Mengistu Hailemariam

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 569

  • @woldekirkoshabtemariam6949
    @woldekirkoshabtemariam6949 2 ปีที่แล้ว +21

    እኛ የደርግ ተማሪዎቸ እውነትን ልንመሰክር እና እውነትን ለማያውቁ የማሳወቅም ግዴታ አለብን የማያውቅም ቢኖር እውነቱን ከኛ ከደርግ ተማሪዎች ጠይቆ የሃገር ፍቅርን መማር ይችላል የተማርነውም የሀገርን ፍቅር ብቻ ነው
    ጓድ ፕሬዚዳንት መንግስቱ ሀይለማርያም ከሰራቸው ዋና ስራዎች ውስጥ
    መሬትን ከመሬት ከበርቴ ቀምቶ መሬት ለሌለው ለመሬት ላራሹ አከፋፍሏል
    የፊውዳል ስርአትን ከምድረ ገጽ አጥፍታል
    የውጭ ወራሪን አሳፍሮ መልሳል ዳር ድንበሯንም አስከብሮ ኢትዮጵያ ባለችበት ሁኔታ አባቶቹ እንዳስረከቡት አስረክቧል
    ትርፍ ቤት ካላቸው ላይ ቤት ለሌለው የቀበሌ ቤት ባለቤት አድርጎታል አሁንም ድረስ ህዝቡ በቀበሌ ቤት ውስጥ ይኖራል ይህ ባይሆን ኖሮ ይህ ቤት የሌለው ድሀ ህዝብ የት ይኖር ነበር
    ያልተማረ ይማር የተማረ ያስተምር በማለት መሀይምነትን ለማጥፋት የመሰረተ ትምህርት ዘመቻ ከፍቶ ያልተማረውን ህዝብ በግዴታ በመሰረተ ትምህርት ዘመቻ አስተምሮታል እኛ የወቅቱ ተማሪዎች በፍላጎት የመሰረተ ትምህርት ዘመቻን ተሳትፈናል እኔ ራሴ የ 20 ውና የ 23 ኛው ዙር የመሰረተ ትምህርት ዘመቻ ዘማች አስተማሪ ነኝ
    በየቦታው ዘመናዊ የአገራችንን መከላከያ ገንብቷል
    በየትኛውም ሀገር የትም ቦታ የዜግነት ክብር ነበረ
    የውስጥ አገር አፍራሾችንም አንድ ቀን እፈፍት ሳይሰጡት አገር በአንድነት አንድትቀጥል ታግሏል
    ሰው ላይ አንድነትንና ሰላምን ፍቅርን እርስ በእርስ መዋደድን በህዝብ ላይ በትውልድ ላይ ፈቅርን ስርቷል
    አገርን በአንድነት ሳይከፋፍል ሳይሸራርፍ እንዳለች ሙሉ ኢትዮጵያን ለሀገር አፍራሾች አስረክቧል
    ከዚህ በላይ ጥሩ ነገር የሚባል ትልቅ ስራ የለም መነጋገር ካለብን ውጤቱ ላይ ነው
    እሺ ወያኔ መጥቶ ምን ሰራ ምንስ ጥቅም ለህዝብ አመጣ
