መተት እንደተላከባችሁ ካወቃችሁ ቶሎ እንደዚህ አድርጉ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 303

  • @AyateMohmmed
    @AyateMohmmed หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን👏👏👏🙏🙏🙏

  • @አብ-ሳላት
    @አብ-ሳላት ปีที่แล้ว +108

    እውነት ነው እኔ መተት ሲላክብኝ በደንብ ነው የማውቀው እግሬን ይይዘኛል እጀም እንደመስለል ይላል ግን ስለምፀልይ ፀበልም ስለምጠጣ ይሻለኛል ቅዱስ ሚካኤል ጠላቶቸን ከእግሬ በታች ይጣልልኝ ብዙ መከራ አሳልፋለሁ በስደት የጀመርኩት አይሳካም እሚገርመው መተት የሚያደርጉትን ሰዎች በህልሜ አያቸዋለሁ ጉድ ነው 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢እንዳለ የሰፈር ሰው ናቸው

    • @ngsti-g4r
      @ngsti-g4r ปีที่แล้ว +11

      በግዝእብሔር ሀይል ሁሉም ይሆናል

    • @ሜላትጌታሁን
      @ሜላትጌታሁን ปีที่แล้ว +9

      እመብርሀን ትጠብቅሽ ሁላችነም ነን

    • @ቅዱስሚካኤልዋስጠበቃየ
      @ቅዱስሚካኤልዋስጠበቃየ ปีที่แล้ว +3

      እውነት አሆንደሞ የኔ የመጣብኝ ነገር ምላሴላይ ይከባለላልእንደሙቀጫ😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @እመቤቴየነጉርኩሽንአደራሽ
      @እመቤቴየነጉርኩሽንአደራሽ ปีที่แล้ว +7

      እግዚአብሔር ይጠብቅሽ እህታችን ግን ታድለሽ ታውቂዋለሽ እኔስ ድንቅፍቅፍ አድርገውኝ ቀሩ ግን ስጋየን እንጂ ነፍሴን አይነኳትም የመላእኩ ልጂ ነኝ

    • @jaleelaselam4630
      @jaleelaselam4630 ปีที่แล้ว +1

      ልቤን ይወጋኛል ጉሮሮዬን ያፍነኛል

  • @adesialelgn8316
    @adesialelgn8316 ปีที่แล้ว +21

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ለ ወንድማችን ከ እመቤቴ ማርያም በረከት እረዴት ያሳድርብን ጣመ ፍቅሯን ያሳድርብን ። በስደቷ በርሃቧ በጥሟ በእንግልቷ በግብፅ በርሀ በደረሰባት እንግልት ወደ አምላካችን ወደ ተወደደው ልጇ ኢየሱስ ክርስቶስ ታሳስብልን ስለ ኢትዮጵያ ሃገራችን ስለ ሕዝብ ክርስቲያን ታሳስብልን ።

  • @yordanoshaile2348
    @yordanoshaile2348 ปีที่แล้ว +16

    የተባረክ ዲያቆን ኣብዝቶ ጸጋውን ይስጥህ ስብከትህ ልክ እንደ ኣባታችን መምህር ስለሆነ አይሰለችም እኔ የመምህርን አስተምህሮ ደጋግሜ ነው የምሰማው ህይወቴን የቀየረ በእግሬ ሳይሆን በልቤ ወደ ቤተመቕደስ እንድሔድ ያደረጉ ትልቅ ሐዋርያ አንተም የሳቸው ጸጋ እጥፍ እንዲሆንልህ የዘወትር ጸሎቴ ነው መጨረሻህን ያሳምርልህ ወላዲት አምላክ ጥላ ትሁንህ።🌻🌻🌻

