Ethiopia - ‹‹የትግራይ ታጣቂዎች እየወጉን ነው›› ጄኔራሉ፣ ‹‹ትመረመራላችሁ›› ጠቅላይ ቤተክህነት፣ ግድቡን እንመታለን አሉ፣ የዳንዔል ክብረት ዝምታ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 11 ต.ค. 2024
  • Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
    #Ethiopianews #Ethiopia
    Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

ความคิดเห็น • 90

  • @sitotashagre1219
    @sitotashagre1219 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +13

    የቤተክህነት ነጋዴዎች ብሔርን መጠለያ እያደረከጉ የለቱን ፖለቲካ ጋሻ አድርገው መፎከራቸው ልክ አይደለም።

  • @hallelujah9090
    @hallelujah9090 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    በየ ሁለት ወሩ ጳጳሳቱ ካልተጨቃጨቁ አይሆንላቸውም እንዴ?? ጥቅም ካላገኘ ሁሉም ያላዝናል😊

  • @eriascari8355
    @eriascari8355 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ERITREA SHABIA 🇪🇷 FOREVER

  • @meskeremyilma2614
    @meskeremyilma2614 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አቡነ ሄኔክ ባባትነትሆ እናከብሮታለን ነገር ግን አሁን ማንም በሚያውቀውና ምእመኑ የሚቆጭበትን የቤተክርስቲያን ብዝበዛን አይመረመርም በማለትሆ አፍረንቦታል ወይ ለመድሀኒያለም ክርስቶስ ወይንም ለገንዘብ ተግዙ አባቴ አንዱን ምረጡ ግን ማንኖት ክርስቲያን መሆኖትንም ተጠራጠርን እባካችሁ ለዚች አጭር እድሜ ራሳችሁን ግዙ

  • @ambauendeshew8982
    @ambauendeshew8982 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    Good morning Fetha Midya Thanks for sharing the truth news❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @etafraw9993
    @etafraw9993 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    🤲🤲🤲🤲🇪🇹🇪🇹🇪🇹☝️☝️☝️❤️❤️

  • @tgsttgst8664
    @tgsttgst8664 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ተመርመሩ.እራስ.ማወቅ.ጥሩ.ንፁህ.ከሆን.ለምን.ፈሩ.

  • @UgGg-hn4lm
    @UgGg-hn4lm ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤

  • @solomonsahile5801
    @solomonsahile5801 54 นาทีที่ผ่านมา

    የጋንኤል ህብረት

  • @MoustakAbdullah
    @MoustakAbdullah 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +20

    ዲያቆን አትበል ዳንኤል ክብረት ብቻ ያንን ክብር ና ማእረግ አይገባውም!!!!!!

    • @birhanetefera3668
      @birhanetefera3668 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ትንሽ ስለሆንክ ትንሽ የምታስብ እንጭጭ

    • @MoustakAbdullah
      @MoustakAbdullah 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      @@birhanetefera3668 እሱን እነዛ የማይረቡ በቁማቸው ለሞቱት ቤተሰቦችሽ ( ህ ) ንገራቸው ( ንገሪያቸው )

    • @asenakehana8291
      @asenakehana8291 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      የእናትክ እምስ ነው የእበት ልጅ አለቅላቂ የአብይን ሰገራ ብላለት​@@birhanetefera3668

  • @Bona-k3u
    @Bona-k3u 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    This is a golden opportunity for Ethiopia. Abiy must intervene and support Dangalo. Whether his missiles hit Aswan dam or not the fact that he tries it makes Egyptians to think twice before attacking ours!

