"ፍየል ፋሽን ሆኗል!" ባለ 650 ብሩ ዶሮ እና ባለ 15 ሺህ ብሩ ፍየል! Ethiopia | Eyoha Media | Habesha

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 192

  • @እመቤትእሙ
    @እመቤትእሙ 3 ปีที่แล้ว +8

    እንኳን አደረሳቹ የገሪ ልጆች በስደት አለም ላላቹ በአሉ የሰላም የደስታ የፍቅር ያድርግልን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን የዶሮ ዋጋ እና የፍየል በጣም ይገርማል

  • @zinashaneganei1309
    @zinashaneganei1309 3 ปีที่แล้ว +8

    የገበያውን ነገርን ይቅር ዝም ነው በተለይ ለድሀው መልካም አዲስ ዘመን ሰላምሽ ይብዛ ኢትዩጵያዬ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @abametyub501
      @abametyub501 3 ปีที่แล้ว

      ከባድ ነው ውዴ ፕሮፋይሌን በመጫን ሠብሥክራይብ አድርጊኝ

  • @somposompo1836
    @somposompo1836 3 ปีที่แล้ว +14

    ፍየል ፋሽን መጣ ክክክ መልካም አዲስ አመት ይሁንልን 🙏🌻❤🌻ሀገራችን ሰላም ያዶርግልን ፈጣሪ ሰላም ሲሆን ነው ሁሉም ነገር ደስ የሚለው 🙏🌻❤🌻

  • @firezewedmaru113
    @firezewedmaru113 3 ปีที่แล้ว +1

    ውይ አገሬ ከውጪ በዶላር ይሁን የሚመጡት እግዚአብሔር አምላክ ብቻ ይርዳን ለነጋዴውም ማስተዋል ይስጠው እሱም ስርቱ የሚከብረው አገርና ሕዝብ ሲኑር ነው አከማችተው ያስቀመጡት ለሕዝቡ በተመጣጣኝ ዋጋ ቢሽጡ መልካም መልካም አዲስ አመት ለኢትዮጲያ ስላም እግዜአብሔር አምላክ ያድለን

  • @meryemtube3653
    @meryemtube3653 3 ปีที่แล้ว +14

    አይ የደሀ መኖሪያም አልሆነ
    ደሞ የጦርነቱ ይባስ ምነው ሀገር ሰላም በሆነ አረ ምጉድ ነው በጣምተወደደ መኪና ነው እደ ሆ

    • @rayabisoberi
      @rayabisoberi 3 ปีที่แล้ว +1

      በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ እህት አለም 😍

  • @እመቤቴፍቅርሽልዬነው
    @እመቤቴፍቅርሽልዬነው 3 ปีที่แล้ว +11

    ወይ ጉድ ምን ግድ ነው የኔ ቢጢ ድሃ ኢትዮጵያ ላይ መኖር አይችልም እግዚአብሔር ሰላሞን ያውርድልን

  • @ወለተስእላሴ
    @ወለተስእላሴ 3 ปีที่แล้ว +4

    አገራችንን አረጋግቶ በሰላም ያመት ሰው ይበለን

    • @abametyub501
      @abametyub501 3 ปีที่แล้ว

      አሜን ውዴ ፕሮፋይሌን በመጫን ሠብሥክራይብ አድርጊኝ

  • @Tube-tj9qe
    @Tube-tj9qe 3 ปีที่แล้ว +3

    አቤት የኑሮ ውድነት ሀገሬን እንዳልገባ ሊያደርገኝ ነዉ

    • @ኡሙእሬደዋን
      @ኡሙእሬደዋን 3 ปีที่แล้ว +2

      እረ እዛውገብተን ሠውእደሚኖረው እንኖራለን የሠውሐገር የሠውነው።

    • @Tube-tj9qe
      @Tube-tj9qe 3 ปีที่แล้ว

      @@ኡሙእሬደዋን እሽ

  • @hana967
    @hana967 3 ปีที่แล้ว +7

    እንኳን አደርሳችሁ መላ ኢትዮጵያውያኖች
    🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊
    🌻🌻 መልካም 🌻🌻️
    🌻🌻 አዲስ 🌻🌻
    🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️
    🌻️🌹⁣🌾🌻💐🌷🌻
    🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊

  • @hasnitubetube6515
    @hasnitubetube6515 3 ปีที่แล้ว +7

    ገቢና ወጪ ያለመመጣጠን ነገር በጣም ከባድ ነው ደሀው ኬት አምጥቶ ይበላ ይሁን🤔
    ሀገራችን ሰላም አርጎልን ተቀሳቅሰን ሰርተን ምናሳልፍ ያርገን

    • @btrueeth
      @btrueeth 3 ปีที่แล้ว +2

      ዝምብለን እናካብዳለን እኛ እንጂ ግዴታ አይደለም ስጋና ዶሮ መብላት ። ከሌለ ሽሮ በልቶ ማሳለፍ ነው። ጤነኛ ነው።
      የሚሻለው ግን እንደምንም ገቢን መጨመር ነው። ቁጠባን ማሳደግ ነው።

    • @hasnitubetube6515
      @hasnitubetube6515 3 ปีที่แล้ว

      @@btrueeth ያው እንደ ልምድ በአመት አንዴም ስለሆነ የሀገሬ ሰው ሲታሰብ ተወደደ

    • @georgessaroufim7733
      @georgessaroufim7733 3 ปีที่แล้ว

      @@btrueeth እውነት ነው ሽሮ አትክልትስ ቢጨመርበት ምን ይኮናል?? የዶሮ ዋጋ ይህን ያህል ዋጋ???ግን ለምን መንግስት ኮንትሮል የለም ???ደሃ ምን ይሁን ??

