ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

የምሽት 2 ሰዓት አማርኛ ዜና… ሐምሌ 06/2016 ዓ.ም Etv | Ethiopia | News zena

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 12 ก.ค. 2024
  • የምሽት 2 ሰዓት አማርኛ ዜና… ሐምሌ 06/2016 ዓ.ም #ebc #etv #news #zena
    #EthiopianBroadcastingCorporation #viral
    ፌስቡክ - / ebczena
    የመዝናኛ ዩትዩብ - / @ebcentertainment3193
    የፕሮግራም ዩትዩብ - / @ebcprogramanddocument...
    የአፋን ኦሮሞ ዩትዩብ - / @etvafaanoromoo
    የልጆች አለም ዩትዩብ - / @etvyelijochalem-nr8oj
    የኢቢሲ ሳይበር ዩትዩብ - / @ebccyber-tz4hk
    የኢቢሲ ሬዲዮ ዩትዩብ - / @ebcradio-cw6qs
    የሶማልኛ ቋንቋ ዩትዩብ - / @etvaf-soomaali
    የትግርኛ ቋንቋ ዩትዩብ - / @etvtigrigna-zl3rr
    የአፋርኛ ቋንቋ ዩትዩብ - / @etvqafarafihexxa-vx2kg
    የኢቢሲ ቋንቋዋች ዩትዩብ - / @ebclanguages532
    የእንግሊዘኛ ቋንቋ ዩትዩብ - / @ebcworld6854
    #ebc #etv #news #zena
    #EthiopianBroadcastingCorporation #Fraternity
    #ethiopiannews #newsdaily #dailynews #redsea #abiyahmed #ethiopian #ebc #etv #news #EthiopianBroadcastingCorporation #ethiopiannews #newsdaily #Sport #dailynews #redsea #abiyahmed #ethiopia #ministryofeducation #NewsWaveNow #MediaPulseUpdate #CurrentAffairs #GlobalInsightHub #NewsVistaNetwork
    #InfoStreamUpdate #PressPlayReports #WorldViewUpdate #InfoBeaconChannel #NewswireExpress #Viral
    #NewsMindsToday #MediaEcho2023 #InsightLiveNow #GlobalNewsBeat #UpdateVibesNow #InfoSphereLive #CurrentPulseNet #WorldView2023 #ArtificialIntelligence #AI

ความคิดเห็น • 74

  • @MhaireWork
    @MhaireWork หลายเดือนก่อน +8

    ኢትዮጵያ.እኳን.ደስ.አለሽ.በልጅሽና.በልጆችሽ
    ተስፋሽ.እግዚአብሔር.ነውና.ታብቢአለሽ.
    ወንድሜ.ጠቅላይ.ሚኒስተር.እግዚአብሔር.ይባርክህ.ዘመንህ.ይባረክ

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale หลายเดือนก่อน +5

    ክቡር ጠቅላይ ሚንስትራችን ራእይህ ድካምህ ተሳካልህ ተሰራ ተጠናቀቀ ተመረቀ እንኳን ደስ አለህ የምንወድህ የምንሳሳልህ አገር ወዳድ መሪያችን 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @entsna_lewunet
    @entsna_lewunet หลายเดือนก่อน +3

    ታሪካዊ ቀን ነዉ ወገኔ ኢትዮጵያውያን እንኳን ደስ ያላችሁ እናመሠግናለን ክብር ጠ ሚ ዶር አብይ አህመድ አሊ የሀገሬ ከፍታ በዚህ መሪ ይቀጥላል❤❤

  • @Wake-ee9my
    @Wake-ee9my หลายเดือนก่อน +3

    ቃልን በተግባር ቀይሮ የሚያሳይ ባለራእይ መሪ

  • @aminchallo8732
    @aminchallo8732 หลายเดือนก่อน +3

    አገር ወዳድ ቃሉን የሚተገብር ጀግናው መሪያችኘን

  • @user-tf2kx4dc6d
    @user-tf2kx4dc6d หลายเดือนก่อน +2

    ይሄው ነው እውነቱ ኢትዮጵያን የሚያጠለሹ ያያሉ እንጂ አይበሉም የትውልድ እንቅፋቶች አብቹ ጀግናው ትክክል ብለሃል በርታ ጀግናችን🎉🎉🎉🎉

