Geremew Asefa Bey Endashash Music Lyrics ገረመው አሰፋ በይ እንዳሻሽ የሙዚቃ ግጥም

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 106

  • @የእመብርሃንወዳጅ
    @የእመብርሃንወዳጅ 2 ปีที่แล้ว +74

    የተገፋ ሰው ፈጣሪ ጡሩ ሰው ይሰጠዋል ተገፊቸ ነበር ድሮ አሁን ንግስትቱ አድርጎ የምወደኝ አግኝቸ ተመስገን ብየ እኖሩኩ ነው ።።።።።

    • @renarena9641
      @renarena9641 2 ปีที่แล้ว +3

      ያርግልሽ ዉዴ

    • @silenatkasegn8933
      @silenatkasegn8933 ปีที่แล้ว +1

      ታድለሽ

    • @rihanatijane8673
      @rihanatijane8673 11 หลายเดือนก่อน +4

      ማቼ የሁን እንዲ ብዬ ምስተፈዉ 🤔.?

    • @girmabekele2901
      @girmabekele2901 9 หลายเดือนก่อน

      Ye ene achuye achutu bututiye fetary ende anchy yisitat..satoredagn teleyayen❤

    • @YonasDaniel-r9b
      @YonasDaniel-r9b หลายเดือนก่อน

      Megefat lebego yargilen

  • @jojofine6241
    @jojofine6241 2 ปีที่แล้ว +28

    ይሄ አልበም 1999 ላይ ሲወጣ ብዙ ትዝታ አለብኝ በደንብ ሰምቼዋለሁ ነገር ግን የራሴን የፍቅር ታሪክ በዚህ ዘፈን ላይ አገኘዋለሁ ብዬ አልጠበኩም። እውነትህን ነው የእጄን ነው ያገኘሁት ።

    • @amenhemen5081
      @amenhemen5081 2 ปีที่แล้ว +2

      Ayzon

    • @mominamohamme7140
      @mominamohamme7140 ปีที่แล้ว +2

      እኔም ባሁን ስሀት የደም እባ እያስለቀሰኝ ነው ይቀናው ይሆን !!!!!

    • @SelemonBedada
      @SelemonBedada หลายเดือนก่อน

      Man yihon yedro fikr hulem orginal new​@@mominamohamme7140

  • @alizuti1640
    @alizuti1640 3 ปีที่แล้ว +14

    ገረመው አሰፋ ሰላምህ ይብዛ ቃላት አጠረኝ ለሌላው

  • @lieltkinfe259
    @lieltkinfe259 3 ปีที่แล้ว +15

    I don't know what to say ገረመው አሰፋ 😢😢😢እኔ እንካን ተገፍቻለው 😭😭😭አድናቂህ ነኝ

  • @azariastsegaye4923
    @azariastsegaye4923 13 วันที่ผ่านมา +1

    Elias Melka!...God's Gift of Music!

  • @ሰሚራእናቷንናፋቂ
    @ሰሚራእናቷንናፋቂ 2 ปีที่แล้ว +34

    ዛሬ ድረስ የማደምጠው እኔ ብቻ ነኝ

  • @hosanna3393
    @hosanna3393 3 ปีที่แล้ว +22

    በል እንሻህ እኔም የሌላ ሰው ፍቅር ገፍቻለሁ የምወደኝን መወደድ አቅቶኝ የማይወደው እከተላለሁ 💔💔💔

  • @የማያልቅውፍቅር
    @የማያልቅውፍቅር ปีที่แล้ว +2

    አሁን ላይ ፈጣሪ ይመስገ መጀመሪያለይ ባላፈቅረውም አሁን ግን ልዩክብር አለኝ በጣምነው የምወደው የሚወደኝ መገፋትብዙ ዋጋ አለው

  • @yofatkiya4269
    @yofatkiya4269 2 ปีที่แล้ว +23

    እኔም የሚወደኝን ገፍቼ ሌላ እያሳደድኩ ነው 😥😥😥😣😣😣😢😢😢

  • @hayume166
    @hayume166 ปีที่แล้ว +5

    😢😢😢😢😢😢😓😓😓😓😭😭😭 የተገፋሁኝ በማፍቀሬ በባሌ

  • @yikalohagos4091
    @yikalohagos4091 3 ปีที่แล้ว +11

    i love this song so mach.from Eritrea.