  • @shewit1307
    @shewit1307 3 ปีที่แล้ว +5

    አንድ እንቁላል 9 ብር
    አንድ ኪሎ ቂቤ 520 ብር
    ዶሮ 650
    ፍየል 8000 ሺ
    በግ 14000 ሺ
    ወይ ጉድ ግራ የሚያጋባ ነገር ነው ሥራ የለ ኑሮ ጣራ ወጣ

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 3 ปีที่แล้ว +4

    ምስኪን ሲያሳዝኑ😢
    እንስሳወች ሊታረዱ ነው በቃ?
    እኔማ እንዴት እንደምያሳዝኑኝ 🙄😢
    😢😢😢😢😢ድሮ ልጅ እያለሁ ራሱ አባቴ በግ ሲያርድ ከቤት ወጥቼ ቆይቼ ነው ምመጣው ሲታረድ ሲሰቃይ ማየት አልፈልግም 😥ግን አሁን ከእንስሳት አልፈን የሰው ልጅ እያረድን ነው እኛ ኢትዮጵያውያን ጭካኔያችን ከልክ አለፈ 😢ሰይጣን ቁጭ ብሎ ከኛ እየተማረ እየተገረመ ነው 😢አምላክ ሆይ ኢትዮጵያን ታረቃት ☝️🤲🏿🤲🏿🤲🏿🤲🏿🤲🏿

    • @michaelkesete9201
      @michaelkesete9201 3 ปีที่แล้ว

      Lek endna nesh yegermal ahunma seytanoch beztew wendem wendmun yardal yasaznal.

  • @emuyelove1119
    @emuyelove1119 3 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን አደረስህ ወንድም መልካም በአል አዲስ አመት የሰላም የፍቅር የመተሳሰብ ይሁንልን

  • @ትግስቱንስጠኝ-ኰ7ፐ
    @ትግስቱንስጠኝ-ኰ7ፐ 3 ปีที่แล้ว +6

    እሙዬ ቄራ የድሀ ሰፈሬ በዓል ሲመጣ ድምቅ ነው የምትለው እኮ🥰🥰🥰

    • @bosenagashu1673
      @bosenagashu1673 3 ปีที่แล้ว +1

      ሸገር ባልወለድም ግን ጎፋ እና ቄራ ነው ያደኩት 😘😘

  • @ዜድ-ዠ8ሸ
    @ዜድ-ዠ8ሸ 3 ปีที่แล้ว +4

    ጌታዬሀገራችንሰላምአድርግልን አንድፍየል15በጌታምንጉድ ለነገሩ እነበቆሎ ጤፍስንዴምናምኖችርካሽቢሆንልንስጋ ማላዝም ለኛለሚስኪኖችሲል እዝነቱንያዉርድልን የዋጋነገርጉድነዉ

  • @sofiad2612
    @sofiad2612 3 ปีที่แล้ว +4

    የኛ ሀገርሰ ምን ጉድ ነው

  • @ወለተሥላሤ-ጠ2ወ
    @ወለተሥላሤ-ጠ2ወ 3 ปีที่แล้ว +4

    ሸቃሎችዬ ገጠረ ገብተን ከብትና በሬ ዶሮ እንሰራ ኧሯ የዶሮ ብር ሰሰማ ዙሪ ወደኩኝ

  • @ef6079
    @ef6079 3 ปีที่แล้ว +1

    እኔኮ ዶሮ በአቅም ማርባት ማን ከለከላችው አረ ህዝብ ሆይ እኛም እንንቀሳቀስ ለነጋዴ ለምን እንጋለጣለን

  • @goodnews2392
    @goodnews2392 3 ปีที่แล้ว +11

    ነጋዴዎች በእውነት አይለፍላችሁ። ፍርዱን በቅርቡ እግዚአብሔር ያሳያችሁ። ያሳፍራል

    • @ራቢንትባባ
      @ራቢንትባባ 3 ปีที่แล้ว +3

      ምን ያድርጉ ነጋዴዎች

    • @ሀገርቤት-ረ9ሐ
      @ሀገርቤት-ረ9ሐ 3 ปีที่แล้ว

      ነጋደወች ምን አደረጉ ሁሉም እንደ ግዜው ነው

    • @ጎማጫማ
      @ጎማጫማ 3 ปีที่แล้ว +2

      ነጋዴዎች ምን ያድርጉ ? አንድ አገር ጦርነት ውስጥ ስትገባ የሚተኮሰው ዶላር መሆኑን የዘነጋኸው ይመስላል ! ነጋዴዎች ላይ ሳይሆን ጣትህን መቀሰር ያለብህ ፣ ይቺ ታላቅ እና ጥንታዊት አገር ፣ በእጃቸው በወደቀችባቸው እና በሚጨመላለቀው " ኮንቪንስ እና ኮንፊውዝ " የዱርዬ አይዲዮሎጂ በሚመሩት " ጨቅላ " ፖለቲከኞች ላይ አድርግ ፣ ልብ ካለህ !!

