ጋሽ ኤፍሬም የጠፉበት ምክንያት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 18 ต.ค. 2022
  • #vlog #jehoaddan #yoadan #nani #judy #sweet #jeoanna #vlog #funnyvideos #familyvlog #ethiopia #fun #familyfunvlog
    Follow Jehoaddan on Instagram
    _jehoaddan?igsh...
    Follow Jeoanna on Instagram
    _jeoanna?igshid...

ความคิดเห็น • 164

  • @Yoadanandsweet
    @Yoadanandsweet  ปีที่แล้ว +28

    Thank you for watching. 😍
    Follow Jehoaddan on Instagram
    instagram.com/_jehoaddan?igshid=NmNmNjAwNzg=
    Follow Jeoanna on Instagram
    instagram.com/_jeoanna?igshid=NmNmNjAwNzg=

    • @rahimabeautiful7566
      @rahimabeautiful7566 ปีที่แล้ว

      ❤❤

    • @hulumtube_
      @hulumtube_ ปีที่แล้ว

      mnale andande ye bego sira bitiseru esti be andand neger agizugn ye diro ye TH-cam mitiserubetin eka be eridata melk situgn please 🙏🙏🙏

  • @strong1220
    @strong1220 ปีที่แล้ว +82

    ይሄንን ቤተሰብ ማነው እንደኔ የሚወዳቸው😍😍😍😍

    • @meklitmasresha6713
      @meklitmasresha6713 ปีที่แล้ว +2

      Meee

    • @user-bd9tb2cp5v
      @user-bd9tb2cp5v ปีที่แล้ว +2

      እኔም አለሁት እንዲህም ይብሳል መሰለኝ ማሬ

    • @rekikmisgana8597
      @rekikmisgana8597 ปีที่แล้ว +1

      በጣም ደስ የሚሉ ቤተሰቦች ናቸው ቆንጆዎች

  • @elizabethdundahabte3046
    @elizabethdundahabte3046 ปีที่แล้ว +4

    አርቲስት ኤፍሬም የስድስተኛ ክፍል ተማሪ ሆኖ ጀምሮ አብረን ተምረናል እና የስድሰተኛ ክፍል ተማሪ ሳለን ጀምሮ ዘናጭ እና ሁሌ ጸዱ ተማሪ ነበር የማይረሳኝ የሚያምር የሹራብ
    ኮፍያና ሻርፕ ያደርግ ነበር
    ያባታችሁን ታሪክ በሚስጥር ስነግራችሁ
    ኤፍሬም ረጅም እድሜ ና ጤና ተማኘሁ እግዚአብሔር አንተና ቤተሰንህን ይባርክ

  • @kidistmuluget3629
    @kidistmuluget3629 ปีที่แล้ว +15

    በጣም ደስ የሚል ቤተስብ ልኡል እግዚአብሔር በፀጋ ያኑራችሁ

  • @selamawitalem870
    @selamawitalem870 ปีที่แล้ว +33

    ጋሽ ኤፍሬም ከረጅም ጊዜ ቡሀላ ስላየኖት ደስተኞች ነን♥️♥️♥️

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb ปีที่แล้ว

      በቅንነት እነደማመር

    • @hulumtube_
      @hulumtube_ ปีที่แล้ว

      @@TubeTube-vf4yb almi ene beteseb adirigeshalew atimelishim enide

    • @kiyatube3312
      @kiyatube3312 ปีที่แล้ว

      @@hulumtube_ ቤተሰብ እንሁን እህት😘😍

  • @user-iq9gt9zh4j
    @user-iq9gt9zh4j ปีที่แล้ว +7

    ይሄ ቤተሰብ ስወዳቸዉ ረዥም እድሜ ና ጤና ይስጣቹ❤😍

  • @user-oq7fs8wl6k
    @user-oq7fs8wl6k ปีที่แล้ว +2

    አላህ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጣችሁ ምርጥ ቤተሰብ ናችሁ ለሁሉም ተምሳሌት መሆን የምችሉ ናችሁ ማሻ አላህ

  • @astertadessa5041
    @astertadessa5041 ปีที่แล้ว +4

    ኤፌሬምዪ የመውዱው ወንድሜ የታዴ ልጅ ሰላየሁህ ደስ ብልኛል ሰላም ለመላው ቤተሰብህ!!!

