እኔ አንተ ፊት - Ene Ante Fit | New Amharic Movie | Ethiopian Movie | Ethiopian full movie 2023 | mezmur

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 372

  • @axumawit140
    @axumawit140 ปีที่แล้ว +431

    በጣም ኣሰለቀሰኝ አኔም አንድህ ነበርኩ ኣሁን ግን ንሳሀ ገብቼ ቅዱስ ቁረባን ወሰጃለው ግን ሀፂያቴ ስያሰታውሰው በጣም ያመኛል ና ተመልሼ የጌታ ፈቅሩ ስያይ ደሞ ይገርመኛል መጀመርያ በደሙ ኣጠበን ተመልሰን ደሞ አንቁሽሻለን ኣምላኬ ምን ያሀል እንደምወደን ስያስብ በጣም እንደነቃለው ኣመሰግንህ ዘንድ ምክንያቴ ብዙዙዙዙዙዙዙዙዙዙዙዙ ነው ጌታየ ዛሬም ተመስገን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ሰላሜ ነሽ ድንግል

  • @መቅዲነኝየተዋህዶልጂ
    @መቅዲነኝየተዋህዶልጂ ปีที่แล้ว +90

    ተባርኩ የተዋህዶ ልጆች የእየአንዳንዳችን ሀፂያት ግንባር ላይ ቢፃፍ ሀፂያታችን ተነቦ አያልቅም ። እግዚአብሔር ቸር ነው በቸርነቱ ይጎብኘን

  • @ሁሉበርሱሆነ-ጀ3ነ
    @ሁሉበርሱሆነ-ጀ3ነ ปีที่แล้ว +81

    ማታ በሀፀያት ተጨማለቅን አደርን ጥዋት ይድን ፊቱ ስንቆም ዞር በሉ ክፊቴ አይልን አባቴ ሆይ እዳተ አይነት ይቅር ባይ የት ይገኛል እያልቅስኩ ነው ያየው የኔ ታሪክ እስኪ መስለኝ ደርስ😢😢😢😢😢😢

    • @werkitazarra4338
      @werkitazarra4338 ปีที่แล้ว +1

      እግዚአብሔር፣ማህሪነው፣እንደኛማ፣አጢያት፣፣በጠፋነነበር፣እሱማህሪ፣ይቅር፣ባይነው

  • @lidiyabrhanu1229
    @lidiyabrhanu1229 ปีที่แล้ว +49

    እርግጠኛ ነኝ እኔ ብቻ አይደለውም ያለቀስኩት. 😭😭
    እኛን እግዚአብሔር ባይችለን ማን ይችለናል በእውነት 😢. ቸርነቱ ይገርመኛል እናመሰግናቹሀለን

  • @israeldu3876
    @israeldu3876 ปีที่แล้ว +76

    ❤❤❤ቸርነቱ ይገርመኛል❤❤❤
    ❤❤❤ለሁላችንም የሚፀፀት ልቦና ያድለን ❤❤❤
    ❤❤❤ቃል ህይወት ያሰማልን ❤❤❤

  • @menberetadesse6468
    @menberetadesse6468 ปีที่แล้ว +40

    እባካቹ እንዲህ ህይወትን የሚያንፅ ስራ ሁሌ ስሩ እባካቹ አርቲስቶቻችን በማርያም ችሎታችሁን ለመልካም ነገር ነብስ ለማዳን አውሉት አጭር ግን አስታማሪ❤❤❤❤❤

    • @saibilis8103
      @saibilis8103 ปีที่แล้ว +1

      በትክክን የያአንደዳቺን ብረ ነዉ ያኳኳዉ ቃጥሉብ እናመሰገናለሰን

  • @yodittesfasion1935
    @yodittesfasion1935 ปีที่แล้ว +53

    በጣም ትልቅ ትምህርት ነው
    ያስተማራቹሁን🙏🙏🙏
    እንደዚህ ብዙ ቢሰራ ሰው
    ከስህተቱ ይማር ነበር
    መዝሙሩ ትክክለኛ ቦታ ነው
    የገባው✝️✝️✝️