  • @Tybatube
    @Tybatube 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    አሰላም አሌይኩም ወድ የማደም ቅመሞች በቅንነት ደምሩኝ ቅንነት የራስ ነው የስደት እህታችነኒ😢

  • @KedrSeyd-u6w
    @KedrSeyd-u6w 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሰላም ለሀገራችን ፍትህ ለገራችን ይስፈን

  • @ayaayaa2643
    @ayaayaa2643 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ጭራሽ በተክኖለጅ ልጅ ልታስወልዱ ኢትዮላይ መሬት ባይቀጠቀጥነሮነበር የሜገርመኝ እዴው ምንጉድናችሁ በፈጣሪ ስራ የምትገቡ 😭😭

  • @SamirNasri-i8h
    @SamirNasri-i8h 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሰላም
    ❤❤❤

  • @eliaskitila9421
    @eliaskitila9421 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ይህ በጣም አደገኛና ከአፈጣጠር ሕግ ውጭ የሆነ፣ ፈጣሪንም የሚያስቆጣ ሠይጣናዊ አሠራር ስለሆነ ለኢትዮጵያና ለኢትዮጵያውያን የሚመጥን አለመሆኑን ከመናገር ዝም ማለት የለብንም።

  • @MessiSebani
    @MessiSebani 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የሰው ልጅ በጦርነት አለቀ ጦርነት መወገድ አለበት

  • @EsuySinole
    @EsuySinole 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    🎉

  • @EliyasSolomon-xt9sx
    @EliyasSolomon-xt9sx 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    440

  • @mesraklisanework5446
    @mesraklisanework5446 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የዘረመል ካፀደክ የአምላክን መቅሰፍት ታገኛለህ ዋ😢

  • @mitkusilesh
    @mitkusilesh 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አሳቂው ብልፅግና እስከ መስከረም 30 አጠፋዋለሁ ያለው ጀግናው ፋኖ እራሱን ስላጠፋው የሽንፈቱ መሸፈኛ እና አጀንዳ ማስቀየሪያ ያለውን የቅሌት ተግባር እየሰራ ይገኛል ። አይሳካም ፋኖ ያሸንፋል ።

  • @mulugetataffa7150
    @mulugetataffa7150 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    How comes religious institutions fear audit to escape accountabilities ?

  • @BrightHope-HorizonMedia
    @BrightHope-HorizonMedia 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ፈስ ሜድያ።

  • @SolomonHailemariam-r7e
    @SolomonHailemariam-r7e 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Solomon hailemariam

  • @mareabe419
    @mareabe419 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Dagalo charesachaw ! Ba eya botaw cheger fatare nachaw tigra! Min agabachaw Ahun sela sudan!!!

  • @selambirhanu-ky7gs
    @selambirhanu-ky7gs 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    #1#