  • @user-zv9tz2wx4n
    @user-zv9tz2wx4n หลายเดือนก่อน +1

    አብቹ የጀመርከው ሁሉ ይሳካልህ
    እግዚአብሔር ባርኮልሃል አዕምሮህ
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tajueliyas3308
    @tajueliyas3308 หลายเดือนก่อน +1

    ❤ እጅግ የምያስደስት ቃልበታግባርየተፋ
    ፃመ ልማት እንዲህዓይናት ለሃገርከፊተበምከወኑ ልማቶች ፋጣሪየአጋዦችንቁጥርያብዘለቹሁ፡፡

  • @SisayGirma-rw5th
    @SisayGirma-rw5th หลายเดือนก่อน +4

    ጎርጎራን፡መጥተን፡እንዳናይ፡የከለከሉን፡የፋኖ፡ደንቆሮ፡ሰብስብ፡እንዲት፡እንየዊ፡ከዉጭ፡በንዳወች፡ጋር፡በመተባበር፡በጠበጡን፡እግዜአብሄር፡ይፍረድባቸዉ።

  • @abrhamzemene2121
    @abrhamzemene2121 หลายเดือนก่อน +1

    ተፈጥሮ አድላን ነበረ ፍቅር እና ሰላም አጣን እንጅ፣ሰላም ለሰው ልጆች ሁሉ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር❤❤❤❤❤

  • @MA-zf3re
    @MA-zf3re หลายเดือนก่อน +2

    LONG LIVE ABIY AHMED!!!!

  • @christarmy1061
    @christarmy1061 หลายเดือนก่อน +2

    When I see this project, I feel like I want hug this hero of Ethiopia Dr. Abey Ahmed! But even if I can’t do that, I would like to bless him. God bless you Dr. Abey Ahmed, God shine his face upon you, and God protect you. You made me proud of my country!

  • @OmarAfandy-xg1pl
    @OmarAfandy-xg1pl หลายเดือนก่อน +2

    Allah yetebeqeh kehulum tenkol yarab

  • @HirutbH
    @HirutbH หลายเดือนก่อน +2

    ፈጣሪ ይባርካችሁ!

  • @wolfieskysytgachavideos1717
    @wolfieskysytgachavideos1717 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you. leader.Our Prime Minister Abby Ahmed Ali for his good vision For all Ethiopian, Thank you again, promise for your hard work. Thank you. and we appreciate what is future.Hold for us and we have to work together for our benefit.Thank you

  • @rah1210
    @rah1210 หลายเดือนก่อน

    God Bless you more and more and protect you from the evils. In Jesus name!!!!!!!!!! We love you!!!!!

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 หลายเดือนก่อน

    Thanks again and again Dr Abiy Ahemed the Ethiopian people prime menester and your Government and ETHIOPIA.

  • @YohannesBezabeh
    @YohannesBezabeh หลายเดือนก่อน

    እጅግ በጣም በጣም እናመሰግናለን !!!!

  • @esayasBARYA
    @esayasBARYA หลายเดือนก่อน +1

    የሚሰራ እጅ የሆዉ የሚሳደብ ደሞ ዩቱብ ሆኖ ሀሀሀሀሀሀሀለሉሊላሌሐሑሒማሜምዱዲዳ ይበል🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-sv3ev6ee3g
    @user-sv3ev6ee3g หลายเดือนก่อน