  • @alemkebede3620
    @alemkebede3620 ปีที่แล้ว +19

    ይሔ ታረክ የሁሉንም ህይወት ይነካል ....እንደ እግዚአብሔር እንጂ እንደኛ ስራማ አይደለም ደጁ መቅረብ ስሙን መጥራት አይገባንም

  • @ግእዝቲዮብ
    @ግእዝቲዮብ ปีที่แล้ว +30

    ለሁላችንም የሚፀፀት ልቦና ያድለን 😢 ለእናንተም ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በዚህ መልኩ ብዙ ብትሰሩ መልካም ነዉ ወጣቱ ን ለንስሃ ታበቃላችሁ እናንተም ትጠቀማላችሁ

  • @besufekadsiyabara9332
    @besufekadsiyabara9332 ปีที่แล้ว +37

    ግሩም የሆነ መንፈሳዊ ፊልም ነው በርቱ ቀጥሉበት ብዙዎችን የሚያስተምር ነው።

  • @WartyWarty-vb1ll
    @WartyWarty-vb1ll ปีที่แล้ว +8

    ግን ፍቅር ነህ ለዘላለም የሚመስልህ ማንም የለም የኔ ጌታ ምህረትህ የማያልቅ ነው🙏🙏🙏🙏

  • @dawttigrawy6582
    @dawttigrawy6582 หลายเดือนก่อน +1

    አንባየ መቆጣጠር አልቻልኩም በመዳም ኩሸና ቁሜ ገታየ ለኔም አድሩሱሉኝ ትወድሃለች ልጅህ ይቅር በላት በሉሉኝ ሃጥያቴ በዛ😢😢😢😢 አንተ ተዋናይ ግንሳላደንቅህ አላልፈም የምትሰራቸው መንፈሳዊ አንዴት ደሰ ይላል ቀጥልብቤት😢❤

  • @maiskazeze6402
    @maiskazeze6402 ปีที่แล้ว +24

    ስለህይወት ያሰማችሁ ወንድሞቼ ለሁላችንንም የሚፀፀት ልብ ይስጠን ሰላማችሁ ይብዛልኝ 🙏❤🙏❤

  • @abushgurmu4006
    @abushgurmu4006 ปีที่แล้ว +8

    በምህረትህ ከፊት የምታቆመኝ የአባቶቻችን አምላክ እግዚአብሔር ክበር ተመስገን።ከሀጢአት እንዲያርቀኝ ወልደ ዑራኤል ብላችው በፀሎታቹ አስብኝ

  • @እቱነኝአማራዋየፋኖልጅ
    @እቱነኝአማራዋየፋኖልጅ ปีที่แล้ว +16

    😢😢😢ዉይ ፈጣሪዬ ሁላችንንም ለንስሀ አብቃን በእዉነት ልቤነዉ የተሰበረዉ

  • @blackopiya9477
    @blackopiya9477 ปีที่แล้ว +33

    አለማዊ አርቲስቶች መንፈሳዊ ፊልም ሲሰሩ በጣም ደስ ይላል

    • @gelilabyk7733
      @gelilabyk7733 ปีที่แล้ว +2

      ለንስሐ በቤቱ ያብቃን❤

  • @Orthodox2121
    @Orthodox2121 ปีที่แล้ว +10

    እሰይ ተመስገን ክርስቶስ እነዲህ በሏል ለዘኪዎስ ዛሬ ለዚህ ቤት መዳን ሆነለት በዚህ ፊልም ስንቱ ይድን ይህን እግዝያብሄር ይስጣቹ

  • @SofiaS-j9b
    @SofiaS-j9b ปีที่แล้ว +6

    እንደው በፊቱ ማናችን ይሆን ያልበደልነው😢😢😢ብቻ ምህረቱ እየበዛልን አለን💓💓💓

  • @ሐመረሥላሴ
    @ሐመረሥላሴ ปีที่แล้ว +11

    እጅግ ጥሩ አስተማሪ ድራማ ነው እስቲ አንዳንዴም ከ አለማዊ ድራማ መንፈስያዊ ድራማዎች ስሩ ሰዎች የሚታነፁበት የምንማርበት ነገር ስሩልን እግዚአብሔር ይስጣቹ በርቱ ተበራቱ ቀጥሉበት በሰማም ዋጋ ይከፍላቹሐል እባካቹ 1 ነፍ ታድናላቹ ቢያንስ