    • @soliyanatubep6104
      @soliyanatubep6104 3 ปีที่แล้ว

      Mn Aderegu ?

    • @abametyub501
      @abametyub501 3 ปีที่แล้ว

      @@soliyanatubep6104 ሠላም ውዴ ፕሮፋይሌን በመጫን ሠብሥክራይብ አድርጊኝ

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 3 ปีที่แล้ว +4

    እንኩአን አደረሰን ለ2014 እግዚአብሔር አገራችንን እና ህዝባችንን ይጠብቅ:: 💚💛❤️🇪🇹🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @eskialifyalefale7977
    @eskialifyalefale7977 3 ปีที่แล้ว +7

    እግዚኦ 😭😭😭እንደዚህ ተወድዋል። በአል ሰው እንዴት ነው ሚውል።ኡኡኡኡኡ

    • @vvbg585
      @vvbg585 3 ปีที่แล้ว

      በጣም ደሃው ምን በአልን አከበሩት 😭😭😭

    • @abametyub501
      @abametyub501 3 ปีที่แล้ว

      @@vvbg585 ውዴ ፕሮፋይሌን በመጫን ሠብሥክራይብ አድርጊኝ

  • @gebrezemariam3846
    @gebrezemariam3846 3 ปีที่แล้ว +1

    Thank you for sharing Happy New year to you all 🌻🌻🌻🌻

  • @እዛውዋርካውስርነኝ
    @እዛውዋርካውስርነኝ 3 ปีที่แล้ว +1

    ሁላቺም ኑሩልን ተባረኩልን መልካም አዲስ አመት ይውንላቹ

  • @senduebraemebraym6960
    @senduebraemebraym6960 3 ปีที่แล้ว +2

    እኔም ሁለተኛ ይመቻቹ እንካን አደረሳቹ ለአዲሱ አመት በአልን በአል አስመስሉት አገራችንን ሰላም ያድርግልን የከርሞ ሰው ይበለን

    • @rayabisoberi
      @rayabisoberi 3 ปีที่แล้ว

      በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጉኝ መልካምነት ለራስ ነው

    • @bosenagashu1673
      @bosenagashu1673 3 ปีที่แล้ว

      😘😘

  • @meseretd3805
    @meseretd3805 3 ปีที่แล้ว +2

    ወይ ዘንድሮ የሰው ልጅ እረክሶ ፍየል ፋሽን ሆነ ለማንኛውም መልካም በአል

  • @hailuberhe8139
    @hailuberhe8139 3 ปีที่แล้ว

    Happy new year oll ethiopian people God's bless our people

  • @georgessaroufim7733
    @georgessaroufim7733 3 ปีที่แล้ว +1

    ወይ ዘመን እንዴት ነው የሚኖረው ግን ?? እንዴት ነው ደሃ የሚኖረው??

  • @amarechaschalew
    @amarechaschalew 3 ปีที่แล้ว

    ኢትዮጲያን ሰላም ያርጋት አሜን ያርግልን ግን እኛ ኩፉ ልጆቻ እያለን እዴት ሰላም ትሆናለች

  • @loevatube3621
    @loevatube3621 3 ปีที่แล้ว +5

    እግዚኦ መሀርነ ክርስቶስ አንድ እንቁላል ዘጠኝ ብር ማረን ማረን ኧሯ ኢቺ ሀገር ነደደች

    • @milanabood5582
      @milanabood5582 3 ปีที่แล้ว

      ጨሰችእንፋሎቷጠበሰን

    • @ኡሙእሬደዋን
      @ኡሙእሬደዋን 3 ปีที่แล้ว

      አይባልም ኢትዪጺያ አትነዲም ።

    • @loevatube3621
      @loevatube3621 3 ปีที่แล้ว

      @@ኡሙእሬደዋን ውይ አረ በረከት ነው የወረደባት የአንድ እንቁላል ማግዣው ከአስር አመት በፊት ዶሮ ነበር እሚገዛው ሄድ ብለሽ ሞክሪው በሳምንቱ ብቻሽን ማውራት ትጀምሪያለሽ

    • @ባርችነኝእናቴንናፋቂ
      @ባርችነኝእናቴንናፋቂ 3 ปีที่แล้ว

      @@loevatube3621 😂🥺🥺

  • @ritatadesse4224
    @ritatadesse4224 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ተመስገን ሰላም ያድርግልን እንጂህ ሆድ ሆድ ነው ለማንኛውም እንኮን አደረሳችሁ መልካም አዲስ አመት ይሁንልን 2014 የሰላም ያድርግልን eyoha happy new year !!!

  • @nebiyahussen3249
    @nebiyahussen3249 3 ปีที่แล้ว

    በሬስ ስንት ነው?

  • @soliyanatubep6104
    @soliyanatubep6104 3 ปีที่แล้ว

    Dubai mn zare snt newu ehtoch?

