Kindly Kindly Kindly Kindly file for even even task sheet and the task task task be uploaded on this site to complete complete thinking about it it the book and and that the the was was was me in there there there about about all I did not have a good reason for even even even but it was very useful and and that I will will a a more more an understanding of how how the book and the task task task book to the the to the book to to book is an excellent resource to to to and thinking that the the will will even be to me so it will will difficult for even even task of my wife and and that you may question it it I I you will will want to to book that that will be unable unable unable be back next next for even even of my work for even more more half an t
እኔ ሙስሊም ነኝ ግን በጣም ነዉ የምወዳቸው እንደርስዎ አይነት አባቶችን ያብዛልን
አሜንንን
መጋቢ ሀዲስ በዚች አገር ጨርሼ ተስፋ የማልቆርጠው እንደ እርስዎ አይነት አባት ስላሉን ነው እግዚሀብሄር የአገልግሎት ዘመንወን ይባርከው
th-cam.com/video/cfTh1OEpdDI/w-d-xo.html
Nati, have you seen this?
th-cam.com/video/LBnHgZzP8l0/w-d-xo.html
እኔ ሙስሊም ነኝ በጣም ነው እምወዶት እማከብሮት አላህ ረጅም እድሜ ይስጦት
th-cam.com/video/cfTh1OEpdDI/w-d-xo.html
ተባረኪ አይሻ በዘር በሀይማኖት ማሰብ ከሰው ልጆች አይጠበቅም በዚህም ብዙ ሰዎችን የሚያስተምር ነገር ነው ያደረግሽው፡፡
HODAM " DEBTERA" NWE.
TIGRE ABILTEWUT NWE.
Ayisha, that is so touching. Thank you!
th-cam.com/video/LBnHgZzP8l0/w-d-xo.html
@@Fikru1948 ግልገል ጁንታ ነሽ መሰለኝ ኢትዮጽያ የሚል ሰው ስታይ አንቀጠቀጠህ
አባቴ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ይስጥልኝ እንደ እርሶ ያሉ አስተዋይ አባቶች ያብዛልን
you're right about
ድንቅ ሰው🙆🏻♀️ እግዚአብሔር ይባርኮት🙌🙌
th-cam.com/video/cfTh1OEpdDI/w-d-xo.html
እውነት እንደርሶ ዓይነቱን መልካም መልካሙን የሚያስብ ያብዛልን። በእምነት ስም የምነግዱንት ይቀንስልን! አሚን!!!
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
መጋቢ አዲሰ በእዉነት መጋቢ እወነቱን ሰለሚመግቡን ቃል ሁሉ አመሰግናለሁ ማሰመሰል አያቁ እንደዚህ ነዉ አሰተማሪ ሁሌ ም ክብር አለኝ ኑሩልኝ ረጅም ዕድሜ ከነመላዉ ቤተሰቦ ሰላም ጤና እመኛለሁ
th-cam.com/video/cfTh1OEpdDI/w-d-xo.html
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
ኢትዮጵያችን የቆመችው እንደርሶ ያሉ ሰዎችን እግዚአብሔር ስለሰጠን ነው‼️ ለዚህ ደግሞ አምላኬን አመሰግናለሁ‼️
Wow mashallh very nice speech for everyone who wants to put our people in problem !
