Ghion TV / Amhara News - Ethiopia- የጎንደር ፋኖዎች ደብረታቦርን ጨምሮ በ8 ከተሞች ላይ ጥቃት ከፈቱ::

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 ต.ค. 2024
  • #EthiopianNews #EthiopiaNews #Ghiontvmultimedia
    ከፊሎቹ ከተሞች ሲያዙ ከፊሎቹ በቀለበት ውስጥ ገብተዋል::
    Ghion TV is dedicated to delivering true and authentic daily and weekly Ethiopian news, and news analysis programs, broadcast over TH-cam , Satellite , social media and our website - our programs include Ethiopian News , News about Ethiopia
    ghiontv.com/
    TH-cam - / @ghiontv
    Facebook - www.facebook.c...
    Twitter - @Ghiontvofficial
    www.bbc.com/
    www.cnn.com/
    #EthiopianNews #EthiopiaNews #Ghiontv
    www.washington...
    www.foxnews.com/
    www.nytimes.com/
    #EthiopianNews #EthiopiaNews #Ghiontv

ความคิดเห็น • 88

  • @speak_the_Truth24
    @speak_the_Truth24 2 หลายเดือนก่อน +5

    አማራ ያሸንፋል!
    ፋኖ ያሸንፋል!

  • @awel-nw4ip
    @awel-nw4ip 2 หลายเดือนก่อน +14

    ድል ለጀግናው ፋኖ💪💪ሞትና ውርደት ለብልፅግና

  • @HanaYalew-gq6co
    @HanaYalew-gq6co 2 หลายเดือนก่อน

    ድል ለፋኖ❤❤❤❤

  • @timharmon10
    @timharmon10 2 หลายเดือนก่อน +1

    ድል ለጀግናው የ አማራ ፋኖ💪🏼

  • @abebeabebe460
    @abebeabebe460 2 หลายเดือนก่อน +8

    እስክድር ነጋ እግር ያለው እባብ ነው ❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌

  • @nattyfetene
    @nattyfetene 2 หลายเดือนก่อน

    ድል ለአማራዉ ህዝባዊ ሠራዊት ፍኖ ። እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ ጀግኖቻን ።

  • @enanu7590
    @enanu7590 2 หลายเดือนก่อน

    ድል ለፋኖ 💪💪💪🥰🥰🥰🥰

  • @TadeseGashaw-h9p
    @TadeseGashaw-h9p 2 หลายเดือนก่อน

    አማራ ያሸንፋል

  • @meseretmesi5010
    @meseretmesi5010 2 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ደግኖቸ ነበልበሉ ፋኖ ወንድሞቸ. አይ ዞን ለበልቡት❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉 አይ ዞን ወገኒ

  • @nigetube6038
    @nigetube6038 2 หลายเดือนก่อน +2

    ጎንደር የተግባር ጀግኖች

  • @Balabaras
    @Balabaras 2 หลายเดือนก่อน +1

    ውባንተ ልጆችህ ራዕይህን እውን ያረጉታል የኔ ውንድም ነብስህ ትረፍ

  • @DeerMoose
    @DeerMoose 2 หลายเดือนก่อน

    ጀግኖች ናቹ!!!

  • @liyewgeremew6370
    @liyewgeremew6370 2 หลายเดือนก่อน

    Wow Wonderful ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @እግዛቤሔርፍቅርነዉ
    @እግዛቤሔርፍቅርነዉ 2 หลายเดือนก่อน +2

    ድል ለአማራ ፋኖ ድልል😢❤

  • @wendmaragaw-rm9ty
    @wendmaragaw-rm9ty 2 หลายเดือนก่อน +4

    ቀኝ እጄ ነው ጎንደር ለኔ።

  • @YesatnayelgolEthiopia
    @YesatnayelgolEthiopia 2 หลายเดือนก่อน

    እዉኘት ለመናገር እዚህ ኮመት ሳረግ እኔ በጣም ተራ ሰዉ ነእ እደ አመራ እስቲ ተመልከት እነኝህ እንቁ ታጋዮችን ጀግና የወለዳቸዉ የአማራን ህዝብ ነፃ እናወጣለን ብለዉ ጀብድ እየፈፀሙ ያሉ ታጋዮችን የምር ከራሴ በላይ እደምወዳችሁ ብቻ ብታዉቁልኝ እና በየትኛዉም አጋጣሚ አለሁ ምንም ይሁን ምን

