🔴ሙሉ የቤት እቃዋን አሰራች👍 ለቤተሰቦቿ ሰርፕራይዝ📢ስንት ብር ወሰደባት? ወደ ጃማ ልንሄድ ነው

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 92

  • @SameeraSameera-m4v
    @SameeraSameera-m4v 2 หลายเดือนก่อน +3

    ሠላም ሠላም ኑሩ ያን ለማዘሯ ልጀባ እና ላሠራ እጂ አዳዲሥ ሥራወች እየለቀክ አሥቀናኸኝ በቃ እደልማዲህ ሥራና አዲረሥ❤

    • @Nurumohammed-6355
      @Nurumohammed-6355  2 หลายเดือนก่อน +1

      ሀሀሀሀ አይዞሽ ከዘመኑ ጋ እኮ ሁሌም ስራችንን ማዘመን ግድ ነው ለናተ ደግሞ ከዋጋው አንጻር ቀድማቹ ማሰራታቹ አሪፍ ሆኗችኋል ቢሆንም ደግሞ ዋናው ጤና ነው በየጊዜው ትቀያይሪዋለሽ እንሰራልሻለን

  • @zeburayoutube1896
    @zeburayoutube1896 2 หลายเดือนก่อน +4

    ማሻአላህ ኑሬ የኔ ደንበኛ በርታ ታማኝነት ከጥራት ጋ😊

  • @melkamgiwenawit9087
    @melkamgiwenawit9087 2 หลายเดือนก่อน +3

    ሙሉ የቤት ሲት ወደጎጃም ከላክህልኝ እኔም ልዘዝህ እባክህ

  • @ጀማልአሊጋራጅ
    @ጀማልአሊጋራጅ 2 หลายเดือนก่อน +8

    ማሽ አሏህ በጣም የምራልእውነትም ይለያል

  • @Nurumohammed-6355
    @Nurumohammed-6355  2 หลายเดือนก่อน +17

    እንግዲህ ከጎኔ ከሆናችሁ ሼር በማድረግ አሳዩኝ

    • @ekuseid
      @ekuseid 2 หลายเดือนก่อน +1

      ኢንሻ አሏህ

    • @Hayat-ds4ql
      @Hayat-ds4ql 2 หลายเดือนก่อน +1

      ቀላል እናርጋለን መሻአላህ

    • @Nurumohammed-6355
      @Nurumohammed-6355  2 หลายเดือนก่อน

      @@Hayat-ds4ql አመሰግናለው

    • @Hindiya-tl2pe
      @Hindiya-tl2pe หลายเดือนก่อน

      ስልክ አስቀምጡ

  • @ekuseid
    @ekuseid 2 หลายเดือนก่อน +9

    ወላሂ በጣም ያምራል ስራዎችህ ያሰራነውን ሁሉ ለዳማ እየገባን ነው በየጊዜው የምታመጣቸው አዳዲስ ስራዎችን ስናይ

  • @ሀያእሁሉምነገርጥሩነዉረሱ
    @ሀያእሁሉምነገርጥሩነዉረሱ 2 หลายเดือนก่อน +3

    ማሻአላህ በርታ

  • @gfrdgfds2259
    @gfrdgfds2259 2 หลายเดือนก่อน +9

    ማሻ አላህ ያምራል ጎበዝ በትክክል አብሸ ር ወንድም ኢንሻ አላህ በርታ አልሀምዱሊላህ❤❤❤❤❤🎉🎉

    • @Nurumohammed-6355
      @Nurumohammed-6355  2 หลายเดือนก่อน +1

      አመሰግናለው ሼር አድርጊው ታድያ እሽ