    ወያኔ ሲመጣ ያጣናቸው ነገሮች አያሉ ቀይ ባህርን መጣት የዳህላክ ደሴቶችን መጣት የባህር በር ማጣት የኤርትራ ሀገራችን መገንጠል የኤርትራ ወንድሞቻችን መለየት ይህ ሁሉ ቁጭት እያለብን እያነገበገበን ወያኔዎች ምንቸገረኝ በማለት ከምንም ሳይቆትሩት ይባስ ብለው ለእኩይ አላማቸው የብሄር ፖለቲካ አምጥተው በልዩነት መከፋፈል ውጤቱም ብጥብጥ ረብሻ መጋደል ማፈናቀል ንብረት ማውደም ተወልዶ ባደገበት የክልሉ ቋንቋ በማለት ስራ መከልከል ከክልሌ ውጣልኝ ማለት የህዝብ ጦርነት ወዘተ
    አንግዲህ በወያኔ ዘመን ምን የመሰለ ታላቅ የፍቅር ስርአት ትተን ሳናውቅ ልዩነትና ጭቅጭቅ ያለበት ስርአት ውስጥ ነው የገባነው
    በመንግሰቱ ዘመን ይህ ሁሉ ጉድ ዘግናኝ ነገር በኢተዮጵያ የለም ስለዚህ መንግስቱ ተልቅ ስራ ለአገሩ ሰርቷል
    እውነተኛው መሪያችን ፕሬዚደንት መንግስቱ መላው ኢትዮጵያን የሚወክል ኢትዮጵያዊ እንጂ እንደ አሁኖቹ መሪ በሄርተኛ ዘረኛ ኢትዮጵያዊ አይደለም
    መንግስቱን የመሰለ እውነተኛ እና ሀቀኛ መሪ አይገኝም እንደሱ አይነት ሺ ይወለድ ለኢተዮጵያ አገራችን
    በተለይ ሁሉንም ሳይሆን እናንተ አህያ እያላችሁ መንግስቱን የምትሳደቡ ሳታውቁ ነው የምትሳደቡት የናንተ መሪዎች ግን መንገስቱን ያከብሩታል እውነተኛ የአገር ወዳድ መሪ እንደሆነ ያውቁታል ይመሰክራሉ እሱም መስራት ያለበትን ሰርቷል
    አናንተም በሱ ዘመን ብትሆኑ አገር እስካስተዳደራችሁ ድረስ እሱ የሰራውን ትሰራላችሁ ስለዚህ ስድብ አይገባውም
    መነጋገር ካለብን ኢትዮጵያ ወያኔ ሳይገባ ምን ትመስል ነበር
    ወያኔስ ገብቶ ምን መሰለች ነው መሆን ያለበት ጥያቄ
    ኢትዮጵያን ለሚወድ እና በደንብ ለማያውቃት ሁሉ ኢትዮጵያን ለማወቅ ከፈለገ ከሌላ ከማንም ምንም ተጨማሪ አያስፈልገውም የመንጌን ንግግር ብቻ ፈልጎ ቢያዳምጥ ይበቃዋል ወይም እኘኛን ከ 1983 አም በፊት የነበሩትን የደርግ ተማሪዎች ጠይቆ እውነቱን ይረዳ
    የመጨረሻው እውነተኛው ሀቀኛው የእድሜ ባለጸጋው መንጌ እንደምን ነህ አምላክ እድሜህን አሁንም በጣም ይጨምርልህ በወቅቱ ብቻህን ሆነህ ይህንን ብሄርተኛ ስርአት ሀገራችን እንዳይገባ ታግለሀል እኔ በዛን ጊዜ ገና ተማሪ ነበርኩ ምነው ደርሼልህ በነበር በወቅቱ ስለ ኢትዮጵያ ሲሉ በወያኔ ጦርነት የተሰዉ እንካን ይሄን ብሄርተኛ ስርአት አላዩ