  • @aynyeyemariyamlgi1459
    @aynyeyemariyamlgi1459 ปีที่แล้ว +10

    አባት ሆይ እባክህን ኃጢአተኛዋን ልጅህን ይቅር በለኝ ዘመኔን በሞሉ በኃጢአት ነዉ የኖርኩት ወዬዉ ነፍሴ ፈራሁልሽ🤲😭😭😭😭

  • @mesiebrehanu2713
    @mesiebrehanu2713 ปีที่แล้ว +10

    ለሁላችንም የሚፀፀት የንስሀ ልብ ይስጠን አቤት ቸርነትህ የኔ ጌታ ተመስገን

  • @DggyFhio-wx6xg
    @DggyFhio-wx6xg ปีที่แล้ว +8

    ለሁላችንም የሚፀፀት ልቦናን ያድለን ቃለ ሕይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏😢 ቸርነቱ ብዙ መድኃኔዓለም ሁላችንንም ይማረን ይቅር ይበለን😢🙏

  • @ZelalembirhanuZelalem
    @ZelalembirhanuZelalem หลายเดือนก่อน

    ፈጣሪ ሀጢያትን ይፀየፋል። በንስሐ መታጠብና መቀደስ ያስፈልጋል ።እኔንም ለንስሀ እግዚአብሔር ፈቅዶ እንድቀርብ ይርዳኝ።አቤቱ ማረኝ

  • @truelove3363
    @truelove3363 ปีที่แล้ว +3

    😌እግዚአብሔር ቸር እና መሃሪ አምላክ ነው😢🤲🙏 አዎ ማታ በዓለም ቆሽሸን በስጋ ደክመን ማለዳ ከፊቱ ስንቆም አይገፋንም ያየናል ያዝንልናል....😥እርሱስ ይለያል የዋህ በግ❤ መድኃኔዓለም ❤❤❤❤

  • @meskeremfekadu6272
    @meskeremfekadu6272 ปีที่แล้ว +3

    እሱ በቸርነቱ ስለጠበቀን እንጂ ሁላችንም ባለ ዕዳ ነን ክብር ምስጋና ለፈጣሪያችን ይሁን❤

  • @حليمهالخطيب-ش9ك
    @حليمهالخطيب-ش9ك ปีที่แล้ว +4

    በእዉነት ድንቅ ትምህር ነዉ እግዚአብሔር እንደ ሀጢአታች ሳይሆን በቸርነቱ ይማረን ይቅር በለን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋ በረከቱን ያድልልን
    አረ ቀጣይ ካለ 😢😢😢😢😢😢

  • @mulubelay3831
    @mulubelay3831 ปีที่แล้ว +7

    በማርያም እንደዝህ አይነት ስራ አብዝታቹሁ. ስሩ ብዙዎቻችን. በእንደዝህ አይነት ፍልም ነው ምንመለሰው. በጣም አስተማር ነው ግን ደቅቃው አጠረ😢😢

  • @የወንቅሸትወዳጅ
    @የወንቅሸትወዳጅ ปีที่แล้ว +6

    አቤቱ ጌታ ሆይ ማረኝ
    ሀጢተኛ ነኝ ከአምላኬ ፊት መቆም የማይገባኝ ☝️ አቤቱ ለንሰሐ አብቃኝ አምላኬ🤲

  • @mesimeseret6171
    @mesimeseret6171 ปีที่แล้ว +2

    እራሴን ዘወር ብየ እዳይ ነው የሆኩት ምርጥ ትምህርት አዘል ነው😢😢😢😢

  • @sadaaalebachew1838
    @sadaaalebachew1838 ปีที่แล้ว +4

    በእውነት ለሁላችሁም ፀጋውን ያብዛላችሁ አስተማሪ ስራ ነው በርቱ በቸርነቱ ብዛት ነው እዚህ ሰዓት ያደረሰንና ቅድስት ሥላሴ ክብርና ምስጋና አምልኮትና ስግደት ይገባዋል አሜን❤❤❤❤❤❤❤