    • @mmmm-np8ye
      @mmmm-np8ye 2 หลายเดือนก่อน

      ሀይቅ ትሰራለህ እኔም እፈልጋለሁ ቁጥርህን ማገኘት ይቻላል​@@Nurumohammed-6355

  • @wollo1630
    @wollo1630 2 หลายเดือนก่อน +9

    መሻአሏሕ ያምራል በርታ ወድም👌

    • @Nurumohammed-6355
      @Nurumohammed-6355  2 หลายเดือนก่อน +1

      አመሰግናለው ሼር ይደረግ እሽ

  • @Fdsaa-s5y
    @Fdsaa-s5y 2 หลายเดือนก่อน +6

    ማሻአላህ ወላሂ በጣም ደስ ብሎኛል አልሀምዱሊላህ❤ጀዛከላህ ኸይርን እጅህን አይቆርጥመዉ በጣምነዉ እማመሰግነዉ

    • @Nurumohammed-6355
      @Nurumohammed-6355  2 หลายเดือนก่อน +1

      ወላሂ እኔም ከምንም በላይ ደስ ነው ያለኝ በስራው ደስተኛ ስለሆንሽልኝ የኔ ትልቁ ትርፌ የደምበኞቼን ደስታ ማየት ነው

  • @wagayetube7705
    @wagayetube7705 2 หลายเดือนก่อน +3

    ማሻ አላህ በጣም ያምራል

    • @Nurumohammed-6355
      @Nurumohammed-6355  2 หลายเดือนก่อน +1

      አመሰግናለው ዋጋየ ጠፍቸሻል ?

  • @SaadaSahada
    @SaadaSahada 2 หลายเดือนก่อน +7

    ማሻ አላህ🎉🎉🎉

  • @Samira-lw1ch
    @Samira-lw1ch 2 หลายเดือนก่อน +9

    ዋአለይኩምሠላምወራህመቱወሏሂወበረካቱሁ አህለን ወንድማችን እኔምልህ ማሻ መቅላ ታዴርሳለህ እንዴ በተረፈ በርታ ወንድማቺ እጅህን አይቀርጥመው

    • @Nurumohammed-6355
      @Nurumohammed-6355  2 หลายเดือนก่อน +1

      አዎ እናደርሳለን

    • @Nurumohammed-6355
      @Nurumohammed-6355  2 หลายเดือนก่อน +1

      ሼር አድርጊው ታድያ እሽ

    • @FatumSe
      @FatumSe 2 หลายเดือนก่อน

      እኔም ማሻ ነኝ ለትራንስፖርቱ አብረን እናዛለን ኢንሻ አላህ ቁጥርሺን ስጭኝ ዉደ

  • @ساراهمحمد-ز6ن
    @ساراهمحمد-ز6ن 2 หลายเดือนก่อน +4

    ኑርሻ ወንድሜ በርታልን አንተኮ ጀግና ሰው ታማኝ ሰው ነህ ይሄን ያልኩት ለኔ በጥራት ስለሰራህልኝ ነው❤❤❤❤❤

    • @Nurumohammed-6355
      @Nurumohammed-6355  2 หลายเดือนก่อน +1

      ኧረ አሳፈርሽኝ እህትዋ እርግጥ ነው እኔ ስራየን ነው እየሰራሁ ያለሁት አንችንም ሆነ ሌሎቹን ደምበኞቼን ማስደሰት ግዴታየ ነው ነገር ግን ከዚህም በላይ ላስደስታችሁ ይገባኝ ነበረ እንደናተ መልካምነት ሲታይ የኔ ስራ ምንም ማለት ነው

