"ብቸኛ ነበረ" አንጋፋው ድምጻዊ ፓትሪያሪኩ በተገኙበት ቀብሩ ተፈጸመ!! | Artist Getachew Kassa | Funeral Service

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 5 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 80

  • @Dannyadisaba
    @Dannyadisaba 8 หลายเดือนก่อน +7

    ጌትሽ እግዚእብሔር ይቀበልህ !! ህይወትህን ራስህ በገባህ ኖረኸዋል ለኢትዮጵያ ትዝታህን ዘመን በማይሽረው ሙዚቃህ እንድታወስ አርገሃል የግድም ይላል እንኳን ለአገርህ አብቅቶ ራስህን ለመርዳት አየታገልክ ና እየጣርክ በእገርህ ላይ አለፍክ ጌትሽ የላይፍ ስው የኛስው ስትሞት እንጅ በህይወት እያለህ መፍረድ እንጅ ማገዝ ላይ ትንሽ ደከም እንላለን ነፍስ ይማር !!

  • @elizabethhaddis8836
    @elizabethhaddis8836 8 หลายเดือนก่อน +8

    አቻሬ ምርጥ ሰው! የሰራህውን ይባርክልህ እድሜ እና ጤና ይስጥህ እቦ!

    • @tenad7309
      @tenad7309 8 หลายเดือนก่อน

      ሰው ማለት ? ሰው የጠፋ ቀን ሰው ሆኖኖ የተገኘ ነው:: ዛሬማ ብዙ ቀባሪ አለ:: ለእሱ ምን ይጠቅመዋል??? ነፍስ ይማር🥲

  • @makunga_yokopal
    @makunga_yokopal 8 หลายเดือนก่อน +7

    ጌታቸው ካሳ ምርጥ ኡትዮጵያዊ እግዚአብሔር ነፍስህን በሰላም ያሳርፍልህ

  • @haymiastatke8055
    @haymiastatke8055 8 หลายเดือนก่อน +6

    ኢትዮጵያ ውስጥ ያላችሁ አርቲስቶች ጌታቸው ካሣን አታውቁትም አንጋፋ ድምፃዊ አይደለም አታውቁትም? መቼም ሁላችሁ ከሀገር ውጪ ሆናችሁ አይደለም ከአጠገቡ የሚታዘብ የለም ብላችሁ ነው? ምነው ማዲንጎ ሲሞት ነቅላችሁ አይደል እንዴ የወጣችሁት ነው የሞት ልዩነት አለው? እሱስ እድለኛ ነው በታላላቅ እምነት አባቶች ፍትሐተ ሽኝትን አግኝቷል፡፡ ፀግሽ አረጋኸኝ ፀሐዬ ሮባ ተሾመ በቤታችሁ ሰላም ይግባ ፈጣሪ በመልካም ይጎብኛችሁ፡፡ አቻሬ ልጆችህ ይባረኩልህ

  • @benai5241
    @benai5241 8 หลายเดือนก่อน +3

    የመጨረሻ ህይወቱ ፍፃሜ ያሳዝናል ! በመጨረሻ 3 እና 4 ቀን በቂ የህክምና በቶሎ ሳያገኝ በ አሳዛኝ ሁኔታ ያለፈ ታላቅ ሙዚቀኛ 😢 ነብስ ይማር ጌቾ

  • @megedelawitgaredew5685
    @megedelawitgaredew5685 8 หลายเดือนก่อน +6

    እረ እንማማር ሁላችንም እንደምንሞት የታወቀ ነው ቅደም ተከተል ነው እንጂ ባዶ ቤት ሲከርም ብቸኝነት ሲያሰቃየሁ ይሄ ሁሉ ሰው የት ነበር የምን ያዙኝ ልቀቁኝ ነው አሁንም ሌሎቻችን እንማማር ለታይታ መኖር ይቅርብን እሱ በሚመስለው መንገድ ኖሮ ሞቷል ለተቀረነው የይቅርታ ልብ ይኑረን ነብስ ይማር

  • @teddikebedet9230
    @teddikebedet9230 8 หลายเดือนก่อน +6

    ነፍሰ ይማር

  • @eshetutamiru7180
    @eshetutamiru7180 8 หลายเดือนก่อน +17

    ቀብር ላይ ማዘፈን ቀብር በክሊፕ ሊሆን ነው እህቶች የወንድማቸው ሬሳ ላይ ይታረቃሉ መታረቁ ባልከፋ ባዶ ሆቴል ውስጥ ታሞ ወድቆ ሲገኝ የት ነበራችሁ አልሰማችሁም ወይን ከሱም ጋር ተጣልታችሁ ነበር ልቦና ይስጠን