  • @adesialelgn8316
    @adesialelgn8316 ปีที่แล้ว +10

    እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን እንኳን ደህና መጣህልን ስለ መርዘሙ አታስብ እኛ እንሰማዋልን ጥቅሙ ለኛ አይደለ ። ሰምተን ለመለወጥ ያብቃን።
    አዎ ልክ በለሃል መተት ሲላክብን ተልተሎ ቅዱስ ቁርባን መውሰድ በጣም ጠቃሚ ነው ። ግን ደግሞ እሱም ሲለሚያውቀው ነው መሰል ወደ ማዕዱ ልንቀርብ ስልን መሰናክሎችን እያመጣብን ነው የተቸገርነው ወንድሜ !!!.
    ቃል ሕይወት ያሰማልን እኛም ሰምተን አስተውለን ለመተግበር ያብቃን

  • @Truth-In-Orthodoxy
    @Truth-In-Orthodoxy ปีที่แล้ว +24

    Keep up the good work. You are a good teacher....May Almighty God bless you abundantly, and May the prayers and intercession of our Lady Virgin Mary be with you 🙏!!!

  • @alminegnhabeshawit8839
    @alminegnhabeshawit8839 ปีที่แล้ว +8

    አንደበትህ በጣም ነው እሚጣፍጠው ርጋትህ ምታስረዳበት መንገድ....እግዚያብሔር መጨረሻህን ያሳምርልህ ወንድም አለም

  • @eyerus9893
    @eyerus9893 ปีที่แล้ว +9

    ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን በእውነት
    የኔ ወንድሜ እመቤቴ ፀጋውን ታብዛልን የክፉ ድያብሎስን ሰራ አመቴ ትሰርልን ከባድ ነው እንደው ግን ለማንኛው ህይወት ነው ይኸ ክፋታችን ይማረን እንጅ😢

  • @Biniam_Hailu
    @Biniam_Hailu ปีที่แล้ว +3

    ድሮም እኮ የሚጎዳህ፣የሚቀናብህ ፣የሚመቀኝህ አንተን የሚያውቅ እንጂ ሌላው አይደለም። የማያውቅህ ሰው አይጎዳህም(በመተት) አይቀናብህም ያንተ ምቀኛም ሊሆን አይችልም።

  • @መክሊት-1916
    @መክሊት-1916 ปีที่แล้ว +15

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 🙏 ወንድማች ሁልም የምታስተምረዉ በይ ሁሉቤት ያልንገር ነው እግዚአብሔር ይስጥልን ተባረክ ፀጋዉን ያብዛልህ!!!

    • @adamtadesse9239
      @adamtadesse9239 ปีที่แล้ว

      ጅላጅል ጅላንፎ ልጁ እርሱ ሰይጣን

  • @ሜላትጌታሁን
    @ሜላትጌታሁን ปีที่แล้ว +11

    በጣም ያላዬ አያምንም እንጀራ አባቴ በሂወታችን ቁም ስቃይ እያሳየነዉ ያላዬ አይረዳም እየሳቀ ጨረሰን ብቻ ሰማእቱ ጊወርጊስ አለ ከዚህ ደርሻለሁ😢😢😢😢😢

  • @Muller-pp2ng
    @Muller-pp2ng ปีที่แล้ว +7

    እናመሠግናለን ስላነቃከን ያውም በምፈልገው አርስት ዙሪያ 🥰🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰

  • @shibrwadesalegh
    @shibrwadesalegh 11 หลายเดือนก่อน

    ወንድሜ የአንተን ትምህርት መከታተል ከጀመርኩ ጊዜ ጀመምሮ ሰላም አግኝቻለሁ፡ እግዚሐብኤር ዘመንክ ይባርከው

  • @ፅጌማርያም-ዘ7ቐ
    @ፅጌማርያም-ዘ7ቐ ปีที่แล้ว +8

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
    ወንድማችን እኛ በጣም ነው የተማርነው
    እድሜና ጤና ይስጥህ🙏

