለታከለ እድሜናጤና!!!
Take keep up the good work
እሳት ላይ ቁጭ ብለህ መልካምን ስለምታደርግ፡ በበጎ ስብእና፡ እግዚአብሄር ይባርክህ።
አሜን
አሜን!!1
በጣም ትሁት የተማረ ወሳኝ ሰው ታኬ ይመችክ
ታከለዬ እኔ እወድህ አለሁ እናመግን አለሁ
ክቡር ከንቲባ ታከለ ኡማ እናመሰግናለን ባላደራ ነን የሚሉት ናቸው እኛ ሳንመረጣቸው ላያቸላን ላይ የሚጨፍሩት ለምረጫው በፀጥታ ይዘጋጅ ያኔ ውክልና የሚሰጣቸው ድምፅ ካገኙ የሚሰሩትን እናያለን።
Takele Umma 🇪🇹❤🇪🇹🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹
TAKELE 💘💘⛲⛲🏇🏇🌹🌳🌳🌹🌷💃✔️
የኔም ነው😘😘😘
Takele is addis ababa's hero !
I like the ease at which he communicates and speaks his mind.
Good job Takel uma
WOW! God job Mr mayor don't worry for alubalta!!
አንደኛ ነህ 💪
ታኬ የኛ ጀግና በርታልን እግዚአብሔር ካንተ ጋር ነው።
👍👍👍👍👍👍👍👍
ታኬ አንበሳ He deserves to be next prime minster of Ethiopia!!!
እግዚአብሔር ይመዝገን
እንጅነር የሰዉ ሀገር ለይ ሆነን
አየቆጠብን በተለይ አረብ አገር
ለይ ሆነን ላለነዉ ብላችሁ
አንድ በሉን እንጅነር እግዚአብሔር
ይስጥልን እናመሰግናለን
It looks like Mr.Uma understands his responsibility as a Mayor of Addis and doing his part.
Keep up the good job Taki. Ignore the distractors and their nuisance.
Genuine!
Take is Great Leader God bless you!!
This guy a great leader. He is young and courageous to take decisions. What do you think guys if we vote for. him for PM position
it is better to keep him as a mayor of Addis
እሥኪ እደኔ የቤት ኪራይ የሠለቸዉ በአረብ አገር እየሠራሁ በአዶ ሆሆሆሆፍፍፍፍፍፍፍፍ ለኔም እባክቹሁ ለእም የሁለት ልጅች ነኛ ተአከለ በእግዚአብሔር አስገባኝ
🌻🌻💐💐💐🌻🌻
🌻🌺 እንኳን 🌺🌻
🌻🌹አደረሳችሁ🌹🌻
🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻
ታኬ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ታኬ ምርጥ ሰው ሀቀኛ እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ሙሉ ጤንነትን ያድልልን!!
ታኬ. እድሜህ. ይረዝም. የዳሀ. አባት. በርታ
አሜን
ጋዜጠኛው አጠያየቅህ አያምርም
You Should have to respect
him He Is so polite
እኔ አዲስ አበባ ተወልጄ አድጌ ቤት ግን የለኝም
እንደውም ቤት ፍለጋ አገር ጥግ ደርሻለሁ ቢሆንም ግን እወደዋለሁ አስተሳሰቡ መልካም ነው
Engineer Takele ema E/r edme Tena ysth , Areb hager yalen lesra yemihon biseten bitebaberun
እናመሰግናለን ታኬ ቤቴን አግኝቼ ሀገሬ መቀመጥ ናፈቆኛል ሰደት ጨረሻለሁ ....40/60 ደርሷኛል ቦሌ ቡልቡላ እባክህ አፍጥነው .....ግን ቄሮ 🤔????
Thank you keep it up !
Takele umma ye Addis mamma !!
🙏God bless u Sir Takelle😍
እግዚአብሔርን ተስፋዎት እንዳደረጉ እርሱ እግዚአብሔር አላማዎትን ሥራዎትን ያሳካልዎት::
2004 awaj menesat alebet befit abatochachin yeyazutin bota metekem alichalin take yalew be mulu tikikil new
Gazetegnaw lemin tikotaleh?
ዋው ታክዬ👍
በርታ!!