  • @mulukenakalneh1121
    @mulukenakalneh1121 2 หลายเดือนก่อน

    ብዙዬ ታናሸ ሁሌም ነው የምኮራብህ

  • @AbrhamSimegnew-fl5uv
    @AbrhamSimegnew-fl5uv 2 หลายเดือนก่อน

    Fano💪💪💪

  • @abebeabebe460
    @abebeabebe460 2 หลายเดือนก่อน +5

    360 ወይዘሮ ሀብታሙ አያሌው ዶላር ዘመቻ መምሪያ ❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌

  • @ninigetaneh2634
    @ninigetaneh2634 2 หลายเดือนก่อน

    Go Fano👍🏾💪🏽

  • @MegaTariku
    @MegaTariku 2 หลายเดือนก่อน

    fano ❤❤❤forever

  • @eteneshgetnet6300
    @eteneshgetnet6300 2 หลายเดือนก่อน

    ድልል ለፋኖ ድልልለፋኖ ውድቀት ለአብይ አብይ ይውደም

  • @girmabariaw9608
    @girmabariaw9608 2 หลายเดือนก่อน +1

    የጎጃም ሚዲያ እንዴት ስለጎንደር ይዘግባል?

    • @dtesfaye1
      @dtesfaye1 2 หลายเดือนก่อน

      😅😅😅

  • @Eteneshasefa-kh7gj
    @Eteneshasefa-kh7gj 2 หลายเดือนก่อน

    ድል ለፋኖ ውድቀት ለአብይ ፈጣሬ አብይን አሳልን ውድቀት ሞት ለብልፅግና ለፋኖኖኖድል ለፋኖ ፋኖ ያሽንፋል

  • @agerituwasihun8489
    @agerituwasihun8489 2 หลายเดือนก่อน +6

    ጀግኖቹ ፋኖወች ለዘመድኩን መረጃ አትስጡ ጡጡጡጡጡጡጡጡጡጡጡጡጡጡጡጡጡጡጡጡጡጡጡጡጡጡጡጡ

  • @kagnewzeleke1694
    @kagnewzeleke1694 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤

  • @SialfWaza
    @SialfWaza 2 หลายเดือนก่อน +2

    በርታ የጎንደር ፋኖ ባንዳን አፅዳ !!

  • @ጥቁርሕዝብ
    @ጥቁርሕዝብ 2 หลายเดือนก่อน

    ምን አላቸው እንደምን አለህ?በርታበርታአቋምክንእንዳትቀይርሰፊውንየአማራንሕዝብነውእያገለገልክያለህውበርታ

  • @TetenaTetena-v8x
    @TetenaTetena-v8x 2 หลายเดือนก่อน +2

    ድል ለጅግናው ለአማራ ፍኖ❤❤❤❤❤

  • @agerituwasihun8489
    @agerituwasihun8489 2 หลายเดือนก่อน +1

    ዘመድኩን አደገኚኛ ያማራ ጠላት ነውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውው

  • @louisT-qv6jl
    @louisT-qv6jl 2 หลายเดือนก่อน

    የአማራ ህልውና መከታና አዳኝ ፋኖ ብቻ ነው!!!
    ፋኖ ተሰማራ ፋኖ ተሰማራ
    እንደ ሆቺሚኒ እንደ ቸኩቬራ
    አማራን ነፃ አውጪ ነህና እንኩራ!!!