  • @helinanigusie7763
    @helinanigusie7763 ปีที่แล้ว +12

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን
    እኔ በስደት ነው ያለሁት ለፀሎትም ለስግደትም አይመችም ያለሁበት 6 አመት አልፎኛል ግን እምነትም ፀበልም አላገኝም በህልሜ አንድ ቀይ ሴት ትመጣና ልጄ መተት ሊያደርጉብሽ ነው ፍዝዝ ድንዝዝ እንድትይ 😢ብላኝ ግን እኔ ፀበልም እምነትም ወዳለበት እወስድሻለሁ ብላኝ የሚበላ ምግብ ሰጥታኝ ያንን በልቼ ወደ ማርያም ፀበል ስትወስደኝ ብንን አልኩኝ ያለሁበት ቤት ነፃነት የለውም 6 አመት አልፎኛል እምነትም ፀበልም አላገኝም ከዛ አልጋየ አጠገብ ቁጫጫ ልክ እኔ ክላሴ ስገባ እግሬን ልብስ ያደርገኛል መድሃኒትም ባደርግበት አይጠፋም በራሱ ጊዜ ይጠፋል ከዛ ብር ስልክ ብር የላከልኝ ልጅ ጓደኛሽ ልካልሽ ነው ብሎ የማርያምን ፀበል እና እምነት ይዞልኝ መጣ እኔ በጭራሽ አላሰብኩትም በ 6 አመቴ ፀበሏም እምነቷንም ጠጣሁት እረጨሁት ከዛ ቀጥሎ ትልልቅ ዝንቦች ደግሞ መጡ የምኖረው 2 ሰራተኛ ጋር ነው እነሱ ጋ የለም እኔ ጋ ብቻ በድጋሜ ፀበሉንም እምነቱንም ረጨሁት ለ3 ቀን ከቆየ በኋላ ድራሹ ጠፋ ወደዛው ህልም አየሁ 3 እባቦች በመንገዴ ላይ አላሳልፍም ብለው ለመንደፍ ሲያባርሩኝ ስሮጥ ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን በር ላይ ስደርስ ደክሞኝ ወደቅኩ እባቦቹም በላየ ላይ ሳይነድፉኝ ተራምደውኝ እንዳለፉ የቅዱስ ሚካኤል ግቢ ትልቅ ማጥ ጭቃ ሆኖባቸው ሰምጠው መውጫ አጥተው ታስረው ሲተራመሱ መንገዴን ቀጠልኩ ቅዱስ ሚካኤል የክርስትና አባቴ ነው የስለት ልጅ ነኝ ለእኔ የሚደርሰው ለሁላችሁም ይድረስላችሁ በፀሎት አስቡኝ

    • @KidusRufaelTube
      @KidusRufaelTube ปีที่แล้ว

      ሰይፈ ሥላሴና ሰይፈ መለኮት ፀልዪ። አንቺን የጠበቀሽ ቅዱስ ሚካኤል እኛንም ይጠብቀን። ያዳነችሽ ቅድስት ድንግል ማርያም እኛንም ትድረስልን።

  • @Tenaye-o8r
    @Tenaye-o8r ปีที่แล้ว +7

    አሜን አሜን አሜን ዘማሬ መላእክት ያሰማን

  • @kadesa1652
    @kadesa1652 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ሂወት ያሠማልን ጤና እድሜ እረጅም አገልግሎት ይስጥክ አምላክ