  • @salamontube
    @salamontube ปีที่แล้ว +8

    በጣም ታምራላችሁ 🥰 ሰላም ፍቅር አንድነት ለሃገራችን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ውድ ያገሬ ልጆች በያላችሁበት ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ 🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @mekdeslkte9227
    @mekdeslkte9227 ปีที่แล้ว +5

    ሰይጣን ብቻ ነው የማይውዳችሁ ፍቅር የሆነ ቤተሰብ ሰላማችሁ ይብዛ

    • @kiyatube3312
      @kiyatube3312 ปีที่แล้ว

      ቤተሰብ እንሁን እህት😘😍

  • @yanettesfayeyanu2371
    @yanettesfayeyanu2371 ปีที่แล้ว +6

    What a mom and best dad😍

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v ปีที่แล้ว

    ጋሽ ኤፍሬም አቤት ግርማ ሞገስ ከንግስቲቷ ጋር ሥታምሩ ፍቅር የሖናቹሕ Family ❤😘እረጅም እድሜ እና ጤና 🙏

  • @tiruworkadmasu8485
    @tiruworkadmasu8485 ปีที่แล้ว +4

    Beautiful family beautiful mum and dad 😍

  • @ARITi01
    @ARITi01 ปีที่แล้ว +2

    እስቲ ጋሽ ኢፍሬም ፕራክ ይደረግ የምትሉ

  • @user-mf7hf1eu5u
    @user-mf7hf1eu5u ปีที่แล้ว +3

    እናተን የሚጠላ የለም ።

  • @medinahusen9089
    @medinahusen9089 ปีที่แล้ว

    እኔ በጣም ነው እመወዳቸው they are very loving family🥰

  • @bezayacop9534
    @bezayacop9534 ปีที่แล้ว +1

    Dese ymetieluuu betesbuchuuuu love you guys,,,yfikere yeslmeee yunlachuuuuu😘🖐 entimeee abatimeeee fikerrrrr

  • @tigitigi5517
    @tigitigi5517 ปีที่แล้ว +2

    Beautiful family gash efrem enkwan dena metiu

  • @bementeatenafu8943
    @bementeatenafu8943 ปีที่แล้ว +5

    እናንተን የሚጠላ ሰው አለ እንዴ!? ተወዳጆች!!!!!

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb ปีที่แล้ว

      በቅንነት እነደማመር

  • @mariam3292
    @mariam3292 ปีที่แล้ว

    በጣም ቆንጆ ናችሁ የማያረጂ ፋቅር የማያረጂ ውበት

  • @merihanalove9287
    @merihanalove9287 ปีที่แล้ว +1

    Gasha edmena tana abezeto yisetehe betame new ymewdehe badise sera lnayihe efelgalene fetari kasebekew kalmekew belayi chemero chemamero yisetehe gashawa ❤❤❤❤❤❤❤

  • @mimit-h2418
    @mimit-h2418 ปีที่แล้ว +1

    We love your Mom too! Not just 90%😊

  • @solofficial7339
    @solofficial7339 ปีที่แล้ว +2

    ጋሽ ኤፍሬም ምርጥ አርቲስት፣አባት

  • @tensaeadane9681
    @tensaeadane9681 ปีที่แล้ว +2

    Love this beautiful family ❤❤❤❤

  • @arditube5698
    @arditube5698 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር በሚያውቀው በጣም በጣም አሳስቦኝ ነበረ በተለይ ለመስቀል በአል ስላልነበረ ጋሽ ኤፍሬም ረጂም እድሜ ከጤና ይስጥህ ከመላው ቤተሰብህ ጋር🙏

  • @merihanalove9287
    @merihanalove9287 ปีที่แล้ว +3

    Mother ergatachew senseratachew yigermale yewnete Ethiopian be mother wosete ayatalhu edmena tana lnatachene ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @azebgugssa4711
    @azebgugssa4711 ปีที่แล้ว +1

    እናት እና አባታቹ በጣም እወዳችዋለሁ

  • @jolyniky2649
    @jolyniky2649 ปีที่แล้ว

    ኡፎይ ሥታምሉ ፈጣሪ ረጅም እድሜና ጤና ይሥጣቹ

  • @TH-ff8wu
    @TH-ff8wu ปีที่แล้ว

    Betam yemwedachu betesebch enem kebet wetiche mader alchilm ❤❤🇪🇷

  • @merongetahun753
    @merongetahun753 ปีที่แล้ว

    Your mom is so gorgeous!