  • @የተዋህዶልጅተዋህዶለዘለዓ
    @የተዋህዶልጅተዋህዶለዘለዓ ปีที่แล้ว +3

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን የሁላችንም እንዴዝህ ነኝ እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ይሰጥልኝ ለንሰሐ ሞት ይብቃን 😢😢😢😢

  • @የማርያምልጅ-ዘ6ዀ
    @የማርያምልጅ-ዘ6ዀ ปีที่แล้ว +2

    ግሩም መንፈሳዊይ ፊልም ነዉ በርቱልን ቀጥሉበት እኔ አንተ ፊት አንተ ፊት መቅረብ የሚቻለኝአይደለሁም 😭😭😭ጌታ ሆይ ይቅር በለን, ራሴን የቱጋር እዳለሁ ያየሁበት ፊልሙምነዉ

  • @OfficialYoni-hg4sh
    @OfficialYoni-hg4sh ปีที่แล้ว +3

    በእውነት እግዚአብሔር ይስጣችሁ ይህን አይቶ ያላለቀሰ የለም😢😭😰🥺 እንዲህ ያሉትን ለንስሀ ሚያበቁ ስራዎችን አብዝታችሁ ትሰሩ ዘንድ እግዚአብሔር ይርዳቹሁ አሜን

  • @sindudechasa7686
    @sindudechasa7686 ปีที่แล้ว +3

    ቸር አምላክ ሆይ የውስጤን በደል የማይበት አይነ ልቦና ስጠኝ 😢😢😢

  • @fitumteshome9456
    @fitumteshome9456 ปีที่แล้ว +11

    ዘመናችንን ለንሰሃ ያያድርግርን

  • @meronmery-n7o
    @meronmery-n7o ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ጥሩ ትምህርት ነው 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽እግዚአብሔር እንደ ቸርነቱ ይቅር ይበለን 🙏🏽🙏🏽😭😭😭😭

  • @EleneTesya-jd7em
    @EleneTesya-jd7em ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይመስገን ተባርኩ አርቲስቶቻችን በርቱልን ቃልህይወትን ያስማልን በርቱልን በዚህ ቀጥሉበት በጣም አስተማሪ ፊልምነው❤️🥰

    • @paricoyoni13
      @paricoyoni13 ปีที่แล้ว

      ራእሴን ኣገኘሁት😢😢😢 እግዚእብሔር የፍያታዊ ዘየማን ቸርነት በኔ ላይ ያድለኝ።🙏🙏🙏

  • @tgdiple
    @tgdiple ปีที่แล้ว +1

    በእውነት ሀጢያት እንኳን ሰርተን እደዚህ በንፀፀት ነሮ የት በደረሰን 😓😓😓😓😓😓😓

  • @meazadessie6801
    @meazadessie6801 ปีที่แล้ว

    ቸርነትህ ምህረት ብዙ እንደአንተ ማን አለ እግዚአብሔር!!! ኃጥያተኛን የማትንቅ ይልቁንም የምታከብር አንተ ብቻ ነህ ።

  • @edgrff7506
    @edgrff7506 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ቸርነቱ ያበዛ ነው የምፀፀት ልበና ይሰጠን ❤❤❤❤❤

  • @የክርስቶስበራያኔኝ
    @የክርስቶስበራያኔኝ ปีที่แล้ว

    እኔ በእዉነት ደግሜ ደጋግሜ ብሳመዉ ልጣግብ አልቻልኩም እዉነት ድንቅ ድራማ ነው ሁሌም ብለቀቅ ጥሩ ነው የሰው ልጅ ሆኖ ሀጥያት የማይሰራ የላም ግን በንስሐ መታጠብ ያክል እግዚአብሔር እድል ሰጥቶነል እና እንጣቃምበት እግዚአብሔር አምላክ ለንስሃ ሞት ያብቃን

