Ethiopia - በአፍሪካ የማይደፈረው ጦር መከላከያን አስፈሪ ማድረግ ለምን?

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 215

  • @debrituhalelo8383
    @debrituhalelo8383 2 ปีที่แล้ว +28

    " እንጠብቅሻለን አለብን አደራ፡፣
    ኢትዮጵያችን ኑሪ እኛም በአንቺ እንኩራ"።

  • @abdihassen9572
    @abdihassen9572 2 ปีที่แล้ว +26

    ምግብም ውሀም ይቅርብን ይሂንንነው የምንፈልገው የፈለገውነገር ይምጣሀገራችን ትበልጥብናለች።

  • @ኡምፊርዶስ
    @ኡምፊርዶስ 2 ปีที่แล้ว +4

    ቀንአለን ማንምአይደፍረን፣የጨግናልጅነን፣የአያትታሪካችንንእኛሙተን፣ላገራችንታሪክእናጽፋል፣ኢቶጲያየ፣ቀናበይአይዞሽሀገሬ

  • @m.ethio2575
    @m.ethio2575 2 ปีที่แล้ว +30

    ድል ሁሉ ለእምዬ ኢትዮጵያ

  • @a.maghsoodi2432
    @a.maghsoodi2432 2 ปีที่แล้ว +2

    General Abebau ❤️🇪🇹🙏you are amazing great Ethiopia Sohn love ❤️🇪🇹you

  • @zulfahussain852
    @zulfahussain852 2 ปีที่แล้ว +2

    ትክክክል ጀነራል አበባ ወነቶትነው እናከብሮታለን ክብርናሞገስለመከላከያሰራዊታችን ወድሂወታችውንገብርው ለሚያኖሩንበነፃነት

  • @ድንግልአማላጄድንግልአማሌ
    @ድንግልአማላጄድንግልአማሌ 2 ปีที่แล้ว +1

    ድል ለኢትጰ. ድል ለመከላከል. ሠራውት. ኢትጰ ለዘለዓለም. ትኒርእማ. ድል ለአንቺ. ይሁን።

  • @ethiopia2601
    @ethiopia2601 2 ปีที่แล้ว +3

    ሀገሬ ሁሉም ቢሆን አንደኛ ሁኝልኝ ከፍታሽ ለማየት የሚፈልጉ ሺ ትዉልድ ልጅችሽ አለ ኑርልኝ ለዘላለም 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💞💞💞💞🥰🥰🥰🥰🥰🥰💪💪💪💪💪💪💪

  • @mehmmdteub8270
    @mehmmdteub8270 2 ปีที่แล้ว +17

    ድል ለእትዮጲያ እኛ አንድ ካሆነንእንኳን ጁንታ ለአፍሪካም እንበቃለን

  • @sofiaosman308
    @sofiaosman308 2 ปีที่แล้ว +8

    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ጠላቷ ይውደም አሚን መቼም አንፈርሰም ኢንሻ አላህ እናሽንፋለን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @adissababa8528
    @adissababa8528 2 ปีที่แล้ว +5

    መከላከያ ከዚሕም በላይ መደራጀት አለበት ,, መከላከያ የኢትዮጵያ አለኝታ ነው ,,, ድል ድል ድል ለመከላከያችን ,,,

  • @abdeljebarmhammed940
    @abdeljebarmhammed940 2 ปีที่แล้ว +7

    አይበላ አይጠጣ መከላከያ ከሌለ ሀገር የለም ሁሉም ነገር ለመከላከያ ባይባልም ከሀገሪቷ አብዘሃኛው ባጀት ለሀገር መከላከያ ሰራዊት ይሁን ካንብ ግንባታ የዕዝ ማስፋፋያ እና የጦር መሳሪያ የጥቅም ክምችት ይፈፀመ👌👌👌🇪🇹❤💪