  • @AlelignNigate
    @AlelignNigate 2 หลายเดือนก่อน +1

    ችግሩ እኮ ማርኮ ይለቃቸዋል

  • @titibiruh186
    @titibiruh186 2 หลายเดือนก่อน

    የህዝብ ግንኙነት ስራ ስትሰሩ መጀመሪያ ተዘጋጅታችሁ ቅረቡ ዘወትር የንግግር ክህሎት ልምምድ አድርጉ አጭር እና ቀጥተኛ መልስ ስጡ። ከድል ባሻገር የህዝብን ሰቆቃ ተናገሩ። ሁሉም የሚያተኩረው የትግል ድልን እንጅ ህዝብ በአገዛዙ ምን አይነት በደል እንደደረሠበት አይደለም። መረጃ ጠያቂወችም ቀድማችሁ ንገሯቸው በህዝብ ላይ እየደረሠ ያለውን መከራ ይዘው እንዲቀርቡ።

  • @habtiedesta8982
    @habtiedesta8982 2 หลายเดือนก่อน

    🎉

  • @yinagerAyalew
    @yinagerAyalew 2 หลายเดือนก่อน +1

    እስኪ የተቃጠለውን ቢቢ አሳየው በፎቶ ውሸት ሰልችቶናል

  • @yirdawmengistu
    @yirdawmengistu 2 หลายเดือนก่อน

    dilli lefano

  • @agerituwasihun8489
    @agerituwasihun8489 2 หลายเดือนก่อน

    ዘመድኩን በቀለ ፋኖወችን የሚከፋፍል ወና አስገዳይ ጠላትትትትትትትትትትትትትትትትትትትትትትትትትትትትትትትቶቶትትትትትትትትትትትትትትትትትትትትትትትትትትትትትትትትትትትትትትት

    • @mamomamo-xt7kl
      @mamomamo-xt7kl 2 หลายเดือนก่อน +2

      የእስክንድር ውሾች

  • @AdirseSilassie
    @AdirseSilassie 2 หลายเดือนก่อน

    መምህር ቡዛየው የአማራ መሪ መሆን ያለበት ሰው ነው ብስለቱ እና ለወገን ያለው ተቆርቋሪነት አንምራቹ ከሚሉ መቶ እጅ ይበልጣል.
    ፋኖ መሪ ሲመርጥ ለህዝቡ ፍቅር ያለውን እንጂ የተማረ ምናምን እንዳትሉ በተማረ ቢሆን ኖሮ እንደ ብርሃኑ ነጋም ፕሮፌሰር ባዶ ቅል ከእንደዚ አይነት ሰው ቅን እና የሰው ፍቅር ያለው ከስልጣን የሚሸሽ ግን በፋኖ እይታ ብቃት ያለው ይምራ እንጂ ዳግማዊው ዶ/ር አብየ(እስክንድር ነጋ) አይነቱ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ እያሉ ህዝብ ሳይወክላቸው እኔ አውቅልአለው የሚሉ አዛኝ መሳይ ቂቤ አንጘች እንዳይመራቹ

  • @gudenatola
    @gudenatola 2 หลายเดือนก่อน +2

    ጎደሮች ለምን አላቸው ስማቸው መረጃ አትስጡ ያስበላችኋል የብልፅግና መርጃ አነፍናፊ ነው

  • @genetdebre6184
    @genetdebre6184 2 หลายเดือนก่อน

    Zemede anbesa famp en habetu ydolar jeboch agaltachew viva famo

  • @solomonmamo6602
    @solomonmamo6602 2 หลายเดือนก่อน

    Whay you asked that ??
    I Don't know

  • @EthiopianPeaceMediaNetworkEPMN
    @EthiopianPeaceMediaNetworkEPMN 2 หลายเดือนก่อน

    አረ ንገራቸው ምናለቸው የብልፅግና ሰራዊት ነዎ

  • @agerituwasihun8489
    @agerituwasihun8489 2 หลายเดือนก่อน

    ዘመድኩን ነዉ ያማራ ጠላትትትትትትትትትትትትትትትትትትትትትትትትትትትትትትትትትትትትትትትትትትትትት

    • @enanu7590
      @enanu7590 2 หลายเดือนก่อน

      😛😛😛😛😛😛

  • @tesfahunkassawu7398
    @tesfahunkassawu7398 2 หลายเดือนก่อน

    የአናብስቶቹን የሰሜን ወሎዎችን የቅንጅቱና የውጊያው አካል እንደሆነ በሰለሞን አጣና የተገለጸ ቢሆንም በአንተ እና በእዚሕ ልጅ ግን የሰሜን ወሎ ፋኖ ሚና አልተገለጸም። ለምን?????????