  • @eyea7297
    @eyea7297 3 ปีที่แล้ว +2

    እነ ፍየል ከውጪ ሀገር ነው እንዴ የሚመጡት??መቼም በፈጣሪ ቸርነት ነው እንኮን ድሀው መካከለኛ ገቢ ያለውም በልቶ የሚያድረው እንጂ ስንቱ ነው ለዶሮ እና ለበግ ብቻ ይሄን ያህል ማውጣት የሚችለው?? መልካም አዲስ አመት ለመላው ኢትዮጵያውያን ዘረኝነትን ቅዱስ እግዚአብሔር ያጥፋልን🙏🙏🙏 💚💛❤️

  • @vipqatar7973
    @vipqatar7973 3 ปีที่แล้ว +3

    እናመሠግናለን

    • @abametyub501
      @abametyub501 3 ปีที่แล้ว

      ሠላም ላንቺ ይሁን ውዴ ፕሮፋይሌን በመጫን ሠብሥክራይብ አድርጊኝ

  • @እሙረያን-ጐ6ጰ
    @እሙረያን-ጐ6ጰ 3 ปีที่แล้ว

    እደትነው ይሄን እያየን ካገር እምን ገባው

  • @mikebenyam8892
    @mikebenyam8892 3 ปีที่แล้ว +2

    Nice program I miss home I wish you All the best Happy New year, Mike from Lusaka Zambia 🇿🇲

  • @ይሁንለበጎነው-ኘ6ሠ
    @ይሁንለበጎነው-ኘ6ሠ 3 ปีที่แล้ว +10

    አሁን እዳው በፈጣሪ ሀገሪቶ ድሀ የሚበዛባት ህዝብ ነው ነገሮች ሁሉ ውድ ናቸው ታዳ እደት እየኖሩ ነው ውይ

    • @meaziwendemumeaziwendemu7012
      @meaziwendemumeaziwendemu7012 3 ปีที่แล้ว +1

      እንኩዋን ስጋ ሽሮ መብላት አቅቶታል ሰው በርበሬ 500 ብር አንድ ኪሎ ሽሮ የደሀ ምግብ የምትባለው እንኩዋን ሁለት መቶ ብር ነው

    • @ያረብአገራችንንሰላምአርግ
      @ያረብአገራችንንሰላምአርግ 3 ปีที่แล้ว

      @@meaziwendemumeaziwendemu7012 ምን ጉድ ነው ውይይይይይ

    • @milanabood5582
      @milanabood5582 3 ปีที่แล้ว +1

      የበይተመልካችይበዛበታል

    • @mitiktube7214
      @mitiktube7214 3 ปีที่แล้ว +2

      በእግዚአብሔር ችርንት

  • @እመቤቴአንቺታውቂያለሽ
    @እመቤቴአንቺታውቂያለሽ 3 ปีที่แล้ว +3

    እናንት ነገጋዴዎች መአተኞች ናችሁ አሁን ዶሮናበግ ፍየል ከውጪነው የማገባው እንደዚ ዋጋውን ሰማይ የሰቀላችሁት ከህዝበዋጋንረት የምትበሉትን ብር የትሆናችሁ ልትበሉነው አፈርድሜ ብሉ

  • @ayshaalshamsi3283
    @ayshaalshamsi3283 3 ปีที่แล้ว

    አምላኪ እረ አገራችን ግን ወዴት እይመራን ነው

  • @yeshimebetworku9792
    @yeshimebetworku9792 3 ปีที่แล้ว +4

    ድሃው አይበላም ማለት ነው

  • @belayneshhabte2217
    @belayneshhabte2217 3 ปีที่แล้ว +1

    Amen ewntnew abayea

  • @Bitaniya12
    @Bitaniya12 3 ปีที่แล้ว

    Awdamet bagere nafekegn sdet hone bal ydebral 😏lagerachin yabkan melkam bal ❤️

  • @zomabayoun5607
    @zomabayoun5607 3 ปีที่แล้ว

    ድሀ ኢትዮጵያ መኖር አይችልም እግዚኦ ማርና ክርስቶስ

  • @zelalemygezu4975
    @zelalemygezu4975 3 ปีที่แล้ว +2

    የኔ ደሞዝ 80 ዲናር ነው በግ እኮን አይገዛም ይገርማል

  • @btrueeth
    @btrueeth 3 ปีที่แล้ว

    ሰዉ በቃ ማስክ ምናምን ማድረግ ተወ ማለት ነው? በሽታውን ናቀው።

  • @tube-ll9lt
    @tube-ll9lt 3 ปีที่แล้ว +4

    ኧረ ምን ጉድ ነው አንድ ደሮ 450,,,650 ብር 🙄

  • @ሔለንየማርያምልጅነኝ
    @ሔለንየማርያምልጅነኝ 3 ปีที่แล้ว

    እንኳን አብሮ አደረሰን መልካም አዲስ ዓመት ግን ተሻገር የት አለ ተሻገርን መልሱልን

    • @abametyub501
      @abametyub501 3 ปีที่แล้ว

      ሄሉ ብሮፋይሌን በመጫን ሠብሥክራይብ አድርጊኝ

  • @Hነኚገጠሬዋ
    @Hነኚገጠሬዋ 3 ปีที่แล้ว

    ኡኡኡኡኡኡኡኡ ፍየል ተወደዴ በሰላምነዉ የኔ ቢጤ ወችስ ቆይ መብላት አይችሉም እዴ

  • @hannaastatke6775
    @hannaastatke6775 3 ปีที่แล้ว +2

    ምነው ምነው ይህ እውነት ከሆነ ያሳዝናል
    15 ሺ ከ 10 አመት በፊትኮ አሮጌ ታክሲ የገዛ ነበር
    ግን ደሞ ያኔ ይህን ያህል በር ማግኘት ከባድ ነበር