    • @yokishmedia
      @yokishmedia 16 วันที่ผ่านมา

      ወናፍ

  • @OkewuKaft
    @OkewuKaft 23 วันที่ผ่านมา +1

    ያ አገር ፍቅር ያልብት ውዱ ማርአቺን ሁሌም በ ልባቺን አልክ ማቸም አንርሳክም ውልታክ አለብን አገርክ በጣም ናፍቃካልች ሀዝቡም አንድዛው ባልክብት ባ ድጋሜ ሰልምክ ይብዛ 🙏🙏አንምሳግናለን

  • @nati032158
    @nati032158 2 ปีที่แล้ว +7

    I have families & friends of families who have died under his rule and yet if you ask any of them they will tell you he is the best leader the nation had ever produced. The majority of Ethiopians still love and respect him because we all finely saw what he was fighting against. Took 20+ years to wake up...

    • @helawisolomon8291
      @helawisolomon8291 ปีที่แล้ว

      Today he is enjoying his retirement. He killed 500 thousands people

    • @dorapha8595
      @dorapha8595 6 หลายเดือนก่อน +1

      The whole country went in to turmoil because of him. Everything wrong with it started with him. To say he was the best leader and not seeing the damage he did is lunacy.

  • @dessalegnetelele7553
    @dessalegnetelele7553 19 วันที่ผ่านมา +2

    Kibirt Ethiopia Tikidem Green Yellow and red Flag ❤❤❤❤❤❤❤❤.

  • @dessalegnetelele7553
    @dessalegnetelele7553 19 วันที่ผ่านมา +1

    Coronal Mengistu Hilemariamn One Ethiopia Hagerhin One Ethiopia silemitiwedat Everyone we love you all the time kibuir president ❤❤❤❤❤.

  • @fuad8110
    @fuad8110 4 หลายเดือนก่อน +8

    ሁሌም በልባችን ትኖራለህ ከሀገር ብትሰደድም ህሊናህ ንፁህ ነው

    • @limbomario737
      @limbomario737 3 หลายเดือนก่อน

      ደደብ

    • @SasonAsrat
      @SasonAsrat หลายเดือนก่อน +1

      ሽንታሙ ያንተው ጌታ ሸሸ ኢንጂ አልተሰደደም

  • @teddikebedet9230
    @teddikebedet9230 23 วันที่ผ่านมา

    መንጌ አባታች ለምኑ ለምኖ የመገበን ለምኖ ያሰተማረን ፈጣሪ የጠብቅ

  • @ዲንአፈወርቅወርቁ
    @ዲንአፈወርቅወርቁ 6 วันที่ผ่านมา

    መንግስቱ ጀግና ነው እውነት❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @daviddj6746
    @daviddj6746 3 ปีที่แล้ว +7

    ያለው ሁሉ እውነት ነበረ። ከ 30 አመትም ቦሃላ ኢትዮጵያን የመበታተኑ ሴር አልቆመም። እናሸንፋለን ።

  • @BirhanuGebiresilase
    @BirhanuGebiresilase หลายเดือนก่อน +1

    ወዱ መርያችን ባለህበት ጠና ይብዛልህ

  • @ephemeraljaunt
    @ephemeraljaunt 3 ปีที่แล้ว +16

    greatest ethiopian leader ever! we will always love you menge!!

  • @Dabayl
    @Dabayl 12 ปีที่แล้ว +28

    Mingistu might have killed thousands. But at the same time he saved thousands of Ethiopians from horror and slavery of Monarchist regime that used and abused the nation for decades. He also saved Ethiopia from brutal Somali invasion and Oromo up rising in 1970 s. Without Mingistu, there wouldn't be Ethiopia at all.The Derg was some times Genocidal, but they were not colossal evil. Millions of people went to school because of Derg. Medical care was free,the country was moving the right direction.

    • @michaelanderson4664
      @michaelanderson4664 2 ปีที่แล้ว

      The costs outweigh any benefits he maintained. He is a cold blooded murderer.

    • @helawisolomon8291
      @helawisolomon8291 ปีที่แล้ว

      Shut ur mouth.

    • @DEFENDEROFGOD_549
      @DEFENDEROFGOD_549 หลายเดือนก่อน

      Thank you for speaking truth brother

    • @Habil2017
      @Habil2017 หลายเดือนก่อน +1

      -7+7=0

    • @Lelisasileshi-i9i
      @Lelisasileshi-i9i หลายเดือนก่อน

      What do you mean by oromo up rising ?