    Viva Abiy❤❤❤

  • @esaid9829
    @esaid9829 หลายเดือนก่อน

    🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹

  • @Abadirabmilk
    @Abadirabmilk หลายเดือนก่อน +1

    ❤jajabadhu abbaadhugaa ❤rabbumati siwoliin.jiraa❤

  • @User_19967
    @User_19967 หลายเดือนก่อน

    ሀገሬ ሁሌም እንዲህ እምር እንድትል ነው ምኞቴ ሁሉም ኢትዮጵያ እንዲህ ይመርበት ችግር የለም እኔ ባልኖርበትም ብቻ ከፍ ከፍ ትበልልኝ እኔ ኢትዮጵያ ስለማልኖር ዜግነቴም ሌላ ስለሆነ ብዬ አንድ ቀን ሳልፀልይላት ኖሮ አላቅም❤❤🎉🎉🎉

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale หลายเดือนก่อน +2

    አብይ አህመድ አሊ ይችላል 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @mohammedzakaria7318
    @mohammedzakaria7318 หลายเดือนก่อน

    Thank you so much prime Minister Dr. Abiy Ahmed.

  • @user-iv4vo4ue8g
    @user-iv4vo4ue8g หลายเดือนก่อน

    Wao Jabadhaa

  • @daselengdamisse
    @daselengdamisse หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @IdosaFaqade
    @IdosaFaqade หลายเดือนก่อน

    👍👍

  • @user-lo4nf3qs7d
    @user-lo4nf3qs7d หลายเดือนก่อน

    ክቡር ጠቅላይሚንስት ዶክር አብይ አህመድ ጀግና መሪያችን ታሪክ ሰራክ ክብርይገባሀል❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤

  • @minassieshibru266
    @minassieshibru266 28 วันที่ผ่านมา

    💚💛❤👍👍🍀

  • @daselengdamisse
    @daselengdamisse หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @OmarAfandy-xg1pl
    @OmarAfandy-xg1pl หลายเดือนก่อน

    Masha Allah betam des yemel yemeyakor sera bereta docter abey meqejaw mayet meredat ayechelem hememteja selehon

  • @erebohailelejoro2794
    @erebohailelejoro2794 หลายเดือนก่อน

    🎉🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @user-ls6qy1ex9b
    @user-ls6qy1ex9b หลายเดือนก่อน

    Abeshwu iate berita leyidnikifoheni leysinakeluo ymeysbetin joro sitesite riehin beshia asika iete beilagerhu nehena....

  • @MegersaBulcha
    @MegersaBulcha หลายเดือนก่อน

    ቁጭ ብሎ ብቻ ማዘዝን ያስቀረ የመጀመሪያው የኢትዮጵያ መሪ ዶክተር አብይ አህመድ ፤ እናመሰግናለን ።

  • @SamsungSamsung-xz5te
    @SamsungSamsung-xz5te หลายเดือนก่อน

    ፍትህ፡በግፍ፡ለታሰረብን፡ወንድማችን፡ቢላል፡ማይዶ፡ከደቡብ፡ኦሞ፡ፖሊሶች፡በውሸት፡ከሶታል፡ፍትህ፡ፍትህ፡ፍትህ፡ዜጎችን፡መሰቃየት፡ይብቃ፡፣!!!!""""!!!!!!!

  • @SamsungSamsung-xz5te
    @SamsungSamsung-xz5te หลายเดือนก่อน

    ፍትህ፡ለዜጎች፡ያለአግባብ፡ለታሰሩ፡በውሸት፡ማሰር፡በቃን፡በውሸት፡መወንጀል፡በቃን

  • @user-id8no9nv4g
    @user-id8no9nv4g หลายเดือนก่อน +2

    የተከበሩ ጠቅላይ እስካሁን የጨፈጨፉት የዋሹት ያፈናቀሉት የረሸኑት የዘረፉት የበቃናል እሄ የመጨረሻ የእርሶ ማስተዋሻ ይሁን ለቀጣይ ትውልድ ለሙሁራን ስልጣኖን ያስረክቡ ባለፈዉ አምስት አመት በትግራይ በአማራ በደቡብ በአፋር በኦሮሚያ ቀወለጋ የፈጸሙት የደም ማፍሰስ የዘሩት ውሸት ጥላቻ ህግ ወጥነት ለከት ያሳጣው የዘረፊው ተዋናይ በመሆን ላደረጉት እናመሰግናለን

    • @esubefikru7993
      @esubefikru7993 หลายเดือนก่อน +1

      ድንቅ አሳብ ፓ🤔 ለየትኛው ምሁር ይሰጥልህ?

