This is what I call organic! Just wow for being organic, showing traditions, culture and values of the area! Just amazing and great work. I can't wait to see such genuine tradition. Great job, well done! God bless you all.
Yes; all of you are correct. This is Cultural music for Gojjam specifically it is practiced in Basoliben which is found 27km far from Debre Markos. This is done with a rythem called as "BASO MIT". Hopefully, you guys are entertain it with its deepest cultural sense. Semachew! this is your litle work, please work more sice you are so brave.
Semachew kassa iam from somalia ilove it music tigrina I hope peace and prosperity eritaria forever one love from somalia and pray for somalia to get peace❤️🙏
የኔ ውቦች ወሎ ጐደር ራያ ሸዋ ጎጃም፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡ባጣቃላይ አማራዎች ሰላማችሁ ብዝት ይበል
ጎጃም ወለላው ስወዳቹህ የኔ ውቦች ጎንደሪ ነኝ ግን ውድድድድድድ ነው የማረጋቹህ ከልቤ ሰላማቹህ ይብዛልኝ ሁሌም ደስተኛ ሁኑልኝ ክፉቹህን አልስማ live you Ethiopia. ♥♥♥♥♥
አንድ አማራ አንድ ነን ውዴ 😍😍
ዋው ሲያምር አይ ጎጃም የጀግና የፃድቃን የብፁአን አገር ምድረ ገነት ግዮን ሁሌም ልዩ ነሽ ጎጃም
? ?
የጎጃም እስክስታ ሁሌም ልዩ ነው " Specially After 3:20 Minute ..........................................
ምርጥ ዘፈን የጎጃም እስክስታ ሁሌም ልዩ ነው በጣም ለአይን ይማረካል ሰማቸው ካሳ ይመችህ ደስታ አይለይህ
ደጉ የባሶ ሰው ሰላም ውለህ ግባ!
#ሃገሬ ምድረ ርስት #ገነት ነች
በጣም ቆንጆ ሙዚቃ ነው በተለይ ተወዛዋዦች ትክክለኛ የአማራ አለባበስ መጠቀማቸው ደስ ይላል!
አማራ ሁሉ ባህሉ መጠበቅ አለበት!?
This is what I call organic! Just wow for being organic, showing traditions, culture and values of the area! Just amazing and great work. I can't wait to see such genuine tradition. Great job, well done! God bless you all.
Mekonnen Gebo
አማራ ለዘላለም ይኑር!❤
Yes; all of you are correct. This is Cultural music for Gojjam specifically it is practiced in Basoliben which is found 27km far from Debre Markos. This is done with a rythem called as "BASO MIT". Hopefully, you guys are entertain it with its deepest cultural sense.
Semachew! this is your litle work, please work more sice you are so brave.
አሁን አወቅን እያሉ ከሚንቦጫረቁት የባህል ዘፈን ውስጤ ነው ከአለባበስ ጀምሮ ያደግንበትን ገጠር ትክክለኛውን ባህል ያሳያል የገጠር ልጅ በመሆኔ እኮራለሁ ።።።።።።።።።።።።።።።።።።
የኔ ውቦች አማሮች ስጋወች ሰላማችው ይብዛ አሜን
Amen to that!
Amen Meri
Meri Swee
Meri Sweet አሜን
Meri Sweet ጎበዝ ሜሪዬ፣ አማራነት አንድ ያደርገናል!