  • @tenta9017
    @tenta9017 2 ปีที่แล้ว +12

    ሀገሬ ሰላምሽ ናፈቀኝ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 መከራና ስቃይ ይበቃል ሰላምሽ ይመለስ ያረብብብብብብ 😭😭😭😭😭😭😭

    • @Fatima-fh5xs
      @Fatima-fh5xs 2 ปีที่แล้ว +1

      اللهم امين يارب العالمين

    • @medinasead8250
      @medinasead8250 2 ปีที่แล้ว

      አላህማ አሚን ያረበ 🤲🤲🤲🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @nati5001
      @nati5001 2 ปีที่แล้ว

      አብሽር

  • @abdulhafizshamil1966
    @abdulhafizshamil1966 2 ปีที่แล้ว +2

    ድል ለሀገሬ

  • @Abu.Maher3133
    @Abu.Maher3133 2 ปีที่แล้ว +2

    አንበሳ 🦁🦁🦁🦁🦁የአንበሳ ልጆች እናውቃለን ጄግና ሀገር ወዳድ እንዴሆናቹህ የውስጥ ጠላት አስቼገረን እንጂ የቆሰለ ጣት አይቆርጡት አይተውት አስቼጋሪ ነው ወኔ አንሶን አያውቅም መሳሪያ እንዴሁ እንጂ አሁን ደግሞ በዚህ መልኩ ከተደራጁ ማን ይነካታል ሀገሬን አራስ ነብር ነበልባሎች ናቹህ በርቱልን 💪💪💪💪😕😕😕😕😕😕የማንም ውዳቂ እኛ ላይ መሾፍ ይበቃል😒😒😒😒

  • @gashawelishanlishan2590
    @gashawelishanlishan2590 2 ปีที่แล้ว +4

    አንድ አገር አንድ ህዝብ

  • @الحمداللهعلىكلىحال-ز6ز
    @الحمداللهعلىكلىحال-ز6ز 2 ปีที่แล้ว +3

    ሀገሬ ሰላምሽ ናፈቀኝ ያወዱድ ያአላህ አንተ ሀገራችን ሰላም አድርግልን

  • @nati5001
    @nati5001 2 ปีที่แล้ว +4

    , salute Ethiopian army victory for Ethiopia🇪🇹🙏💪

  • @scs3116
    @scs3116 2 ปีที่แล้ว +2

    ኢትዮጵያዬ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪

  • @alimahdialbokhari2261
    @alimahdialbokhari2261 2 ปีที่แล้ว +1

    Bravo ethiopia allah yetabbiqish

  • @habiibjames9529
    @habiibjames9529 2 ปีที่แล้ว

    እንደዘሬ ደስ ብሎኝ አያዉቅም ሀገሬ አንቺ ሁሌም አሸናፊ ነሽ አዎ ኢትዮጵያ አሸናፊ ነት 🇪🇹🇪🇹🇪🇹 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏

  • @teshome8401
    @teshome8401 2 ปีที่แล้ว +3

    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

  • @kemekem1366
    @kemekem1366 2 ปีที่แล้ว +15

    የክልል ልዩ ሃይሎች ሁሉም ወደ መከላከያ ሠራዊት ቢቀላቀሉ በጣም ጥሩ ነበር የጎሳ ወታደር አያስፈልገንም አንድ የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት የዘመነ ጠንካራ ግዙፍ ጀግና ሃገር ወዳድ ሰራዊት ብቻ ነው የሚያስፈልገን። ከዛ በተረፈ የከተማ መደበኛ ህግ አስከባሪ ፖሊሲ ብቻ ነው የሚያስፈልገን ከዚህ ውጭ ያለው ታጣቂ ለሃገር አይጠቅምም

  • @tesfanshyoutube3814
    @tesfanshyoutube3814 2 ปีที่แล้ว +2

    ETHIOPIA🇪🇹🇪🇷🇷🇺🇨🇳💗✊🏾✊🏾✊🏾

  • @አቡአህናፊኑሩ
    @አቡአህናፊኑሩ 2 ปีที่แล้ว +6

    መከላከያች ይገባቸዋል 💪💪💪💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ጀግኖች የአገር ፍቅር ያላቸው