    • @SisayGirma-rw5th
      @SisayGirma-rw5th หลายเดือนก่อน +3

      አንተ፡ደግሞ፡የተረዳህዉ፡የለም፡የአማራ፡ደንቆሮ፡ስብስብ፡አገራችን፡አፈረሰዉ፡ወደፋትም፡እንመርጠዋለን።

    • @HirutbH
      @HirutbH หลายเดือนก่อน

      በምርጫ

    • @OmarAfandy-xg1pl
      @OmarAfandy-xg1pl หลายเดือนก่อน

      Ant hewat nqersa yatefah meqeja

    • @getachewtafesse5361
      @getachewtafesse5361 หลายเดือนก่อน

      የአማራ ጠላቶች አማራ እንዲበለፅግ የማይፈልጉ ደንቆውሮዎች ጫጫታቸውን ጀመረ

  • @sarahsa110
    @sarahsa110 หลายเดือนก่อน

    ይጎርጉርህ አቦ ይልቅ ዋናው ደሃ እዳይኖር የሚያምሱትን ብታተኩር😢

  • @SamsungSamsung-xz5te
    @SamsungSamsung-xz5te หลายเดือนก่อน

    ፍትህ፡ለዜጎች፡ዜጎች፡የለአግባብ፡ይታሰራሉ፡ለምን??????????

  • @OneLove-vt2bd
    @OneLove-vt2bd หลายเดือนก่อน

    እንደዚህ ነው ህዝብ ላይ መቀለድየየቅዠታም ስብስብ
    ሀገር መምራት አይደለም ልእሱም መሪ ያስፈልገዋል

    • @temsgenkeneny8291
      @temsgenkeneny8291 หลายเดือนก่อน

      እሱን ጎዳና ላይ ጥላህ ለሄደችሁ ለእናትህ ንገራት ፋንድያ

    • @user-sv3ev6ee3g
      @user-sv3ev6ee3g หลายเดือนก่อน

      Viva Abiy, jegna new❤❤❤

  • @ahmedabadulahifolay204
    @ahmedabadulahifolay204 หลายเดือนก่อน

    አማራ ባልሥልጣናት ወይም አገር መሪዎች ሆኖ እንደ ጎርጎራ አናት ፕሮጀክት የሠራ የለም መቶ ዓመት የመሩት አማራ ነግስታት አልሠራም ምላስ ብቻው ሥራ አይሁኑልህ አማራ ይቁም ብጥብጥ

  • @aliyiteha4416
    @aliyiteha4416 หลายเดือนก่อน

    Abichu ,sila anta sirah rasu yinagaral ethiopia ba'anta marinatina balijochu eyatasarach naw wudi mariyachin 1000 amat nurilign.

  • @SamsungSamsung-xz5te
    @SamsungSamsung-xz5te หลายเดือนก่อน

    ፍትህ፡ለቢላል፡ማይዶ፡ፍትህ፡በየቦታው፡ለታሰሩዜጎች፡ፍትህ፡ለደቡብ፡ኦሞ፡ለሀዲያ፡ሙስሊሞች፡የመንግስት፡አካላት፡ያለአግባብ፡ዜጎችን፡እያሰረ፡እያሰቃየ፡ይገኛል፡ፍትህ፡ለቢላል፡ማይዶ፡ፍትህ፡ለደቡብ፡ኦሞ፡ለሀዲያ፡ሙስሊሞች፡መስመሰል፡ይብቃችሁ፡በውሸት፡ክስ፡ከሳችሁ፡ዜጎችን፡እያሰቃያችሁ፡ለምትገኙ፡የመንግስት፡አካላት፡ለምን፡ዜጎችን፡ታሰቃያላችሁ፡!!"""!!!!!!!!!!!!!!"""!??????//!!!!!!!