Great,
እውነት እግዚአብሔር ይርዳን ትልቅ ተስፋ ነው
The Next Prime Minister Takle
Selamot bezete yebelelehe inginere takele huma laderegute mestewaso ke lebe enamsegenalene
የአርሲና የወለጋ ኦሮሞዎች የማይወዱት ዐይነት ኦሮሞ ነው ታኬ... ክፋት ተንኮልና ጠማማነት የሌለው ንፁሕ ኦሮሞ ልጅ
Proud of u Take
አዲስ አበባ ትክክለኛወን ሰው አገኘች በርታ
Maneh Eskinder tebeye bushtew..Temari kezi mehure instead of hating cus of his ethnic ...zere kotera kehone chawetaw WODAKI neh mekeneyatum oromo majority!!!!
Ante DUket Sw hone ID eyayek oromo yehonew Setagele yeneberek..Yemender WOSHA neh!!!
Any how Ethiopia eyalk FUGERAKEN ketel egna keJEGENAW takel huma gaa WODEFIT!!!!
Viva Takee 💪💪💪💪🔥🔥🔥
To be honest the farmers that were on the land should be given an appartment and should be helped to start bussiness on the shops built around the condominiums! At the same time the budget to addis should be spread to other major cities in the country!
ታኬ ❤️
አቶ ታከለ እውነት በዚህ ሰሙን ራስህንና ፓርቲህን ማንነት ግልጽ አርገሀል "ያልተደመረ ተቀነሰ" ብለሀል በግልህ ደግሞ ለተላላኪነት ብቁ መሆንህን አሳይተሀል ለእወነት መታገል ከየት ታመጡት አልፈጠረባቹ ተመሳስሎ መኖር ነው መለያቹ ላላመኑበት ነገር ተመሳስለው መኖር ከቶ የማይችሉት በእሳት ተፈትነው ፍራቻን ያጠፉትማ ስልጣን እንዲህ ከሆነ በአፍንጫየ ይውጣ ብለዋል ቢፈልጉ ራሳቸውን ፓርትያቸውን ህዝባቸውን ክደው ተደምረው ስልጣናቸውን ምቾታቸውን ማትረፍ ይችሉ ነበር ልክ እንደናንተ
👍
Legend
those who are ready and close by to the job site should have the priority. This helps to be effective in their jobs.
The most important criteria for job in Addis Ababa must be weighed by individuals diversity and how their brain function when it comes to Democracy.
Who is peace maker? Who can give good service and can be good example for the country.
It is disaster for the job and the society if someone clever with subjects but has no clue about peace and Democracy get the job.
I wish you good energy.
bravo!
ሌቦቹ ከተባረሩ በኋላ አዲስ አበባ እያበበች ነው። በርቱ! ሀገር በሚሰሩ ዜጎች ነው የምታድገው! ለ27 ዓመታት ተዘርፈናል! ሀገር መምራት ተስኗቸው ተራ ሌባ ሆኑ!
Ye Aehunu lebnet new yebasew enezih sertew new enezih demo Mafres new yemiyawkut
አንተ ጀግና ሠዉ
Journalist is very professional, Good Job.
ብሬን ቤት ይደርሰኛል ብዬ ባንክ እስገብቼ ቅድሚያ ታገኛላችሁ ብለው። ይሀው 8 አመት አለፈው አገሬም እንዳልገባ ቤት የለኝም አንድ ቀን ሳላርፍ ልሞት ነው
great mayor
እስክድር....ይህን በእውቀት በጥበብ አዲስ አበባን እየመራ ያለውን እያቅለሸለሸህም ቢሆን ስማው ....ዛሬ ይህን የለውጥ ሃይል ላይ ድንጋይ ወርዋሪው የበዛው ..አጭበርባሪው ነጋዴው ,.አጭበርባሪው ኮንትራክተሮች ..,ኢንቬስተሮች ...,የመሬት ቀማኞች ...,ከትንሽ እስከ ትልቅ በአንድ ለሊት በቀላሉ ሃብታም የሚሆኑ እነዚህ ሁሉ የዚህ የለውጡ ጥላቶች ናቸው::. አሁን የተበላሸን አሰራር ቀይሮ በህግ እና በህግ ብቻ ሳያጭበረብር በትክክለኛ አቅም ብቻ የመሥራት ስርአት መዘርጋቱ ህዝብን ተጠቃሚ ያረገ ሲሆን ከዛም ከዚም ከግቢም ከውጭም ዘራፊዎች ተመጋጋቢ በመሆናቸው መጮሃቸው ከዚህ የመነጨ ነው ::. እስክድር ...በመፈክር ሥራ አይሰራም በመጀመሪያ ከታከለ ምግባርን ልመድ !