    • @yidnek8306
      @yidnek8306 2 ปีที่แล้ว

      ቀልደኞች የገዛ ሀገራችንን ሰላም ያላስከበረ የሀገር ሳይሆን የፓርቲ ጠባቂ መከላከያ ነው ለአፍሪካ ሚሆነው ወሬኛ

    • @zanelegumede4822
      @zanelegumede4822 2 ปีที่แล้ว

      🎉❤❤❤❤❤ethoopan thnkh powere puly

  • @solomon6733
    @solomon6733 2 ปีที่แล้ว +8

    ምን አይነት እርስ ነው የሃገር መክላከያ መቼም መቼም ጠንካራ መሆን አለበት።

  • @user-Eth
    @user-Eth 2 ปีที่แล้ว +4

    Ethiopia is not for sale!
    My God protect our country.

  • @ሀሊማነኝከወደወሎ
    @ሀሊማነኝከወደወሎ 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ለሀገራችን💪🇪🇹🙏💝🇪🇹🇪🇹💝💐💐💐💐👍
    ውድቀት ለጠላት

  • @hayatabdu212
    @hayatabdu212 2 ปีที่แล้ว

    ሀገሬ መሀልሽ ገነት ዳርሽ እሳት ይሁን ሀገሬ ማንነቴ ጌጤ ወድሻለው ክፉሽን አያስማኝኝኝኝ😢

  • @dogimaatube
    @dogimaatube 2 ปีที่แล้ว +1

    ሳተናው ጀግና

  • @محدملى-ن8غ
    @محدملى-ن8غ 2 ปีที่แล้ว +4

    ኢትዮጵያ ትቅደም 💚💛❤

  • @123MYPEOPLE
    @123MYPEOPLE 2 ปีที่แล้ว +10

    God Bless Ethiopia and the People

  • @ishraqaphone299
    @ishraqaphone299 2 ปีที่แล้ว +1

    በደል ኢትዮጵያን 🇪🇹🔐✊

  • @abelmoges1034
    @abelmoges1034 2 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን ለአፍሪካ ለአለም የሚያሰጋ መሆን አለብን ግን ዜጋዋ መስጋት የለበትም

  • @አለሀምዱሊላይአለኩሉሀል
    @አለሀምዱሊላይአለኩሉሀል 2 ปีที่แล้ว +1

    🇪🇹የደፈራት ይውደም👈

  • @ebrahimmenji9816
    @ebrahimmenji9816 2 ปีที่แล้ว +5

    ኧረ፣አላህ፣አለን፣ኢትዮጵያ፣ፈጣሪዋን፣አይተኛም

  • @asmare5631
    @asmare5631 2 ปีที่แล้ว +2

    ምን አማራጭ አለ አለመታደል ሁኖ እነ ከፋፍለህ በትነው እርገጠው ዝረፈው ግዛው እጇንም ንከሳት ስለዚህ ሀገራዊ የጦር ሃይል ግድ ነው ድል ለእውነት አንድነት ድል ለመከላከያ እና ለጥምር ሃይል ቅንነት ከጥበብ ጋ ለሀገር መሪወች ፅናት ለጀግናው ወገኔ

  • @fikertem.s.8586
    @fikertem.s.8586 2 ปีที่แล้ว +1

    GOD bless ETHIOPIA VERY much PROUD of ETHIOPIANS HEROES MILITARYS GREAT JOBS

  • @nati5001
    @nati5001 2 ปีที่แล้ว +8

    መንግስት ጥሩ ውሳኔ የወሰነው አሁን ነው ።🙏🇪🇹💪🙈

  • @azezestudio5009
    @azezestudio5009 2 ปีที่แล้ว +6

    አገር አገር መሆን የምትችለው ፈርጣማ አቅም ያለው መከላከያ ሲኖራት ነው። ከዚህም በላይ መሆን አለበት። እነ ሩሲያ ቻይና የሚፈሩት ለዚህ ነው።

  • @cr7alem
    @cr7alem 2 ปีที่แล้ว +10

    ውስጧን ገነት ዙራዋን እሳት ያድርገው

  • @mehrekashemliszenebe7756
    @mehrekashemliszenebe7756 2 ปีที่แล้ว +5

    ኢትዮጵያ ታሽንፋለች ወደፊት!!!!