  • @saved1580
    @saved1580 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ዮሐንስ 4
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ¹ እንግዲህ፦ ኢየሱስ ከዮሐንስ ይልቅ ደቀ መዛሙርት ያደርጋል ያጠምቅማል ማለትን ፈሪሳውያን እንደ ሰሙ ጌታ ባወቀ ጊዜ፥
    ²-³ ይሁዳን ትቶ ወደ ገሊላ ደግሞ ሄደ፤ ዳሩ ግን ደቀ መዛሙርቱ እንጂ ኢየሱስ ራሱ አላጠመቀም።
    ⁴ በሰማርያም ሊያልፍ ግድ ሆነበት።
    ⁵ ስለዚህ ያዕቆብ ለልጁ ለዮሴፍ በሰጠው ስፍራ አጠገብ ወደምትሆን ሲካር ወደምትባል የሰማርያ ከተማ መጣ፤
    ⁶ በዚያም የያዕቆብ ጕድጓድ ነበረ። ኢየሱስም መንገድ ከመሄድ ደክሞ በጕድጓድ አጠገብ እንዲህ ተቀመጠ፤ ጊዜውም ስድስት ሰዓት ያህል ነበረ።
    ⁷ ከሰማርያ አንዲት ሴት ውኃ ልትቀዳ መጣች። ኢየሱስም፦ ውኃ አጠጪኝ አላት፤
    ⁸ ደቀ መዛሙርቱ ምግብ ሊገዙ ወደ ከተማ ሄደው ነበርና።
    ⁹ ስለዚህ ሳምራዊቲቱ፦ አንተ የይሁዳ ሰው ስትሆን ሳምራዊት ሴት ከምሆን ከእኔ መጠጥ እንዴት ትለምናለህ? አለችው፤ አይሁድ ከሳምራውያን ጋር አይተባበሩም ነበርና።
    ¹⁰ ኢየሱስ መልሶ፦ የእግዚአብሔርን ስጦታና፦ ውኃ አጠጪኝ የሚልሽ ማን መሆኑንስ ብታውቂ፥ አንቺ ትለምኚው ነበርሽ የሕይወትም ውኃ ይሰጥሽ ነበር አላት።
    ¹¹ ሴቲቱ፦ ጌታ ሆይ፥ መቅጃ የለህም ጕድጓዱም ጥልቅ ነው፤ እንግዲህ የሕይወት ውኃ ከወዴት ታገኛለህ?
    ¹² በእውኑ አንተ ይህን ጕድጓድ ከሰጠን ከአባታችን ከያዕቆብ ትበልጣለህን? ራሱም ልጆቹም ከብቶቹም ከዚህ ጠጥተዋል አለችው።
    ¹³ ኢየሱስም መልሶ፦ ከዚህ ውኃ የሚጠጣ ሁሉ እንደ ገና ይጠማል፤
    ¹⁴ እኔ ከምሰጠው ውኃ የሚጠጣ ሁሉ ግን ለዘላለም አይጠማም፥ እኔ የምሰጠው ውኃ በእርሱ ውስጥ ለዘላለም ሕይወት የሚፈልቅ የውኃ ምንጭ ይሆናል እንጂ አላት።
    ¹⁵ ሴቲቱ፦ ጌታ ሆይ፥ እንዳልጠማ ውኃም ልቀዳ ወደዚህ እንዳልመጣ ይህን ውኃ ስጠኝ አለችው።
    ¹⁶ ኢየሱስም፦ ሂጂና ባልሽን ጠርተሽ ወደዚህ ነዪ አላት።
    ¹⁷ ሴቲቱ መልሳ፦ ባል የለኝም አለችው። ኢየሱስ፦ ባል የለኝም በማለትሽ መልካም ተናገርሽ፤
    ¹⁸ አምስት ባሎች ነበሩሽና፥ አሁን ከአንቺ ጋር ያለው ባልሽ አይደለም፤ በዚህስ እውነት ተናገርሽ አላት።
    ¹⁹ ሴቲቱ፦ ጌታ ሆይ፥ አንተ ነቢይ እንደ ሆንህ አያለሁ።
    ²⁰ አባቶቻችን በዚህ ተራራ ሰገዱ፤ እናንተም፦ ሰው ሊሰግድበት የሚገባው ስፍራ በኢየሩሳሌም ነው ትላላችሁ አለችው።
    ²¹ ኢየሱስም እንዲህ አላት፦ አንቺ ሴት፥ እመኚኝ፥ በዚህ ተራራ ወይም በኢየሩሳሌም ለአብ የማትሰግዱበት ጊዜ ይመጣል።
    ²² እናንተስ ለማታውቁት ትሰግዳላችሁ፤ እኛ መዳን ከአይሁድ ነውና ለምናውቀው እንሰግዳለን።
    ²³ ነገር ግን በእውነት የሚሰግዱ ለአብ በመንፈስና በእውነት የሚሰግዱበት ጊዜ ይመጣል አሁንም ሆኖአል፤ አብ ሊሰግዱለት እንደ እነዚህ ያሉትን ይሻልና፤
    ²⁴ እግዚአብሔር መንፈስ ነው፥ የሚሰግዱለትም በመንፈስና በእውነት ሊሰግዱለት ያስፈልጋቸዋል።

  • @AbirihamTwediros
    @AbirihamTwediros 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    lemin edezhi

  • @abrahamkidane1771
    @abrahamkidane1771 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ምን ማለት ነው መጠላለፍ? ሰማህ ዝምብለህ ማንበብ የተዘጋዠለህ መሸምደድ ኢትዪኦፒኣይ መሪዎች የውስጥ ችግራ ሁ ተስማሙ፡፡ጎአረቤት ሓገር ዘንተዕለት መክሰስ መፍትሔ ኣኡደለም፡በክልል ኢትዪኦፒኣያ ተጣልፋ፡ውግያ አርስ በርስ መግዳደል ልብም ተጠላልፎ፡መፍትሔ የፈለግ ምላሳችሁ ኣ'አምራችሁ ተጠላፎ አንጃ ምን አንበል፡፡ኢርትራያ በውስጥ ችግራችሁ አንደምክንያት ኣታቀርብዋት ክዋስዋ በብልጽግና ነው ያለች ተው ከዛ የበለጠ ስቆቃ አንድያወርድ ፡ሰለ፡ሰላም ፍቅር ከጎረቤት ዘምሩ ተግብሩ፡