    • @abametyub501
      @abametyub501 3 ปีที่แล้ว

      ሠላም ላንቺ ይሁን ውዴ ፕሮፋይሌን በመጫን ሠብሥክራይብ አድርጊኝ

  • @ማራናታፍቅር
    @ማራናታፍቅር 3 ปีที่แล้ว

    ወይ ኑሮ ወይኑሮ ኑሮ መልከብሹ
    ሲያወጣና ሲያወርድ ብዙ ነው መዘዙ አለች አስቴር። እኔ ያሳሰበኝ ደሀው እንዴት ይኖራል ወይ ፈጣሪ

  • @JohnJohn-sx3eg
    @JohnJohn-sx3eg 3 ปีที่แล้ว +1

    ሰውችዬ ለምን ከስደት ተመልሰን ዶሮ በግ ና ፍየል አናረባም እኮ 10 ብር ሲሸጥ የማውቀው ዶሮ 600 ብር 100 (200)የነበረው በግ 14 ሺብር በሉ ወደ እርባታው እንሰማራ

  • @meskeremelese6154
    @meskeremelese6154 3 ปีที่แล้ว +1

    Melkam Addis amet 🌻🌻🙏🌻🌻🙏2014 ye selam ye destaa ye feqer yaargelen 🙏🙏🙏

    • @abametyub501
      @abametyub501 3 ปีที่แล้ว

      ሠላም ውዴ ፕሮፋይሌን በመጫን ሠብሥክራይብ አድርጊኝ

  • @jmilahflow1828
    @jmilahflow1828 3 ปีที่แล้ว +1

    አየ አገራችን ሠላበሆነእጅ
    ኑሮውኳ ታራነክቷል ፍየል 15ሺ አላለም ሊታረስነው ጉድነው

  • @konjetalemudegifie2400
    @konjetalemudegifie2400 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ይገርማል ይህ ህዝብ በእግዚያብሄር ኪነጥበብ ነው የሚኖረው ዶሮ እንዲህ ይወደድ ከዶሮው በሬው ተሻለ

  • @በትእግስትያልፋል
    @በትእግስትያልፋል 3 ปีที่แล้ว +1

    ከአገሬ ስወጣ ደሮ 15ብር ነበረ ደመሞዜም 347ኮርቼ ነበር የምኖረው አሁን 650ዶሮ ከየት እየመጣ ነው አገራችንን እንደድሮው ይመልስልን ሰላም ለአገሬ

    • @adicho5964
      @adicho5964 3 ปีที่แล้ว

      Ere men gude newe hidena dehwen hebrtsb teyqu is it imported from out side the chicken goats ships bull eggs v bad v bad people can't afford may be Junta

  • @fdyfdy1392
    @fdyfdy1392 3 ปีที่แล้ว

    ዶሮ፣ 650 ቅቤ 520 እንቁላል 5 በዘጠኝ 45 ሽንኩርት በኪሎ ምናልባት 20 ብር ቢሆን ሶስት ኪሎ በ60 ብር ለድሀ እነዚህን ለመግዛት 1275 እነ ቅመም በርበሬን ሳይጨምር ነው ከየት አምጥቶ? ጌታ ሆይ ደግ ቀን አምጣ በአል ጠብቆ እንኳ ዶሮ መብላት ቀረ።

  • @ወለተማርያምየፍቅርጉዞማር
    @ወለተማርያምየፍቅርጉዞማር 3 ปีที่แล้ว +4

    ፍየል 15ሽብር ከሆነ እነዴት ነዉ ብሩ የሚበቃዉ አንድ የመግስት ሰራተኛ አንድ ፍየል ከገዛ 😂ብሩ አለቀች ሌላው አስቤዛ በምን ይገዛ🤔 እኔ የፍየል ዝጋ ግን በልቸም አላቅ የበግ ነው ።በዛ ላይ ልጆች ይኖራሉ ።

    • @gogogogo742
      @gogogogo742 3 ปีที่แล้ว

      የመግስት ሰራተኛ15ሺ ብር ሲያገኝ እኮ ነው ቀድሞ ነገር ውዴ

    • @ወለተማርያምየፍቅርጉዞማር
      @ወለተማርያምየፍቅርጉዞማር 3 ปีที่แล้ว

      @@gogogogo742 ከሆነ እኾ ነው ያልኩት ከተማ ያለ ሊያገኙ ይችላሉ ከፋተኛ ስራ ያላቸው ሊከፈላቸዉ ይችላል ከደመወዛቸዉ በላይ የፍየሏ ብር በለጠ ኢትዮጵያ ስንገባ እግዚአብሔር ይርዳን።