  • @alemethiolove3159
    @alemethiolove3159 ปีที่แล้ว +4

    😢😢 እውነት ነው ስንቶቻችንን በዘመድ በቤተሰብ ምቀኝነት ሕይወታችንን አመሰቃቀሉ ሁለት ወር ራሴን አስቶ ማህተቤን አስበጥሶ አብሮኝ እያወራ የምሄድበት ግራ ገብቶኝ በስነ ልቦና ሀኪም ወደ ራሴ እንድመልስ አድርጎ በመንፈሳዊ ሕይወቴም እንዴት መዋጋት እንዳለብኝ መክሮ ይሄ አሁን አስራ አምስት ቀኔ ወደ ራሴ ከተመለስኩ ስድስት አመት ከስግደት በጸሎት ሳልለያይ በስደት የኖርኩ ሀገሬ ስገባ ወገቤን ሁሉ ቆርጦ ጸበል ስጠመቅ ቅዝቃዜ እያረገ ሳል ሲተክልብኝ ከዛ መርፌ አመት በቃ ገንዘቤንም ራሴንም ሳጣ ወደ ስደት መጣሁ እዚህ ይባሳ ከራሴ ጋ እያወራ ወደ እብደት ከቶኝ ጓደኛ ያልኳቸውን ሁሉ ጥላት አድርጎ በስተመጨረሻ የስነ ልቦና ሀኪም ላይ እግዚአብሔር ጥሎ አመት ከስድስት ወር የተቋረጠ ስግደት ጀመርኩ ከትላንት መንፈሳዊ ሕይወቴ ይልቅ ዛሬ የበለጠ በምን እንደምጠነክርም አስተምሮ ገስጾ እንደ ሰው ማውራት አቅም ያላት ሴት ሆንኩ።የጠሉኝን እንድከተል ብቻሽን ነሽ እያለ በለቅሶ ሕይወቴን እንድፈጅ እረ ስንቱን አሳየኝ ዘግይቼም ብሆን ዳቢሎስን በግልጽ እንድዋጋው አድሮጎኛል ሀይሉን አገኝ ዘንድ በጸሎታችሁ አስቡኝ😢 ሰው እኮ ስሙ ብቻ ነው የሚጣፍጠው ውይይይይይ ጌታ ሆይ ታደገን

  • @iyobTadele
    @iyobTadele ปีที่แล้ว

    ቃልን በቃል ነው ማክሸፍ ወንጌልን ማንበብ በሥራ ፈጣሪን መምሰል ወንጌል መስበክ በሁለት በኩል የተሣለ ስለታም ሴይፍ የሚሆንበት

  • @yilfan2138
    @yilfan2138 ปีที่แล้ว +5

    አሜን አሜን አሜን ....

  • @ngstbirde
    @ngstbirde ปีที่แล้ว +1

    Amen amen amen

  • @tadesseMinte-z4j
    @tadesseMinte-z4j ปีที่แล้ว +6

    አሜን አሜን አሜን ................ቃለ ህይወት ያሰማልንንን.....

  • @sulamtesesulamtese7253
    @sulamtesesulamtese7253 ปีที่แล้ว +6

    ቃለሕይወት ያሠማልን በእውነት ፀጋሕን ያብዛው

  • @ajmanuae
    @ajmanuae ปีที่แล้ว +4

    አሜን❤💒❤💒❤💒❤💒👏👏👏👏👏

  • @ateklitarefe7687
    @ateklitarefe7687 ปีที่แล้ว +5

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @TsigeTesfaye-i8v
    @TsigeTesfaye-i8v ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር የአገግሎት ዘመን ይባርክ ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @etalem3581
    @etalem3581 ปีที่แล้ว +2

    እሺሺሺየአገልግሎት ዘመኖ ይባረክክ

  • @markonamare3020
    @markonamare3020 10 หลายเดือนก่อน

    ቃል ሕይውት ያስማልን

  • @serkalemdemsieserkalemdems6532
    @serkalemdemsieserkalemdems6532 ปีที่แล้ว +8

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን 💚💛❤️🤲🤲🤲

  • @ablakatyablak6445
    @ablakatyablak6445 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን

  • @ንግስቲምፅላለማርያም
    @ንግስቲምፅላለማርያም ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን ውድ ወንድማችን የተግባር ሰዎች ይበለን

  • @mulusew505
    @mulusew505 ปีที่แล้ว +4

    እናመስግናለን ትልቅ ደስ የሚል ምክር ሰጠህን ለምንሰማው ልቦናችንን ይክፈትልን ❤

  • @tigistasnake1860
    @tigistasnake1860 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምሕር በፀሎትህ አስበኝ ወለተ ገብርዔል ከነቤተሰቤ!!

  • @metsihettalla2606
    @metsihettalla2606 ปีที่แล้ว +3

    እድሜ ጤና ይስልኝ ወንድሜ! እግዝያብሄር ይስጥልኝ!!!

