#22/5/17_

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 41

  • @genetbihonegn7499
    @genetbihonegn7499 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ስለእመቤታችን ያስረዳኸው ለሚገባውና እግዚአብሔር ለገለፀለት በትክክል ነው እመቤታችን የጌታዬ እናት ምስጋና ይድረሳት ቃለህይወት ያሰማልን

  • @yedingillij21
    @yedingillij21 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ተባረክ በእዉነት ይሄ ምንም የማያዉቅ ዮናታን ከተረዳ በሚገባ አስረድተሀል ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @EtalemWorku-r8s
    @EtalemWorku-r8s 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    እዉነት ነዉ ቃልህውት ይሰማልን አባታችንን እግዚአብሔር እድ ጠብቀን መላእክታትን ይልክልናል እግዚአብሔር ይመስገን

  • @SeidFereja
    @SeidFereja 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    Amena

  • @AhmedRabih-s9m
    @AhmedRabih-s9m 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ለአባታችን ለአባገብረኪዳን ቃለህይወት ያሰማልን ❤❤❤

  • @SabaFissha
    @SabaFissha 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን።

  • @بلاينشبلاينش
    @بلاينشبلاينش 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አሜንአሜን❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Aziza100-y5w
    @Aziza100-y5w 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ሉል፡ተባርክ፡በእውነት❤❤❤ዬናታ፡ልቢይሲጥ፡ገታ

  • @WogayehuDiko
    @WogayehuDiko 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    Memiranochachin
    Kalihiwot
    Yaseman❤

  • @TooriToori-b8w
    @TooriToori-b8w 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤

  • @yhguyt
    @yhguyt 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ብፁእ አባታችን እድሜ ይስጥልኝ ስወዳቸው

  • @EtalemWorku-r8s
    @EtalemWorku-r8s 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ❤❤❤❤❤❤❤በርታ ወድመ

  • @BoontuOromo-h8m
    @BoontuOromo-h8m 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አባታችን እንኳን አደረሶት

  • @SeidFereja
    @SeidFereja 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @SeidFereja
    @SeidFereja 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    M

  • @WoinshetBirhanu-i5m
    @WoinshetBirhanu-i5m 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አባታችን እግዚአብሔር ይጠብቆት ❤️

  • @KidusTesfaye-q2f
    @KidusTesfaye-q2f 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ወይኔ እናትና አባቴ እንዴት ጥሩ ጊዜ አሳልፈው አለፋ በዚህ ትውልድ ውስጥ መኖር ከባድ ነው

  • @ElsaGashaw-q6q
    @ElsaGashaw-q6q 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ቅድስአባታችንእንኳንተወለድልንበረከቶትይደርብን

  • @WaseWase-u3m
    @WaseWase-u3m 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ቃለሕይወትያሰማልንአኑርልን

  • @TsehayBeyena
    @TsehayBeyena 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አባ እረጅም እድሜ ይስጥልን

  • @SinkeTesfaye-iu2ws
    @SinkeTesfaye-iu2ws 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @lebegoHonelign-p4p
    @lebegoHonelign-p4p 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ጨረቃ ወስጤ ናት ጳጉሜ 8 ትሆናለች ፀሀይ ወስጤ ነች ሰላም በሰማይ ላይ እንዳለች ላም ታሪኳ እንጂ ወተቷ ባልዲ ባይሞላም ሰላም ብያለሁ ሰላም ፈጣሪ አለማችንን ከመከራ ሁሉ ይከልላት ከጭንቀትም ይገላግላት ምክንያቱም ያለእርሱ ስለማይሆንላት ጥር 22/5/2017 ጠዋት 2:35 ሰአት

  • @WonWon-d9w
    @WonWon-d9w 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    መልኽመልደተይለሁንሎትአባተቸን

  • @Rahel-l4r
    @Rahel-l4r 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    የዲያቆን ዮርዳኖስ ት/ትን ለወንድማችን አክሊል አድርሱልን። ስለ አለባበስ ማለቴ ነው ።ያው አክሊል ሱሬ ለብሶ ስጋወደሙን መቀበል ትችላለች ቀሚስ ለብሳ የማታውቅ ከሆነ......።

    • @HannaHelwa
      @HannaHelwa 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Akilel menafk new bilal eko DC,yurdanos abebe begize menikat alebin