  • @MkyahSaada
    @MkyahSaada 2 หลายเดือนก่อน

    ማር እሽት. ይምጣል

  • @GUNAMOUNT
    @GUNAMOUNT 2 หลายเดือนก่อน

    Debre tabor laye FANO temeto temelswal, period

  • @seifukebede9824
    @seifukebede9824 2 หลายเดือนก่อน

    ስግብግብ ነጋዴዎች ላይ መንግስት እርምጃ መውሰድ አለበት👍👍🙏🙏❤❤❤

    • @Mariam21-f4k
      @Mariam21-f4k 2 หลายเดือนก่อน

      Mengst ale ende😀😀😀

    • @Mariam21-f4k
      @Mariam21-f4k 2 หลายเดือนก่อน

      Mengst ale ende😀😀😀

  • @solomonmamo6602
    @solomonmamo6602 2 หลายเดือนก่อน

    Amed ber

  • @seifukebede9824
    @seifukebede9824 2 หลายเดือนก่อน

    መንግስት አቅም ያላቸው ትልልቅ ነጋዴዎችን ከውጭ ማስገባት አለበት🙏🙏🙏ህዝቡ የስልጤ መጫወቻ መሆን የለበትም👹👿👹

  • @niftalemteferi7200
    @niftalemteferi7200 2 หลายเดือนก่อน

    ባትፈጠር ይሻልህ ነበር የአማራን ትግል የምትከፋፍል

  • @GemeHussen-ee7lk
    @GemeHussen-ee7lk 2 หลายเดือนก่อน

    ለምናላቸው ምስጋና አይገባውም ፤ አንዱ ከፋፋ ማን ሆነና ፤ ከማርሸት ጋር ያደረከውን ከፋፋይ conversation አንረሳውም ‼️‼️

    • @mamomamo-xt7kl
      @mamomamo-xt7kl 2 หลายเดือนก่อน

      ጥናዣም ጎንደሬ ውጣ ይሄ የአማራ ሚዲያ ነው

  • @tanatube8833
    @tanatube8833 2 หลายเดือนก่อน

    Fano is moving, PP is dying!

  • @muluw.tsadik9864
    @muluw.tsadik9864 2 หลายเดือนก่อน

    ወታደራዊ መረጃ አትስጡ።

  • @GeriEne
    @GeriEne 2 หลายเดือนก่อน

    yemechachu

  • @ZbibaSisay
    @ZbibaSisay 2 หลายเดือนก่อน

    Yes but you manlchew and habtum and jury and mesay and all ems and all pople players game leave from fanooo