አቦ እንዳንተ አይነት ሰው አላህ ያብዛልን ሁሉንም ልክ ልኩን የምትናገር ጀግና 🙏❤🇪🇹
ኢስሀን ሀበሻ አንተ መልካም ሰው ነህ ሙስሊም ሆነህ ይህን ማዳመጥህ ኢትዮጽያዊ መሆንህን ነው የሚያሳየው በዚ በዘር በሀይማኖት በተከፋፈልንበት ዘመን የአገርህን ጉዳይ ብቻ አስቀድመህ በማየቴ አድንቄሀለሁ ተባረክ፡፡
@@woinhabesha5165 በጣም አመሰግናለሁ አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ የእኔ ቤተሰብ ራሱ ሀገር ነው ሙስሊሞች,ኦርቶዶክስና የፕሮቴስታንት እምነት ተከታዮች ያሉበት ቤተሰብ ውስጥ ነው ያለሁት አንዳችን ለአንዳችን እናስፈልጋለን አንዳችን ለአንዳችን አክብሮትና ፍቅር አለን የሰው ልጅ ያሻውን እምነት መከተል ይችላል ስህተት ነው ስህተት አይደለም ስራክ ብሎ የሚቀጣው አምነን የምንከተለው ፈጣሪ እንጅ እኛ አይደለንም 👉ስለዚህ እኛን የተለያየ ሀይማኖት ተከታዮች መሆናችን የተለያየ ቋንቋ ተናጋሪ መሆናችን ሊያራርቀን ልያጣላን አይገባም ያን ካደረገን እማ ምኑን በፈጣሪ አመንን ጥላቻና ፀብ እኔ እኔ ማለት የሰይጣን ነው❤ከእኛ የሚጠበቀው ማንም ይሁን ምንም በሰውነቱ ማክበር መውደድ መተሳሰብ መፋቀር መተናነስ ከዛ ቀሪውን ለፈጠረን እንተው🙏ማፍቀር መውደድ ማክበር የልብ መድሀኒት ነው ❤ፈጣሪ ሀገራችንን ህዝባችንን ሰላም ያድርግልን 🙏❤
ብሰማው የማይሰለቸኝ ስብከት ነው ቃላት ያጥረኛል ንግግሮትን ስወደው አደበተ ርቱ መጋቢሀዲስ ረጅም እድሜ ይስጦት
መካሪ አታሳጣን !! አምላኬ ሆይ እኛንም ልብ ስጠን !! እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልኝ !!
th-cam.com/video/cfTh1OEpdDI/w-d-xo.html
" YE TIGRE CADRE NW "🕷🕷🕷
በህይወቴ ከቤተሰቤ ቀጥሎ የምወደው ምርጥና ፍቅር የሆነ ሰው::
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
ተባረኩ መጋቢ ሐዲስ ፣ እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን 🙏🇪🇹🙏
አባታችን የሚናገሩት የሚያስለቅስ የሚያሳዝን ጊዜ ላይ እንዳለን ነው። ባሳዛኙም ባስደሳቹም ዝም ብለን አንሳቅ።
መጋቢ እሸቱ የመስቀሉ ስር ቁማርተኛ ሆኑ ከውሸታም ጠቅላይ ሚኒስትር ጋር አብረን እንድትባረር የትኛው መፅሐፍ ቅዱስ ነው ያስተማረን
th-cam.com/video/cfTh1OEpdDI/w-d-xo.html
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
ቸሩ እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጥዎት። መቼም እንደ እርስዎ አይነት የተባረኩ ሰዎች ባይኖሩን ኖሮ ገና ድሮ ጠፍተን ነበር።
Great of great real man long live
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
yes, th-cam.com/video/LBnHgZzP8l0/w-d-xo.html
Tigre 27 Amet Sigelen yenorewun Likd yifelgal.
Tigres are backstabbers, Mekelakeya Yetaredew
Politikegna nw ?
Bemulu ye Tigre Hizb tebabroal. Asmesay HODAM Libu chimr
Yetawere nwe.
አቶ መጋቢ ሐዲስ በጣም የማከብሮት በጣም እምወዶት ንግግሮት ሁሉ እውቀት ለተኛ አህምሮ እውቀት ማሰብ ላቆመ እዲያስብ በቀልና ተንኮል ተሸክሞ ለሚኖረው እዲፀፀት በማያገባው እየገባ በማይመለከተው ቦታ ገብቶ ወሬ ለሚዶልተው ከምላሱ መርዝ ለሚረጨው መታሰቢ ይሁንልኝ እርሶ ግን እረጅም እድሜ ከጤናጋ ያኑርኝ ንግግሮት ማር ነው አላህ አደበታቸው እደ ማር ከሚጣፍጥ ጎን ያኑረን
We Love You!
