የጋርዮሽ ጸጋ -- ክፍል 2-- በወንድም ዳዊት ፋሲል

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 5 ก.พ. 2025
  • የጋርዮሽ ጸጋ - ክፍል 2- በወንድም ዳዊት ፋሲል
    የወንጌል እውነት አለማቀፍ ቤተክርስቲያን፣ ጅማ
    ለማንኛውም አይነት ጥያቄ:- +251917804407 ወይም +251906202626 ላይ መደወል ትችላላችሁ።
    Telegram channel በመቀላቀል ትምህርቶችን በድምፅ ለማግኝት:-
    t.me/DawitFass...
    Facebook:- / dawit-fassil. .
    You can find books written by Dawit Fassil and other books on this website
    በወንድም ዳዊት ፋሲል የተፃፉ መፀሀፍቶችን እዚህ website ውስጥ ታገኛላችሁ።
    www.davejimma.com/

ความคิดเห็น • 41

  • @paulosbeka1997
    @paulosbeka1997 7 หลายเดือนก่อน +2

    የወንጌልን ምስጢር የገለጠልህ እግዚአብሔር ይመስገን። በክርስቶስ እውቀት እንድናድግ መንፈስ ቅዱስ በአንተ በኩል ይመሰክርልናል። ወንድሜ ዴቭ አንተ የተባረክ ነህ❤❤

  • @መላክ
    @መላክ 7 หลายเดือนก่อน +11

    የእግዚአብሔር ስራ ጉሩምና ድንቅ ነው ክብር ለአምላከችን ይሁን ዴቭዬ ስለበዛልህ ጸጋ ጌታ ይመስገን በኢየሱስ ስም ብዙ ጸጋና ምህርት ይብዛልህ❤🎉

  • @isaacjohn-pr1oo
    @isaacjohn-pr1oo 6 หลายเดือนก่อน

    Geta yeberakalihi wudi wondimachin dave tsega yibizalih inwodihalen metsafun yegalatalih menfas kidus simu yiberaki❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @easypc8806
    @easypc8806 7 หลายเดือนก่อน +4

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ክብርና ምስጋና ለእግዚአብሔር ለአምላካችን ለአባታችን ይሁን ዴቨዬ እንወዳለን የጌታ የኢየሱስ ክርስቶስ ፀጋ እና ሰላም ይብዛልህ ❤❤❤

  • @easypc8806
    @easypc8806 7 หลายเดือนก่อน +4

    የኔ አባቴ እግዚአብሔር ለሁሉም በቂ ነው

  • @miliyardtafese9147
    @miliyardtafese9147 7 หลายเดือนก่อน +1

    ፀጋ ይብዛልህ

  • @TigistHibebo
    @TigistHibebo 7 หลายเดือนก่อน

    God bless dave❤

  • @hamdabanana9733
    @hamdabanana9733 7 หลายเดือนก่อน +2

    ደቪ ፀጋ ይብዛልክ የቃሉ ደጅ ይከፈትልክ❤❤❤❤❤❤

  • @Etagegn3326
    @Etagegn3326 7 หลายเดือนก่อน

    woww geta yebarkihi endhi yemnegeren yasfelegal tebareki

  • @abirhamisilka8200
    @abirhamisilka8200 7 หลายเดือนก่อน +3

    ዴቭዬ ለአንተ ስለተሰጠህ ፀጋ በኢያሱስ በኩል ምስገና ለእግዚአብሔር ይሁን❤

  • @easypc8806
    @easypc8806 7 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር አምላካችን ቸር ነው

  • @iphonetastic648
    @iphonetastic648 7 หลายเดือนก่อน +3

    ወልካም ዴቪዬ እወዳለሁ❤❤😘😘😘

  • @TheMan-zq9og
    @TheMan-zq9og 7 หลายเดือนก่อน

    Tsegawun yabzalih dave ewedihalehu

  • @misgana6313
    @misgana6313 7 หลายเดือนก่อน

    ክብር ሁሉ ለእግዚአቤሔ ር ይሁን ተባርክ ዴቪ ስለ አንቴ ጌታን አማሰግነለሁ ባብዙ ፀጋ ተባርክ🙌🙌❤️❤️❤️❤️😘😘😘

  • @amanuelwero
    @amanuelwero 7 หลายเดือนก่อน +2

    Yne Dave you are impressive person ,,, be blessed

  • @zelalembekele9185
    @zelalembekele9185 7 หลายเดือนก่อน

    የተባረክ ዴቭ ፀጋ ይብዛልህ ስላካፈልከን ቃል እግዚአብሔር ክብሩን ይውሰድ ኢየሱስ ጌታ ነዉ ።❤❤❤❤❤❤❤

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 7 หลายเดือนก่อน +3

    Amen Amen Amen ✅️ 🙏🏻 🙌 👏🏻 ❤️ Egzaibher Selamachu Yebizaha shalom shalom shalom ✅️ ✅️ ✅️ ✅️ ✅️ ✅️ ✅️