    • @YtebeYetbe
      @YtebeYetbe 8 หลายเดือนก่อน +1

      መፍረዱ ከባድ ነዉ

    • @lucihymaryo7483
      @lucihymaryo7483 8 หลายเดือนก่อน

      ምድረ ቱሉቱላ ምን አገባቹ ሠው ሞቶ ማይታዘንበት አገር ቀዳዳ ሁላ

    • @NegashSolomon-b5e
      @NegashSolomon-b5e 8 หลายเดือนก่อน

      ጥሩ ብለሀል

    • @AbebeTeka-ne4ux
      @AbebeTeka-ne4ux 8 หลายเดือนก่อน

      ብቸኛ ነበር ማለት አሁን ምን ይጠቅማል ሁላችሁም አግልላችሁ ስታበቁ እ ? አሁን አፋችሁን ትከፍታላችሁ ትንሽ እማታፍሩ አረመኔዎች

  • @ConfusedAirplane-fs8fk
    @ConfusedAirplane-fs8fk 8 หลายเดือนก่อน

    Thanks vary much all.of you doen the ceremony

  • @ethiopia6721
    @ethiopia6721 8 หลายเดือนก่อน +3

    ጌታቸው ካሳ ነፍስህን በገነት ያኑርልን ለቤተስቦችህም መፅናናትን ይስጥልን ::

  • @Sintayehu912
    @Sintayehu912 8 หลายเดือนก่อน +2

    ቅዱስ አባታችንን የሞተ ቀባሪ አደረጏቸው🥲😭😭💔💔ነፍስ ይማር

  • @nunuabate2868
    @nunuabate2868 8 หลายเดือนก่อน +8

    የት ሄደ ባሕላችን እንዴት
    ቀብር ላይ ቆሞ የሱን ዘፈን ዘፈን ይባላል በጣም የሚገርም ጊዜ መጣ

  • @ዘይነብቢንትሰኢድኩንማአላ
    @ዘይነብቢንትሰኢድኩንማአላ 8 หลายเดือนก่อน +13

    ባማን ቀን ወንድሜ ብላችሁ አጠይቁ ብቻዉን ባዶ፠ቤት ዉሰጥ ሲሞት አሁን ማልቀሰ ምን ዋጋ አለዉ

    • @ZantanaErmy
      @ZantanaErmy 8 หลายเดือนก่อน

      he is special in his profession but not on social life, so wt they can do.

    • @ZantanaErmy
      @ZantanaErmy 8 หลายเดือนก่อน

      pls stop Ethiopians( habshawi) comments

  • @User12073-d
    @User12073-d 8 หลายเดือนก่อน +10

    አረ ይቺ ሴትዬ ወዴት ወዴት እየሄድሸ ነው ቀብር ላይ ዝፈን ያልሺው ሰውዬውም መዝፈኑ አረ ወዴት ወዴት ነው ነገሩ ሰልጣኔ ይሆን አልገባኝም

  • @User12073-d
    @User12073-d 8 หลายเดือนก่อน +10

    እኔ የሚገርመኝ ሰውዬው ሲታመም ማንማ ከጎኑ አልነበረም አልተባለም አሁን ኬት መተው ነው ያዙኝ ልቀቁኝ የሚሉት

    • @birtukanbelayneh5562
      @birtukanbelayneh5562 8 หลายเดือนก่อน

      Bahelachin eko alkeso mekber newu 😂😂

  • @genetasefa8364
    @genetasefa8364 8 หลายเดือนก่อน +4

    በጣምያሳዝናል አሙሙወቱ በኣራተኛው ቀን ሔድን በጣም ይገርማል። እሰከ 4ቀን ለምን ?? ለምን ያፀን ቀን ፓሊስ አልጠራቸውም any ways to late ⏰ for everything 😢😢 እግዛቤር ነብስህን ይማረው አባቴ አማሙዋቴን አሳምርልኝ መሰለት ትልቅ ነገር ነው 😢😢 your song 🎵 is beautiful memory thank you 🙏 for all you do Rest In Peace Legend 😭😭 you will be missed

  • @ethiopiaafrica5008
    @ethiopiaafrica5008 8 หลายเดือนก่อน +1

    አቻሬ የተባለው ሰው የራሱ የሕይወት መርህ ደስ ይላል።

  • @Natitube463.
    @Natitube463. 8 หลายเดือนก่อน +5

    ነብሱ በሰላም ትረፍ😢😢

  • @ConfusedAirplane-fs8fk
    @ConfusedAirplane-fs8fk 8 หลายเดือนก่อน

    Ahara thanks God give your the reward.