    • @ባርችነኝእናቴንናፋቂ
      @ባርችነኝእናቴንናፋቂ 3 ปีที่แล้ว

      @@ወለተማርያምየፍቅርጉዞማር 😂🥺🥺

  • @yatebeyakokebegoogle1018
    @yatebeyakokebegoogle1018 3 ปีที่แล้ว

    እኔ የሐረር ልጅ ነኝ ፍየል እንጂ የበግ ስጋ አሎድም መልካም በአልል 💛💛💛💛

  • @chattynegn2149
    @chattynegn2149 3 ปีที่แล้ว +1

    ሂወት ቀጥሎሏል ለናንተ ትግራይ ግን ሰው የሚልሰው ሽሮ አቶ በረሃብ እያለቀ ነው:: ፈጣሪ ባዲሱ አመት ሰይጣን ኢትዮጵያንና አማራ እገር አጥፊ ያጥፋልን::

  • @asnetufa1240
    @asnetufa1240 3 ปีที่แล้ว +2

    ወይ የምን አገር ዶሮ ነው ለዶሮም ብሔር ልትሰጥ ነው።

  • @asterzenebe847
    @asterzenebe847 3 ปีที่แล้ว +1

    የሆድም ፋሽን መጣ እግዚኦ የሄ ነበር የቀረን

  • @ሄለን-ሐ5ረ
    @ሄለን-ሐ5ረ 3 ปีที่แล้ว +2

    ሰላም የሰፈነው መልካም በዓል ያርግልን 🙏🏼ሰላም መስፈን የኛ የመኖር ህሉዉና ነው 🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @ethiohabesha7069
    @ethiohabesha7069 3 ปีที่แล้ว +2

    አረ በጣም ቆንጆ ነው ዋጋው መልካም አዲስ አመት ኢትዮጲያዬ😍😍😍💚💛❤🙏🙏🙏🙏

  • @እስኬኪስታኔዋ
    @እስኬኪስታኔዋ 3 ปีที่แล้ว +1

    🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊
    🌻🌻 መልካም 🌻🌻️
    🌻🌻 አዲስ 🌻🌻
    🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️
    🌻️🌹⁣🌾🌻💐🌷🌻
    🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊

  • @jimmaworkurgessa8247
    @jimmaworkurgessa8247 3 ปีที่แล้ว

    እግዚኦ! ሰዉ እንዴት ነው እየኖረ ያለው!? ወይ ሰላም የለ ወይ የሚበላ ነገር የለ? በጣም የምታስጠላ ሐገር ሆናለች።የዘር ፖለቲካው ቀውስ ውጤት ገና ምን የማያሳየን ነገር አለ!? ደሐው በረሐብ ተሰቃይቶ እየሞተ ነው።ለእረፍት ወደ ሐገር ቤት ገብቼ እንኳን ላርፍ እንባዬ ሳይደርቅ ነው የተመለስኩት።ድንቄም እረፍት!? ታርፎ ቸሙቶአል!? እረፉ ቢለን ሲኦል የሆነች ሐገር ላይ ባልፈጠረን ነበር።

  • @wu6219
    @wu6219 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር መልካሙን ዘመን ያምጣልን እንጂ ይህ የገባያ ጉዳይ ያሳስባል ድሮ ፍየል የሚባል እንሰሳ ነበር ወይም ዶሮ የሚባል በግ የሚባል እያልን የምናወራበት ጊዜ እንዳይመጣ ብዬ አስባለሁ እግዚአብሔር ለኢትዮጵያ ይደረስላት ሰላሟንም ይመልስላት ሁሉም በየሐይማኖቱ ቢፀለይ እላለሁ።

    • @ወለተስእላሴ
      @ወለተስእላሴ 3 ปีที่แล้ว

      ምክንያቱ ሁሉ እርባታውን ትቶ ስደት ከተማ ለከተማ ማውደልደል ከረቡላ ማባረር እርሻውን ትተው 😢መንግስትም ከብት እሚረባበትን ደን እያለ ከልክሎታል ሰው ሁሉ ተመልካች እድሆን ተወስኖበታል ሁሉ ቢአረባ ማንም አይገዛም ነበር

  • @tubeb7035
    @tubeb7035 3 ปีที่แล้ว +2

    ፍየል 14 ሺ አሁን ነዋ አርብቶ አደር መሆን ወገኔ ምን እየበላ ነው 🤔🤔🤔🤔

  • @samsamesone9552
    @samsamesone9552 3 ปีที่แล้ว

    ሰሌ bro 👍👍👍

  • @ራቢንትባባ
    @ራቢንትባባ 3 ปีที่แล้ว

    ወይ ጊዜ እኛ ልጅ ሁነን ዶሮ 2 ብር ፍየል 30 እና 40 ብር ነበር በሬ 500 ወዘተ ነበር አሁን ግዶሮ የበሬን ዋጋ ይዞታል

  • @burtanfetawek7162
    @burtanfetawek7162 3 ปีที่แล้ว +1

    እንኳንአብሮአደረሰንግንእዲህምሆኖሰውሳይበላአላደረምእሱየከፈተውንጉሮሮሳይዘጋውአያድርምፍቅርሰላምእራቀንእንጂ

  • @hulubersuhone8246
    @hulubersuhone8246 3 ปีที่แล้ว +1

    15.000 feyele egziho gene bite deha men lihon new

  • @sannaytsannayt7973
    @sannaytsannayt7973 3 ปีที่แล้ว

    አፈር ብሉ የምን አገር ደሮ አለችኮ ሁሉየሀበሻነው ምን አይነት ጊዜ ነው የአማራ የኦረሞ የትግራይ የጋቤላ የጉራጌ ሰባትቤ ት ምናምን እያላችሁ ከፍፍሉአቸው አይሀገሬ ምን አይነት ጊዜነው