  • @rrzz8969
    @rrzz8969 ปีที่แล้ว +3

    kbr msgana leamlakachn amen amen amen ❤❤❤

  • @ተመስገንኣምላከይወድዳዊት
    @ተመስገንኣምላከይወድዳዊት ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን

  • @addesaddes9594
    @addesaddes9594 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @KidistShanko-op8ki
    @KidistShanko-op8ki ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን

  • @elsaabraham4183
    @elsaabraham4183 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @yyty8535
    @yyty8535 ปีที่แล้ว

    እዲው በመብረሀን ይዥችሀለሁ በፅሎታችሁ አስብኝ እህተ ሚካኤል እህተ ገብረኤል እያላችሁ

  • @MuhammedJj-b9y
    @MuhammedJj-b9y ปีที่แล้ว

    አሜን

  • @Eyob797
    @Eyob797 ปีที่แล้ว +3

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ወንድም። ከፍጥረት ሁሉ ዕንደ ሰው ክፉ የለም።

  • @zelalemeshetu9971
    @zelalemeshetu9971 11 หลายเดือนก่อน

    Amen amen amen🙏🙏🙏

  • @hayatdababu5822
    @hayatdababu5822 ปีที่แล้ว +3

    ዘማራ መላእክት ያሰማልን
    ቃለ ህይውት ያሰማልን ውንድማችን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @education_trening_chanal
    @education_trening_chanal ปีที่แล้ว +2

    ወንድሜ ዘመንህ ይባረክ ሁሉም ትምህርቶችህ በጣም አስተማሪ ናቸው። ድንግል ከነ ልጅዋ ከ አንተ ጋር ይሁኑ። ነገር ግን አለም ላይ ሆነህ እርኩስ መንፈስን መዋጋት እ/በጣም ከባድ ነው። ወንድሜ ዲያቆን በፀሎትህ ጊዜ አስበኝ በማርያም። እግዚአብሔር ይስጥልኝ!

  • @Tewahido567
    @Tewahido567 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድማችን::

  • @ወለተሰማእት
    @ወለተሰማእት ปีที่แล้ว +2

    ዝማሬ መላእክትን የሰማልን

  • @ናርዶስየክርስቶስባሪያk
    @ናርዶስየክርስቶስባሪያk ปีที่แล้ว +4

    Egzabiher yimsgen memihir amen enkuan abero adersn kale hiwot yasemalen tsgawin yabezaleh betammm dessss yemil temihirt new masetewalun adeln amen zemar melakit yasemalen 🤲👏💚💛❤👏

  • @HanaBelay-v4i
    @HanaBelay-v4i ปีที่แล้ว +3

    ወንድማችን ቃለህይወት ያሠማልን እድሜ ከጤና ያድልልን ።

  • @Muller-pp2ng
    @Muller-pp2ng ปีที่แล้ว +4

    አቦ ሰላምክን ያብዛው ትምህርት በጣም ደስ ይላል

    • @አብ-ሳላት
      @አብ-ሳላት ปีที่แล้ว +1

      በጣም ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @tsedalegerawork8584
    @tsedalegerawork8584 ปีที่แล้ว +3

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ዉይ

    • @tsedalegerawork8584
      @tsedalegerawork8584 ปีที่แล้ว

      3 ወር አልረታ ብዬ ይህዉ ዛሬ ተመስገን ደህናነኝ ስታስተምር ወረረኝ

  • @tgworku4170
    @tgworku4170 ปีที่แล้ว +2

    ቃለህይወት ያሠማልን ወንድማችን

  • @GeremewTeku
    @GeremewTeku ปีที่แล้ว +1

    Wandimee fatrii tsagawuni abizito yistahii ka muluu tenaa gaa

  • @rahelmsrahel1880
    @rahelmsrahel1880 ปีที่แล้ว +2

    Egziabher yemsgn zemari melak yasemalen

  • @MeMe-gj8qx
    @MeMe-gj8qx ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @gudayetessema5939
    @gudayetessema5939 ปีที่แล้ว +1