perfectly Said . BLESSED
መምራችን ቃለ ሒወት ያሰማልን እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጦት ፀጋውን ያብዛሎት ጆሮ ያለው ይስማ እውነቱ ይኼ ነው ኢትዮጲያን የምናሻግራት አንድነት እና ፍቅርን ሰብከን ነው እግዝአብሔር ለሁሉም ማስተዋልን ይስጥልን ዘረኝነትን ጥላቻን ከምድረ ገፅ ያጥፋልን
Wow, he is really intelligent Mann ….. Ethiopia needs a kind of person!!!!
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጦት በእውነት ትልቅ ሰው ከእውቀትና ከመልካም ለዛ ካለው ጨዋታ ጋር በጣም ነው የማከብሮት እግዚአብሔር ይባርኮት
th-cam.com/video/cfTh1OEpdDI/w-d-xo.html
እድሜ ጤና ይስጥዋት ምናለ እንደርሶ ሺ ቢያስተምር የሚሉት ሁሉ ጠብ አይልም ልባም ተባረኩ
th-cam.com/video/cfTh1OEpdDI/w-d-xo.html
Our country needs such person. Whether we like it or not this is the solution. It is a broad term.
you're right l Love you
you're right I hope you have the right about this to be the best way
th-cam.com/video/cfTh1OEpdDI/w-d-xo.html
እጅግ ጠቃሚና አገር አዳኝ ሀሳቦች ተጽእኖ ፈጣሪ በሆኑ ሰዎቻችን እየተቀነቀኑ ስለሆና በኢትዮጲያች ተስፈኛ ነኝ። አመሠግናለሁ መጋቢ።ምክኒያት አልባ የሆኑ ሽለላና ቀረርቶ በባታችነትና በበላይነት አስተሳሰብ እንድንወጠርና በብሶኝነት ቁስል እየተንገበገብን አብሮነታችን ሲሸረሽር አሁን ያለንበት የጥላቻ ጥግ አድርሶናል። ህክምናውን ጀምራቹሁታል በርቱ።
እግዚያብሔር ይባርኮት በእዉነት ጆሮአችን በሰንቱ ይድማ
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
በጥምቀቱ ምድር ፀበል መንዛት ትተው ፀብ መንዛት የሚያበዙ አማኞች በዝተውብኝ ስለ ሀገሬ ስለ ሃይማኖቴ ማን ነው እውነቱን የሚናገርልኝ? የሆድ የሆዴን እኔ ድምፅ የለለኝ ምስኪን ምዕመን ነኝ ብዬ ግጥም ለራሴ ፅፌ ለራሴ አንብቤ አርፌ ቁጭ ብዬ ነበር አሁን ሰው እንዳለ ክርስቲያን እንዳለ ሳውቅ ደስ አለኝ ኑርልኝ ወንድሜ እግዚአብሔር ይጠብቅልኝ! አሜን!
መጋቢ ትክክል ምርጥ መምህር ናቸው ረጅም እድሜ ይስጣቸው
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
መጋቢ ሐዲስ እግዚአብሔር አብዝቶ ከዚህ በላይ በበረከቱ ይባርክዎ፡፡ ለማንም ሳይወግኑ እውነታውን ብቻ የሚናገሩ ትክክለኛ የወንጌል አባት፡፡ ተባረኩልን!!!