  • @adanechemekonene7694
    @adanechemekonene7694 2 ปีที่แล้ว +5

    Viva Mengistu Hailemariam

  • @አለምፀሐይያባዬ
    @አለምፀሐይያባዬ 5 ปีที่แล้ว +8

    ጠቅላይ ሚንስተር መግስቱ አይለማራም ለኔ 1 መሪ በጣም ጀግነ መሪ እድሜ ይስጥህ አቦ

  • @habtamugyohannes9911
    @habtamugyohannes9911 7 หลายเดือนก่อน +1

    በእኔ እምነት እውቀት ያነሰው ባዶ "የሀገር ፍቅር" ብቻ የነበረው መሪ ነው መንጌ

  • @abyssiniaethiopia7667
    @abyssiniaethiopia7667 2 ปีที่แล้ว

    ክብር ለኢትዮጵያ አፍሪካ አንድ ያሰራችሁ ሰራዊታችን እጅግ ጠንካራ ውህድ ያሰራችሁ አፍሪካ ነው።

  • @Mili-te2eq
    @Mili-te2eq หลายเดือนก่อน

    ጅላጅል የኢትዮጵያ ወዳጅ አንተ የጀመርከውን አማራ አብይ ጨረሠልህ አሁን በሠው ሀገር አርጅተህና ጃጅተህ ልትደሠትም እጅግ ልትፀፀትም እንደምትችል በጣም አምናለሁ።

  • @1hagerachin
    @1hagerachin 5 ปีที่แล้ว +14

    A true dictator. Everything will pass, no one thought anyone could defeat him, but he is gone. Every leader will pass or fall, the country will live forever

    • @wardi1116
      @wardi1116 5 ปีที่แล้ว +1

      He was not the first dictator nor will he be the last, they all vanish in time....

    • @dagmawitadesse5193
      @dagmawitadesse5193 3 ปีที่แล้ว +1

      He was not a dictator to his people, He was a dictator to the westerns.

    • @Abdiyare17
      @Abdiyare17 3 ปีที่แล้ว

      The west will only call you dictator when you against them

    • @dorapha8595
      @dorapha8595 6 หลายเดือนก่อน

      @@dagmawitadesse5193 He was the very definition of a dictator.

    • @teweldenegusse1345
      @teweldenegusse1345 2 หลายเดือนก่อน

      He was in power for 17 years if you understand what a dictator means. It was in his time Ethiopians suffered starvation and if you remember Michael Jackson sang his song " We are the world" for making the world pay attention to the Ethiopians famine.

  • @yaredmesfin3176
    @yaredmesfin3176 3 ปีที่แล้ว +3

    Yes Menge You were right but nobody listened. You were an opportunity for us

  • @brave_newworld4628
    @brave_newworld4628 5 ปีที่แล้ว +4

    The guy likes killing but not dying. እነሱ ይጥፉ ወይንስ እኛ ብሎ እሱ ራሱ ጠፋ።

  • @kalabasrate9578
    @kalabasrate9578 4 ปีที่แล้ว +3

    This guy give me chill...real one. Thank you forever motivation. Korate malet yeheneew.

  • @dorapha8595
    @dorapha8595 13 ปีที่แล้ว +15

    I love the way this butcher is described as someone who made a lot of "mistakes" but loved Ethiopia... That's like saying Hitler was a bit misunderstood but he was a sweet old man who so loved his country....The mistakes they both made were strategical that resulted in them losing... the slaughter they brought about was no mistake it was deliberate...Loving your country means loving its people...

    • @tchrisbass5650
      @tchrisbass5650 ปีที่แล้ว

      Apples and oranges

    • @ContentAutomationHub
      @ContentAutomationHub 6 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂!

    • @dorapha8595
      @dorapha8595 6 หลายเดือนก่อน

      @@tchrisbass5650 Both fruits.

    • @dorapha8595
      @dorapha8595 6 หลายเดือนก่อน +1

      @@ContentAutomationHub I speak only facts.