    Ewinet new Telat keruk ayimetam!ayenew bal le mistu aytegnam min gud new Egziabher Emebete kalulin enashenifalen kale hiwetin yasemalin Mengiste semayatin yawarsilin Amen

  • @selamzerga-ub4ud
    @selamzerga-ub4ud ปีที่แล้ว +3

    ቃአል ሕይወት ያስማአልን ወንድሜ በርታ

  • @አብ-ሳላት
    @አብ-ሳላት ปีที่แล้ว +8

    ቃለ ህይወት ን ያሰማልን ወንድማችን❤❤❤❤❤

    • @deretade7628
      @deretade7628 ปีที่แล้ว

      መተት ምንድነው?????

  • @Salam-j7s
    @Salam-j7s ปีที่แล้ว +2

    መተት እንደተላከብኝ በምን ማወቅ እችላለው ወንድሜ ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤

    • @KidusRufaelTube
      @KidusRufaelTube ปีที่แล้ว +3

      እንደ መተቱ አይነት ነው። መተት ሁሉ አንድ አይደለም። የሚስጥር መተት አለ በቀላሉ የማይገለፅ። የሰላቢ መተት አለ ገንዘብ የሚያጠፋ። የጤና መተት አለ ጤናን የሚነካ። የትዳር መተት አለ ባልና ሚስት የሚያጣላ። የአእምሮ መተት አለ የሚያስጨንቅ። የትምህርት መተት አለ ትምህርት የሚያደናቅፍ። አብር አንከርትት የሚባል አለ በየሀገሩ የሚያዞር። የማህፀን መተት አለ ልጅ የሚከለክል። ስለዚህ የሁሉም አሰራር ይለያል። ምልክታቸው በሥራቸው ይታወቃል። ዋናው ግን ምንም ይሁኑ ምን ከንስሐ፣ ከፆም እና ስግደት፣ ከቅዱስ ቁርባን አያልፉም። ሰይፈ ሥላሴና አርጋኖን ድርሳነ ሚካኤልን ሁልጊዜ መፀለይ።

    • @ተመስገንኣምላከይወድዳዊት
      @ተመስገንኣምላከይወድዳዊት ปีที่แล้ว +2

      በጾሎት አስቡኝ ብቻየን ያወራሁ የምሄዶ ወለተ ሐዋርያት ብላችሁ

  • @BileneZeleke
    @BileneZeleke ปีที่แล้ว +1

    አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @Edlam-xr7tr
    @Edlam-xr7tr ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ተባረክ በጣም ጎበዝ እግዚአብሄር ይማረን🙏

  • @GezuWeldeegzi
    @GezuWeldeegzi ปีที่แล้ว +8

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ዘመኑ ተበላሸ መተት የሚልኩት በተለይ ዘመድ ጋደኛ አብሶ ደግሞ ቆራቢዎች በጣም የሚያሳፍር ነው የባል ቤተሰብ የመሳሰሉት እግዚአብሔር ማስተዋል ይስጣቸው

    • @tig-dm8pb
      @tig-dm8pb ปีที่แล้ว

      በጣም የራስ ሰው ይገርማማ😢

    • @BlueSky-zn8wp
      @BlueSky-zn8wp 11 หลายเดือนก่อน

      እቹግዚያብሔር ይስጥሽ እኔ ከልጅነቴ ጀምሮ እንድሞት እንዳብድ እንዳልወልድ ያስመተቱብኝ የአባቴ እህቶች ናቸው። ቆራቢዎች ለዛውም። ምስጋና ለመድሀኒአለም እና የአቡዬ ፀበል አሁን ሁሉም ነገር ጥሩ ሆነ

  • @የፍቅርጉዞማርያምንይ-ዸ5ሰ
    @የፍቅርጉዞማርያምንይ-ዸ5ሰ ปีที่แล้ว +2

    ዝማሬ መላእክት ያስማልን ወንድማችን

  • @ፈራሁልሽነብሴ-ኈ2ዸ
    @ፈራሁልሽነብሴ-ኈ2ዸ ปีที่แล้ว +3

    እግዛኣብሐር ይመስገን ዉድ ወንድማች
    በጣም ደስስስ የምል ት ት ነዉ ምታሳልፊልን
    እግዛኣብሐር ኣምላክ ፀጋዉን ያብዛልህ
    በፀሎት ኣሱቡኝ ወለተ መድህን😢በስደት ነዉ ያለሁት ወገቤ በጣም ያመኛል 😭🙏🙏🙏

  • @genetgezaitewolde5530
    @genetgezaitewolde5530 ปีที่แล้ว +1

    Egziabher mamalisu ybarkka zhaway.