  • @helenahelena7617
    @helenahelena7617 ปีที่แล้ว +2

    እኔም ሚወደኝን አልቀበል ብየ ምወደዉ አጣሁ እንዲሁ ሣማርጥ ላርጅ ነዉአይይ ፈጣሪየ እሚወደኝን እንዳፈቅር ባደርገኝ

    • @Ksa9110-gu5cx
      @Ksa9110-gu5cx 4 หลายเดือนก่อน

      Mare Enem Edach neg ayzosh😢😢😢😢

    • @tomiadugna3468
      @tomiadugna3468 หลายเดือนก่อน

      🤣🤣🤣

  • @silenatkasegn8933
    @silenatkasegn8933 ปีที่แล้ว +8

    እሚወደኝን ሠዉ ገፍቻለሁ በኔ ታሞ ፀበል እስኪገባ ድረስ አሁን የጀነ አገኘሁ

    • @amazingworld8175
      @amazingworld8175 10 หลายเดือนก่อน

      አሁን መፀፀትሽ መልካም ነው አይዞሽ

    • @tsihonbekele1556
      @tsihonbekele1556 9 หลายเดือนก่อน

      Yemetechiyi kehone tsetsetu menem ayaderegeletem abereshew hugni

  • @mahilove7689
    @mahilove7689 2 ปีที่แล้ว +7

    በል እዳሻህ😥

  • @abuaymen2187
    @abuaymen2187 3 ปีที่แล้ว +18

    ወይኔ ሁሌ ልዳማ ኡፉፉፉፉፉፉፉፉፉ ተቃጠልኩ

    • @burtakalaadugna9256
      @burtakalaadugna9256 3 ปีที่แล้ว

      አይዞንበሁሉምበሚባልደረጃደርሶበታል

  • @zeynebbinttku2372
    @zeynebbinttku2372 ปีที่แล้ว +4

    ንዳማ እና ጅራት ከወደኋላነው ይላል ያገሬሠው ይሄው የማይድን ሳክም የማይሞት ገደልኩኝ ገፋሁት ሄዴ የወደድኩትም ሄደ 😢😢😢😢😢

  • @ፈገግእንበል
    @ፈገግእንበል 2 ปีที่แล้ว +7

    የምትወደኝን ግፍት አድርጌ ለኔቦታ የሌላትን እዳሻሽ እላለሁ

  • @teruayenat5592
    @teruayenat5592 3 ปีที่แล้ว +5

    በጣም አሪፍ ስራ ነዉ

  • @seblenagese4041
    @seblenagese4041 3 ปีที่แล้ว +13

    በል እዳሻህ😥😥እኔም የሌላሰው ፍቅር ገፍቻለሁ

  • @rihana005-s8j4ggbvfh
    @rihana005-s8j4ggbvfh 3 หลายเดือนก่อน +1

    እህ ፈጣሪየ እህ አትፈትነኝ እህ አፍቃሪየን እህ አስፈቅረኝ💔😢

    • @FoziyaAo
      @FoziyaAo หลายเดือนก่อน

      ❤❤

  • @MAuyhu
    @MAuyhu 5 หลายเดือนก่อน

    ፍቅርህን ሳልረዳ አሁን ከእንደገና ነዳማ ህይወት እኛ እንዳሰብ ናት ሳይሆን እንዳሰበችልን እየኖርን ነው 😢😢💔

  • @EndaleTesema-f2d
    @EndaleTesema-f2d ปีที่แล้ว +5

    እኔም የምትወደኝን ትቼ የማትወደኝን ተከተልኩ እዳሻሽ

    • @Grug-nn3xy
      @Grug-nn3xy 2 วันที่ผ่านมา

      😢

  • @fjbmmbbmfdd8547
    @fjbmmbbmfdd8547 ปีที่แล้ว +2

    በል እንዳሻህ ልበላ😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @burtakalaadugna9256
    @burtakalaadugna9256 3 ปีที่แล้ว +5

    እሔማለኔነውአወይይይይእዳልኩእዴሜየይደርሣል

  • @MastermulugetaMaster
    @MastermulugetaMaster ปีที่แล้ว +3

    This music me life

  • @selamag-michael4008
    @selamag-michael4008 4 ปีที่แล้ว +9

    እምወደው ዘፈን

  • @angel_cal12
    @angel_cal12 3 ปีที่แล้ว +5

    Wow lene yetezefene new memeslew😔

  • @munayemer
    @munayemer 10 หลายเดือนก่อน

    የሚወደኝን ትቸ የምወደዉን አሳድዳለሁ 💔💔💔💔💔💔💔💔💔

  • @burtakalaadugna9256
    @burtakalaadugna9256 3 ปีที่แล้ว +11

    የገፋሁህልጅየትእዳለህእኳንባወኩ?ሰባትአመትእንደአንድቀንጠብቀህአልረዳህስልከአገርእርቀህየተሰደድከውእባክህየትነህይቅርባልከኝ

    • @khalid7147
      @khalid7147 3 ปีที่แล้ว +3

      ሰባት አመት ከተጫወትሽበት በኋላ አሁን ነው የገባሽ??