  • @badmawededu6078
    @badmawededu6078 2 หลายเดือนก่อน

    ሰው በላው አገዛዝ ኦነጋዊ ኦህዴድ ሙሉ በሙሉና በአስተማማኝ የማይቆጣጠረው ቦታ አወዛጋቢ እንጂ በሰው በላው አገዛዝ ሰር ነው አይባልም፡፡ ፋኖ በፈለገው ጊዜ ባህር ዳር፣ ጎንደር፣ ደብረ ማርቆስ፣ ደብረ ብርሃን፣ ፍኖተሰላም፣ ወልድያና በሁሉም የወረዳ ከተሞች በፈለገው ጊዜ ገብቶ ስራውን ሰርቶ መውጣት ይችላል ማለት እነዚህ ከተሞች በፋኖ እጅ ባሆኑም ነገር ግን በሰው በላውም አገዛዝ ባንዳ ብአዴን እጅ ናቸው ማለት አይቻልም፡፡
    የሚገርም ግን የከተማው ህዝብ ነው፡፡ አማራ በመሆኑ እየጨፈጨፈው፣ እያፈናቀለው፣ ቤቱን እያፈረሰበት፣ ንብረቴን እያወደመበት፣ እ|የዘረፈው፣ እያገተው፣ እየደፈረውና ተዘርዝሮ የማያልቅ ወንጀል በራሱ ቅዬ ድረስ ወረራ ፈጽሞበት እያለ ለምን ይህን ጠላቱን ከከተማ አያባርረውም? የአማራ ከተሞች ህዝብ በነቂስ በመውጣት በከተማና በዙሪያው የሰፈረውን ወራሪ ለምን በጠላትነት ፈርጆ አያባርረውም? የኑሮ ውድነት እየቃጠለውና ወራሪ ሰው በላ ኦነጋዊ ኦህዴድ ወንበር ጠባቂ በራሱ ቤት ድረስ መጥ እየተጫወተበት በዝምታ መመልከት የጠላት ተባባሪነት ሲሆን የከተማው ህዝብ የወደቀና ማንም እንዳያዝንለት የሚያስገድድ ነው፡፡ ስለሆነም የከተማው ህዝብ በነቂስና በተመሳሳየረ ጊዜ በመላው አማራ በመውጣት በከተማ የሰፈረን ወራሪና ባንዳን መፋለምና ማባረር አለበት፡፡ ይህን ሲያደርግ ፋኖ ወዲያው ደርሶ ,ያለምንም ጉዳትና ውድመት በቶሎ ነጻ ያወጣዋል፡፡ የከተማው ህዝብ ግን በቁሙ የሞተ ነው እና አያሳዝንም ይበለው የሚያስብል ነው፡፡ የከተማው ህዝብ አለማስተናገድንና አለመታዘዝን ጨምሮ በወራሪና በባንዳ ላይ አምርሮ እንዲነሳ የሚያደርግ ስራ ፋኖ መስራት አለበት፡፡ የከተማ ህዝብ አምርሮ በመነሳት ወራሪውን ከዚህ ውጣና የሀገርን ዳር ድንበር ለማስጠበቅ ወደ ጠረፍ ሂድ ቢለውና ቢያስገድደው ወራሪውና በገልገያው ባንዳ መሄጃ የሚያጣና ወዲያው ብትንትኑ የሚወጣ ነው፡፡ የከተማውን ሀዝብ በወራው ሰው በለካ ላ ለማስነሳት ፋኖ በዘመቻ መልክ መስራት አለበት፡፤ ይህን የማያደርግ ከሆነ ለከተማ ህዝብ ማሰብ መቆም አለበት፡ በተለይም ሀብታምና አቅም አለው የሚባልንና ወጣቱን ጨምሮ፡፡

  • @solomonmamo6602
    @solomonmamo6602 2 หลายเดือนก่อน +1

    Pl/z pl/z stop interview.
    I don't know what you doing??