  • @tigtig8146
    @tigtig8146 ปีที่แล้ว +3

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን : ፀገውን ያብዛልህ ወንድማችን እግዚአብሔር ❤🙏

  • @sarajungo6499
    @sarajungo6499 ปีที่แล้ว

    Ye Emabatachen tebaka redehate barakate ayelayane.

  • @ዘ_ተዋህዶ-ዸ1ለ
    @ዘ_ተዋህዶ-ዸ1ለ ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @hawwii5954
    @hawwii5954 ปีที่แล้ว +2

    Ameeeeen kale ehiwotn kale bareketn yasemalen

  • @MekoyaKebamo
    @MekoyaKebamo ปีที่แล้ว

    ይባርክ መልካም ጊዜ ይሁንልክ

  • @destadesta64
    @destadesta64 ปีที่แล้ว +3

    ቃለህይዎት ያሰማልን🙏🕯

  • @dinkinishtesfaye
    @dinkinishtesfaye ปีที่แล้ว +2

    amen amen amen

  • @merichannel743
    @merichannel743 ปีที่แล้ว +3

    ቃለ ፡ ህይወትን ፡ ያሰማህ ፡ ወንድማችን !

  • @masaisamu1972
    @masaisamu1972 ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድማችን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @bateaddis5792
    @bateaddis5792 ปีที่แล้ว +2

    ጸጋውን ይብዛልክ

  • @almazshibeshi6132
    @almazshibeshi6132 ปีที่แล้ว +1

    ቃለህይወት ያሰማልን ውንድማችን

  • @fasilyacob9674
    @fasilyacob9674 ปีที่แล้ว

    Betam Gobez Memher Egezeyabher Yebarkhe Wendemachin.

  • @almazabrha660
    @almazabrha660 ปีที่แล้ว +3

    ቃል ሂወት ያሰማልን መመህራችን❤ አንድ ነገረስ አለብን በሰደት ነኝ 😢😢😢አስቡን በፀለታችሁ አኔ መን እንደሆንኩ አለቅም 😢😢😢

    • @millionyohannes1036
      @millionyohannes1036 ปีที่แล้ว +2

      Egiziabher Yerdasch Ehte Amen Amen Amen 🙏🙏🙏

  • @tigistasnake1860
    @tigistasnake1860 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን!!

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ዸ3ለ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ዸ3ለ ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ህይወት ያስማልን ጸጋውን ያብዛልህ ወንድሜ

  • @AdanechBalcha-g9d
    @AdanechBalcha-g9d หลายเดือนก่อน

    zimare melaikt yasemah

  • @AlmazKebede-kj1hw
    @AlmazKebede-kj1hw ปีที่แล้ว +3

    መተተኞችን ፈጣሪ እግዚአብሔር ይያዝልንደ

  • @hanataddesse1503
    @hanataddesse1503 ปีที่แล้ว +2

    ወንድሜ ፅጌ ማርያም ብለህ በፀሎት አስበኘ በእመብርሀን ሀይል ተይዞልኝ ነው ቆሜ የምሄደው

  • @shitawshitaw6797
    @shitawshitaw6797 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ፀጋውና ጤናህን ያብዛልህ

  • @sisaytadesse6446
    @sisaytadesse6446 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @weletemaryam6171
    @weletemaryam6171 ปีที่แล้ว +2

    ሰላም በክርስቶስ ይብዛ ከይቅርታ ጋር ስታማትብ እጆችህን ትከሻህን ብታስነካ ጥሩ ነው እጅህ አንድ ቦታ ነው የሚቆመው እጅህ ካንተ ተሽዬ አይደለም