  • @gebyaneshzeleke6858
    @gebyaneshzeleke6858 ปีที่แล้ว +5

    ቃለህይወት ያሰማልን ደስ የሚል አስተማሪ ድራማ ነው❤❤❤

  • @hasefah3808
    @hasefah3808 ปีที่แล้ว +2

    ምርጥ ነው ልባችን ❤ ስር የገባ መፈሳዊ ቀጥሉበት

  • @ሙሉየማሪያምልጂ
    @ሙሉየማሪያምልጂ ปีที่แล้ว

    በእዉነት ቃልህይወት ያሰማልን በእንባ ነዉ የጨረስኩት ይልመድባችሁ እስኪ መንፈሳዊ ፈልም መስራት አምላኬ ሆይ ያየህብኝን ሳታሳይብኝ አኑሮኛል ቸርነትህ
    የኔ ጌታ ለንስሀ አብቃኝ😢

  • @እመቤታችንታማልዳለች
    @እመቤታችንታማልዳለች ปีที่แล้ว +1

    ቸርነቱ የማያልቀው ቸር አምላክ ልኡል እግዚአብሔር ያክብርልን በእውነት 🤲

  • @ermiastizazu1116
    @ermiastizazu1116 ปีที่แล้ว

    እረ በጣም ደስ እሚል እና ትምህርት ሰጭ ነው እስኪ ሌላም ስሩልን በእግዚአብሔር ስም🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @onelove9191
    @onelove9191 ปีที่แล้ว +13

    ማንነታችንን የምናይቀት እኛነታችንን የሚያሳይ ሁላችንም እንደህ ነን አምላክ ሆይ ይቅር በለን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏ቅዳሜ ለ እሁዳችን ይሄ ነው የአብዛኛዎቻችን😭😭😭😭😭😭😭

  • @tigistworku5615
    @tigistworku5615 ปีที่แล้ว +1

    አቤቱ እንደ ቸርነትህ እንጅ እንደ በደላችን አይሁን

  • @Tigstgatchew
    @Tigstgatchew ปีที่แล้ว +4

    ቃለሂወት ያሰማልን የኦርቶዶክስ እህትወንድሞቸ ኑ ላይክና ሸር እያደርግን እናበረታታቸዉ

  • @__-sm5tf
    @__-sm5tf ปีที่แล้ว +2

    ❤እግዚአብሔር አምላክ ለሁላችንም በቸርነቱ ይማረን ከልቤ እናምስግናለን የተዋህዶ ልጆች❤❤😢

  • @mezerberha5269
    @mezerberha5269 ปีที่แล้ว +5

    ቃል ህይወት ያሰማልን ❤❤❤

  • @haileyesusdemessie9552
    @haileyesusdemessie9552 ปีที่แล้ว +3

    “ይህ የእግዚአብሔር ጽድቅ ኢየሱስ ክርስቶስን በማመን የሚገኝ ጽድቅ ነው። ልዩነት የለም፤”
    - ሮሜ 3፥22 (አዲሱ መ.ት)

  • @01tigray
    @01tigray ปีที่แล้ว

    ቃል ህይወት ያሰማልን በቤቱ ያዝልቃችሁ ኣ አምላኬ ሆይ ለንስሀ አብቃኝ 😥 ሁሉም ኩንቱ ነው ንፋስን እንደመከተል ኣ አምላኬ ሆይ ማንታ መንገድ ነኝ እባክህን ጌታየ 🙏😥

  • @yonastadele9106
    @yonastadele9106 ปีที่แล้ว +4

    ፈጣሪ ያክብርልኝ ሁላችንም እንድናዬ ነው ያደ ርጋችሁን እናመሰግናለን....🙏🙏🙏

  • @eyobtube7372
    @eyobtube7372 11 หลายเดือนก่อน +1

    የኦቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ትልቅ ትምህርት ለምዕመናን የማንቂያ ደውል!❤❤❤😢😢😢😢