    • @burtakalaadugna9256
      @burtakalaadugna9256 3 ปีที่แล้ว +1

      እሽእኮአላልኩትምግንስባትአመትሙሉእሽበይኝነውሲለኝየነበር

    • @ሄርማዩቱቡ
      @ሄርማዩቱቡ 3 ปีที่แล้ว

      @@burtakalaadugna9256 የኔ ቆጆ አይዞሽ አሁን ወደሽው ነው ወይስ

    • @burtakalaadugna9256
      @burtakalaadugna9256 3 ปีที่แล้ว

      @@ሄርማዩቱቡ መግፋቴጥሩእንደልሆነየገባኝአሁንነው።በዛሠአትሌላምወደውልጅነበርጉጉቴምየነበርእሱጋመኖርነበርግንአልሆነም

    • @anwardinsefa1507
      @anwardinsefa1507 3 ปีที่แล้ว

      @@burtakalaadugna9256 አይዞሽ ውድ

  • @EyutiYgberale
    @EyutiYgberale 10 หลายเดือนก่อน

    በል እዳሽህ😢😢💘

  • @HermelaGetachew-hy9eo
    @HermelaGetachew-hy9eo 11 หลายเดือนก่อน +5

    እኔ ገፍቼው አደለም ፍቅሩን ሳይነግረኝ ሌላ አግብቶ ነው እሺ ማነው የተገፋው💔💔😢

    • @tsihonbekele1556
      @tsihonbekele1556 9 หลายเดือนก่อน +1

      Sijemer ayewedeshem neber malet nw cuz kemejemeriyaw biwedesh wede lela balehede😏

    • @ArisemaEnate-mi4xk
      @ArisemaEnate-mi4xk 5 หลายเดือนก่อน

      ካገባ አይወድሽም ለምን ሌላ አገባ

    • @YoseflakemaryamWorkineh
      @YoseflakemaryamWorkineh หลายเดือนก่อน

      Endet satnegriw keresh fikru kalesh menger neberensh aymeslishim hirmi

    • @FoziyaAo
      @FoziyaAo หลายเดือนก่อน

      አንች ነሺ አ መናገር ነበረበት

    • @FoziyaAo
      @FoziyaAo หลายเดือนก่อน

      እደሚወድሽ መናገር ነበረበት

  • @hiwita331
    @hiwita331 4 ปีที่แล้ว +8

    😭😭😭😭😭😭hiwet endzi zefen nat

  • @DjYayu-v6r
    @DjYayu-v6r หลายเดือนก่อน

    Ela 🤴 music😢😢❤❤

  • @dagemfitsum
    @dagemfitsum 10 หลายเดือนก่อน

    Harife music new 😢😢

  • @abuaymen2187
    @abuaymen2187 3 ปีที่แล้ว +7

    ለኔ ነው መሰል

  • @SolomonTeka-rk2iw
    @SolomonTeka-rk2iw วันที่ผ่านมา

    እውነት ነው ግን እኔም የሌላ ሰው እሷም የኔ ፍቅር ያለ ምህረት ገፍተናል😢😢😢😢😢😢
    አሁን ስቃይ ላይ ነኝ

  • @TigistBiraneAmona-qe5oz
    @TigistBiraneAmona-qe5oz 24 วันที่ผ่านมา

    እህ ተው አምላኬ አትፈትነኝ🥺🥺

  • @mihretmother1127
    @mihretmother1127 ปีที่แล้ว +1

    Tarke bayhonm.....🥰🥰🥰🥰🥰

  • @konjitseyoum-g7q
    @konjitseyoum-g7q 10 หลายเดือนก่อน +2

    my life😢😢

  • @sesimichael-kw4bs
    @sesimichael-kw4bs หลายเดือนก่อน

    Thanks

  • @djgosa506
    @djgosa506 3 ปีที่แล้ว +2

    1ye music....