  • @tdzaddis9534
    @tdzaddis9534 2 ปีที่แล้ว

    ከኋላ ያለውን ማጀቢያ ድምፅ ብትቀንሱት አሪፍ ነው፣በዝቷል።

  • @dkm1666
    @dkm1666 2 ปีที่แล้ว

    with dr abiy every thing is possible

    • @tameratmolla9670
      @tameratmolla9670 2 ปีที่แล้ว

      You horney little thing. There is a good and a bad news. There is no good news. As for the bad news abiy is a fnafnt

  • @feysal98
    @feysal98 2 ปีที่แล้ว +2

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💯✍️

  • @joeldejene7621
    @joeldejene7621 2 ปีที่แล้ว +8

    መከላከያ ከዚህም በላይ ይገባዋል።
    ማንም የሚደነፋብን
    ህወሐት የአገር መከላከያ ሠራዊቱን አዳክሞ ስላሽመደመደው ነው

  • @Fatima-fh5xs
    @Fatima-fh5xs 2 ปีที่แล้ว +1

    لا إله إلا أنت سبحانك إني كنت من الظالمين حسبنا الله ونعم الوكيل الله وكل

  • @mireberihun2233
    @mireberihun2233 2 ปีที่แล้ว

    መከላከያን የሚያግዝን አካል በመውጋት መከላከያ አይጠናከርም አስቡበት ሌላ ጠላት ባትፈጥሩ መልካም ነው ፋኖን አትንኩት

    • @DW-wq2vn
      @DW-wq2vn 2 ปีที่แล้ว

      ፋኖ ሳይሆን ፋኖን ሚመስል ሌላ ሃይል አለ ወደየገጠሩ እየዞረ ሰዎችን በአማራ ክልል ሁሉንም አይነት ጭካኔ ሚፈፅምባቸው በፋኖ ዉስጥ ጥሩዎች አሉ ደግሞም ደም የላሱ አጭበርባሪ ወንበዴዎች አሉ ልክ ቄሮ ዉስጥ ጥሩዎች አለ መጥፎዎች አሉ የደቡብ አጄቶ ዉስጥ ጥሩዎች አሉ መጥፎዎች አሉ አሁን ሁለቱም ለመለየት እራሳችሁ ፋኖ ምትባሉት መንግስትን ካልረዳችሁ መጥፎዎቹን ደግፋችሁዋል ማለት ነው መንግስትን ካልተባበራችሁ አብራችሁ ዋጋ መክፈል ነው ሚሆንባችሁ

