ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
የቻናላችን ቤተሰብ/Member በመሆን ዝግጅታችን ይደግፉ፣ ያበረታቱን!!በቻናላችን የምናቀርባቸው ዝግጅቶችን አጠናክረን እንድንቀጥል የኢትዮ ሜዳ ምርጥ ቤተሰብ/Member/ በመሆን ስራችን ቀጣይነትና የበለጠ ጥራት እንዲኖረው ያበረታቱን፡፡ለ Membership ተከታዩን ሊንክ በመክፈት Join የሚለውን ይጫኑ፤ th-cam.com/channels/tkS.html...
አቶ ፋሲካ ሰላም ሰባኪ ተጠራጣሪ ተስፈኛ ነበርክ አስመሳይነት ብቻ እንኳን ባይሆን ብዙውን የፖለቲካ ዘመንህ ከብዙ ነገሮች ግን በተጠርጣሪነትህ ተርፈህ ትሆናለህ። ፍርሀትም ጥሩ ነው ? ሳይጠቅመህ አልቀረም ። እንደ በዓሉ ግርማ የሚሰሙበት ቢሆኑ በአመዛኙ እንደዚህ ዓይነት ታሪክ መጽሐፍ ላትጽፍ ይሆናል። እንደ ዳዊት ወልደጊዮርጊስ እንኳን ስለሚያውቁህ አይይይ..፡ ፋሲካ የሰው የሰውነት ነገር ብዙውን የሚያግበሰብሰው ውሃ ነገርም የሚጠየፍ ሳይል አይቀርም ። እንደ አርአያ ፣ ገብረመድህን፣ ዕጀል ወዘተ ..ደግሞ በመጨረሻ ላጠፉት እና የክህደታቸው ዋጋ አግኝቷል ዓዲ ዃላ ሆቴል/እስርቤት በቂ እንኳን ባይሆን ።
የቻናላችን ቤተሰብ/Member በመሆን ዝግጅታችን ይደግፉ፣ ያበረታቱን!!
በቻናላችን የምናቀርባቸው ዝግጅቶችን አጠናክረን እንድንቀጥል የኢትዮ ሜዳ ምርጥ ቤተሰብ/Member/ በመሆን ስራችን ቀጣይነትና የበለጠ ጥራት እንዲኖረው ያበረታቱን፡፡
ለ Membership ተከታዩን ሊንክ በመክፈት Join የሚለውን ይጫኑ፤ th-cam.com/channels/tkS.html...
አቶ ፋሲካ ሰላም ሰባኪ ተጠራጣሪ ተስፈኛ ነበርክ አስመሳይነት ብቻ እንኳን ባይሆን ብዙውን የፖለቲካ ዘመንህ ከብዙ ነገሮች ግን በተጠርጣሪነትህ ተርፈህ ትሆናለህ። ፍርሀትም ጥሩ ነው ? ሳይጠቅመህ አልቀረም ።
እንደ በዓሉ ግርማ የሚሰሙበት ቢሆኑ በአመዛኙ እንደዚህ ዓይነት ታሪክ መጽሐፍ ላትጽፍ ይሆናል። እንደ ዳዊት ወልደጊዮርጊስ እንኳን ስለሚያውቁህ አይይይ..፡ ፋሲካ የሰው የሰውነት ነገር ብዙውን የሚያግበሰብሰው ውሃ ነገርም የሚጠየፍ ሳይል አይቀርም ።
እንደ አርአያ ፣ ገብረመድህን፣ ዕጀል ወዘተ ..ደግሞ በመጨረሻ ላጠፉት እና የክህደታቸው ዋጋ አግኝቷል ዓዲ ዃላ ሆቴል/እስርቤት በቂ እንኳን ባይሆን ።