  • @fikrdebebe5603
    @fikrdebebe5603 ปีที่แล้ว +1

    አቤቱ እንዴ ቸርነትህ ይቅር በለን ለንሰሃ ሞት አብቃኝ ቸር መሃር አባት ሆይ አሜን 🤲

  • @emizena2543
    @emizena2543 ปีที่แล้ว +5

    ምህረትክ እና ይቅር ባይነትክ ባሰብኩ ግዜ አቅም አጣው😢

  • @Ferhiwot-h6g
    @Ferhiwot-h6g ปีที่แล้ว

    ተባረኩ እባካችሁ አርቲስቶቻችን በመንፈሳዊ አገልግሎት በርቱ

  • @haileyesusdemessie9552
    @haileyesusdemessie9552 ปีที่แล้ว +4

    “ድነት በሌላ በማንም አይገኝም፤ እንድንበት ዘንድ ለሰዎች የተሰጠ ከዚህ ስም በስተቀር ሌላ ስም ከሰማይ በታች የለምና።””
    - ሐዋርያት 4፥12 (አዲሱ መ.ት)

    • @haileyesusdemessie9552
      @haileyesusdemessie9552 ปีที่แล้ว +1

      Come to the Lord Jesus, He will give you eternal life

    • @KirubelHailu-nd3bt
      @KirubelHailu-nd3bt ปีที่แล้ว

      TIkes seletekes atedenem mawok ena menor yileyayal beye adarashu setuan set yabelashachu enante nachu bekalu eyeshewodachu

    • @ሰዉከንቱ-ዸ7ቘ
      @ሰዉከንቱ-ዸ7ቘ ปีที่แล้ว +1

      ድህነት ጥቅስ በመጥቀስ ሳይሆን በህይወት በመኖር ነዉ የሚገኘው

  • @tigist19
    @tigist19 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር የፍቅር አባት ነው ይቅር ይለናል ብዙ በደላችንን እያየ አቤቱ አንተ ልዩ ነህ❤

  • @tsehaykalehubet
    @tsehaykalehubet ปีที่แล้ว

    የሚገርም እዉነታ የሁላችንም ገመና ነዉ ግን ልባችን ወደ ንስሐመመለሱ ነዉ ጌታ የመዳን ቀን ዛሬ ናት ብሏል እንዳይረፍድብን እግዜአብሔር ይርዳን

  • @aazx3352
    @aazx3352 ปีที่แล้ว +7

    ጌታ ሆይ እኔንሰ ይቅር ትልኘ ይሆን በሰላም ወደ ሀገር ግብች ቅድሰ ቁርባን እወሰደ ዘንደ ፍቃደህ ይሁንልኝ 🙏🙏🙏

  • @kokebgetaneh4689
    @kokebgetaneh4689 ปีที่แล้ว

    ኃጢአት ያልሰራ የለም። ግን እንድህ ዐይነት የልብ መሰበር እና መጸጸትን ማግኘት መታደል ነውና :-ጸጸቴን አትንሳኝ ቸሩ ሆይ ማረን ማረን ማረን ።እግዚአብሔር ይስጥልን ለእናንተም።

  • @Afesoon-lc3cw7ul1
    @Afesoon-lc3cw7ul1 ปีที่แล้ว +1

    አቤቱ በቸርነትህ ማረን ይቅርም በለን በምጽአትህ አስበን❤አሜን አሜን አሜን❤

  • @marthamekonnen7532
    @marthamekonnen7532 ปีที่แล้ว +1

    😢😢 ይቅር ይበለን አስተዋይ ልቦና ያድለን

  • @eyerusasefa8089
    @eyerusasefa8089 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ሂወት ያረማልን

  • @riyapatummaafilputhanathan2667
    @riyapatummaafilputhanathan2667 ปีที่แล้ว +2

    እኔ አተቤት እኔ አተፊትየምቆም ሰው አይደለሁም😭😭😭 ግን ፍቅር ነህ ለዘላለምየሚመስልህየለም😭ቃለ ህይወትን ን ያሰማልን

  • @FrehiwotAshenafi-r3q
    @FrehiwotAshenafi-r3q ปีที่แล้ว

    ልብ የሚነካ ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ggg430
    @ggg430 ปีที่แล้ว +2