  • @ደረጃቲዩብ
    @ደረጃቲዩብ 3 ปีที่แล้ว

    በዚህ ሰዓት ለጆሲ ዮሴፍ ገብሩ
    አንድ በግ ይዞ ጎራ ማለት ነበር በዓል ሲደር ጆሲ የድሃ እንባን ያብስ ነበር እየዞረ በግ የሚሰጠው በዚህ በዓሉን አስታውሳለው አሁን ግን ጠፋ ከጠፋህ ጠያቂ የለም::"

  • @mimiiyaqudsigabrelleja7948
    @mimiiyaqudsigabrelleja7948 3 ปีที่แล้ว +2

    ኑሮ ተዋደል

  • @ታሪኬንለውጠውናሠውይግረመ
    @ታሪኬንለውጠውናሠውይግረመ 3 ปีที่แล้ว

    ፍየል ይሻላል ከበግ ጌታኦይ 2014የሰላም የጤና ላገራችን ሰላም ያርግልን እኛንም ከስደት መልሰን

  • @ያረብአገራችንንሰላምአርግ
    @ያረብአገራችንንሰላምአርግ 3 ปีที่แล้ว +1

    አንድ እቁላል 9 ብር እረ በልክ ሁኑ 2 ብር በቂ ነው ያሳዝናል

  • @zewdtiutolasa718
    @zewdtiutolasa718 3 ปีที่แล้ว +1

    It is not fashion it's healthy

  • @መዳኔገረመኘ
    @መዳኔገረመኘ 3 ปีที่แล้ว

    ወይ: ጉድ: ቁጥር: ነዉ: ምጠሩት: የሰዉ: አይምሮ: አጠብቁም: እንዴ: ቆይ: ሁሉ: ነገር: በሺ: ነዉ: ሚጠራዉ:ማለት: ነዉ: ከዚ: ሁሉ: የሰዉ: ሀገር: መኖር: ይሻላል: እኔ: የምለዉ: ግን: ለዳሀዉ: በቃ: ማሰብ: ቀረ: እኮ: እኔ: ሺ: ሰም: ሲጠራ: ሰኳሬ: ይነሳል: ግን: እሰቲ: ኑሮዉን: ቀንሱ: ለደሀ: ካለን: እንድናካፍል

  • @georgessaroufim7733
    @georgessaroufim7733 3 ปีที่แล้ว

    እንደው ይህ ሁሉ አገር ውስጥ እየተመረተ ይህን ያህል ሰማይ ጥግ ዋጋው ለምን ሆነ???? የመንግስት ቁጥጥር ምን ላይ ነው?? ደሃ ውስ እንዴት ነው የሚኖረው???

  • @eyugfgfd2270
    @eyugfgfd2270 3 ปีที่แล้ว

    ወይኑሮ፣ከባድነው

  • @zahramohmmed4218
    @zahramohmmed4218 3 ปีที่แล้ว +1

    Food is fastion

  • @mikejones176
    @mikejones176 3 ปีที่แล้ว

    Left the country when it was...can afford anything you name it...How in the hell got big differences...really sad...Governments should start making them pays Tax control marketing

  • @kokikoki9120
    @kokikoki9120 3 ปีที่แล้ว

    በሬዎቹ በጎቹ ፍየሎቹ ሊታረዱ መሆናቸው አያውቁም ሲያሳዝኑ 😭 እስኪ ሁላቹም ስለነሱ ስታስቡ ምን ይሰማቹሀል? እያሳዘኑንም ቢሆን እንበላቸዋለን

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 3 ปีที่แล้ว +3

    ውይይይ ዛሬ አንደኛ ነኝ 🤣😂💃💃💃💃💃💃💃💃💃💃😉😉😉😉😉

  • @lizaworku6991
    @lizaworku6991 3 ปีที่แล้ว

    ወይ ዘድሮ ፍየል ፋሺን ነው እደ እቃ ሌላው የገረመኚ ደሮዋ የት አገር ናት እደሰው እንስም መጠየቅ ተጀመረ 🤣🤣🤣

  • @tigistbirru4622
    @tigistbirru4622 3 ปีที่แล้ว

    የጦርነት መጨረሻው ይሄ እነ ግፋ በለው ጀዋኻርን አክብሩ ከስህተታቹ ተማሩ እሡ ባይታሠር ይሄ ጦርነት ተጀምሮ እንዲህ ያለ የኑሮ ውድነት ውስጥ ባልተገባ ነበር

  • @tsionayalew8466
    @tsionayalew8466 3 ปีที่แล้ว

    ye bere ena ye feyel balebetma Harar nat.