  • @tigistmekonen2805
    @tigistmekonen2805 ปีที่แล้ว

    Uffff Mami sitamri eko kunjena kezer new ❤️❣️

  • @meseretegrace4793
    @meseretegrace4793 ปีที่แล้ว +1

    ታምራላችው!!!!!!!!በጣም

  • @yecoleyahaddis3686
    @yecoleyahaddis3686 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደህና መጣችሁ ናኒዪ ፈጣሪ ይማርሽ ጋሽ ኤፍሬም ስላየኖት ደስ ብሎናል በጣም ታምራላችሁ እኖዳችኅለን ፈጣሪ ይጠብቃችሁ እናንተም ኑሩልን I love you🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰😍😍😍😍

  • @tigistkebede6606
    @tigistkebede6606 ปีที่แล้ว

    beautiful family god bless you

  • @selenahenery1512
    @selenahenery1512 ปีที่แล้ว

    Wow thanks god your father come back I swear I miss you father How many times ask you god bless you for all your family 😍♥️

  • @seniethio5523
    @seniethio5523 ปีที่แล้ว +2

    Bexam inwedachalen nurlen😘😘😘

  • @nanuay5787
    @nanuay5787 ปีที่แล้ว +13

    ስወዳቹ እኮ እመአምላክ የጌታዬ እናት ከእናንተ ጋር ትሁን🙏😍

    • @kiyatube3312
      @kiyatube3312 ปีที่แล้ว

      ቤተሰብ እንሁን እህት😍😘

  • @heritube7927
    @heritube7927 ปีที่แล้ว

    የኔ ውዶች ስወዳቹህ ጋሼ እንኻን ደህና መጣህልን
    የኔ ደርባባ እናት ወላሂ ሁላችንም ነው ምንወድሽ ቤት ለቦሳ ምንልበት ቀን ቅርብ ይሁንላቹ

  • @emuyehiwot6093
    @emuyehiwot6093 ปีที่แล้ว +2

    God bless all of you ❤💗

  • @redietalemayhu5436
    @redietalemayhu5436 ปีที่แล้ว +2

    Beautiful family ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @seband7364
    @seband7364 ปีที่แล้ว

    Sweet Family God Bless you

  • @haymikebede9891
    @haymikebede9891 ปีที่แล้ว

    Beautiful family 👌🏾

  • @emufantahun9943
    @emufantahun9943 ปีที่แล้ว

    Enanten yalemewded aychalem much love for your family

  • @yonastiruneh6163
    @yonastiruneh6163 ปีที่แล้ว +1

    ደስ ምትሉ fam 💞💞💞

  • @beletuburka8919
    @beletuburka8919 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ ብሎኛል አቶ ኤፍሬምን ስላየው እንኳን በሰላም ሆነ

  • @hanaalemu949
    @hanaalemu949 ปีที่แล้ว

    ይህ ሰውይ ሞቼ ምወዳቸው በጣም ደስ እሚሉኝ ባባባዬ እድሜና ጤና ይስጠዎት💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰✊

  • @user-mk2dh3vo5l
    @user-mk2dh3vo5l ปีที่แล้ว +1

    አላህ እድሜ ከጤነግ የሰጠች 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @user-xy9li8wx5f
    @user-xy9li8wx5f ปีที่แล้ว

    በጣምልዩቤተሰብናችሁ

  • @keepitupgoodjobGirma
    @keepitupgoodjobGirma ปีที่แล้ว

    Beautiful family.

  • @melatabebe2542
    @melatabebe2542 ปีที่แล้ว

    በጣም ነዉ የምታምሩት 😍

  • @tigis5540
    @tigis5540 ปีที่แล้ว

    Yene derbaba enatachuhn betam ewedatalew❤️❤️❤️

  • @joseernestookue4138
    @joseernestookue4138 ปีที่แล้ว

    Nureleny yene abat.getan endet endemewedachu eko tebarekuleny.