በእውነት እግዚአብሄር ይባርካት ዘመንዎ ይለምልም እኔ ሁልጊዜ የእርስዎን አነቃ ቂ ንግግር ሁሌ አድምጨ እ/ር አመሰግናለሁ አይምሮዎት ይባረክ በእውነት እንደእርስዎ ሙሉ ሰው የሆነን ያብዛልን በጣም የሚገርም ነው ሚዛኖን የጠበቁ ክርስቲያን ዘመኖት ይርዘም ከጤና ጋር እውነት ተናጋሪ እግዜአብሄር ይባርኮት
6:40 መነፀራቸውን ሲያወልቁ ሌላ መሰሉኝ ማርያምን።
አይንህ ለአንድ ቀን ቢበራልህ ማንን ታያለህ ተብለው ሲጠየቁ "የድንግል ማርያምን ስዕላድኖ" ያሉበትን አስታወሰኝ።
የእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን በዛን ሰአት እንዴት የሚያረጋጋ ሰው ይጠፋል ብየ አዝኘ ነበር ቢዘገይም እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጥዎት ክርስቲያኖች በዚህ ምድር ያለ ሁሉ የእግዚአብሄር ነው ምንም ይዘነው የምንሄደው ነገር የለም አጣን ከምንለው ይልቅ ያለን ብዙ ነው እሱን በአግባቡ እንጠቀምበት
አሁንም የማስታረቅ አገልግሎት ያለው የእውነት ቃል ይብዛለዎት!! የተከበሩ መምህር እናመሰግንለን፨
መጋቢ: ሐዲስ: እግዚአብሔር: ያክብርልን: እግዚአብሔር: እርስዎን: ይጠብቅልን:: በጣም: እናመሰግናለን::
ሁከት ቸርቻሪ መምህር ነን ባዮች እነ ምህረተአብ: አባካችሁ የእኚህን ምስጉን ሰው ምክር ስሙ:: ፖለቲካችሁን ይዛችሁ ከቤተክርስቲያን ውጡ:: መጋቢ ኃዲስ የእውነት አምላክ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን::👏🏻👏🏻👏🏻
true
ሰምተን የምንጠቀም ያድርገን እግዚአብሔር ቀሪ ዘመኑትን ይባርከው
Andi
th-cam.com/video/LBnHgZzP8l0/w-d-xo.html
በእውነት ልቦት ለዘላለም በብሪሃን ይብራ
የልቤን ነው የተናገሩት
th-cam.com/video/cfTh1OEpdDI/w-d-xo.html
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
Sisay,
th-cam.com/video/LBnHgZzP8l0/w-d-xo.html
eyayu kemayayu beteshale menged emiyasayun abatn ayasatan
እግዚአብሔር በጸጋው በሞገሱ ጠብቆ እድሜ ይስጦት
መምህር በጣም ነው የማመሰግነው በጣም ትልቅ መለዕክት ነው ያስተላላፉልን።
ዓይን ካላቸው ፖለቲከኞች እና የሁሉም ሀይማኖት መሪዎች ባይ ነን ከሚሉት እርሶ በመቶ እጥፍ ይበልጣሉ ።
ስወዶት በምክንያት ነው አላህ ረጅም እድሜና ጤና ይስጦት እንዳ እርሶ አይነቱን ያብዛልን
Genuis, honest and brave. Straight talk like it is. God bless you!
I wish all people think like you, we love you!
th-cam.com/video/cfTh1OEpdDI/w-d-xo.html
ወቅቱን የጠበቀ ንግግር እድሜ ያድልልን 🙏
ልበ ብርሀን እድሜና ጤና ይስጥልን ለኛ የሚጠቅመን በንፁህ ልብ ሀይማኖታችንን የሚያስተምረን ነው እነእንትናማ ውጤታቸውን አሳዩን ጥሩ ልብ ይስጥልን ለእነሱም
AFER YABLAH . YEQEN JIB NEH.