  • @BeizaBeiza-h4p
    @BeizaBeiza-h4p หลายเดือนก่อน

    ረዘመ አርግው ወንድማችን አንሰለችም 🌻🌻🌻🌻🌻

  • @hanataddesse1503
    @hanataddesse1503 ปีที่แล้ว +2

    ❤❤❤ዝማሬ መላእክት ያሠማልን❤❤❤

  • @rrzz8969
    @rrzz8969 ปีที่แล้ว +2

    Amen

  • @ሳራጓልራያ
    @ሳራጓልራያ ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ወንድም እንዴት አለህ?እኔ በጣም ደህና ነኝ እግዛብሔር ይመስገን ፕሮግራሞችህን አያለሁ በጣም ተጠቃሚ ሁኛለሁ፣በጣም ነው ማመሰግነው።ነገር ግን አንድ ነገር ልጠይቅህ የፈለኩት ነገር አለ በፀሎት ስዓት ሓሳቤን መሰብሰብ አቃተኝ በጣም ተቸገርኩ ከዛ ደግሞ አንድም ቀን አቸው የማላቃቸውን ህልሞች አያለሁ በጣም ከባድ ነው።ሌላኛው በህልሜ እግሬ ይጎትኛን አንዱን እግሬ ይጎትኛን ከዛ ደጎሞ፣እቃኗን የወጣቶች ሴት በተደጋጋሚ ነው የምትታየኝ ከቻልክ ስልህን ባገኝ ደስ ይለኛል።

    • @ሳራጓልራያ
      @ሳራጓልራያ ปีที่แล้ว

      መገኛህን እፈልጋለሁ እርዳታህን እፈልጋለሁ።

  • @tube-vs6rd
    @tube-vs6rd ปีที่แล้ว +2

    ወይ ወድማችን እስኪይ እግዚአብሔር ያውቃል ስለ ሁሉም ነገር

  • @gerrardbell3308
    @gerrardbell3308 ปีที่แล้ว

    AmenAmenAmen.

  • @Elfenish
    @Elfenish ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ዳቆን ወንድማችን

  • @tirualemeyihuna1086
    @tirualemeyihuna1086 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ወንድማችን ሰው ምቀኛነው አብሶ የኢትዮጵያ ህዝብ እርስ በራሳችን ነው መተት ሚሰሩት የኔ ቤተሰቦች መተት አድርጉውባችሁ ወድሞች በሙሉ ተበክለውብኛል ትምህርት መማር አልቻሉም ስራ መስራት አይችሉም ፍቅር የለም ሲተረማመሱ ነው ሚውሉት ምን ማድረድ እዳለብኝ አለውቅም እናቴ ሁሌ ነው ቤቱን ፀብል ምረጨው ትለኛለች ግን ስር ስለሰደደ ማስወገድ አልተቻለም ምን ላድርግላቸው ወገኖች አግዙኝ

  • @elaela671
    @elaela671 ปีที่แล้ว +2

    ፈጣሪ ይጠብቀን ወንድሜ

  • @tsionaberham3325
    @tsionaberham3325 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት. ያሰማልን. ፀጋውን ያብዛልህ. ቁጥርህን ፈልጌ ነበር በፈተና. ውስጥ. ነኝ

  • @almaasalmas3845
    @almaasalmas3845 ปีที่แล้ว +2

    ❤❤❤❤❤ቃለህይወት ያሰማልነ ወንድማችን

  • @Bexs-jr8bq
    @Bexs-jr8bq ปีที่แล้ว

    ወንድም እርጋታህ በጣም ደስ ይላል

  • @GetanehBalcha-sj4ob
    @GetanehBalcha-sj4ob ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @zenebechtenaw
    @zenebechtenaw ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልኝ።እኔም የራሴ ገጠመኝ አለኝ በምን መንገድ ላቅርበው አድራሻ ባገኝ እጠይቃለሁ