የተፈራ ነጋሽ ምርጦች / Best of Tefera Negash Collection

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 57

  • @yonasgudu2956
    @yonasgudu2956 ปีที่แล้ว +12

    ይህንን ትዝታ ቀስቃሽ ስራ እየኮመኮምኩ ድምፃዊው እና ይህ ስራ ጣራ ነክተው የነበሩበት 1986 /1987......ከመልካም እና መልካም ካልሆኑ ትዝታዎቻቸው ጋር በዓይኔ ላይ ተመላለሱ ........ይህንን ስራ በኪቦርድ ጋሽ ዳዊት ይፍሩ እንዲሁም የያኔው ጎረምሳ የዛሬው ጉምቱ ሳክስፎኒስት ያሬድ ተፈራ ከሌሎች ሙዚቀኞች ጋር ማጀባቸውን የሚያውቁት ይናገራሉ.........

    • @ወሎ-ነ8ጀ
      @ወሎ-ነ8ጀ 6 หลายเดือนก่อน +2

      😢😢😢ትዝታን ሳስብ እድሜየን ጨረስኩ

    • @efremsa
      @efremsa 3 หลายเดือนก่อน

      😢😢😢 ​@@ወሎ-ነ8ጀ

    • @efremsa
      @efremsa 3 หลายเดือนก่อน +1

      ደሳስ የሚሉ የልጅነት ወራቶቻችን አስታወሰኝ 🥰🥰 ባንዱ ግን የማን ነበረ ? ሮሃ፣ አይቤክስ ? ግጥምና ዜማስ? 🙌

    • @alemayehudesta7729
      @alemayehudesta7729 2 หลายเดือนก่อน +1

      ያንተው ይባስ ! እባክህ ፕሮፓጋንዳህን ትንሽ ሀሳብ ጨምርበት

    • @yonasgudu2956
      @yonasgudu2956 2 หลายเดือนก่อน

      @@alemayehudesta7729 ምን ማለት ነው ?..........የምን ፕሮፓጋንዳ አመጣህብኝ? ……..እንትናዬ ይህ የሙዚቃ ስራ ሀሳብ የተገለጠበት መድረክ እንጂ የፕሮፓጋንዳ መድረክ አይደለም ...... ፕሮፓጋንዳ ይወድልህ ከሆነ ይህ ቦታው አይደለም ……..ተግባባን???

  • @marcagouni5084
    @marcagouni5084 ปีที่แล้ว +4

    a new artist in my library !! thanks for sharing :)

  • @KabtamuTerefe
    @KabtamuTerefe 11 หลายเดือนก่อน +4

    Waw tefe beman enitekahalen

  • @YonatanZene
    @YonatanZene ปีที่แล้ว +7

    ሙዚቃ በናንተ ጊዜ ቀረ

  • @mazengya_bablebable9928
    @mazengya_bablebable9928 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ቆንጆ ሙዜቃ ነዉ ❤

  • @DubaleGudina
    @DubaleGudina ปีที่แล้ว +2

    Zemen ishire new iwedwalew

  • @mazengya_bablebable9928
    @mazengya_bablebable9928 ปีที่แล้ว +2

    Ethopiya lezlalm nurilen❤

  • @endeladinssa1109
    @endeladinssa1109 8 หลายเดือนก่อน +12

    memories of this music for my beautiful girl Tinsaye W/Geberial the one who living AMESTERDAM.

  • @dejenealemuworkineh3903
    @dejenealemuworkineh3903 6 วันที่ผ่านมา

    Uuuuuuuuu............!!!!!!!

  • @asmareyadelew4869
    @asmareyadelew4869 2 หลายเดือนก่อน

    ህንን ትዝታ ቀስቃሽ ስራ እየኮመኮምኩ ድምፃዊው እና ይህ ስራ ጣራ ነክተው የነበሩበት 1986 /1987......ከመልካም እና መልካም ካልሆኑ ትዝታዎቻቸው ጋር በዓይኔ ላይ ተመላለሱ ........ይህንን ስራ በኪቦርድ ጋሽ ዳዊት ይፍሩ እንዲሁም የያኔው ጎረምሳ የዛሬው ጉምቱ

  • @MuhammaddawoodMuhammadda-yn6jz
    @MuhammaddawoodMuhammadda-yn6jz 7 หลายเดือนก่อน +6

    Ahhhhh 1994 1997 ❤❤🇪🇷🇪🇷🇪🇷👋👋👋🇪🇷🇪🇷❤️❤️❤️

  • @AmsaleBelachew
    @AmsaleBelachew 3 หลายเดือนก่อน +3

    ልዩትዝታአለኝ❤❤❤❤

    • @AmsaleBelachew
      @AmsaleBelachew 3 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @DAMOT88
    @DAMOT88 5 หลายเดือนก่อน +4

    እስኪ እንደ እኔ ትዝታው ያለበት?