  • @Greatest307
    @Greatest307 8 หลายเดือนก่อน +6

    ውይይይ አስመሳይ ህዝብ እሳት ይውረድባችሁ በመጨረሻዋ ሰአት እንኳን አስታማሚ ተቀጥሮለት ተስፋ ቆርጦ አልታከምም ሲል አድፍጣችሁ አሁን ምናልባት የቀረችው ጌጣጌጥ ካለች ለመለቃቀም ታስመስላላችሁ ኡህ 🥵

    • @Biruh-s2h
      @Biruh-s2h 8 หลายเดือนก่อน

      ከዚሕ ሰው በላእ ሕዝቡ እንኳን ሸሸ

  • @tsedalehabtwolde1595
    @tsedalehabtwolde1595 8 หลายเดือนก่อน +5

    የት ሄዱ አርቴ ስቶች ከማንም በላይ ታዋቂ ነበር ምንም የተደረገለት ነገር የለም ምክንያቱም ሀብታም አይደለም ለሀብታም ማሽቃበጥ ነፍስ ይማር 🙏🙏

  • @Thutttttt
    @Thutttttt 8 หลายเดือนก่อน +3

    የቲፎዞ አገር ስለሆነ እንጂ የአሜሪካን ዜግነት አልፈልግም ብሎ ለመጣ ሰው ኢሄነው ሚገባው ያሳዝናል

  • @የሩፋኤልልጅ-ዠ5ቈ
    @የሩፋኤልልጅ-ዠ5ቈ 8 หลายเดือนก่อน +1

    ነፍስ ይማር😢😢😢

  • @loveethiopia3224
    @loveethiopia3224 8 หลายเดือนก่อน +2

    በመጀመሪያ ነብስ ይማር🙏🏼🙏🏼🙏🏼ግን ፡ ኢትዮጵያ ያለሰው ማወቅ ያለበት ፡ አንድ ሰው ከሰው በዚ አይነት መንገድብቻመሆን መፈለግ ፀባዩ መጥፎ ሆኖ አይደለም። እባካቹ ከ አምሮ ጋ የተያያዘ ነው ፡ የስነልቦና እርዳታ ያስፈልገው ነበር ከፍተኛ ድብርት ነበረው 😢😢😢

  • @eliastedla6008
    @eliastedla6008 8 หลายเดือนก่อน

    I like this journalist and God bless his soul.

  • @mamok3479
    @mamok3479 8 หลายเดือนก่อน +2

    አሁን ካልጠፋ ቦታ ቤተ ክርስቲያ በር ላይ ዘፈን ፣ ባህላችን እምነታችን እንደዚህ አስደንጋጭ ደረጃ ደረሰ ማለት ነው

  • @elsabetyemane3145
    @elsabetyemane3145 8 หลายเดือนก่อน +1

    ወይ ዘንድሮ ሰልኬ ነው ጠላቴ ለሞተው ነብሰ ይማር ጋዚጠኛ ተብዬቹን ማሰተዎል ይሰጣችሁ

  • @genet-nh3po
    @genet-nh3po 8 หลายเดือนก่อน

    They love his brother why he was lonely that was his character most of the Ethiopian Singer living with in the society the family learn a lot and they're a good example for us infront of the people forgive eachother his death also brings reconciliation among his sister so this family is a model they have a good spirt God bless them

  • @ConfusedAirplane-fs8fk
    @ConfusedAirplane-fs8fk 8 หลายเดือนก่อน

    Thanks lord God make heaven his soul

  • @rebka5068
    @rebka5068 8 หลายเดือนก่อน +2

    ሲያሳዝን ነብስ ይማር ለወዳጅ ዘመድ መፅናትን ይስጥ

  • @abrhamfishaye3103
    @abrhamfishaye3103 8 หลายเดือนก่อน

    ነብስህን ይማር ገታቸው ካሳ

  • @shebawian5074
    @shebawian5074 8 หลายเดือนก่อน +2

    የት ነበራችሁ ?? ወገኞች ደሞ ወንድሜ ይላሉ ?