    • @mohammednuru6402
      @mohammednuru6402 2 หลายเดือนก่อน

      He is a divider gojam only according him

  • @badmawededu6078
    @badmawededu6078 2 หลายเดือนก่อน +2

    በመሬት ላይ ያለ ፋኖ እሱነቱ በወሬ ሳይሆን በተግባር የሚታይ አስደናቂ፣ ታሪካዊና ህልውናዊ ሲሆን ፋኖ የዛሬ አመትና ፋኖ ዛሬ በምን ደረጃ ላይ እንደሚገኝ መመልከት በቂ ማረጋገጫ ነው፡፡ አማራን መሳሪያውን ብቻ ሳይሆን ሱሪውን አስወልቀን፣ ኣቅሙን አሽመድምደንና ሞራሉን ሰብረን ለዘላለም ከእግራችን ስር በመጣል እኛ ባለተራዎች እናጠፋዋል እያሉ እየዛቱ በንቀት ጦርነት ከፍተው እነሱ ሱሪ እየፈቱ ፋኖን አስታጠቁት፤ ጨርሰው እስከሚያልቁ ድረስም ገና ያስታጥቁታል፡፡ ከአሁን በኋላ ግን የፈለገው ሀይል ቢሰበሰብና ባንዳ መገልገያውን ቢጠቀም በጪራሽ ፋኖን ማሸነፍ ቀርቶ መገዳደር አይችልም፡፡
    ነገር ግን የአማራ ዲያስፖራ ከአጠቃላይ የኢትዮጵያ ዲያስፖራ ከ75 በመቶ በላይ ብቃት፣ ልምድ፣ አቅም፣ ተሰሚነትና ችሎታ ያለው ሆኖ እያለ የፋኖን ጉዳይ እንደራሱ ጉዳይ አጥብቆ በመያዝ በቁጨት አለመስራት ችግር ሆኗል፡፡ ወይ ጨርሶ የለም አይባል፤ ወይም ደግሞ በተግባር አይታይ፤ ግራ ከማጋባትም አልፎ አማራን እየጎዳ ነው፡፡ ፋኖ ህይወቱን፣ ኑሮውን፣ ትዳሩንና ሁለመናውን ለአማራ ሰጥቶ በዱርና በገደል፣ በቀንና በማታ፣ በጸሀይና በብርድ እየተፋለመ ዲያስፖራ አማራ ግን በገንዘብ፣ በጉልነትና በእውቀት በቆራጥነትና በየእኔ ነው ባይነት በታታሪነት ሲሰራ አይታይም፡፡ አማራ መሳይ ባንዳውን ዲያስፖራ በማስወገድ አማራዊ ፋኖ የሆነ ዲያስፖራ አማራ ለብቻው ቢሰባሰብ አቅሙ የትየለሌ ነው፡፡ ነገር ግን ይህን ሲያደርግ አይታይም፤ ለማስመሰል ነካ ነካ ማድረግ እንጂ፡፡
    ማንም ዲያስፖራ ማወቅ ያለበት ቢኖር ከሰው በላው አገዛዝ ኦነጋዊ ኦህዴድ ወንጀለኛ ጋር በፋኖ በኩል ድርድር የሚባል ምን ጊዜም እንደማይኖር ነው፡፡ ፋኖ ያላዋቀረውና በግንባር ቀደምነት የማይሳተፍበት የሽግርር መንግስትም ሆነ ሌላ ነገር በፋኖ በኩል ተቀባይነት የለውም፡፡ ቆራጥ፣ ሀቀኛና ባንዳን የሚጠየፍና ባንዳ ሲከሰት ድባቅ የሚመታ የጎጃም ፋኖና ህዝብ አቋም ለአማራ ህዝብ ውሳኝ የመዳኛና የድል መንገድ ሲሆን የወሎ፣ አብዛኛው ሸዋና ጎንደርም በዚህ ይስማማል፡፡ እስክንድር ነጋ የሚባል ቆሻሻ ከፋኖ ብቻ ሳይሆን ከአማራ ጉዳይ ሙሉ በሙሉ መወገድ አለበት፡፡ ይህ ነገር እየበላ የቀነጨረ ከአማራ ጉዳይ እጁን ካላነሳ የአማራ ችግር ገና ይቀጥላል እና ከፋኖ ብቻ ሳይሆን ከአማራ ጉዳይ እሱና ዲያስፖራ ስብስቡ እነሀብታሙ አያለው ከፋኖ ላይ እጃቸውን ማንሳት አለባቸው፡፡
    ዲያስፖራ አማራ ግን በቆራጥነትና በተከታታይነት ከፋኖ ጎን በመሆን ማድረግ ያለበትን ማድረግ አለበት፡፡ ፋኖን ማዘዝ ሳይሆን መምከር፣ መመካከር፣ መርዳት፣ መደገፍና አብሮ መስራት ግድ ነው፡፡ በዚህ መልክ የሚሆን አማራ ወደፊት በፋኖ ስም ትላልቅ ሀላፊነቶችን የሚይዝ ነው፡፡ ነገር ግን እንደ እስክንድር ነጋ ያለ ዲያስፖራ በፋኖ ተረማምዶ የአማራን ትግል ለጠላት በማስረከብ እሱ ስልጣን ይዞ እንደታምራት ላይኔ/ብአዴን፣ በለጠ ሞላ አብን እንዲሆን ማንም አይፈቅድለትም፡፡