በእውነት የምትዎዷት እመብርሀን የአይን ብርሀንዎትን ትግለጥላችሁ ቃለህይዎትን ያሰማልን እረጅም አድሜ እና ጤና እመኛለሁ
አኔ የፕሮቴስታንት ወይንም ክርስትያን ነኝ ይህ ሰወዉ የእግዚአብሔር ሰዉ ነው።
ልበ - ብርሀን እርሶ ሚዛናዊ ወቅቱን የሚመጥን ሀሳብ ነው ያቀረቡት እድሜ እና ጤና ይስጦት::
excellent massage God bless you and Ethiopia 🇪🇹 🙏 ❤️ ❤️
ረዥም እድሜ ይስጠዎት አባባየየየየ............እወድዎታለሁ
l Love so much
Kindly Kindly Kindly Kindly file for even even task sheet and the task task task be uploaded on this site to complete complete thinking about it it the book and and that the the was was was me in there there there about about all I did not have a good reason for even even even but it was very useful and and that I will will a a more more an understanding of how how the book and the task task task book to the the to the book to to book is an excellent resource to to to and thinking that the the will will even be to me so it will will difficult for even even task of my wife and and that you may question it it I I you will will want to to book that that will be unable unable unable be back next next for even even of my work for even more more half an t
th-cam.com/video/cfTh1OEpdDI/w-d-xo.html
እድሜ ይስጥልን አባታችን
ጆሮ ያለው መስማትን ይስማ
ይህንን ለአስመሳዩነቱ ለባንዳው ምረታአብ ና ዘመነ ካሴ መተሰቢያ ይሁንልን
ZEMN KASYE BANDA ADLM MRTABM ADLEM ERASHE NHE BANDA ENSW YEWNT YEQOMU SEWCH NACHW E/G YEGSTHE ANTE SEYTAN
እውነት ተናጋሪ አይጥፋ!
አባታችን እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን!
መጋቢ ሀዲስ እድሜ ከጤና ያድሎት ...የኛ ሰው ቢመከር ቢዘከር አልሰማም አለማም ...ሀገርና ህዝብ ሰላም እንድትሆን እየፈለጉ ህርቅ ይጠላሉ ..".ገነት መግባት ይፈልጋሉ መሞት አይፈልጉም "
በእውነት ቃለ ሂወትን ያሰማልን አባታችን እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን
መጋቢ ሐዲስ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥዎት፤ቃለሕይወት ያሠማልን።
We always appreciate Megabi Hadis's balanced information !! Ehiopia needs so many Haddis Alemayehu !!
መጋቤ ሐዲስ እሸቴ አለማየሁ እድሜ ጤና ይስጥልን ፈጣሪ 🙏🙏🙏
መምራችን ቃለ ሕይወትያስማልን
እግዚአብሄር ወደ ልባችን ይመልሰን
This is the truth.. God bless you memhir!
እባካችሁ ይህን ሰውየ የምታውቁ በንግግርህ ማር ጠብ ነው የሚል እና በንግግርህ ቀጥልበት በሉልኘ ኑርልን ልበ ብርሀን ነህ
በጣም ታላቅ መምህር! እግዜር እንደ እርስዎ አይነቶችን ስለሰጣን ክብሩ ይስፋ!
እግ / ር እንደዚእ አይነት ልቦናቸው የበራላቸውን ሰዎች ያብዛልን!!!ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥልን!!!እንወድአለን!!!!
'In a time of universal deceit, telling the truth is a revolutionary act' ... George Orwell
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
@@Amharictube ድድል
th-cam.com/video/LBnHgZzP8l0/w-d-xo.html
ኢትዮጵያዊ ትክክለኛ ኦርቶዶክስ መፈሳዊነት የገባቸው እውነት የገባቸው ሰማያዊና ምድራዊ የገባቸው ኢትዮጵያዊ እንደ እርሶ ያለውን ያብዛልን! ለሁሉም ባላንስ አድረገው ነው የነገሩትና ዕድሜ ይስጥልን!
Dagnachew, Thank you!
th-cam.com/video/LBnHgZzP8l0/w-d-xo.html
ያአላህ እድሜ ጤና በምድር የምአሰፈሊገዉን ሁሉ ለመጋቢ አድሰ ሰጥሊን የሰማይ ቤቱን ያለጥርጥር ሰራቸዉ መጊሰተ ሠማያትን መጊባታቸዉ ምሰክር ነዉ እዴት 700ሰው በአንድ ምድያ ያከብራቸዋል ጡሩ አባትነታቸዉ ለነጌዉ ምሰክ ነዉ ።🙏🙏🙏🙏💚💛❤️🙏🙏🙏💚❤️💛🙏🙏🙏💚❤️💛🙏🙏🙏💚💛❤️🙏🙏🙏💚💛❤️🙏🙏🙏💚💛❤️🙏🙏🙏💚💛❤️🙏🙏🙏
አባታችን እዱሜ ይስጥልን እርሶን እምገልፅበት ቃላት የለኝም አድናቂዎትነኝ!!!