I Miss You Gojjam
ጎጃሞች እደትእደምወዳችሑ ሠላማችሁ ይብዛልኝ♥♥♥♥
ወይኔ ኮሜት ሳነብ ዉዝዋዜውን አንድም ሳላይ ይለቅ ይመቻችሁ ማሮች😉😍😘😘
የኔ ውድ አፌ ቁርጥ ይበልላቹ እኔስ ለኔ ልዩ ነው አማራ. ውስጤ ነው 😘😘💚💃💃👑👏💘💑👌👌👍😍😍🙏💁❤❤💋💋💝💝💝👈
l love you to amara💚💛❤
l love you to amara💚💛❤
ለፍቅር.እመቻለው ka ትክክል አማራ ዘላልም ይኑልኛ
🌹👌
ዋው በጣም ያምራል አመሰግናለው ሆፕ እድሜና ጤና ይስጣችሁ
Im sudanese I LOVE Ethiobian music
yousif alsir ata almonan we love too 💚💛❤
Sudan the beautiful 😊
አማራ በለሆንም አማራ ውስጤ ነው
ዋውውውው ያዝ ኅጀ ማኛው ውድድድድድ ኅጃሞች ምርጦች ያምራልልልልል A ወሎየዋ
እኔም ዉድድድድ
አማራወች አቤት ስውዳችሁ ጎንደር ጎጃም ወሎ ሸዋ ቤተ-ዐማራ ሰላማችሁ ይብዛ እናንተን በክፉ የሚያይ ዓይኑ ይጥፋ
እሺም ወፍጮ ቢከተል መጅ ይወዘውዛል የጎጃም ልጅ ♥ ጎጃም ውስጤ ነው♥
ጎጃም ውስጤ ነው ደስ ሲሉ ይመቻችሁ
I love you all Amhara people all off You my blood
worknesh I love u 2! Emuawa...peace and love!
woknesh bekele
worknesh bekele photo
This is in fact the perfect gojjam Amhara clothing and dancing practice. Every where in yegubie, kork, amber, jamma, lumamie...
Niguse Sahalie
እውነት ያምራል። ረጂም እድሜ ጤና ይስጥልን። ጥበበኛው ቦታ። ባሶ ምት። መቼ ይሆን ሃገሪን መጥቀም የምችል። ሳያስተምረኝ ያስተማረኝን ማህበረሰብ ማገለግል። እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል። ሁሌም ከፍ በዬ። ኢትዮጵያ ባለ ብዙ ሃብታት እኮ ነሽ።
Nice song !
😍😍😍😍 ጎጃም ውስጤ ነው የፍቅር አገር
woowww በጣም ያምራል ውይ ተፈጥሮ ሀገሬን አስታወሰን እኔስ ምን ልሁን
nossa esse suas obra e queria es muito perfeites!!! as melhores esse teus emprego
ሃገሬ ጎጃም ያዝ እግድህ💖💖
yaz Gojjie 1 new Seleh. enkwanem Gojjamie Negne kene belay Zeleke hager. wey Sewodachu Web ye Gojjam lejjoch balachuhbet selamachu yibzalegne. abo adenakih negn brother God bless you.
i love my culture and my traditions.. .love you Ethiopian.. .thanks
የሰፈሪ ልጆች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
የአገር ባህል ሙዚቃ በጣም ደስ ይላል አገራችን ትዝ ያሰኛል
Hope music Ethiopian best of best it thanks😘😘😘
ሙሉ ጎጃም አቤት ምድር እንዴት እንደማደንቀው
ዋው በጣም ደስ የሜል ሰራነው በርታ ወንድሜ 😍😍💓💓💓👈👆
በረታ ምርጡ ያገሬ ልጅ ስምሽ ደሞ ወደ
ፊት ስለባሶሊበን ከዚህ የበለጠ ሌላ ስራ ይዘህንደምትቀርብ እርግጠኛ ነኝ ያምራል.......
ዋውሀሪፍነው ኢትዩ ለመግለፅቃል ያጥርብኛል ኢትዩ በሆኔ እኮራለሁ
proud Gojjame! gojjame balhon yikochegn neber kemir!
I just i love Ethiopian music even the languge i cant handerstand.
Simachew mela ❤❤ thank you yene konjo, akum
Semachew kassa iam from somalia ilove it music tigrina I hope peace and prosperity eritaria forever one love from somalia and pray for somalia to get peace❤️🙏
This is amharic from Amhara regio ❤️
የኔ ግዮናዊ ድንቅ አማራ እድሜያቸሁ ይርዘምልኝ
ጎጃም የፍቅር ሀገር
አ ሽዋ Jjvb13357
አንሻ ሙሀመድ አማራ ሰሜን ሽዋ Jjvb13357 ከምር
አሪፍ ነው!!!!
ትግስት ከናዝሬት 1eg
ዋው አሪፍ ነው
I am allready Happy because he show our real culture!!!!!!!!!!!!!!! I wonder you smachew kasa ye yejubew
Thankyou betam betam konjo new yamerale berta
It is the original cultural music ever!!!!