  • @Peda_4444
    @Peda_4444 2 หลายเดือนก่อน

    የጎንደር ፋኖዎች ከተሞችንን ይቆጣጠራሉ.... የዘመነ ፋኖዎች ወንድሞቻቸውን ይቆጣጠራሉ....ዱባ እና ቅል ለየቅል🤪🤪🤪

    • @habeshamereja9267
      @habeshamereja9267 2 หลายเดือนก่อน

      ataskegh ende gojjam fano yetewaga yelem

    • @mamomamo-xt7kl
      @mamomamo-xt7kl 2 หลายเดือนก่อน

      አይ እዝማሪ😂😂

  • @theodoreyeamalajitu9392
    @theodoreyeamalajitu9392 2 หลายเดือนก่อน

    Gotegnaw Mnalachew
    Zemene kalnegese ayimechihm a

  • @abebaseyoumgessese5354
    @abebaseyoumgessese5354 2 หลายเดือนก่อน +1

    You menalachew you are working for Zemene to divide Gonder Fano because they voted for Eskinder this Zemen what is his problem he has to go out

  • @DanPiter-nb4uh
    @DanPiter-nb4uh 2 หลายเดือนก่อน

    Galana segera eyder yigemal Ethiopia gemach be gala ashebari!!!!!!!

  • @bineyameyohannes9
    @bineyameyohannes9 2 หลายเดือนก่อน

    Why do you call Fano and endanger them? TH-camrs are rhe greatest liability to the struggle!

  • @AddisAbaba-dh8xn
    @AddisAbaba-dh8xn 2 หลายเดือนก่อน

    እስኪ ይሄን የውሸት ዜና ላዳምጥ ምናላቸው ከብልፅግና የባሰ ውሸታም ነው።እውነተኛ ዘጋቢ ኢትዬ ኒውስ ብቻ ነው።

  • @yinagerAyalew
    @yinagerAyalew 2 หลายเดือนก่อน

    ውሸት ነው ምናላቸው አንተ አንተም መዘገብህ

  • @Lucy70968
    @Lucy70968 2 หลายเดือนก่อน

    Gallas are the enemy of ethiopia and amhara ppl

  • @GeberemeskelGetachew
    @GeberemeskelGetachew 2 หลายเดือนก่อน

    Wera bicha new ezaw bezaw meshekrekre kalhone kekelelum mewtate michlum ayemeslgnem mideayawochem zem belachu tasechohalachu le birr bilachu new metaragbut bemehale neshuanu yalkale miyasazenew esu new

  • @OneDay1say1
    @OneDay1say1 2 หลายเดือนก่อน

    ጎጠኛው ምናላቸው መጀመሪያ ከመንደርተኝነት ውጣ ሲቀጥል የብአዴን በቀቀንነትህን ትተህ ከመከፋፈልና ልዩነት ከማራገብ ወጥተህ እንደ ጋዜጠኛ ቃለ መጠይቅ አድርግ የብአዴን ገረድነት ለማንም አይጠቅምም ድል ለጀግናው መስዋእት እየከፈለ ላለው የአማራ ህዝብ/ፋኖ

    • @ninigetaneh2634
      @ninigetaneh2634 2 หลายเดือนก่อน

      ጎጠኛ ስለሆንክ ነዉ የሰዉ የትዉልድ አካባቢ ወደአእምሮህ የሚመጣዉ

  • @MekonnenYaregal-jy9wv
    @MekonnenYaregal-jy9wv 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤

  • @tesfahunkassawu7398
    @tesfahunkassawu7398 2 หลายเดือนก่อน

    የአናብስቶቹን የሰሜን ወሎዎችን የቅንጅቱና የውጊያው አካል እንደሆነ በሰለሞን አጣና የተገለጸ ቢሆንም በአንተ እና በእዚሕ ልጅ ግን የሰሜን ወሎ ፋኖ ሚና አልተገለጸም። ለምን?????????