Wow!! ጥሩ ጅማሪ ነው: Good investigation report. All government funded facilities or projects should be investigated by investigation reporters. Keep up the good work!
all university in ethiopia have such kind of unresponsible activity. Go To 3rd and 4rth generation university,it is a common mistake. investigate more on selale,Hawassa..........etc
Wow!! ጥሩ ጅማሪ ነው: Good investigation report. All government funded facilities or projects should be investigated by investigation reporters. Keep up the good work!
EBC አንደኛ!!! በርቱ።
በጣም ድቅ ስራ በተቀረ በግብር አከፋፈል ላይ ያሉ ሰራተኞች በአገሪቱ የሚጨበረብሩት ህዝቡን አያስለቀሱት ያሉ የግብር ሀላፊዎች አጋልጥሉን ጋዜጠኛ ማለት የህዝብ ጠበቃ ሲሆን ነው
በጣም ያማል በየ ዩኒቨርቲው የሚሰራው ሙስና 😢 ተማሪዎች በምግብ እጦት ፌንት እየነቀሉ ይወድቃሉ 😢😢 እባካቹ ሁሉንም ጎብኙ በሚቀጥለው አዳማ ዩኒቨርስቲ ።።። እናመሰግናለን❤
የኢትዮጵያ ህብረት ስራ ኮሚሽን ሙሰኞች የሰርቱን ወንጀል ዘግቦ ነበር በYou tube ፋና ቴሌብቭዥን("" በሚሊዬን ብር ...ምዝበራ""በሚል) ያጋለጠውን ዐቃቤ ህግ ለምን ዝም አለ???!!!?😊😊😮😮😮😊😊😊😮😮😮Freedom of Justice:""Rule Of Law"" መቼ ነው???ኢትዮጵያ ላይ የሚከበረው???!!!😢😢😢😢😢(ፍትህ ሚኒስቴር ለPublic Agenda ዝም መፍትሔ ነው????)😅😅😅😅😅
በጣም ያማል ኢትዮጵያን በዚህ ደረጃ ዘቅጠው ማየት። ሌብነት የሚያኮራ ስራ ሆናል።
የኢትዮጵያ ህብረት ስራ ኮሚሽን ሙሰኞች የሰርቱን ወንጀል ዘግቦ ነበር በYou tube ፋና ቴሌብቭዥን("" በሚሊዬን ብር ...ምዝበራ""በሚል) ያጋለጠውን ዐቃቤ ህግ ለምን ዝም አለ???!!!?😊😊😮😮😮😊😊😊😮😮😮Freedom of Justice:""Rule Of Law"" መቼ ነው???ኢትዮጵያ ላይ የሚከበረው???!!!😢😢😢😢😢(ፍትህ ሚኒስቴር ለPublic Agenda ዝም መፍትሔ ነው????)😅😅😅😅😅
በጣም ያማል !!!!...
Good investigation! go ahead!
በርቱ እነዚህ የአገር ነቀርሳዎችን መንጥሩልን በአገር እና ሕዝብ ላይ ትልቅ ደባ ነው ይህን ዘራፊ ትውልድን እያስራበ የሚዘርፍ ለሌቦችን አባሩ
የነገን የሀገር ተረካቢዎችና ተስፋ የሚሆኑ ወጣቶችን የሚያዘጋጅ ዩንቨርስቲ ውስጥ ይህን መሰል ቅሌትና ሌብነት መስማት ያማል። ጋዜጠኞቹ በሙያችሁ ማንንም ሳትፈሩ ማጋለጣችሁን ቀጥሉበት፣ ይህ ውቅያኖስን በጭልፋ ቢሆንም ሀገር በወንጀለኞች መዘረፍ የለባትም። ሚሊዮኖች የሚያወግዙት ነቀርሳ ነው።
በርቱአበሶችቅሌታቸውለህዝብይድረስ❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤
Great report keep on investigating the corruption
ወይኔ የተማርኩበት ዩንቨርሲቲ እንደዚ ሆነ ጉድ😓
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
yasaznal!!! gudu yebeza university
በጣም እኮ የሚያሳዝን የሚያሳፍር ነገር እየተካሔደ ያለው ።
ሀገር በአለም ባንክ በብድር ተውጣ በድህነት ተውጣ ምን አይነት ህሊና ቢኖራቸው ነው እንዲህ ያለ ስራ የሚሰሩት ??
ታድያ በዚህ አካሄዳችን እንዴት ነው ሀገርን ሀገር የምናደርጋት ????