  • @Crazyonepro
    @Crazyonepro 13 ปีที่แล้ว +9

    Say what U say about him , Even though he made some Big Mistakes .... He Truthfully honestly Loved Ethiopia from the bottom of his heart .... Now can we say the same thing about Melese Zenawi and his Bunch!?!

    • @bradronald5338
      @bradronald5338 3 ปีที่แล้ว

      Oww he ran away so take urself as the president of Ethiopia and the anti-government aka woyane and u want to be killed by them or save urself

    • @biruh6556
      @biruh6556 3 ปีที่แล้ว

      @@bradronald5338 he was convinced by Western and European governments to leave to save the country and the people. he didn't choose to leave.

    • @negushistorian7397
      @negushistorian7397 2 ปีที่แล้ว +2

      "Loved"🤣 same guy that Said he would wipe out the eritrean and tigrayn ethnicity and killed millions of civilians from mostly tigray region.

    • @dorapha8595
      @dorapha8595 6 หลายเดือนก่อน

      He loved himself and it showed by how he treated his own people that got him where he got to. He was a classic despotic ruler. Next thing I know you are going to argue that Pol Pot loved his country too.. He might have loved the land and soil but not the people.

  • @dawitbira9804
    @dawitbira9804 11 ปีที่แล้ว +2

    mengistu is honest for his country!! he was not bribery when he was on power.it is well known that still to day he is poplular among ethiopians beacuse he did well. in fact he was dictator but he was kind for people and his country. weyane is bribery and led this country into fall. Long Life to Mengistu!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @anandm4748
    @anandm4748 ปีที่แล้ว +5

    Best African Communist leader. 100x better than Thomas Sankara.

    • @Afro-history
      @Afro-history 8 หลายเดือนก่อน +2

      Bro sankara didn't kill his own people 😮😮

    • @DEFENDEROFGOD_549
      @DEFENDEROFGOD_549 4 หลายเดือนก่อน

      You are very right

    • @robertwakabi9464
      @robertwakabi9464 4 หลายเดือนก่อน +1

      Go to hell you pea brained idiot

  • @KalabeAsratea
    @KalabeAsratea 4 วันที่ผ่านมา

    Mennem chiger yelam....undaya enda gena endensalen mengaya enam gena gebten, 50 million amahra yezhean enhedalen....gamu awhon mew yegeban gwad koneral 😂😂😂i wish i was born there doing this time ill be ur right hand man knowing what tplf and eplf ppl are...but never been late

  • @trondmachar7463
    @trondmachar7463 12 ปีที่แล้ว +5

    For all his faults, Mengistu was a great man.

  • @ትግራዋይ-ጸ9ደ
    @ትግራዋይ-ጸ9ደ 4 ปีที่แล้ว

    👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👺👺👺👺👺👺👺👺👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹 የአህዮች አባት

  • @الزعيمالأزهري-ن1غ
    @الزعيمالأزهري-ن1غ 4 ปีที่แล้ว +1

    هل يمكن لبعض الاخوة الاثيوبيون الذين يتحدثون العربيه ترجمة وملخص هذا الحديث لكي نفهم

  • @محمودطاهر-ن2د
    @محمودطاهر-ن2د 7 หลายเดือนก่อน

    هذا سفاك مثله مثل هيلي سلاسل في وطني ارتريا ارتكب الكثير من المجازر لكن بفضل الله استطاع ثوار ارتريا الانتصار عليه وتحرير أرضنا من دوله اثيوبيه الاستعمريه

    • @TadiTadi-bp3zn
      @TadiTadi-bp3zn หลายเดือนก่อน

      ድንጋይ ራስ

  • @AA-xx4zh
    @AA-xx4zh 5 หลายเดือนก่อน

    “History repeats itself, first as a tragedy, second as a farce”
    ~~~ Karl Marx