  • @zuking3321
    @zuking3321 3 ปีที่แล้ว +1

    telyaleh ko selameh yebzaleh akbrhalew

  • @MekashaTadesse-pn6vo
    @MekashaTadesse-pn6vo ปีที่แล้ว

    Bey endashash❤❤❤❤

  • @ግድቡየኔነው-ጀ9ወ
    @ግድቡየኔነው-ጀ9ወ 3 ปีที่แล้ว +1

    በል እንዳሻህ

  • @amsalish62
    @amsalish62 ปีที่แล้ว +2

    ❤❤❤😢😢😢

  • @gicucicgicicj4492
    @gicucicgicicj4492 2 ปีที่แล้ว +2

    ኡፍ

  • @ጀሚየመርሳዋ
    @ጀሚየመርሳዋ 3 ปีที่แล้ว +6

    ❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @emebetterefe8129
    @emebetterefe8129 2 ปีที่แล้ว

    የኔ ማርርርርርር ነገር

  • @serkaserka6554
    @serkaserka6554 ปีที่แล้ว +1

    Weyyyyy

  • @jemalmohammed6769
    @jemalmohammed6769 2 ปีที่แล้ว +2

    Elias melka toch I miss you eluye

  • @AbdeMohammed-v8e
    @AbdeMohammed-v8e 5 หลายเดือนก่อน

    Ver ver nice

  • @genet-b5s
    @genet-b5s 2 หลายเดือนก่อน +1

    የሚወደኝን አልገፋሁም ተገፍቻለሁ ወደፊት ጥሩ ነገር እደሚጠብቀኝ ተስፋ አለኝ

    • @allahallah-ie6hv
      @allahallah-ie6hv 2 หลายเดือนก่อน

      እኔ አለሁልሽ

    • @genet-b5s
      @genet-b5s 7 วันที่ผ่านมา

      @@allahallah-ie6hv 😥😥😥😥😥

  • @HanaYkume
    @HanaYkume 6 หลายเดือนก่อน

    😭😭😭😭😭😭

  • @አልሀምዱሊላህ-ዘ5ቘ
    @አልሀምዱሊላህ-ዘ5ቘ 3 ปีที่แล้ว +2

    አይለዳማብቻየለዳማፍቅርእስኪይሁን

  • @geni1393
    @geni1393 4 ปีที่แล้ว +1

    Weyne sewd

  • @BirukebirhanuBiruke
    @BirukebirhanuBiruke 4 หลายเดือนก่อน

    😢

  • @sannaiace8815
    @sannaiace8815 ปีที่แล้ว +1

    😢😢😢😢😢😢💔💔💔💔💔💔💔😢😢😢💔💔💔💔

  • @zanbaltwoby4984
    @zanbaltwoby4984 10 หลายเดือนก่อน

    💔😢💔💔💔💔

  • @tsegachalo6712
    @tsegachalo6712 2 ปีที่แล้ว

    Tikikli

  • @KalkidanKalkdan
    @KalkidanKalkdan 5 หลายเดือนก่อน +1

    💔💔💔💔😢😢😢😢😣😣

  • @medinamedina4316
    @medinamedina4316 3 ปีที่แล้ว +1

    😥😥😥😥😥😭

  • @sdemssi1962
    @sdemssi1962 ปีที่แล้ว

    💔💔💔💔💔💔😢😢😢😓😓😓😓😓😓

  • @burtakalaadugna9256
    @burtakalaadugna9256 3 ปีที่แล้ว +4

    እኔምእንዳንተየማፈቅረውአልረዳኝብሎእኔምከአገርእርቄተሠደድኩ

  • @haymiephrem
    @haymiephrem 9 หลายเดือนก่อน +1

    😂😂😂😂😂😂😂

  • @Addisgatinet
    @Addisgatinet 11 หลายเดือนก่อน

    A

  • @GsGg-ud3yo
    @GsGg-ud3yo 10 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @emebetterefe8129
    @emebetterefe8129 2 ปีที่แล้ว +4

    የኔ ማርርርርርር ነገር

  • @محمدعبد-د7ف1ز
    @محمدعبد-د7ف1ز 10 หลายเดือนก่อน +2

    እኔ7አመትየምወደውልጅአሁንበስደት2አመቴእደማምወደውነገርሁትማውራትአይፈልግምበቴክስትያወራኝነበርያስለቀስሁትልጅነበረየስራየነው

  • @Lideta01-12
    @Lideta01-12 หลายเดือนก่อน

    🥲🥲🥲🥲🥲🥲🥲