👏👏👏👏👏👌🤞🙏🏿
የሄ ከንቲባ 10 መስጊዶች አፈረሰ በካርታ ምክንያት። ተመልሶ ካርታ ለሌለው በእግሩ ሄዶ ለቤተስካን ካርታ አስረከበ። ቄሶቾ አድሎ ስለሠራ ሽልማት ሰጡት።
ይህ ገና በሕግ ያስጠይቋል።
ታኬ የኮዬ ፈጬ ጉዳይ እንዴት አረክልን
ክቡር ከንቲባ ታከለ ኡማ ( ኢንጅነር).. እኛ የ13 ዙር 20/80 እጣ እድለኞች እኮ በትእግስት ምንጠበቀው በግልፀ ነገ ኑና ውል ተዋዋሉ ትላላቹ ብለን እየጠበቅን ነው?? ክቡር ከንቲባ በግልፀ ንገሩን ውል ያለተዋዋሉ እድለኞች በተለይ የኩየ-ፈጨ -2 እጣ እድለኞች መች ነው ውል የተጀመረው ውይስ ገና ነው???.እናመሰግናለን ::
take I like you you good
ኢንጅነር ታከ ኡማ ለኣዲስ ኣበባ ታሪክ ሰርቶ መሰረት ጥሎኣል ቢነሳም ታሪክ ያስታውሰዋል
Oromoo is anytime, anywhere brilliant::
አንድም የተለየ ጥያቄ ከዚህ በፊት ከሰማነው አልጠየክም እሱም ከዚህ ሌላ ምንም ሊመልስ አይችልም ምናልባት ቅስቀሳ ይሆን?
Take is a great man
Eng Takele I agree with almost everything you have said. But there is one point I believe it is wrong. That is giving houses to the previous land owners. These houses were built with many of other people. Yes the farmers must be compensated well. Unfortunately that didn’t happened. I believe it is illegal what you’re doing. We all know that lands have been aquared from farmers all over the country for all sorts projects. The compensations were and still are inadequate. You can’t have special laws for Oromo farmers around AA and not to give the same offer to all people whose land has been taken away from them. I think this is a political act and very discriminatory and illegal.
I am not against Takele Uma but ይህ ፌንጣ ጋዜጠኛ ዶክተር ብርሃኑ ላይ ሲንጣጣ እንዳልነበረ ዛሬ የፍቅር ጥያቄ ሚጠይቅ ነው ሚመስለው። ያገራችን ፕሮፌሽን በጣም ነው ግን ሚያስቀው። Purposely የፖለቲካ Character assassination ነው ብርሃኑ ላይ እየተፈጸመ ያለው በፋናና ጀሌዎቹ።
Fana broadcasting is a government property. That is why he kept interrupting Dr. Berhanu
@Lemi Lamo የሃገሬ ሰው ያሳዝነኛል ከመስማት ይልቅ ማን ነው ይሉኛል ነው የሚለው ተረቱ።. ለእንዳንቺ አይነት ደንቆሮ መልስ መመለስ ያደክመኛል። ለምትኖሪው ኑሮ እ/ር ይከተልሽ።
እኔም ከላይ ይህንኑ ነው ያልኩት፤ አላነበበም ወይም ተነቦበታል
የምግብ እጥረት ያለበት ይመስላል፣ ትንሽ ከስቶል፣ ለዝህ ነው ዶር ብርሃኑ ስያይ የተበሳጨው።
Thank our Hero!!
ያገቴ መስቢያ ካገኝሁ ምን አለኝ አረባገር
Tlkea gegneae nehea berthea angeagerh. Ergteae yllea tkeakeale. Yhonea