  • @bettysolomon888
    @bettysolomon888 ปีที่แล้ว +2

    በጌታ የማሚ እርጋታ ስወዳት

  • @kiyatube3312
    @kiyatube3312 ปีที่แล้ว

    እናታቸው እንዴት ደስ ትለሌች
    😘

  • @mekdeskifle9077
    @mekdeskifle9077 ปีที่แล้ว

    Beautiful Family ❤

  • @jemilakedir1958
    @jemilakedir1958 ปีที่แล้ว

    Allah,ayelyachu yan webochi sewdachu

  • @zuziyoutubeapp6879
    @zuziyoutubeapp6879 ปีที่แล้ว

    Nani yet hedch😘

  • @etsubdinkalamriew5938
    @etsubdinkalamriew5938 ปีที่แล้ว +1

    We love you all famaily God balles

  • @m.t4502
    @m.t4502 ปีที่แล้ว

    Naniye fetari ymarshi siwedachu eko

  • @yemiendale2928
    @yemiendale2928 ปีที่แล้ว

    ጋሼ ኤፋሬም እንኳን ቤት ለመስራት እግዚአብሔር እርዳህ በጣም ነው የምወዳችሁ

  • @user-mf7hf1eu5u
    @user-mf7hf1eu5u ปีที่แล้ว +7

    ወይኔ አባታችሁን ስላየነዉ ደስ ብሎናል ።

  • @ethiolove2517
    @ethiolove2517 ปีที่แล้ว +9

    ጋሼን ፕራክ አሪጉ ነንዬ ❤❤❤

    • @kiyatube3312
      @kiyatube3312 ปีที่แล้ว

      ቤተሰብ እንሁን😘

  • @user-vn1vs8xz3s
    @user-vn1vs8xz3s ปีที่แล้ว

    መልሱ ተመልሶልኛል
    እንኳን በሰላም ተመለሱ ወደ ልጆቾት ቻናል

  • @umhamoodi3377
    @umhamoodi3377 ปีที่แล้ว

    Des belognal selayehuh❤❤ maminm betm new yemewedat

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 ปีที่แล้ว

    ጋሽሔፍረም በጣም የምወዳቸው ተዋንያን አባት ናቸው ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድሎት ዳር አገር የሚለው ድራም ለምን ተቆረጠ ግን

  • @user-mf7hf1eu5u
    @user-mf7hf1eu5u ปีที่แล้ว +5

    የምወደው ቤተሰብ አላህ አይለያችሁ

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb ปีที่แล้ว

      በቅንነት እነደማመር

  • @compunour1250
    @compunour1250 ปีที่แล้ว +3

    እግዚያብሄር ይጠብቃችሁ ፍቅሩን አብዝቶ ይስጣችሁ

    • @kiyatube3312
      @kiyatube3312 ปีที่แล้ว

      ቤተሰብ እንሁን እህት😍😘

  • @winniekifle6705
    @winniekifle6705 ปีที่แล้ว

    My favorite family

  • @nasibabitimuzemil6070
    @nasibabitimuzemil6070 ปีที่แล้ว

    አላህ ይጣብቃቹው

  • @user-pw1bc5ht8j
    @user-pw1bc5ht8j ปีที่แล้ว

    እንካንደህናመጣችሁ ምርጦችየ ናፍቀህን ነበር🥰 ማም ምንም የሚጠላ ነገርየለሽም ውድድድ🥰

    • @kiyatube3312
      @kiyatube3312 ปีที่แล้ว

      ቤተሰብ እንሁን😘

  • @etsubdinkalamriew5938
    @etsubdinkalamriew5938 ปีที่แล้ว

    Hi we love you good job Aman Aman Sman

  • @elsaalebachew4643
    @elsaalebachew4643 ปีที่แล้ว

    ደስ ስትሉ ብርክክክክክክክ በሉልኝ

  • @aberashayele66
    @aberashayele66 ปีที่แล้ว

    በጣም ፍቅር ናችሁ ተባረኩ

  • @mekdesseyfe8890
    @mekdesseyfe8890 ปีที่แล้ว

    betam betam des telalachw betam❤❤

  • @samsunggrandprimepro5373
    @samsunggrandprimepro5373 ปีที่แล้ว

    እረ ማሚ ባቢ በጣም ነው ምወዳችሁ

  • @mamidecor4478
    @mamidecor4478 ปีที่แล้ว

    Sewadachu

  • @anisaanisa3926
    @anisaanisa3926 ปีที่แล้ว

    ምርጥ ፍም❤💙

  • @weynatube21
    @weynatube21 ปีที่แล้ว +7

    እንኳን ደናመጣች ቤተሰብ
    ሰላም ፍቅር አንድነትን ለሀገረራች ለህዝቦቻችን
    ይስጠን❤️ ኢትዮዽያ❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @wazircell4191
    @wazircell4191 ปีที่แล้ว