  • @saeedsaeed7378
    @saeedsaeed7378 2 ปีที่แล้ว

    የፋኖ አይለቀቅ ችግር የለም ❗️❗️❗️❗️❗️❗️

  • @saeedsaeed7378
    @saeedsaeed7378 2 ปีที่แล้ว

    መከላከያ 💝💝💝💝

  • @ሰላምለኢቶጵያ
    @ሰላምለኢቶጵያ 2 ปีที่แล้ว +3

    ግብፅን እንቅልፍ የነሳት ወታደሩ በአሥፈራ ሁኔታ መደራጀቱ ነው

  • @amaretaye8505
    @amaretaye8505 2 ปีที่แล้ว +1

    ethiopian egziabher yitebkat

  • @selemonselemon169
    @selemonselemon169 2 ปีที่แล้ว

    ማሞ ሌላ መታወቂያው ሌላ

  • @shukryamohammed2133
    @shukryamohammed2133 2 ปีที่แล้ว +2

    አላ ይጥቢቃቹ

  • @girmaag6173
    @girmaag6173 2 ปีที่แล้ว

    ፋኖንም በሽብርተኝነት ጨምሮ ።

    • @mireberihun2233
      @mireberihun2233 2 ปีที่แล้ว

      ሽብርተኛ ይባልልህ ካድሬው ፋኖ ህወሓት እና ኦነግ ሸሌ ይመስልሀል እሬሳ እንዳንተ አይነቱ ጠባብ ነው የኢትዮጲያ ጠላት

  • @abrahemabrahem5175
    @abrahemabrahem5175 2 ปีที่แล้ว

    የአሁኑ መከላከያ ፈርጣጭ ነው

  • @Alex-1953
    @Alex-1953 2 ปีที่แล้ว

    እኛም እሱን ነዉ የምንፈልገዉ

  • @muluderbie3260
    @muluderbie3260 2 ปีที่แล้ว +1

    ፈታ ከሌሎች የመጀመርያ አድርጌ የምከታተለው ውብ የዜና አቀራረብ ፣አተናተን እና ዘናውን የሚዋሀድበት የምስል ከዜናው ጋ መወሃድ የኤዲቲግ ስራውን ጭምር እጅግ የተወጣለት የአዘገጃጀት ክህሎት የተሸከመ ስለሆነ ነው ።ዛሬ ግን ያነን ኳሊቲ አላገኘሁትም ምክንያቱም ደግሞ ለዜናው ማስዋብያ ተብሎ የተጨመረው ድምፅ እጅግ ይረብሻል አስፈላጊ ነው ከተባለም slowእ መሆን አለበት

  • @hulegebtube6089
    @hulegebtube6089 2 ปีที่แล้ว

    አየ አበባው እስኪይሁን

  • @derao4361
    @derao4361 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም እንጂ ጦረኝነት ሀገር አይለዉጥም:::

  • @selamlehulum258
    @selamlehulum258 2 ปีที่แล้ว +2

    Selam ye hagere lijoch

  • @nigatudemissie4447
    @nigatudemissie4447 2 ปีที่แล้ว

    ለምንድነው download ማያረገው አንተጋ አስተካክለው

  • @timharmon10
    @timharmon10 2 ปีที่แล้ว +1

    ክረምቱ ሲገባ ሁሉም ይታያል፣) ፍርጠጣ መለያው የሆነ ሰራዊት እንደማይሆን ተስፋ አለን።

  • @Rama-qw5dw
    @Rama-qw5dw 2 ปีที่แล้ว +4

    ለመከላከያ ትልቅ አክብሮት አለኝ ግን ይህን ሃይል ያዳነን ፋኖ በማሳደድ ላይ ነው በሰሜኑ በኩል በጠላት ላይ አንዳችም እርምጃ ሲወሰድ አላየንም በኦሮሚያም በኩል ህዝብ በጅምላ ሲያቅ ባልሰማ ባላየ ነው ያለፈው የኢትዮጵያ መከላከያ በሱማሌም በዳርፉር ብዙ ሰላሞችን ፈጥሯል ግን በሰው ሃገር እንዲህ ሰላምን ካስከበረ ለምን በራሱ ዜጋ በተለይ እንሞትላታለን ለሚሏት ኢትዮጵያ ለምን አልደረሱላትም? በአፍሪካ የሚፈራ ሃይል ብላ ብላ የሁለት ክልል አሸባሪን ልክ ማስገባትና ሃገርን ማስከበር ያልቻለ ሃይል እንዴት የውጭ ወራሪ ሃይል ሲመጣ ይከላከላል ?
    ሱዳንም የኢትዮጵያን ግዛት ከያዘች ቆየች ግዴታ ደንበሩ የኦሮሚያ መሆን አለበት ?
    የአንድ ሃገር መከላከያ ከፖለቲካ ከሃይማኖትና ከዘር የፀዳ መሆን አለበት ያካልሆነ መጨረሻችን አያምርም የአንድ ክልል መዋቅር የትም አያደርስም ተረኝነትም የሃገር ትልቅ በሽታ ነው በአንድነት ስንቆም ነው ሃገር እንደ ሃገር የምትከበረው የማንም የውጭ ሃይል አዛዥ የሚሆንበት ግዜ ሊያበቃ ይገባል
    💚💛❤እውነተኞች ሃገር ወዳድ የመከላከያ አባላት ክበሩልኝ ለአንዲት ኢትዮጵያ እንደቆማቹህ እግዚአብሔር ኩፊታቹህ ይቁምላቹህ ይጠብቃቹህ 💚💛❤