  • @ibrahimbinsaifan4602
    @ibrahimbinsaifan4602 4 ปีที่แล้ว +3

    ኧረ እናተን ከምደረገፅ ያጥፋችሁ መንግሥቱ ሀለማሪም. ጀግናና ሀብታምነበርአገር አይሸጥም አንደወያኔእና እንደጆሀር አይደለምነበር

  • @DEFENDEROFGOD_549
    @DEFENDEROFGOD_549 3 หลายเดือนก่อน +1

    0:29
    0:36
    2:13
    2:32
    3:06
    4:13
    4:20

  • @RomanRoman-vj5xz
    @RomanRoman-vj5xz 2 ปีที่แล้ว +3

    I am not even in his generation. This guy is attitude is truly a hero. wow. I have a lot of relatives who grew up in his school for children who lost their families through war. They said he was a great guy when he visited them.

    • @elmahdi100
      @elmahdi100 ปีที่แล้ว

      has he made Ethiopia rich & prosperous country ? no famine no problems after him, or he introduced cruel communist agenda that destroyed the country, just an other African military dictator

    • @elmahdi100
      @elmahdi100 ปีที่แล้ว

      has he made Ethiopia rich prosperous country or not, if not he failed as a normal military dictator

  • @dinakassa1753
    @dinakassa1753 หลายเดือนก่อน

    Here was the end of our Grace and Dignity. peace and security issue,Racism,poverty it all started here: Because we destroy our King which came through Solomonic Dynasty, it was possible to run the presence of both governmental system and also our King Presence like Great Britan through poletical diplomacy but we failed 😑
    >>>>>>The Derg took power in the Ethiopian Revolution following the overthrow of Emperor Haile Selassie I in 1974, marking the end of the Solomonic dynasty which had ruled Ethiopia since the 13th century. Mengistu purged rivals for power from the Derg and made himself dictator of Ethiopia, attempting to modernize the feudal economy of Ethiopia through Marxist-Leninist-inspired policies such as nationalization and land redistribution.

  •  13 ปีที่แล้ว +2

    The only Ethiopian ruler who had the interests of Ethiopians at his heart

  • @mwajeer
    @mwajeer 5 ปีที่แล้ว +6

    I don't know why I am here watching an ungary person 😎

  • @besratabay2121
    @besratabay2121 5 ปีที่แล้ว +8

    i think this type of leader is required for ethiopia because people do not understand love

  • @meseretnazrayid1767
    @meseretnazrayid1767 5 ปีที่แล้ว +4

    የኔ አበሳ እኔ በታሪክ ሠምቼ በጣምም እወድሐለው ❤❤መግዬ

    • @jakiyafu2516
      @jakiyafu2516 5 ปีที่แล้ว

      Meseret Nazrayid He is a pice if shit 😂

    • @jonnyleo5355
      @jonnyleo5355 5 ปีที่แล้ว

      Jaki Yafu ጥንባታም ግም የደርግ ትራፊ

    • @almasalmas2572
      @almasalmas2572 5 ปีที่แล้ว +1

      @@jonnyleo5355 🦎🐞🐒

  • @mocharles5641
    @mocharles5641 4 ปีที่แล้ว +1

    I dont understand Amharic language but am sure mengistu was nearly to explode with angry all the time

  • @Dagi-man
    @Dagi-man 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Mengisu was a bucher man

  • @brukmark7675
    @brukmark7675 5 ปีที่แล้ว

    እነ ጨመዳ፡ፍስሓ ደስታ...ዪሄን ብታዩት ጥሩ ነው።መሪያቹ እውነቱን ተናግሮ ሸሽቷል።

  • @adanezeru7118
    @adanezeru7118 2 ปีที่แล้ว +1

    LIVE LONG THE GREAT LEADER.