እኔ በእውነቱ ሲቃ እየተናነቀኝ ነው ያየሁዎት በእውነት ተስፋየ ለመለመ እባክዎትን ነገ ዛሬ ሳይሉ በአፋጣኝ እርቅ ያውርዱልን ትንሽ ተንፈስ አልኩኝ እኔን ካልናቁኝ እኔም ከጎንዎት ነኝ
እንደዚህ መራራውን እውነት የሚያወራ ነው የጠፋው:: ለማንም ባለጊዜ የማያጎበድድ ወይም የማያለቅልቅ ታላቅ ሰው ኖት:: እግዚአብሔር እድሜ ይስጦት:: ትልቅ መልእክት ነው:: መንግስቱም ፈርጥጧል:: ጃንሆይም የማይሆን አወዳደቅ ወደቁ:: መለስም ሞተ:: ነገ ይሄ ጊዜ አያልፍም ብላችሁ አትቀላምዱ አታራግቡ:: እግዚአብሔርን ፍሩ:: እንዋደድ እንፋቀር ባካችሁ:: ትክክል ኖት ችግሩ ድህነትና መሀይምነትን ነው:: የተማርና ከድህነት የወጣ ማህበረሰብ ደንቆሮ ፖለቲከኛን ዞር ብሎም አያይም
ድንቅ አባት እርሶ ነበረ ብጽህ መባል የነበረቦቶ ምርጥ አይምራ መታደል ነው ትልቅ ሰው ማለት እንደእርሶ ነው ያጣነው አግኘን ተባረኩ።
ልክ ልካችንንም ፣የልባችንንም ነገሩን።
Best speech of the year.
መጋቢ ሀዲስ እሸቱ በእውነት እ/ር ይባርክህ አወቅን ብለው ከሚያቀራርበን ይልቅ የሚያራርቀንን ነገር በየሚዲያው እየወጡ አፋቸውን ለሚከፍቱት ከገባቸው ነግረሃቸዋል ልብ ያለው ልብ ይበል።
ተማርን ብለው መርዝ ለሚረጩ የዳያስፖራ ፖለቲሺያኖችና በፍርፋሪ ለሚኖሩ ዜጎች ጥሩ መልዕክት ነው። እውነቱን ተናግሮ የመሸበት ማደር ማለት ይህ ነው፡ ንግግራቸው ተመችቶኛል።
እንዲሶወ እውነተኛ መህመምር ያብዛልን
Wow you're great very intelligent person Keep quite I proud off you absolutely perfect God bless you
እግዚያብሔርይባርክወአባታችንእድሜንጤናይስጥልን
ሀገር በታሪክ ላይ ይፀናል ታሪክ ደግሞ በባንዲራ ይከብራል 💚💛❤️በጣም ስለምወድዎ ስለማከብርዎ እና እንደ ጥሩ የሀይማኖት እባት ምልክት ስቆጥርዎት ስለኖሩክ አስችለኝ ፈጣሪ ብያለሁ 🙏 እውነትዎትን ነው ለዛሬው ንግግርዎ ለእርስዎ የሚያስፈልገው የፅሞና ግዜ እንጂ ጭብጨባ አይደለም የንግግር ችሎታ ስላለን እና ጥቅስ ስላወቅን ብቻ አንዳንድ ግዜ ባናወራ 💚💛❤️
ሌባ ነው እንደነሱ አይነት ሆዳደሩ ነው ሀገራችንን እየሸጠ ያስቸገረን::
@@betelbekele7103 ያንቺም በዛ የቆሎ ጎደኛሽ አይመስሉኝም አስተያየት ለመስጠት የግድ ምላሳችንን ማርዘም የለብንም ምንም አሉ ምን በእድሜም በሀይማኖት አባትነትም እናከብራቸዋለን
እንደሰው ስናስብ የተናገሩት ነገር ሁሉም ትክክል ነው የሚቀድመውን እናስቀድም አሉ እንጂ ስለዚህ መቅደም ያለበት ደግሞ የሰው ልጅ የእግዚያብሔር ፍጥረት መተኪያ የሌለው ነው
ትክክል
መጋቢ እግዚአብሔር ይባርክዎት አስተዋይ እውነተኛ ክርስቲያን ነዎት
መምህር አላህ እረጅም እድሜ ይስጥልን.!!!