    • @selambisrat3427
      @selambisrat3427 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ማለት የፈለገው ከቆረባችው በኃላ በሌላጊዜ ከተቸገራችው ማለቱ ነው ማለትም ከቤተ ክርሲታን ውጪ ስትለብሱ ነው እኔ የገባኝ ሰው እንደተረዳው ነው የሚያየው

  • @Jennifer-uo4lr
    @Jennifer-uo4lr 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አይ ዮዎናታል በስርአቱ ግባሩ ላይ ሁለት ቀንድ ይታየኛል ዘዶው እመቤታችን ስታመልጠው ከአፉ የተፋው ውሀ መናፍቅላይ ተረጨ ከዛ አሁንም ድረስ እመብርሀንን እደተቃወሙ አሉ አማላጄናት እመብርሀን ❤❤❤❤

  • @BelayKibretReta
    @BelayKibretReta 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    የሚገርመው የሚያጨበጭቡት ናቸው ። እውርን እውር ቢመራው ተያይዞ ገደል

  • @لومي-ز3د
    @لومي-ز3د 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @milorcmilorc1295
    @milorcmilorc1295 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ለአባታችን ለአባ ገብረ ኪዳን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
    ልኡሌ የእውነት ዮናታን ከገባው በሚይገባ አስረድተኸዋል ለነገሩ እሱ መች መፃፍ ገልፁ አንብቦ ሚያወቀው ነወ አሰፍልታ ላይ ሳያወደለደል ነበር የሚይወለው ቤቱ አስፋት ላይ ነው የሆነ የፈረደበት የእናቱ ፈርኒቸር ቤት አለ እዛ አላፊ አግዳሚይውን ሳይ ነው የሚለውል መች መፃፍ አንብቦ የሚያወቀው ነው ደሞ

  • @TsehaytuGirmaw
    @TsehaytuGirmaw 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ፍጣሪ ረጅም ዕድሜ ይስጦት

  • @Senaiyt-q5f
    @Senaiyt-q5f 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Ba hunt Wadimachen lulul bettaa qalhiwot yasemalin magista samey yewarsilinin Ameenn Ameen

  • @WonWon-d9w
    @WonWon-d9w 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ባረክቴህይደረብኖ

  • @HanaMulugeta-cn8wt
    @HanaMulugeta-cn8wt 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አይይ በእውነት ይገርማል እኔኮ የሚገርመኝ የነዚሕ ገገማዎች ድንቁርና ነው መችነው ከጌታችን እናት ላይ የሚወርዱት ደግሞእኮ እዚያውስጥ ታጎሩት እንሰሣውች ምንም ሳይገባቸው አፋቸውን ይክታሉ ጭብጨባው ጩኸቱ ደንቆሮወቸ ቲሽ

  • @hailemariamtamirat3125
    @hailemariamtamirat3125 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ፍሮፌት ዮናታን የዛሬ 5 ዓመት እንገናኝ:: ተሳስቼ ነበር ብለህ ትመጣለህ!!!

  • @abiybirhanie1097
    @abiybirhanie1097 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    after 3 years he will say...i was wrong. oh Yonatan HA HA HAAAA

  • @Ewunetin
    @Ewunetin 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    መጋቢ ትዝታው ሳሙኤል የዚሕ ዘመን የወንጌል አርበኛ ነው መተኪያ የሌለው ወንጌላዊ ነው የኦርቶዶክስ ን ተረት ተረት ያፈራረሰ የጌታችን የመድሓኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ወታደር ነው ።

  • @AliHidecha
    @AliHidecha 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏♥️♥️♥️♥️♥️🤲🤲🤲🤲♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️

  • @Tsion-d1d
    @Tsion-d1d 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    አንተ ከንቱ ደጋግመክ የምታነሳዉ ዘንዶ ይጉረስክ በጌታዬ እናት እንደተዘባበክ ጌታ ፍርዱን ይስትክ

  • @SinkeTesfaye-iu2ws
    @SinkeTesfaye-iu2ws 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አመሳጥረህ ሞተሀል ሙሉውን ማንበብ አትችልም ስክር አልክ ማስተካከል አይቻልም ለማንኛውም ይቅር ይበልህ ዮሐንስም በምሳሌ ተናገረ ሴትየዋ እባክህን ማንናት ንገረን