    • @DW-wq2vn
      @DW-wq2vn 2 ปีที่แล้ว +2

      በአጭሩ ልመልስልህ የሚያሰጋህን ጠላት ገና ጡንቻህ ፈርጥም በሚፈለገው ተክለ ሰውነት ደረጃ እስክትደርስ ድረስ ዝም ነው ማለት ያለብህ አለበለዚያው አቅምህን ሳትገነባ እንጠጥ እላለዉ ብትል ያጠፋሃል ሲለዚህ ለትንሽ ጊዜ እንደፈለገ ሲሆን ፀጥ ትለዉ እና ጉልበትህን እስክታካብት ጉልበትህን ካጠናከርክ ቡሃላ ከሱ በላይ በላይ መሆንክን ደረጃ ስትደርስ እንዳይነሳ አድርገህ ረጋግጠው ጨፍልቀው የሚል ህግ አለ ፖለቲካ ዉስጥ ።

  • @Kezimkezam-w4v
    @Kezimkezam-w4v 2 ปีที่แล้ว

    ምታቀርበው አቀራረብ ጥሩ ነው መሀል ሚገባው ክላሲካው ግን ይረብሻል

  • @HM-hq3zw
    @HM-hq3zw 2 ปีที่แล้ว +1

    ምን ያደርጋል የራሱን ወንድምና እህት እናት አባት የራሱን ወገን ከመጨፍጨፍ ትርጉ የለውም ሀገራችን የጦር ቀጠና ሆነች እቺ ፈጣሪ በእዝነቱ ሠላሙን ያምጣልን

  • @Dddd-wp4fg
    @Dddd-wp4fg 2 ปีที่แล้ว +7

    አማራ በኦሮምያ ሲጨፈጨፍ ጀ አበባዉ ምንያረግ ነበር አራት አመት ሙሉ አማራ ሲጨፈጨፍ ዛሪ ህግ የሚያስከብረው በአማራ ክልልነው ትላት ለትግሪ ተምበርክኮ ሲያስመስል እራሱ ሳይሆን ኖረ ዛሪ ለኦሮሙማ ተገዥ ሆኖ ይሠራል መቼነው እራሱን የሚ ሆነው ልብ ይስጠው

  • @solomon6733
    @solomon6733 2 ปีที่แล้ว +1

    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ከዶ አብይ ጋር ወደፊት!!!

  • @SOFYe-TIKUYE
    @SOFYe-TIKUYE 2 ปีที่แล้ว +2

    ሰላም አድነት ፍቅር ለናት ሀገራችን ይሁን ዉድ የኢሥላም ልጆች 📖📖📗 ኑኑ አጫጭር ኪታቦችን እንማማር እንሀፍዝ ነገ የቀብር ጥያቄ ይጠብቀናል ግዜችን በምን እዳሣለፍን ተጠያቂነን አኼራችን እናሥታዉሥ 🌹🌹ነቢዮ ሰለሏሁ ዐለይሒ ወሰለም እዲህ አሉ ብልጥ ጮሌ ሠዉ ብሎማለት ከሞት በሁላ ላለዉ ሒወቱ የሠራነዉ አሉ እናም እህቶቸ ዲናችንን እንማር ፕሩፋይሌን ተጭነዉ ጎራ ይበሉ🌹🌹🌹🌹📚📚📚📚📖📖📖📖📖