  • @GigarLiben
    @GigarLiben 8 หลายเดือนก่อน +5

    ይቺ ጋዜጠኛ ቀብር ስነስርአት ላይ ሰው ጠርታ ታዘፍናለች። አረ ነውር ነው እህቴ። የት ነው ያደግሽው። 🤔

  • @WondesonDebela
    @WondesonDebela 8 หลายเดือนก่อน

    እንደሰማሁት እና እንዳነበብኩት ከሆነ ጌታቸው ካሳ በብቸኝነት ዘመድ አልባ ሆኖ እንደሞተና ኢትዮጵያውያን ወገኖቹና በተለይ አቻሬ የሚባለው ሰውዬ እንደረዳው ነው የሰማነውና ያነበብነው ሕይወት ካለፈች ቦኋላ ወንድሜ ወንድሜ ሜላት ትርጉምየለውም ልብ ያለው ልብ ያድርግ

  • @meddiegibbon551
    @meddiegibbon551 8 หลายเดือนก่อน

    ቀብር ላይ ማዘፈን እግዚኦ😢😢😢

  • @elizabethhaddis8836
    @elizabethhaddis8836 8 หลายเดือนก่อน

    ወይ ጉድ! ቀብር ላይ!😮በዚያ ላይ ቤተክርስቲያን😢 ነፍስ ይማር! ለአርቲስት ጌታቸው ካሳ!

  • @munaabdella6124
    @munaabdella6124 8 หลายเดือนก่อน

    I am so sorry, I felt the pain we lost so special man,getachew Casa God be with you we always remember you . you left for us, special legacy music we always gonna respect it rest well artists,getachew.😭😭

  • @ethiomedia7917
    @ethiomedia7917 8 หลายเดือนก่อน +8

    ሀዘን ላይ ዘፈን ዝፈን አይባልም፣ ጋዜጠኘዋ ስህተት ሰርተሻል

    • @genetasefa8364
      @genetasefa8364 8 หลายเดือนก่อน +1

      እረ እንዴት አይነትነገር ነው ዘፈን በለቅሶ ላይ who is she doing this interview

    • @birtukanbelayneh5562
      @birtukanbelayneh5562 8 หลายเดือนก่อน +1

      Tikikile nat
      Serawun newu yezekerechiwu
      No problem

  • @dawitkassa3131
    @dawitkassa3131 8 หลายเดือนก่อน

    እባካችሁ ብቻውን ነበር አትበሉ። ሁሉን ቻይ አምላክ የፈጠረው ማንኛውም ሰው ብቻውን አይደለም። እግዚአብሔር ነፍሱን ይማር።

  • @kidumes7941
    @kidumes7941 8 หลายเดือนก่อน +1

    Feleg bichawin mehon min bsw hiwot lemindinew yemingebaw?

  • @Tekelhaymanot
    @Tekelhaymanot 8 หลายเดือนก่อน +3

    ፓትርያሪኩ ለጌታቸው ቀብር ሳይሆን የተገኙት የቤተክርስቲያን አገልጋይ አባት አርፈው ስለነበር ለዛ ነው ወሬ አታብዚ

    • @ועח
      @ועח 8 หลายเดือนก่อน +1

      ቢሆንም አጋጣሚ እድለኛ ነዉ ይሄን ማግኘት 🙏🇪🇷

  • @foziamohamed1874
    @foziamohamed1874 8 หลายเดือนก่อน

    Kedrom sayhe 😭😭😭 yahunu yebas

  • @tenad7309
    @tenad7309 8 หลายเดือนก่อน +1

    ጋዜጠኛ መና ዛሬ ትክክል አደለሽም:: ቀብር ላይ ዝፈን አይባልም::