ያዝ እንግዲህ ልሞክረው እስክስታው ግን ከባድ ነው ጎጃም ፍቅር ያምራልል
woy Amhara!!!!!lezelalem kiberulign!!!!!
wow betam yemral enamsegan bart
የሰፍሬ ልጆች የጅቤ ነው ቤቱ ኑሩልኝ
እኔም ከ የጁቤ ነኝ
አቤት አቤትጎጃምኛ በጣምያምራል የባህልሙዚቃ
ባሶ ምታ አሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀአ just relaxe be free don't worries .....
ትክክልለኛ የባህል ዘፈን ክሊቡ ሲያምር
ooohhh.....it is pure culture of birthplace BASO LIBEN.
ዋው ደጉ ያገሬሰው ሰላማችሁ ይብዛ ይመቻችሁ እናመሰግናለን
Wooowww I'm so proud of my cultures 👌👌👌❤️❤️❤️❤️💚💛❤️
ዋውውው አሪፍ ነው የጎጃም ሙዚቃ ውስጤ ነው
ደጉ ያገሬ ሰው 😘
ዋው በጣም ነው የተመቸኝ 💚💚💛
I love Ethiopia;& Ethiopian music
Thankyou guys😂😂😂😂😂😂😂
Hermy Love HermY 12
ምርጥ ሙዚቃ
ባሶዬ ነኝ
wow yene martoch betam arif new 😍👌👍
Lamya Mg
+Hafuu Lovee abet
I love Ethiopia
Tigist Tigist በጣሞ
michi mta enem eksss wow betam yamral gojam hulem wuste neshi
ይብዛልህ
ያበሻ ልብሱ ያምራል የጎማ ጫማው የስራ ልብስ እንጅ የእኛ የባህል ልብስ አይደለም።
እስክስ ባህላዊ ሙዚቃ ውስጤ ነው
እንደወረደ ደስ ይላል !
ዋው ያምራል በርታ አገሬ ናፈቀኝ
የጎጃምን ባህል በአለም ዙሪያ አስተዋውቅልን
ያዥ ጉጃሜ እስክ እስክስ ፍቅራችሁ አዞሮ ሊድፍኘ ነው ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥ ውድድድድድድድ
waw betam yamerale😍
በጣም የማምር ነዉ ✌✌✌
Basso liben, Yejubie thank you simachew kassa e nwdehalen betam tekekelegnawen bahilachenen nw yeserahew belela sira entebekahalen
ilove you gojam
great spirit jahtalujahli bless..
ውይ አገእሬ ሁሌ እናፍቅሻለው። መች ይሆን የማይሽ
እኔም እንደአቺው ነኝ
ደስሲል።ምቅርቅር።አይሉም።እደዘበኖቹ።ታሪክያለውዘፈን።ይሄነው።እደዝነት።ሙሀባ።አደድሮዘፈን
ዋውውውውው💋💋💋💋💋💋❤❤❤❤
GOJJAM ,NATURALLY RESOURCEFUL.
wow nice music thank you
it is pure culture of my birthplace;
woooooooow so nice song I love you so much all ethiopa
wow❤❤❤❤❤❤❤❤
በጣም ያምራል ዋው
ስማቸው ጀግና ነህ በርታ
እንደዚህ አይነት ሙዚቃ ጋብዙን በናታችሁ! ዋንኬዎች ሠልችተውናል
goje fikrrrrrr.....marrrrrrrr
ይሄን የመሰለ ትክክለኛ የጎጃም አጨፋፈር በደንብ ለህዝብ አልደረሰም ! በድጋሚ upload ተደርጎ በብዙሃኑ ዘንድ በደንብ መታየት አለበት
je taime le misic ethiopienne mais je se pas comment venir laba
Wowwww betam arif nw wubetu hageria ethiopia kefushen ayasemagn
wowwww
ዋውውውውውእ በጣም ደስስስስስስስ ይላልልልል. እስክስስስስስስስስስ. ውይ ውይ. ማዳም ጠራች ሳልጨርሰው እስክስታውን
wow ያምራል እ/ር ሀገሬን አደራ
በጣም ያምራል
waw yamiral betam agera liyu nesh eko
ዋዉ፡ድምፅህ ሲያምረ፡ይመችህ