  • @hayatahmedtube8816
    @hayatahmedtube8816 2 ปีที่แล้ว

    ውዶቸ

  • @የህይወትእናት
    @የህይወትእናት 2 ปีที่แล้ว +1

    ኢትዮጵያ ሰላም እንድትሆን የዘር ፖለቲካን አጥፉልን የዜግነት ፖለቲካ ይምጣልን

  • @gicfzdxhfzcj6066
    @gicfzdxhfzcj6066 2 ปีที่แล้ว

    እረወዳ ዋናው መሪዋ ማነው ሰራዉይቲምንም ነው

  • @milliabebe5044
    @milliabebe5044 2 ปีที่แล้ว

    የኢትዮጵያ መመኪያ የኢትዮጵያ አለኝታ መከላከያችን 💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪የውስጦቹን ቁጫጮች በፊሊት ሸኔ ህወሀትና አዲሶቹ ቅንቅኖች ፋኖዬ ክንፍ ማፅዳት ከዛ የሱዳንና የግብፅ ጉዳይ so simple

  • @dawitkefyalew2618
    @dawitkefyalew2618 2 ปีที่แล้ว

    bakih lash bel...yagerun wustinm selam aihone enkuan ...

  • @mohammedadem5215
    @mohammedadem5215 2 ปีที่แล้ว

    አይደፈሬ ለመሆን በጣም ቀላል ነው!! ህወሃትና ሸኔን ማጥፋት ነው!!!::

  • @atarahashenafi7869
    @atarahashenafi7869 2 ปีที่แล้ว

    ተአፋዮች!!!

  • @solomonsinke457
    @solomonsinke457 2 ปีที่แล้ว

    መከላከያ በወድሙ ላይ ከትኮስ እኮን ለእፍሪካ ለኢትዬፒያም ኡይሆንም

  • @Emanu1532
    @Emanu1532 2 ปีที่แล้ว +1

    ኢትዮጰያ ዘር ፖለቲካን አንስታ አንድ ካልሆነች መከላከያ ብቻውን መጀገን ይከብደዋል ከመቀሌ ፈርጥጠንም አይ
    ደል የወጣነው

  • @abturrohmanabturrohman8342
    @abturrohmanabturrohman8342 2 ปีที่แล้ว +1

    ሲያንስ ነው ለመከላከያ ያቅም ጉዳይ ካልሆነ

  • @tsegayeayele5352
    @tsegayeayele5352 2 ปีที่แล้ว +1

    Classical music yikanአስ

  • @sonofjohn16
    @sonofjohn16 2 ปีที่แล้ว

    Dergim endezi argot nbr bakih

  • @yusufmahamednur2418
    @yusufmahamednur2418 2 ปีที่แล้ว

    ኤሬ የሀገርን ምስጥር የአደባባይ አታደርገው?!!!!

  • @amanawit1598
    @amanawit1598 2 ปีที่แล้ว +1

    አይ፡የኢትዮጲያ፡ህዝብ፡በቃ፡በየዜናው፡ማለቅለቅ፡ማጨብጨብ፡ሆነ፡ስራችን፡ኧረ፡ምክኒያታዊ፡ሁኑ

  • @kemekem1366
    @kemekem1366 2 ปีที่แล้ว +4

    120 ሚሊዮን ሕዝብ ያላት ሃገር ኢትዮጵያ ቢያንስ 10 ሚሊዮን መከላከያ ሠራዊት ሊኖራት ይገባል።

  • @bennywordofa2208
    @bennywordofa2208 2 ปีที่แล้ว +7

    Based on the situation where Ethiopia 🇪🇹 is now the current Ethiopian government must budget more then 2billion birr for the military budget, in other words, the current government of Ethiopia must budget the higher budget for the military or defense force of Ethiopia. Especially they need to stableshed the strongest military base at the ethiopan benishangun region ASAP!