    ዋው

  • @user-uf1hf7qb1n
    @user-uf1hf7qb1n ปีที่แล้ว

    ኣባትሽ ነው ደስ ስትሉ

  • @eyerusalmbirhane9577
    @eyerusalmbirhane9577 ปีที่แล้ว

    Mumy betam ewedeshalew

  • @zufanmulugeta54
    @zufanmulugeta54 ปีที่แล้ว

    i love u all family memebers😍

  • @selamtesfa
    @selamtesfa ปีที่แล้ว

    🥰🥰🥰

  • @yeshigetu1527
    @yeshigetu1527 ปีที่แล้ว

    እናትዮው ናት እምትገርመኝ ቆንጆ ናት

  • @user-mf7hf1eu5u
    @user-mf7hf1eu5u ปีที่แล้ว +6

    እናትም አባትም የተረጋጉ ስወዳችሁ ።

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb ปีที่แล้ว

      በቅንነት እነደማመር

  • @user-lj4lh3un4f
    @user-lj4lh3un4f ปีที่แล้ว

    well came

  • @user-xy9li8wx5f
    @user-xy9li8wx5f ปีที่แล้ว

    አማዚያ😘😘

  • @user-lb7ye4xy1l
    @user-lb7ye4xy1l ปีที่แล้ว +2

    አልሀምዱሊላህ ጋሺ ኤፍሬም ሰላየሁህ ደስ ብሎኛል

    • @kiyatube3312
      @kiyatube3312 ปีที่แล้ว

      ቤተሰብ እንሁን😘

  • @amirarahman1638
    @amirarahman1638 ปีที่แล้ว

    Weyn Suzanne beteley ene

  • @nunu9670
    @nunu9670 ปีที่แล้ว +1

  • @meskeremsaunier4216
    @meskeremsaunier4216 ปีที่แล้ว

    Quelle beauté tout les familles vous êtes superbes et magnifique adorable 💖✨ Quelle père quelle filles wow nous souhaitons que de bonheur à toute les familles.👍🏾🤩🥰🤗

  • @ficonnection4554
    @ficonnection4554 ปีที่แล้ว

    Nani yet hedch setmru

  • @eyobghirmay1451
    @eyobghirmay1451 ปีที่แล้ว

    Say 10q 2 s ephrem
    🍯 Haney u hill 2 big.
    I love u guy's

  • @birtukanaboye3390
    @birtukanaboye3390 ปีที่แล้ว

    ስወዳቹ🥰😍😍🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰😍😍💖💖💖

  • @marmwitdesaley6815
    @marmwitdesaley6815 ปีที่แล้ว +1

    ምርጥ የጉራጌ ልጅ ያገሬ ልጅ እወዳዋለሁ ናኒን ሰላም በይልኝ

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb ปีที่แล้ว

      በቅንነት እነደማመር

  • @rahwagebreselassie7017
    @rahwagebreselassie7017 ปีที่แล้ว

    @9:06 የምን 90/100 ይወዱሻል ማለት, 100000../100 እንጂ። እንደዚ ኣይነት ወላጆችን ያለመዉደድማ ሃጥያት ነው፡ ረጅም እድሜ እንደዚ ከፍቅር ጋር ያርግላቹ

  • @frezerhaileselassiehadish6694
    @frezerhaileselassiehadish6694 ปีที่แล้ว

    Naniye mnew

  • @marthagetachew1919
    @marthagetachew1919 ปีที่แล้ว

    ኑሩልን

  • @betiadnew5660
    @betiadnew5660 ปีที่แล้ว

    Amennnn

  • @suzantaytu3686
    @suzantaytu3686 ปีที่แล้ว

    ኧረ ማዘን የሚጠላ ማንንም የለም