    እናተይ ሳይ የኔ ሀፃት ጎልቶ ታኝ አባት ሆይ ማረኝ በድፍረት በስምህ ለማልኩት ለኔ በደለኛዎን ይቅር በለኝ 😢😢😢😢😢😢

  • @mahiteshome5641
    @mahiteshome5641 ปีที่แล้ว

    የድንግል ማርያም ልጅ ይቅር ይበለን ለናንተም ፀጋውን ያብዛላችሁ

  • @ያርሴማልጅነኝያውምሰማእቷ

    አሜን በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወገኖቸ ፈጣሪ ይባርካችሁ ሁላችንንም ወደ ቤቱ ይመልሰን አሜን ፫🙏🕯🕯🕯😢😢😢

  • @ብሌንመኰንን
    @ብሌንመኰንን ปีที่แล้ว +3

    ግሩም ነው. በዉነቱ. በርቱ. ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @lijfasikatube1322
    @lijfasikatube1322 ปีที่แล้ว

    በጣም የሚስለቅስ ነው አቤቱ ጌታ እግዚአብሔር ሆይ ሀጺያቴ እደ ምድር አሸዋ የበዛ ነውና እባክህ በንስሀ እድመለስ እርዳኝ ወላድተ አምላክ ድንግል ማሪያም ሆይ ልጂሽ አችን ይሰማሻልና ቅዱሳን እዱሳን እጆችሽን ንጹሀነ ጣቶችሽን ወደ ልጂሽ ዘርጊልኝ በንስሀ እነጻ ዘንድ እባክሽ አሳስቢ

  • @axumawit140
    @axumawit140 ปีที่แล้ว +3

    ቀጥሎበት በጣም ያሰተምራል

  • @WeriqyeyemariyamLij-lo9lb
    @WeriqyeyemariyamLij-lo9lb ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛላችሁ❤❤❤

  • @wbalememagn8720
    @wbalememagn8720 ปีที่แล้ว +2

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @henokminasie6419
    @henokminasie6419 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ህይወትን ያስማልን ወንድም እህቶቻችን

  • @መንበረሥላሴ
    @መንበረሥላሴ ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ሁላችንንም ይቅር ይበለን ድንቅ ትምህርትነው

  • @TarikuaEshetu-t8r
    @TarikuaEshetu-t8r ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር የንስሀ ልብ ይስጠን እናንተም ተባረኩ በጣም አስተማሪ ነው

  • @esvza5004
    @esvza5004 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሠማልን ህዝቡን የሚያነቃ መንፈሳዊ ድራማ ያበርታችሁ ቀጥሉበት🥰🥰🥰🥰🌹🌹🌹 እኔንም ሃጤተኛዋን ይቅር ይበለኝ

  • @Getachew-nn1dw
    @Getachew-nn1dw ปีที่แล้ว

    ቃላት የለኝም የኔ ህወት አሳያችሁኝ ተባረኩ

  • @TmesegnAmelaki
    @TmesegnAmelaki ปีที่แล้ว

    አይይይይይይይይይይይ እኔስ ልቤ መቸ ይሆን የሚመለሰዉ ቃሉን እየሠማሁ ልቤ ደነደነ 😢😢😢
    ቃለ ህይወትን ያሠማልን

  • @banchifakhoury7895
    @banchifakhoury7895 ปีที่แล้ว

    በጣም ልዩ ሰራ ነዉ አብት ፍጣሪ ሀይ እንድ እኛ ስይሆን እንዳንት ችረነት ይቅር ብልን😢😢😢 😢

  • @demesewgetahun1415
    @demesewgetahun1415 ปีที่แล้ว +2

    ቃለህይወት ያሰማልን አስተማሪ ነው በርቱ

  • @mesimesi2985
    @mesimesi2985 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @adenchdegefi6348
    @adenchdegefi6348 ปีที่แล้ว +1

    አምላኬ ሆይ መቸ ይሆን እኔን ሀፅያተኛይቱን በቃ ብለህ ወደቤትህ የምትመልሰኝ ልቦናየን የምትመልሰልኝ አቤቱ ሰለቅድስት ድንግል ማርያም ብለህ ማረኝ ይቅር በለኝ ጌታ ሆይ ማረኝ የዳዊት ልጅ ሆይ ማረኝ በቃ በለኝ😭😭😭በፆለታችሁ አሰቡኝ ደካማ እህታችሁ ወለተ ገብርኤል😭