  • @assessmentrod8789
    @assessmentrod8789 2 ปีที่แล้ว

    ቡዙ ጥላት ኣሎት 😂 😂 ዎይኔ ዎይኔ 🤣😂

  • @daniman1216
    @daniman1216 2 ปีที่แล้ว

    በዘር የተተበተበ መከላከያ ኢትዮጵያን አይወክልም የግለሰብ ጠባቂ እየሆነ ስለመጣ ነው በመንግስቱም በወያኔም የወደቀው በዘረኝነት የተመረዘ ስለሆነ በደቦ ይዘርፋሉ በደቦ ይገላሉ ዘረኝነትን ካላባረርን መቼም አናድግም

  • @targettube4968
    @targettube4968 2 ปีที่แล้ว

    እንኳን አፍሪካን ህውሀትን እንኮ ያለደመሰሰ ሰራዊት እንዴት ነው

  • @fasilorionorion5466
    @fasilorionorion5466 2 ปีที่แล้ว

    amhara week up

  • @mekiaali362
    @mekiaali362 2 ปีที่แล้ว +9

    Congratulations Russia 🇷🇺👏🙌👍💙❤🇷🇺👏🙌👍!

  • @maresketaf4308
    @maresketaf4308 2 ปีที่แล้ว

    አማራን አሰደ ምንም መከላከያን እደአሽን ብታበዛ ኤርትራን አያሸንፍም ኢትዮጵያ አማራ የሌለበት የጦርነት ድል የላትም ወሬ ብቻ ።ወሬ ርካሽ ነው

  • @nediraadam6971
    @nediraadam6971 2 ปีที่แล้ว

    ፋኖንም አትርሳው እንጂ ከባንዳዎች መሀል ከሰው ሰው ቢለዩ አመትም አይቆዩ አማረኛ ተናጋሪው ሚዲያ ለአማራ ይወግናል ሲባል እጠራጠር ነበር አሁን ግን እያመንኩ ነው ሚዲያዎች ከጥላቻና ከአድሎ ነፃ ሁኑ

  • @assefamengistu1167
    @assefamengistu1167 2 ปีที่แล้ว

    Why we plan against Africa? Why Africa should be afraid of Ethiopian Force? This is a paradox to what we aspire Ethiopia to be for Africa. Africa is not and will never be a threat to Ethiopia and vice versa.. This has to be underlined. Few neighboring enemies of us could never ever represent Africa. If need be, say a strong force that can deafened the sovereignty of the country. That is Assertiveness. Otherwise, the consequence will be hard.

  • @holyvision6455
    @holyvision6455 2 ปีที่แล้ว

    በርቱ የሚያስፈልገን ሞራልን ማነሳሳት ነው በዚህ ቀጥሉ

  • @beyesethio5024
    @beyesethio5024 2 ปีที่แล้ว

    አንድ የክልል መሪ አፉን እየከፈተ አንድነት አይታሰብም

  • @ethiopianprvails
    @ethiopianprvails 2 ปีที่แล้ว +2

    ክክክክ አየ ጀነራል አበባዉ ጀናራል አብይ ነፍስ ይማር ወሬ ብቻ🤔🤔

  • @wediabagemorahdesta7205
    @wediabagemorahdesta7205 2 ปีที่แล้ว

    Abet wushet.Min yishalehal shermutaw.

  • @tube6928
    @tube6928 2 ปีที่แล้ว

    ይህ ሁዳም ጀነራል ያአማራን ህዝብ ቆርጥሞ በላ

  • @hulegebtube6089
    @hulegebtube6089 2 ปีที่แล้ว

    አማራን እያስበላችሁ አፊሪካን ትላላችሂ

  • @kasahunkebede9858
    @kasahunkebede9858 2 ปีที่แล้ว +1

    ሱዳንኳ ባቅሟ መሬታቺንን ወራ ባለቺበት ሁኔታ ስለመከላከያ ሀያልነት ማውራት ይከብዳል