  • @c.l.a7272
    @c.l.a7272 3 ปีที่แล้ว +1

    ኑሮ ቀነስ ይባላል የታለ የቀነሰው

  • @meaziwendemumeaziwendemu7012
    @meaziwendemumeaziwendemu7012 3 ปีที่แล้ว +1

    ዶሮ ፋየል በግ በሬ ሀገርውስጥ የሚረባ ነው ከዉጭ አይመጣ ይሄን ያክልብ ብር በጌታስም ወደፊትማ ፖርክ ውስጥ ነው የምናያቸው በጣም ያሳዝናል አምራች ሆንን ብርቅ መሆኑ ስጋ

    • @milanabood5582
      @milanabood5582 3 ปีที่แล้ว

      Kkkkkkፎቶአንስተንውልቅ

  • @selamzelalm5614
    @selamzelalm5614 3 ปีที่แล้ว

    ወይ ግዜ $10 ብር ዳሮ ገዝተን አመትበዓል እንዳሳለፈን :: ጊዚውን መልስልን ጊታ ሁይ ::

  • @jasika499
    @jasika499 3 ปีที่แล้ว

    ሰልፍ ብንወጣ ይሻላል ምንድነው ጎዱ መንግስት የሌለው ሀገሩ

  • @ፍቅርየማሪምልጅ
    @ፍቅርየማሪምልጅ 3 ปีที่แล้ว +1

    ጪራሺ ፍይል ፋሺን ሁነ ክክክክ መልካም ባህል ሀግራች በችርንቱ የጠብቅልን ቸሮ መዳኒልም

    • @abametyub501
      @abametyub501 3 ปีที่แล้ว

      ሠላም ላንቺ ይሁን ውዴ ፕሮፋይሌን በመጫን ሠብሥክራይብ አድርጊኝ

  • @mememalase9018
    @mememalase9018 3 ปีที่แล้ว +1

    💕🙏🏻🇪🇹🇪🇹👍

  • @Aነኝህልመኘዋ
    @Aነኝህልመኘዋ 3 ปีที่แล้ว +1

    እ 1 እንቁላል 8 ብር 🤔🤔🤔🤔

  • @mflhalguhni9329
    @mflhalguhni9329 3 ปีที่แล้ว

    እረ ኡኡኡኡኡኡኡኡኡ ፍየል 15 ሽብርርርርርርርር ድሮ 70ብርርርርርር እግዚኦ ምን አይነት ዘድሮ ነዉ በእዉነት ድሀ ታድያ እደት ብሎ ይኖራል 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😥😥😥😥😥😥😥😥ለማነኛዉመረ መልካም አድስ አመት🌻🌻🌻💐💐

    • @tsionayalew8466
      @tsionayalew8466 3 ปีที่แล้ว

      enate dro 70 birr ayedelem 700 birr new.

    • @mflhalguhni9329
      @mflhalguhni9329 3 ปีที่แล้ว

      @@tsionayalew8466 ተሳስቸ ነዉጅ አዉቄዋለሁ ትክክል 700 በጣም ይከብዳል እዉነት

    • @tsionayalew8466
      @tsionayalew8466 3 ปีที่แล้ว

      eshuma wegenochachinin berehab lemecheres asebew kalehone besteqer enkuan 700 ayedelem le doro 200 birr yebezal fetari yenen kefu zemen yasalefen 2014 hulu yemiqeyerbet deha yemayayabet habetal yemilegisebet,tornet yemikomibet ,sedetegaw agerutemeleso yemigebabat bateqalay yemindesetebt enge yeminazenebent amet endayehon fetari meheretun yawerdelen hihete enkan ladeshu amet beselam aderesesh.

    • @mflhalguhni9329
      @mflhalguhni9329 3 ปีที่แล้ว

      @@tsionayalew8466 እረ ኡ ይሁ ሉ አልችልም ማንበብ ማለቴ ነዉ አቅሙ የለም😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @φγπφ
    @φγπφ 3 ปีที่แล้ว

    አንድ እንቁላል 9 ብር!? አንድ እንቁላል እንደቀልድ ዋጥ ስታደርግ 9 ብር እንደዋጥክ አስበው የምልህ ለዚህ ነው...

  • @tsionayalew8466
    @tsionayalew8466 3 ปีที่แล้ว

    endeme le dokter Abey mot le dokter Abey new malet dehawn fegew yehe geb menegest.

  • @sinkineshdemessie9862
    @sinkineshdemessie9862 3 ปีที่แล้ว

    ወይኔ 35,000 የሌለው ሰው እንዴት ነው ሚሆነው

  • @እሙረያን-ጐ6ጰ
    @እሙረያን-ጐ6ጰ 3 ปีที่แล้ว

    ዶሮ 650 እረ ጆሮየ መሆን አለበት

  • @ነፍሴጌታዬንታከብረዋለች
    @ነፍሴጌታዬንታከብረዋለች 3 ปีที่แล้ว

    አቤት ሁሉ ነገር ተደበላልቋል ኢትዮጵያ በስመአብ ሁሉ ነገር ተወዷል ሲባል ስሰማ ወደ አገር ቤት መሔድ ያስፈራኛል እኔን ብቻ ነው የሚያስፈራኝ እናንተስ