  • @Geezemebrat
    @Geezemebrat 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    አማራና ትግራይ 1ይሁኑ ይታሰብበት,,🙏
    ደም አይፍሰስ.ነፍሰበላው ወደ ቁጥጥር👍

  • @amanielgebrerufael
    @amanielgebrerufael 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ተልካሻ

  • @debebetessema7649
    @debebetessema7649 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ትግራይ በቃ ኢትዮጵያ አይደለም ማለት ነው? ግልጽ አይደለም። በአለም አቀፍ ደረጃም ሆነ ከጎረቤት ሃገሮች ጋር ስለሚኖር ትግራይን የሚመለከት ነገር ሲፈጠር መልስ መስጠት ያለበት የኢትዮጵያ መንግሥት ነው ወይስ የትግራይ ክልል ተወካይ?

  • @mareabe419
    @mareabe419 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Y 666 heg zar legaba blaw mata! Yeha saytan abey k Ethiopia kalfa gana gud hagerachen liye Yamatal!!!!!

  • @ZafuZafu-kp8qf
    @ZafuZafu-kp8qf 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Dani፣ Satanu how is it?

  • @dawit9686
    @dawit9686 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የትግራይ ካርታ ይስተካከል

  • @MetadelMnichl
    @MetadelMnichl 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እንዴት ይናገር ማንስ ያምነዋል😂😂😂😂 ደናነኝ ቢል እራሱ አላምነውም

  • @tamiratzewde
    @tamiratzewde 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    አባት ትዛዝ ሲሰጥ መቀበል አለባቹሁ ያለዝያ የእዝጋብሔር ልጅ አይደላቹሁም

  • @mohammedbeshir8355
    @mohammedbeshir8355 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ግብፅ መመታት አለባት ኤርትራም እንደዛው

    • @mehariasmerom2814
      @mehariasmerom2814 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😂😂😂😂😂😢😢

    • @SenayNigus
      @SenayNigus 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ​@@mehariasmerom2814የፋኖን ምት መቋቋም ያቃተው ደካማው መከላከያ በምን አቅሙ ነው ግብጽን የሚመታው 🤣🤣🤣

    • @tesfahunendalew
      @tesfahunendalew 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      gulbe mecheresha mewudek new. bememtat mtashenfew yelem ezam bet esat ale.

    • @sarajoh313
      @sarajoh313 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😂😂😂😂

    • @BrightHope-HorizonMedia
      @BrightHope-HorizonMedia 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ሰነፍ ምን ኣቅም ኣለህና። ህልውናህ የኤርትራ ሰራዊት ነው ያዳነህ። ጅል

  • @girmakebede387
    @girmakebede387 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    መጀመሪ መውለድ የሚችሉት በስራዐት ኖሩና ነው በማሽን እንዲወልዱ የሚደረገው?ይሄ ትልቅ እርግማን ነው!፡፡

  • @mesrakdemse
    @mesrakdemse 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ዳቆን የሚባል ስም የለም በራሱ ሰም ጥራ እዬ የሸጣን ቁራጭ የዳቆን ሰም መጠራት የለበትም

  • @QerubelAle2023
    @QerubelAle2023 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አገዛዙን ያስጨነቀዉ የጸጥታ ጉዳይ ነዉ፣ ህዝቡን ደግሞ ኑሮ ውድነት ነው፣ ህዝቡ የጸጥታ ችግር ካልሆነ መፍትሄ የለውም ማሜት ነዉ።

  • @DavidErabo
    @DavidErabo 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    😂😂😂Peace for all who wants war is not necessary in East Africa

  • @omo-o1b
    @omo-o1b 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ዳንኤል እቺን ወሬ አናፈሰው እራሱነው።