እግዚአብሔርን የሚያምን ድንቅ ክርስትያናት ንግግር የእርስዎን አይነት አስተሳሰብ ያብዛልን
ገራሚ ንግግርኮ ነው። ሱብሀን አላህ!!! እንደ ሀይማኖት አባት አስተዋይ ሲኮን ነበር ጥሩው። እውነቱን ነው የተናገሩት ይሄ ሰው! ሆኖም መጨረሻው ላይ ስለ ሱዳንና ቱርክ የተናገሩት ነገር፣ ከአብዛኛው የቤተ ክርስቲያን ሰው የሚጠበቅ The Worst የሆነ የጥላቻ ንግግር ነው። እንደዚህ አይነት የተሳሳተና የጥላቻ ንግግር ስትናገሩ የሀይማኖቱ ተከታይ ምን ሊሰማው እንደሚችል አታስቡም።
ብቻ አላህ አገራችንን ሰላም ያድድርግልን! ስንቱ አለፈ!
ያረብ ያረብ የአላህ እድሜና ጤና ይስጥ ህ በጣም አከብረሐለሁ 😭😭😭 እውነት ካተጋነው ውድ ሰው
ልበ ብሩህ፣ አስተዋይ፣ አንደበተ መልካም፣ መልካም ሰው። የእርሶዎ አድናቂ መሆኔ እንዳልተሳሳትኩ እስካሁን እያረጋገጡልኝ ነው።
እግዚአብሔር ይመስገን !እሚገስጠን አባት አለን !እድሜ ከጤና ይስጦት
መምህር እያዋዙ የሀገራችንን ችግር ፍንትው አርገው አሳዩን። እረዦም እድሜ ይስጥልን። መካከለኛውን መንገድ ስለመረጡ አመሰግናለሁ።
ሰላም
ኢትዮጵያ ሀገራችን ትቸገራለች እንጂ
አትወድቅም አትፈርስም አላህ ትእግስቱን
ይስጠን በተቃራኒው ዓለምን የሚያስደምም
አነሳስ ነው የምንነሳው ምክንያቱም ብትሉኝ
ከጅማሬው ትክክለኛ ማንነት ያለን ሕዝቦች ነንና!
ሌላው ደግሞ ኢትዮጵያችን እንደመምህር ያሉ
ብዙ አስተዋይ ሰዎችን አፍርታለች ስራቸው
ቁምነገር ምክርና ሳቅ!
ረጅም እድሜ ተመኘሁሎት።
መጋቢት ሃዲሰ እረጅም እድሜ ይሰጠወት
ቃለ ህይወት ያሰማልን
መጋቤ አዲስ እድሜና ጤና ይስጥት እንደርሶ አይነት ያብዛልን 🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ያክብርልን።
ቃለሒወት ያስማልን:: ካህናት ኢማሞች የሃይማኖት ሰዎቻችን ይህን ሰምታችሁ እባካችሁ መካከል ገብታችሁ አስታርቁ ሸምግሉ አስማሙ አብርዱ:: የባስ እየጮሃችሁ ማበጣበጡ ይቅር::ቢያንስ በሰላም ትተኛላችሁ:: ይቅርታ አድርጉልኝ:: ሁላችንን ልባችንን ያብራልን:: አሜን::
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን
I am protestants I proud what you say..⛳⛳⛳
I respect this man. Many thanks.