ከሁለት ቀን በፊት ሊመጡበት ሲል መለሰ የሚገርሙ ነው። የዚህን investigation መጨረሻውን አሳውቁን ETV ዎች
ዩኒቨርሲቲው እንዲህ የሆነው በወቅቱ ም/ፕሬዘዳንት የነበሩት አቶ ናሆም ጀምስ ተገፍተው እንዲወጡ ከተደረገ በኋላ ነው፡፡
እባካችሁ ለሚ ኩራ የሚሰራውን ሸፍጥ መርምራችሁ አጋልጡ። ክፍለ ከተማው በአሁኑ ሰዓት ከመቼውም በበለጠ ተገልጋዮችን እየዘረፈ እና እያንገላታ ነው። አይን ያወጡ ሰራተኞች ናቸው ያሉት። በግልጽ ነው ገንዘብ የሚጠይቁት። ማን ይሆን የልብ ልብ የሰጣቸው። በእርግጠኝነት የከንቲባ ቢሮ ይህንን ጉድ አያውቅም።
Yeferd wutetu asawoken kefetegn Ferdinand genzebum memelse yenorebachewal ,bertu
ፕሮግራሙንበእጅጉ እወደዋለው:: ግን ደግሞ እርር ድብን እላለው ሀገሬ እንዲህ በልጆቿ ስትመዘበር:: እባካችሁ የፍርድ ውጤቱን አሳውቁንና አንጀቴን አርሱኝ
የአውሮፕላን በረራውን ዶክመንት አዘጋጅቶ ነው የጠበቀዉ ደግሞ ወዲያውኑ ተመላሽ አድርጊያለሁ ብሎ ተመመላሽ ያደረገዉ ትላንት🙄🙄🙄 ከህዝብ ካዝና ?😒😒
ግሩም ዘገባ እና ማጋለጥ። በነካ እጃችሁ ደግሞ ለሚ ኩራ ክፍለከተማ የሚሰራውን ሸፍጥ እና ዝርፊያ ተከታትላችሁ አጋልጡ። አደራ።
ገንዘቡን መልሼአለሁ 😂😂😂😂
Betam yamal🤔...ayn yawta labnet 🤔
all university in ethiopia have such kind of unresponsible activity. Go To 3rd and 4rth generation university,it is a common mistake. investigate more on selale,Hawassa..........etc
የኢትዮጵያ ህብረት ስራ ኮሚሽን ሙሰኞች የሰርቱን ወንጀል ዘግቦ ነበር በYou tube ፋና ቴሌብቭዥን("" በሚሊዬን ብር ...ምዝበራ""በሚል) ያጋለጠውን ዐቃቤ ህግ ለምን ዝም አለ???!!!?😊😊😮😮😮😊😊😊😮😮😮Freedom of Justice:""Rule Of Law"" መቼ ነው???ኢትዮጵያ ላይ የሚከበረው???!!!😢😢😢😢😢(ፍትህ ሚኒስቴር ለPublic Agenda ዝም መፍትሔ ነው????)😅😅😅😅😅
Please make sure that you also check Lemi Kura Kifle Ketema extremely harsh corruption which is beyond imagination.
ሁሉም የኢትዮጲያ ዩኒቨርሲቲዎች አሰራራቸዉ አንድ አይነት ነዉ የመሳሰላሉ፨ ሁሉም ሎቦች ናቸዉ በግንባታ ዘርፉ ጥሩ ሌብነት እየሰሩ ነዉ
ከማል የሚባለው ሰውየ የዩንቨርስቲውን 25ሚሊየን በላይ ብር ቀርጥፎ የበላ ነው ጥብቅ ምርመራ ቢደረግበት ጥሩ ነው።
So What is the Next Step?
አይ ሀገር ! ተማሪው አሰራር ላይ ችግር አለ ብሎ ተናግሮ ስልችት ሲለው ሰላማዊ ሰልፍ ይወጣል። ቀንደኛው ተመርጦ ጥሩ ማስፈራሪያ አድርገው ይተውኑበታል። ደሀ እናትና አባቱ አስተምረው ለዚህ ካበቁት በኋላ መደራደሪያ ይሆናል; ወይ ፀጥ ርጭ ብሎ ይማራል ወይ ደግሞ ይባረራል። ይህንን እንኳን በተዓምር ቢያልፍ የዘረፈውን ሰውዬ መስሪያ ቤት ቀይረውት ወሽመጥህን ቁርጥ ያደርጉልሀል። አንዳንዴ ጥያቄ የሚሆንብኝ በአንዳንድ ነገሮች ከአለም ተለይተን ተፈጥረናል እንዴ? ።ምነው እንደዚህ በከትን? አረ መድሃኒያለም ተው ቀይረን!!
Baxami asnawari Nagar o yefasamuti. Ahunimi hulumi bota. Bifalagi. Yinarali. Ayne. Daraq malliso. Malaliso😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
መንግስት ግብር ከፋዩን እያሰቃዩ የሰበሰቡትን ገንዘብ
1.ለ ሙሰኛ የ መስሪያ ቤት ሰራተኞች አበል... በማለት ይዘርፋሉ
2. ለ መንገድ መስሪያ እየተባለ ይበላል
3.ለ ዕቃ ግዚ እየተባለ ይባክናል
.....
ለምን መንግስት የ ህዝብ ሃብትን እንዲባክን ለምን ዝም እንደሚል አይገባኚም :: ከ ህዝቡ በላይ የ መንግስት ሰራተኛ የምያበለፅእግ ስርዓት እየሆነ ነው ::
er deha aleqe wegen
።
Dambidolo hidu......
በየዩኒቨርሲቲው ሂድ ጉድ ነው ያለው በኮንስትራክሽን ስም የተበላ እየተበላ ያለ።
ዶክተሩ የከብት ሀኪም ነዉ እንዴ?
ወደ ሸዋ ሮቢት 16 አመት ።ኸኸኸኸኸኸኸ
Geboch Tolo birrhen yezke ethiopian lekeh weta ende wendemocheh i ethiopia balseltne
😂😂😂😂😂😂😂 ∆*777
Prezidentu giltsawi nawu. Etv tabiyewu sawuyewun target madragu tagabi ayidelem!
አህያውን ፈርቶ ዳውላውን
Negergna you guys no nothing but negere and kena
Please EBC focus especially on the fourth generation universities. even you may focus on how positions and appointments are made at different levels.
እባካችሁ ለሚ ኩራ የሚሰራውን ሸፍጥ መርምራችሁ አጋልጡ። ክፍለ ከተማው በአሁኑ ሰዓት ከመቼውም በበለጠ ተገልጋዮችን እየዘረፈ እና እያንገላታ ነው። አይን ያወጡ ሰራተኞች ናቸው ያሉት። በግልጽ ነው ገንዘብ የሚጠይቁት። ማን ይሆን የልብ ልብ የሰጣቸው። በእርግጠኝነት የከንቲባ ቢሮ ይህንን ጉድ አያውቅም።