  • @kalkidanteshome-j8u
    @kalkidanteshome-j8u 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    ከንጉሠ ነግስት ኮለኔል ዶ/ር ኢንጂነር አብይ አህመድ ቆራጥና በሳል አመራር ጋር ድል የማናደርገው የውስጥም ሆነ የውጭ ጠላት የለም:: ❤❤❤

    • @rahmaumer4972
      @rahmaumer4972 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      🤣🤣🤣🤐🤐🤐

    • @siymergn
      @siymergn 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      ታሪኩ በደም የተጨማለቅ ምን አስደሰተሽ ይዞልሽ የሚመጣው ግፍ በደበቅያ የማትሆን አገር እየፈጠረልሽ ነው ምነው ኦሮሞ ባልሆንኩ ትያለሽ የግዜ ጉዳይ ነው፡፡

    • @እዮብከሸዋነኝ
      @እዮብከሸዋነኝ 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      የህፃን ስብስቦች😅😅😅

    • @siymergn
      @siymergn 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      እዮብ የጨቅላው ቃል አቀባይ

  • @iamfano7866
    @iamfano7866 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    አቢቹ ሳውድ አረቢያ ይሻልሀል ወይስ ኳታር መፈርጠጫህን አዘጋጅ!!

    • @yonastamene5123
      @yonastamene5123 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      መሬት ለመሬት ሳይጎተት ?

    • @mohammedbeshir8355
      @mohammedbeshir8355 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ደንቆሮ

    • @yonastamene5123
      @yonastamene5123 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@mohammedbeshir8355 መሬት ለመሬት ይጎተታል አደል

    • @blackstone07
      @blackstone07 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ምን በወጣው ዓረብ ሃገር የሚፈረጥጠው አሜሪካ እያለችለት።

    • @yonastamene5123
      @yonastamene5123 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      @@blackstone07 ሰውየው መሬት ለመሬት ከመጎተት አይድንም

  • @ablakatyablak6445
    @ablakatyablak6445 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ጋኔል ክብረት ዲያቆን አይባልም ስህተት ነው ። ሆ አሁን ላይ ይሄ ማዕረግ አይገባውም።

  • @amanielgebrerufael
    @amanielgebrerufael 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ከአሑን በሗላ ኢትዮጱያ ብትንትንዋ ብትወጣ ጉዳያችን አደለም ኢትዮጱያ በቅርቡ የእጅዋ ታገኛለች

    • @mareabe419
      @mareabe419 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      Ethiopia hagerachen min adergache?! Bawestwa yatasagasagu y 666 taktayoch wekas!!! Tagal !!!y 1 bahar mangest hager eyafarasa naw!!!!!

    • @Ethiopia19974
      @Ethiopia19974 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አንተ ፋንድያ ኢትዮጵያ ሳትሆን ኢትዮጵያና ሕዝቧን ለመበተን የተነሳችሁት አንተና ዘመዶችህ ቀድማችሁ ትበተናላችሁ።

  • @teferitesfaye7464
    @teferitesfaye7464 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ታዲያ የውሸት ዜና ማሰራጨት ማነው ለዳኔል ብቻ የሰጠው

  • @Hussen-hx3vx
    @Hussen-hx3vx 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ዚናህ ስለትግራይ አለያም ስራ ኦርቶዶክስ ካፊር ነው የማይረባ ዜና

    • @RffutgGjd6fgy-ns5ci
      @RffutgGjd6fgy-ns5ci 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      እርስወ ከመሳደቡ በፉይስለ እምነተ
      ቱ ጥቀው ያቃሉ ማለቴ የሪሱን እምነት እሜያከብር የሰውን አይሳደብም ብየ ነው

    • @mareabe419
      @mareabe419 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Tenb y kafer leg !!! K enanta balay kafer ala enda amnzrawoch!!! Hed ena 4 misth latlet !!! Kotat tasadah endanwata emnathen yezah tewatlh!!! Manafk !!!

  • @rttr3992
    @rttr3992 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @AbdrfetaAsrare
    @AbdrfetaAsrare 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