  • @JabiirJabiir-pd6il
    @JabiirJabiir-pd6il หลายเดือนก่อน

    Onagaluura ontuuwajiingaluuwayaa hatiimanaa hadha.onaatiimiit ontuuntariikaqabduu bakkadhabaraa iikhiiraanwaraa tanabanaakunoo dubiijarsaaganamadiidee galgala iittiidhuftaa

  • @jowmind9277
    @jowmind9277 หลายเดือนก่อน

    ግን ሰላም ከሌለ ማን ሀዶ ሊዝናና?

  • @zinapcutu6909
    @zinapcutu6909 หลายเดือนก่อน

    አብይ🐄🐄🐄🐄🐄🐄

  • @kiparamobkama9901
    @kiparamobkama9901 หลายเดือนก่อน

    የሽርሙጥና ማዕከል ሀገር አይገነባም፤

  • @SamsungSamsung-xz5te
    @SamsungSamsung-xz5te หลายเดือนก่อน

    አብይ፡አህመድ፡በሀይማኖት፡ሊዮነት፡የለም፡ይላል፡ውስጡ፡ውሸት፡ነው፡አሰምሮ፡አለ፡ፍትህ፡በውሸት፡ክስ፡ለተከሰው፡ታታሪው፡ቢላል፡ማይዶ፡ሀይማኖቱን፡ስላስተማረ፡በቅናት፡መንፈስ፡ተስሮ፡ለሚሰቃየው፡ደጉ፡የሀይማኖት፡አስተማሪ፡ፍትህ፡ለቢላልማይዶ፡!!!"""!!!!!!!!!!በውሸት፡ተከሶ፡እስር፡ቤት፡ለሚሰቃየው፡ቢላል፡ኡኡኡኡኡ፡ትግሉ፡በሚዲያ፡ይቀጥላል፡ሀይማኖቱን፡ስላስተማረ፡መከሰስ፡መተሰር፡ለምን፡ፍትህ፡!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!"!"!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @agabriel673
    @agabriel673 หลายเดือนก่อน

    Very impressive Ato Abiy. But, if there is no peace who is coming? maybe your rich supporters? Maybe your corrupt, millionaires? Maybe your rich Arab- supporters? When will you realize all these are useless, unless there is peace all over Ethiopia- that should be your priority? Stop bumping heads with your Critics?

  • @FgVb-pm2uw
    @FgVb-pm2uw หลายเดือนก่อน

    እረእተወረኛእባክህልቀቅልንእላህይዲፋህ😂😂😂😂

    • @Wake-ee9my
      @Wake-ee9my หลายเดือนก่อน

      መሓይም

    • @temsgenkeneny8291
      @temsgenkeneny8291 หลายเดือนก่อน +1

      ፊደል መፃፍ ሳትችል ኮሜንት መጀመርያ እባክህ ወደ ትምህርት ቤት ግባ

  • @user-id8no9nv4g
    @user-id8no9nv4g หลายเดือนก่อน +1

    የተከበሩ ጠቅላይ እስካሁን የጨፈጨፉት የዋሹት ያፈናቀሉት የረሸኑት የዘረፉት የበቃናል እሄ የመጨረሻ የእርሶ ማስተዋሻ ይሁን ለቀጣይ ትውልድ ለሙሁራን ስልጣኖን ያስረክቡ ባለፈዉ አምስት አመት በትግራይ በአማራ በደቡብ በአፋር በኦሮሚያ ቀወለጋ የፈጸሙት የደም ማፍሰስ የዘሩት ውሸት ጥላቻ ህግ ወጥነት ለከት ያሳጣው የዘረፊው ተዋናይ በመሆን ላደረጉት እናመሰግናለን የመረጦትን የበሻሻ ህዝቦች የሸውድ