  • @Fikirte-ci1oy
    @Fikirte-ci1oy 3 หลายเดือนก่อน +1

    Egig began tewedag muzika home zemen enate give kere❤❤❤

  • @temesgentegegn-be8hb
    @temesgentegegn-be8hb หลายเดือนก่อน

    ትዝታ የልጅነት😢😢😢😢😢😢😢

  • @AbdiSherefa-s5l
    @AbdiSherefa-s5l 9 วันที่ผ่านมา

    Batam dasi yemili zafan

  • @zerihunhaile8406
    @zerihunhaile8406 ปีที่แล้ว +1

    OLDIS BUT GUDIS!

  • @ሁሴንሰይድመሀመድ
    @ሁሴንሰይድመሀመድ 11 หลายเดือนก่อน

    በጣምጥሩነውያለፈውንያስታውሳልበርቱ

  • @SeidMohammed-ew9wr
    @SeidMohammed-ew9wr 6 หลายเดือนก่อน +4

    ወይተዝታ ለተረዳው ምግብ ነው

  • @hayyuuuu
    @hayyuuuu ปีที่แล้ว +1

    Nigera Muzc

  • @MekduAyele-f5k
    @MekduAyele-f5k หลายเดือนก่อน +1

    ዘፈን ድሮ ቀር ሑሌ አዲስ ነው እናቴን

  • @YoutubeFacebook-de8yj
    @YoutubeFacebook-de8yj 9 หลายเดือนก่อน

    Pastor ❤ Cool Ur Song 28 Years ago no't now

  • @MekitAdem
    @MekitAdem 2 หลายเดือนก่อน

    ከልብ ፡ስዘፈን፡የነበረ ፡ዘመን ፡ድንቅ ፡ትዝታ

  • @AmsaleBelachew
    @AmsaleBelachew 3 หลายเดือนก่อน +1

    ዋው❤❤❤❤

  • @dawityeshitila
    @dawityeshitila 6 หลายเดือนก่อน +2

    አይ ዘመን....

  • @GetachewTsegaye-h2v
    @GetachewTsegaye-h2v 10 หลายเดือนก่อน

    ሙሀባ

  • @AbayichewAlemu
    @AbayichewAlemu 4 หลายเดือนก่อน +1

    ዋዉ

  • @jamalfarsho256
    @jamalfarsho256 ปีที่แล้ว +1

    Ethiopian

  • @IsmacilYusuf-e9p
    @IsmacilYusuf-e9p 3 หลายเดือนก่อน

    ተፌ ይህን ሙዜቃ ሴያወጣ ምንም ገንዘብ አልነበረኝም ነበር ?ታዴያ በዛ በልጅነቴ ዘመን በየቡና ቤት ቤራ እየጠጡ ሴጨፍሩ እንደምንም ብዬ ገንዘብ ይዤ በጣም ስለምወደው ገብቼ እጨፍር ነበር ።ያደጉ ዘመን የፍቅር ዘመን ጠፍቶ ።ለውሻ ዘመን አደረሰን
    ተመስገን ነው የምለው አሆተመስገንአምላኬ።

  • @ነፃነትየድንግልልጅ
    @ነፃነትየድንግልልጅ 6 หลายเดือนก่อน +4

    ሙዚቃ ድሮ ቀረ😢

  • @fatoumamohammed1352
    @fatoumamohammed1352 5 หลายเดือนก่อน +1

    ❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤

  • @firehiywotmenat
    @firehiywotmenat 4 หลายเดือนก่อน

    እዛው አልቅስ ተፌ

  • @natsnetgato7843
    @natsnetgato7843 4 หลายเดือนก่อน +1

    Muzqa be nante gize alefe

  • @ethune6995
    @ethune6995 7 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @MulukenMulukenkinfu
    @MulukenMulukenkinfu 5 หลายเดือนก่อน

    Tefiye yemigerm dimtsik nabse

  • @MadinaOmar-lm2rh
    @MadinaOmar-lm2rh 7 หลายเดือนก่อน

    😢❤

  • @GeneneMaru-mc1rf
    @GeneneMaru-mc1rf 3 หลายเดือนก่อน

    sume tlun

  • @Mimi-tz4vs
    @Mimi-tz4vs 5 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤🇬🇳🇬🇳🇬🇳

  • @MamadMa-dx5dl
    @MamadMa-dx5dl 7 หลายเดือนก่อน

    mamaada m42

  • @markb4703
    @markb4703  3 หลายเดือนก่อน

    th-cam.com/video/8BL-4yG6rxk/w-d-xo.html

  • @abekabe-zd9oc
    @abekabe-zd9oc 5 หลายเดือนก่อน

    0

  • @markb4703
    @markb4703  5 หลายเดือนก่อน

    th-cam.com/video/lEQUrF-ska8/w-d-xo.html

  • @SebleNBirhane-ye1tz
    @SebleNBirhane-ye1tz หลายเดือนก่อน

    Best Amharic song ever🥰

  • @BezuNegash
    @BezuNegash 7 หลายเดือนก่อน +5

    ሙዚቃ በናተ ጊዜ ቀረ

  • @BezuNegash
    @BezuNegash 7 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤

  • @markb4703
    @markb4703  4 หลายเดือนก่อน

    th-cam.com/video/DwN_Rmt8Be8/w-d-xo.html

  • @AbayichewAlemu
    @AbayichewAlemu 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤

  • @abereadane
    @abereadane 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