ቡና የለም እንጂ ተብሎ ወለጋን ጂማን ማወደስ ለተሳንው ከንቱ ሁላ...
ይህ ሰው መልካም ሰው ነው
አይ ጠበበ" ቡና የለም እንጅ ቡናማ ቢኖር አይ አገር አይ አገር ጎንደር"የተባለዉ እኮ ሁሉም አለ ግን ቡና ዉድ በመሆኑ ምክንያት የተገጠመ ግጥም እንጅ ጎንደርን በተለየ ሁኔታ አመስግኖ ሌላዉን ለመጣል አይደለም ሰዉየዉ አንድ እያደረገ መስሎት ይቀባጥራል።
@@dessalegneyilma1214 ከዕለታት አንድ በሁለት ሰዎች መካከል ክርክር ተነሳ:: የክርክሩ ምህዋር "ቢሳና ይነቅዛል" አይ "ቢሳና አይነቅዝም" የሚል ነበር:: መተማመን ሲያቅታቸው አዋቂ ያስታርቀን ብለው ጥየቃ ሄዱ::
የአዋቂው መልስ አጭርና ምርጥ ነበር:: ለዛፍ ሁሉ ማን አስተማረ? ብሎ ገላገላቸው::
ጠባብ እያልክ የምትሳደብ አንተ ቁጥር አንድ ጠባብ ነህ:: ምድርቱን የበከላችሁ አንተና መሰሎችህ ናችሁ
ምን ልበል ፈጣሪ ሆይ ትግስቱን ስጠኝ መጋቢ ሀዲስ ዝምታኮ ወርቅ ነው ያስከብራል
ህዝብን በመንፈሳዊ መንገድ የመምራት የመመለስ ሀላፊነት የተ ሰጣቸው ዝም እንዲሉ አይደለም:: ከመንፈሳዊ አባት የሚጠበቀው ፍቅርን ይቅርታን አንድነትን ብቻ እንዲሰብኩ ሁሉን በአንድ አይን እንዲያዩ ነው ይህን በሚገባ ያደረጉ ለስሜታቸው የማይገዙ አስተማሪ ናቸው
@@Tg-oh5nxእማይመል ነገር ከመናገር ዝምታ አስፈላጊ ነው ዝም ካላሉ ደግሞ ሚዛናዊ ይሁኑ ኡነት ይናገሩ ምንም መንፈሳዊ አባት ቢሆኑም ከቤተክርስቲያን በላይ ግን አይደሉም ስለዚህ ሲሳሳቱ ስትት የማለት መብት ክርስቲያናዊ ግዴታም አለብን ስለዚህ መጋቢ ሀዲስ የተናገሩት ሁሉም ትክክል አደለም ለምን ይዋሻል በቃ
Ganet Ethopa እሳቸውስ የትብታ ከቤተክርስትያን በላይ ነኝ አሉ? እስኪ የትኛው ነው እሳቸው ከተናገሩት ውስጥ ስህተት የምትይው? ዝምብሎ በደፈናው ከመተቸት በግልፅ እንዲ ያሉት ስህተት ነው እውነቱ ይሄ ነው በይና ያኔ ሀቁን እንነጋገራለን::
መጋቢ ሀዲስ ብዙ ባያወሩ ደስ ይለናል የስልጣን ጥማት ብቻ ነው ሚጠቀሙት
God bless you...
የእውነት አባት ቃለ ህይወት ያሰማልን እንደእረሶ ያሉትን ያብዛልን
አይ አባታችን እኛስ እየሰማኖት ነው ይህንን ብጥብጥ ለሚያስነሱት በሀይማኖታችን ስር ላሉ ይንገሩልን መሮናል ተሳስቦና ተከባብሮ መኖር አምሮናል በዚህ ጭንቀት ይህንን የመሰለ ድንቅ መልእክት ስላጋሩን እናመሰግኖታለን አርቀን እናስብ