  • @etsubeseleshi3416
    @etsubeseleshi3416 8 หลายเดือนก่อน +2

    ባልሙያተኛ ጋዜጠኛ እደሉም ብቃቱም የላቸው
    የሶሻል ሚዲያ አናፋሽች የyoutube ሳንቲም ለቀማ ነው

  • @Tekelhaymanot
    @Tekelhaymanot 8 หลายเดือนก่อน +2

    ወረኛ ሴትዮ አልደከምም እሪ በይ ለራስሽ ለእርሱ ምን ይጠቅመዋል ይቺ ደግሞ ጋዜጠኛ ነኝ ባይ ቤተክርስቲያን ውስጥ በለቅሶ ዘፈን ታዘፍናለች ምንም እውቀት ሳይኖር ጋዜጠኛ ለመሆን ከመሞከር መማር ይቀድማል ለነገሩ የዘንድሮ ይቱዩብ ማንም ነው የሚጨማለቅበት

  • @ashenafigebretsadik9942
    @ashenafigebretsadik9942 8 หลายเดือนก่อน

    R.I.P 🙏

  • @tesfayearedo740
    @tesfayearedo740 8 หลายเดือนก่อน

    Semay deferese R.i.p.🙏🏾

  • @ዘይነብቢንትሰኢድኩንማአላ
    @ዘይነብቢንትሰኢድኩንማአላ 8 หลายเดือนก่อน

    ለቤተሰብ ግን ?????

  • @Biruh-s2h
    @Biruh-s2h 8 หลายเดือนก่อน

    ኧፈር ቡሉኧ ምቀኟ ቤተሰቡ Ethiopians low moral society with serious sociological problems Rest in peace legend Artist

  • @Lidiya-t9l
    @Lidiya-t9l 8 หลายเดือนก่อน

    Nefs yimar

  • @mulubirara7956
    @mulubirara7956 8 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢

  • @negedelemma7021
    @negedelemma7021 8 หลายเดือนก่อน

    Rip

  • @jerusalemseleshi1318
    @jerusalemseleshi1318 8 หลายเดือนก่อน +2

    ቀብር ላይ ቤተክርስቲያን ቅጥር ወስጥ ታዘፍኛለሽ unprofessional ጋዜጠኛነትሽን አረጋግጠሽ ሰርዐተ ቢስ ነሽ።

  • @tigestengda3963
    @tigestengda3963 8 หลายเดือนก่อน +1

    Sewp bekeumanewo new metyayek yet neberu badeo bayet Alneber enda yetamemewo edmay Lahaeray yemegerm batesb new

  • @HaniTerefe
    @HaniTerefe 8 หลายเดือนก่อน +1

    Gen bekumu yeteyekew sew neberewey simotuma yerukum yekerbum yesebesebal abet ferarye keber mmasamer men tekem alew befs yemar

  • @wirohode506
    @wirohode506 8 หลายเดือนก่อน

    Maferia hula

  • @JamAb-yv5zu
    @JamAb-yv5zu 8 หลายเดือนก่อน

    ግን ቤተሰብ,,,,,,,,

    • @User12073-d
      @User12073-d 8 หลายเดือนก่อน

      አረ ሴትዮ ምን ነካሸ ቀብር ላይ ዝፈን ማለት አረ ጉድድድ ነው

  • @ethiopiaafrica5008
    @ethiopiaafrica5008 8 หลายเดือนก่อน

    መና ፍስሃ።/ና/ ላልቶ ሲነበብ ናት። ልክስክስ የግለሰብ ጉዳይ ውስጥ አትጠፋም ።እድሜዋ ሄዷል። ነገር ግን ቅሌታም ናት። ቀብር ላይ አዘፈነች።

  • @genetasefa8364
    @genetasefa8364 8 หลายเดือนก่อน +2

    ይቺ ደሞምንትቀባጥራለች ሰውየውን ዝፈን ብላ ለቅሶ ላይ ምን ነካት በጣም ያሳዝነሰልየሱ መዝፈን ደሞ 🤭🤭

  • @BetaBeta-g7s
    @BetaBeta-g7s 8 หลายเดือนก่อน

    ይህ ብስብስ ጳጳሥ የጋላ ገረድ ጥንብ ትግሬ አማራ ሢጨፈጨፍ አፋር ሢጨፈጨፍ ድምጡ ያልተሰማዉ ዛሬ ከየት መጣ ዝቃጭ

  • @MAMOMAMO-w8r
    @MAMOMAMO-w8r 8 หลายเดือนก่อน

    ነብስ ይማር

  • @hiwotsinna8468
    @hiwotsinna8468 8 หลายเดือนก่อน +1

    ነብስ ይማር

  • @kiuekiue6106
    @kiuekiue6106 8 หลายเดือนก่อน +1

    ነፍስ ይማር