ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ትክክል ትልቅ የምናላቸው የምናከብራቸው አንጋፋ እና ቀድምት አባቶች የምንላቸው አሁን አሁን ቧልት እየጀማመሩ ነው በሚያሳዝን ሁኔታ ተሰሚነትን እና ተወዳጅነትን ለማትረፍ ሲሉ::
Sales department is for business
ውሸት ነው ዘይት የሚሸጡት ሁሉ 1,000. ነው የሚሸጡት።
አሜን ይርዳን
እግዚያቤር ይገስፃቹ የዘይት ነጋዴዎች ዛሬ ደሞ ቲሸርት አመጣቹ
የወንጌል እንቅፋት አሰዳቢዎች በስመ ጴንጤ በእናንተ ምክንያት ወንጌል ላይ ስንቱ እየቀለደ ነው ነቢያት ጋር እያላችሁ ልትገዙ የምትሄዱ አርፉቹህ ከመንፈስ ቅዱስ ጋር በቃሉ ኑሩ ሁሌ ለመግዛት አትሩጡ
Yes🎉🎉
ይሔ አጭበርባሪ ምን እንደሰራን እኮ የማይረሳ ነው።ብቻ እግዚአብሔር የስራውን ይስጠው።
ተባረኩ
This is BUSINESS.Not Gospel of Jesus Christ
SHAME ON THE FALSE TEACHERS , THE FALSE PASTOR AND THE FALSE PROPHET . THEY ARE LIERS.
😭😭😭
የእግዚአብሔር ቤት የንግድ ቤት ሆኖአል ገንዘባችሁን ያዙ ምዕመናን አትግዙ አትስጡ።
እኔ ራሴ ከጓደኛዬ ጋር ደብረ ዘይት ቸርች ሔደን ለዘይቱ 100 100 ብር ክፈሉ ተብለን አንከፍልም ብለን ተመልሰናል። ውሸታም
ኧረ 3,500 ብር ለገስት ሃውስ ከዛም ደሞ ለዘይት 100 መቶ ብር ከዛ ደሞ ለመፅሐፍ እያለ የአሮጊቷን ብር ጥርግርግ አርጎ ወሰደው።ከዛም በለሊት ከ ገስትሃውስ በባጃጅ እያወዛወዘ ወደ ቸርች አስመጥቶ ሳይፀልይላቸው አሰናበታቸው።እሳቸውም ረግመውት ወጡ
JAMES 5;14 Is any one of you sick?He should call the elders of the church to pray over him and anoint him with oil in the name of Lord. Please You must go by the Gods words stop selling oil
Shame on you -, so called paster ???????????
Hizbu kamenebet minagebachihi
husbehen ketelebet gen armawun keyerewu newur newu
ጠያቂው protestant የምትቃወም ነበርክ ፓ/ሩን የጠራሄው ለነገር እንደሆነ ይታወቃል እሱ አንሸጥም አለህ አይደል?
ትክክል ትልቅ የምናላቸው የምናከብራቸው አንጋፋ እና ቀድምት አባቶች የምንላቸው አሁን አሁን ቧልት እየጀማመሩ ነው በሚያሳዝን ሁኔታ ተሰሚነትን እና ተወዳጅነትን ለማትረፍ ሲሉ::
Sales department is for business
ውሸት ነው ዘይት የሚሸጡት ሁሉ 1,000. ነው የሚሸጡት።
አሜን ይርዳን
እግዚያቤር ይገስፃቹ የዘይት ነጋዴዎች ዛሬ ደሞ ቲሸርት አመጣቹ
የወንጌል እንቅፋት አሰዳቢዎች በስመ ጴንጤ በእናንተ ምክንያት ወንጌል ላይ ስንቱ እየቀለደ ነው ነቢያት ጋር እያላችሁ ልትገዙ የምትሄዱ አርፉቹህ ከመንፈስ ቅዱስ ጋር በቃሉ ኑሩ ሁሌ ለመግዛት አትሩጡ
Yes🎉🎉
ይሔ አጭበርባሪ ምን እንደሰራን እኮ የማይረሳ ነው።ብቻ እግዚአብሔር የስራውን ይስጠው።
ተባረኩ
This is BUSINESS.
Not Gospel of Jesus Christ
SHAME ON THE FALSE TEACHERS , THE FALSE PASTOR AND THE FALSE PROPHET . THEY ARE LIERS.
😭😭😭
የእግዚአብሔር ቤት የንግድ ቤት ሆኖአል ገንዘባችሁን ያዙ ምዕመናን አትግዙ አትስጡ።
እኔ ራሴ ከጓደኛዬ ጋር ደብረ ዘይት ቸርች ሔደን ለዘይቱ 100 100 ብር ክፈሉ ተብለን አንከፍልም ብለን ተመልሰናል። ውሸታም
ኧረ 3,500 ብር ለገስት ሃውስ ከዛም ደሞ ለዘይት 100 መቶ ብር ከዛ ደሞ ለመፅሐፍ እያለ የአሮጊቷን ብር ጥርግርግ አርጎ ወሰደው።ከዛም በለሊት ከ ገስትሃውስ በባጃጅ እያወዛወዘ ወደ ቸርች አስመጥቶ ሳይፀልይላቸው አሰናበታቸው።እሳቸውም ረግመውት ወጡ
JAMES 5;
14 Is any one of you sick?He should call the elders of the church to pray over him and anoint him with oil in the name of Lord.
Please You must go by the Gods words stop selling oil