  • @ساراهمحمد-ز6ن
    @ساراهمحمد-ز6ن 2 หลายเดือนก่อน +5

    ሸር አድርጉለት ለብዙ ልጆች ሸር አድርጌአለሁ

  • @SsSs-hp9sz
    @SsSs-hp9sz 2 หลายเดือนก่อน +4

    ጎበዝ ነህ ከነዋጋው. ስለምትናገር

    • @Nurumohammed-6355
      @Nurumohammed-6355  2 หลายเดือนก่อน

      እስከመጨረሻው ከተከታተሉኝ ሁሌም ከነዋጋው እናገራለው አብሽሩ

  • @jemalaliseid-ee2uu
    @jemalaliseid-ee2uu 2 หลายเดือนก่อน +6

    ዋዋዋዋውውውው ነው

  • @MKl-zu9tp
    @MKl-zu9tp 2 หลายเดือนก่อน +5

    ዋአለይኩምሰላም ወንድም ኑሩ ማሻአላህን ግን እምትሰሩት በዋንዛ ነው ሁሉንም እኔ

  • @lubaba-p8g
    @lubaba-p8g 2 หลายเดือนก่อน +7

    ማሻአላህ ኑር

    • @Nurumohammed-6355
      @Nurumohammed-6355  2 หลายเดือนก่อน +1

      ሼር ይደረግ ሉቤ

    • @lubaba-p8g
      @lubaba-p8g 2 หลายเดือนก่อน

      @@Nurumohammed-6355 እሽ አብሽር

  • @SameeraSami-ix2yv
    @SameeraSami-ix2yv 2 หลายเดือนก่อน +5

    ❤ማሻአላ የዛሬው ይለያል ኑሩ በረታ ማሻአላ

    • @Nurumohammed-6355
      @Nurumohammed-6355  2 หลายเดือนก่อน +1

      ሀቅ ነው ይለያል በጣም

  • @SameeraSami-ix2yv
    @SameeraSami-ix2yv 2 หลายเดือนก่อน +2

    አወ ወላሂ ጎን ለጎን ባል እና ሚሥት አረፍ ብለው እየተያዩ ሻሂ ቡና ማለት ነው ለኔም ሥራልኝ እና ልመረቅህ ኑሩ ከባሌጋ አረፍ ብየ ሻይ ቡና የምልበት ፣በተረፈ እህታችን ማሻአላ ብያለሁ በጤና አጊጭበት ባለሙይው የተመረቀነው አሠማምሮልሻል.

    • @Nurumohammed-6355
      @Nurumohammed-6355  2 หลายเดือนก่อน +1

      እናሳ አይን ላይን እየተያዩ ችርስ እየተባባሉ ዘና ፈታ የሚያደርግ ጨዋታ እየተጨዋወቱ በፍቅር ጭልጥ ብለው ሲከንፉ አቤት ከዚያ ቡሀላማ (አባይ ማዶ ፊላው ስር ያለው በሬ ያዘው ገበሬ )

  • @HaiatLok
    @HaiatLok 2 หลายเดือนก่อน +4

    🎉🎉

  • @marifazw7969
    @marifazw7969 2 หลายเดือนก่อน +4

    መሸአላ ወድም ኑሩ በጣም ያምራል ጠክር አብሽር

    • @Nurumohammed-6355
      @Nurumohammed-6355  2 หลายเดือนก่อน +2

      @@marifazw7969 ኢንሻ አሏህ ሼር አድርጉልኝ እንጂ እናተ እኔ እበረታለው

  • @AdanechGutama
    @AdanechGutama 2 หลายเดือนก่อน +4

    Wow btammm yamrlalu yesriu ejioci yebarkiu. ትእዛዝ ባዝ ኮዬፍቼ ታደርሳለክ???

    • @Nurumohammed-6355
      @Nurumohammed-6355  2 หลายเดือนก่อน

      @@AdanechGutama አዎ እናደርሳለን

    • @AdanechGutama
      @AdanechGutama 2 หลายเดือนก่อน +1

      እሺ እደውላለው አመስግናለው

  • @حياةسعيد-ز2ظ
    @حياةسعيد-ز2ظ 2 หลายเดือนก่อน +3

    መሽአላህ

  • @ፍቅርፍቅር-አ5ጘ
    @ፍቅርፍቅር-አ5ጘ 2 หลายเดือนก่อน +6

    ዋዉዉዉ ያምራል አልጋው ከነ ፍራሹ ነው 30ሺ

    • @Nurumohammed-6355
      @Nurumohammed-6355  2 หลายเดือนก่อน +1

      ሀሀሀሀ ይለያል ኮሜነቱ

    • @zenithyimam3223
      @zenithyimam3223 2 หลายเดือนก่อน

      እ 😂😂😂😂 ፍራሹ ጊፍት ነው

    • @youtb35
      @youtb35 2 หลายเดือนก่อน

      አልጋዉ ብቻ ነዉ 30 እርግጠኛ ነኚ

    • @ፍቅርፍቅር-አ5ጘ
      @ፍቅርፍቅር-አ5ጘ 2 หลายเดือนก่อน +1

      @@youtb35 ከሆነ ከባድ. ነው ጎጆ ልወጣ ነበር ምርር አለኝ አልጋውን ስል ፍራሺ ፍራሺ ስል ትራስ ኮተቱ መብዛት

    • @istme4224
      @istme4224 2 หลายเดือนก่อน

      እኔም😂😂😂😢😢😢​@@ፍቅርፍቅር-አ5ጘ

  • @TayyabaTayyaba-c4u
    @TayyabaTayyaba-c4u 2 หลายเดือนก่อน +6

    ማሻ አላህ ግን እኮ በዋትስ መልስ አሰጥም ለምንድነው

    • @Nurumohammed-6355
      @Nurumohammed-6355  2 หลายเดือนก่อน +1

      @@TayyabaTayyaba-c4u ኧረ አይባልም እየሰጠሁ ነው እስኪ አናግሪኝ

    • @TayyabaTayyaba-c4u
      @TayyabaTayyaba-c4u 2 หลายเดือนก่อน +1

      አሁን መልክት አስቀምጨልሀለሁ

    • @Nurumohammed-6355
      @Nurumohammed-6355  2 หลายเดือนก่อน

      @@TayyabaTayyaba-c4u እሽ

  • @feithabesha.7291
    @feithabesha.7291 2 หลายเดือนก่อน +6

    በጣም ያምራል አድራሻህ የት ነው ?