  • @sisaydm5934
    @sisaydm5934 7 หลายเดือนก่อน

    God bless brother Dawit Fasil ❤🎉

  • @paulosbeka1997
    @paulosbeka1997 7 หลายเดือนก่อน

    Dave❤ much Grace and Mercy.

  • @samrawitnegash
    @samrawitnegash 7 หลายเดือนก่อน

    Tebaerke

  • @jamilajamila2091
    @jamilajamila2091 7 หลายเดือนก่อน +1

    Ameeen tebareklign 🙏❤️

  • @helnayohannes7221
    @helnayohannes7221 7 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ፈቅር ነው

  • @Eluuser-dx5ui5uk3f
    @Eluuser-dx5ui5uk3f 7 หลายเดือนก่อน +1

    Ameen Much Grace and peace Daviye ❤❤❤❤

  • @lizabella-bk3od8ip1j
    @lizabella-bk3od8ip1j 7 หลายเดือนก่อน

    ዴቭሻ ቀጥብለን እንድንሄድ ባዳነን ጌታ የተከልከን በትክክለኛዉ ቃል የጌታ ኑልን

  • @ShwayShawya
    @ShwayShawya 7 หลายเดือนก่อน

    tebareklgn wendme devye❤❤❤❤❤❤😊😊😊😊

  • @RaraRora-k2t
    @RaraRora-k2t 7 หลายเดือนก่อน

    Tebarek geta Tsegawn yabzalik beysusim 🙌😍💯

  • @misgana6313
    @misgana6313 7 หลายเดือนก่อน +1

    Wow Eshi salamachiu yibiza🤝❤️

  • @BesatuArega
    @BesatuArega 6 หลายเดือนก่อน

    Tebarek

  • @jabeebaj4023
    @jabeebaj4023 7 หลายเดือนก่อน +1

    ❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏♥️♥️♥️♥️♥️♥️🙏🙏🙏♥️♥️

  • @OursCell-rh7es
    @OursCell-rh7es 7 หลายเดือนก่อน

    𝔾𝕖𝕥𝕒 𝕒𝕓𝕚𝕫𝕖𝕥𝕠 𝕪𝕖𝕓𝕒𝕣𝕚𝕜𝕖 𝕕𝕖𝕧𝕖❤❤

  • @Getasew597
    @Getasew597 7 หลายเดือนก่อน

    ወህ ህህህተባረክ ወንድማለም

  • @yorda106
    @yorda106 6 หลายเดือนก่อน

    😂🤣 🙏 ሰላምህ ይብዛ

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 7 หลายเดือนก่อน +1

    God bless you 😘 Thanks so much ✅️ ✅️ ✅️ ❤❤❤

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 7 หลายเดือนก่อน +1

    Well com too shalom shalom shalom ✅️ 🙏🏻 🙌 👏🏻 ❤️ ❤❤

  • @MasiTube-ed8ml
    @MasiTube-ed8ml 7 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይብርክ❤❤❤❤😂😂😂

  • @helnayohannes7221
    @helnayohannes7221 7 หลายเดือนก่อน

    ዴቭ እንወድሀለን❤

  • @tesfatsionabera525
    @tesfatsionabera525 7 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @MartaMarta-qh4tj
    @MartaMarta-qh4tj 7 หลายเดือนก่อน

    ፀጋውን ያብዛልህ

  • @JesusislordJesus-fo5tj
    @JesusislordJesus-fo5tj 7 หลายเดือนก่อน

    Yetabarakai saw tsaga yibzali

  • @masartmissoo1160
    @masartmissoo1160 7 หลายเดือนก่อน +1

    Deve geta rajim idime indisatk mignote nw betam nw miwodik yane abat eunkn timihrtk bicha sayihon yantee qalidek erasu sawun fataa nw miyadargo hulumibagar tasatooikal

  • @solomongtachew
    @solomongtachew 7 หลายเดือนก่อน +2

    ፀጋ ይብዛልህ