  • @eliasnasser1483
    @eliasnasser1483 ปีที่แล้ว

    ይሔን አስተማሪ መንፈሳዊ መልዕክት የሰራችሁ ያስተባበራችሁ የደከማችሁ ሁሉ ተባረኩልኝ እግዚሐብሔር በዘመናችሁ ሁሉ አይለያችሁ ከእኔ ከንቱው ጀምሮ ስንት ነፍስ ልትመልሱ እንደምትችሉ ሳስበው አስለቀሰኝ። እግዚአብሔር ቻይና መሀሪ ነው ስለክብሩ የተመስገን ይሁን። ልጅነት ንፁሕነት ናፈቀኝ ቁርባኔ?

  • @netsanetnega8947
    @netsanetnega8947 5 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይቅር በለኝ ደግሜ ደጋግም በደልክሁ እንደቸርነትህ ይቅር በለኝና የምህረት ጊዜ ስጠኝ በጸሎታችሁ አስቡኝ እህቶቼ ወንድሞቼ😢

  • @aynadisatanaw1065
    @aynadisatanaw1065 ปีที่แล้ว +2

    አቤቱ ጌታ ሆን ለንስሀ ሞት አብቃኝ

  • @GheHdhd-h4y
    @GheHdhd-h4y 3 หลายเดือนก่อน

    አምላክ ቅዱሳን መጀመርያ ምንም ይሁን ምን መጨርሻየን አሳምርልኝ😢😢😢😢ለንስሀ አብቃኝ😢😢😢

  • @ሳሪየድንግልማርያምል-ዸ5ዠ
    @ሳሪየድንግልማርያምል-ዸ5ዠ ปีที่แล้ว

    በጣም ድስ እሜል አስተማሪ ሂወትን እሚቀይር ነዉ እናመሰግናለን

  • @Haregi849
    @Haregi849 ปีที่แล้ว

    እጂግ አስተማሪ ነው እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናችሁ በርቱልን

  • @surafelfekadu2006
    @surafelfekadu2006 ปีที่แล้ว +7

    ለእኔ እዘኑልኝ ለማልጠቅመው ድጋሚ ለገደልኩት !!

  • @sifaanlamaa4370
    @sifaanlamaa4370 ปีที่แล้ว +1

    Inbayen Makotater Akategn Uuuuuf Inem Atsiyatagna Liji Negn Abate😢😢

  • @AddisDereie
    @AddisDereie ปีที่แล้ว

    አቤቱ ግታዬ ሆይ ማረኝ

  • @beletebelete3058
    @beletebelete3058 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን እንደኛ ሀጢያት እናክፋት ሳይሆን በሱ ቸርነት ነው ያለነው

  • @rakibgirma7019
    @rakibgirma7019 ปีที่แล้ว +2

    ጌታ ሆይ እንደበደላችን ሳይሆን እንደቸርነትህ ይቅር በለን 🙏😭😭😭

  • @yeshecreatives
    @yeshecreatives ปีที่แล้ว

    ቀለ ህየወት የሰማለን ብያለው።
    ግን
    “ዳሩ ግን የምነቅፍብህ ነገር አለኝ የቀደመውን ፍቅርህን ትተሃልና።”ራእይ 2፥4
    እንዳትባሉ አደራችሁን እንደዚህ አይነት መንፈሳዊ እና መካሪ የሆኑ ትዕይንቶችን መስራች አታቁሙ አደራ

  • @meseretrefera2664
    @meseretrefera2664 ปีที่แล้ว

    አምላኬ ሆይ ለንስሀ አብቃኝ ፍቀድልኝ እና የከበረውን ቅዱስ ቁርባንህን ልቀበል እባክህ ለዚ ክብር ምርጠኝ 🥹🙏በቃሽ በለኝ 😭

  • @emuyegedefawu8262
    @emuyegedefawu8262 ปีที่แล้ว

    ምህርትህ ስለበዛልን እናመስግንሀለን 😭😭🙏