    • @Nurumohammed-6355
      @Nurumohammed-6355  2 หลายเดือนก่อน +1

      @@feithabesha.7291 ከሚሴ ነኝ

  • @مممم-ل6خ2ر
    @مممم-ل6خ2ر 2 หลายเดือนก่อน +4

    ወግዲ ታደሪሳላችሁ መልስ እፈልጋለሁ

  • @بينتمحمد
    @بينتمحمد 2 หลายเดือนก่อน +4

    Mashallah batem yemrel

    • @Nurumohammed-6355
      @Nurumohammed-6355  2 หลายเดือนก่อน +1

      አመሰግናለው ሼር ይደረግ

  • @emebet583
    @emebet583 2 หลายเดือนก่อน +3

    እኔ ማዘዝ እፈልጋለው ብዙ እቃ ሶፋስ አትሰሩም?

  • @mothermother2001
    @mothermother2001 2 หลายเดือนก่อน +2

    ያምራል ደብረታቦር አጠገብ አለምበር ከተማ ታዱርሳላችሁ

    • @Nurumohammed-6355
      @Nurumohammed-6355  2 หลายเดือนก่อน

      @@mothermother2001 እናደርሳለን

    • @mothermother2001
      @mothermother2001 2 หลายเดือนก่อน

      @@Nurumohammed-6355 መልካም

  • @sususeada-zy3de
    @sususeada-zy3de 2 หลายเดือนก่อน +2

    Mejlise debrtabor telkaleh?

  • @zumaiadrees2464
    @zumaiadrees2464 2 หลายเดือนก่อน +3

    ወድሜ ትራንሥቦት በማነው ሀይቆች ተው ሥታሠሩ ንገሩኝ አብረን እናሠራ

    • @Nurumohammed-6355
      @Nurumohammed-6355  2 หลายเดือนก่อน

      @@zumaiadrees2464 የሀይቅ ትራንስፖርት ከብዶሽ ነው እንዴ ስንቶቹ ናቸው ከሀይቅእጥፍ እርቀት እያስጫኑ የሚወስዱት ተይጂ እናቱ

    • @zumaiadrees2464
      @zumaiadrees2464 2 หลายเดือนก่อน +1

      አይባልም ለኔ ያለሁበት ሁኔታ ሥለማታሁቅ አቅሜን የማውቀው እኔነኝ ካሥቀየምኩህ ይቅርታ

    • @Nurumohammed-6355
      @Nurumohammed-6355  2 หลายเดือนก่อน

      @zumaiadrees2464 እንደዛ ለማለት ሳይሆን ምናልባት ከጊዜው ጋ በጣም ውድ መስሎሽ ከሆነ ቀላል ነው ለማለት እና እንድትጀግኝ ነው እንጅ አቅምሽን እማ በምን አውቃለሁ

  • @ufhhrb4025
    @ufhhrb4025 12 วันที่ผ่านมา +1

    በእውነት መልካም ሰው ነህ ወንድሜ ብርታ❤❤❤❤❤

  • @eexx2236
    @eexx2236 2 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤❤😊

  • @WorkeGelana-sv5if
    @WorkeGelana-sv5if 2 หลายเดือนก่อน +3

    የት ነህ ወድም

    • @Nurumohammed-6355
      @Nurumohammed-6355  2 หลายเดือนก่อน +1

      @@WorkeGelana-sv5if ከሚሴ

    • @WorkeGelana-sv5if
      @WorkeGelana-sv5if 2 หลายเดือนก่อน

      @@Nurumohammed-6355 ቴሌግራም ሊክ አስቀምጥልኝ🙏🙏🙏

  • @زينات-و5ع
    @زينات-و5ع 2 หลายเดือนก่อน +2

    ገነቴ ታደርሳለህ?

    • @Nurumohammed-6355
      @Nurumohammed-6355  2 หลายเดือนก่อน

      እዘዥ እንጅ አደርሳለሁ

  • @HouseMaid-b8q
    @HouseMaid-b8q หลายเดือนก่อน +1

    የትሀገርነህ

  • @yeshiyesuf9494
    @yeshiyesuf9494 หลายเดือนก่อน +1

    🎉🎉🎉🎉