    • @yeezybandit4261
      @yeezybandit4261 2 ปีที่แล้ว

      He certified puzzy dat ran away & should’ve taken his people w him

  • @mhmethio7546
    @mhmethio7546 5 ปีที่แล้ว +8

    እነዚህ መሰሪዎች መጥፋት አለባቸው ። አምላክ አይመልሳቸው። ዛሬ ነው በቁም የሞትነው ውድ መንጌ ።

  • @akaluweled5029
    @akaluweled5029 4 ปีที่แล้ว +1

    Jegina mange

  • @jonnnyz9519
    @jonnnyz9519 6 หลายเดือนก่อน

    Almost a million people died under the red terror gen ye Ethiopia hezeb jegena yelewal menegestu.. beza zemen yalenebere ahya mawerat yewedal

  • @borkboi3147
    @borkboi3147 5 ปีที่แล้ว

    Min chger ale yalew officer Birk Dejene yemibale ende Tewodros ejun le fascist Tplf alsetem belo yeteseraw jegna neber 💚💛❤ye harar yetor academy graduate neber. 💚💛❤be 1 gnent new yetmerekew 💚💛❤Koftananetu ende.jegnaw Mengistu hailemariyam new, melkum yemeslal

  • @larsvergas2447
    @larsvergas2447 11 ปีที่แล้ว +7

    One of the greatest leaders in the world.

  • @yonosomor9617
    @yonosomor9617 4 ปีที่แล้ว

    Jegna wendawend yhone meri be africa Co mengstu

  • @joorjiabbuuofficial
    @joorjiabbuuofficial 8 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂😂mangistuu thanks

  • @achochuda1392
    @achochuda1392 5 ปีที่แล้ว +5

    አባቴ በጣም ፈጣሪ ይባርክክ ነፁ ኢትዮጵያዊ አለ ካለ ይምጣና ያናግረኝ ምድረ ቀዳዳ ሁሉ ወንድ ነክ ወንድድድድድድድድድድድድድድድድድድድ

  • @massmadia2965
    @massmadia2965 2 หลายเดือนก่อน

    Shabya taqale snt merihachu leqeqe ena abarere eza ahun

  • @aliprecious6398
    @aliprecious6398 5 ปีที่แล้ว +2

    ባለህበት ሰላም ይብዛ

  • @Zcoolaidguy
    @Zcoolaidguy 15 ปีที่แล้ว +1

    Thank you very much. Amazing video quality.
    For better or worse he ruled for 17 years.

  • @tedyefrem1773
    @tedyefrem1773 ปีที่แล้ว +2

    መንጌ፡መንጌ፡መንጌጌጌጌጌጌጌ

  • @AbdulazizHassen-p1b
    @AbdulazizHassen-p1b 4 หลายเดือนก่อน

    Ethiopia wedefitm wedehualam yalyechiwu yematayewu dinkye mengist kezih bhuala yematagegnewu enku neber mn wagalewu ......

  • @mebrahtugebru3970
    @mebrahtugebru3970 5 ปีที่แล้ว +5

    ችግር ከ ትግራይ ነው ያለው መንግሥቱ ሰላልተማረ እንጂ ተፈጥሮ ሀብት ማለት ሰንዴ ወይም የእህል ኣይነቶች ብቻ ኣይደለም መኣድናት በ ዎጋ ኣንፃር በብዙ እጥፍ ከ እህል ኣይነቶች ውድ ነው ትግራይ ም በ ከበሩ መኣድናት የበለፀገች ኣገር ናት ።።።

  • @user-fs9hv1pu1m
    @user-fs9hv1pu1m 5 ปีที่แล้ว +11

    ወይ መጌ ጀግና ዛሬ በፈሳም በዘረኛ ተወርን

    • @pate840
      @pate840 5 ปีที่แล้ว

      ፈሳም ፈሪ ነው ።

  • @phun4379
    @phun4379 5 ปีที่แล้ว +2

    አረመኔው የኢትዮጵያ ጠላት

  • @mrhow22
    @mrhow22 14 ปีที่แล้ว

    we were poor but did not hate each other as much

  • @kedirMohammadikedirmMohamm-b7y
    @kedirMohammadikedirmMohamm-b7y หลายเดือนก่อน

    he is hero

  • @ኢየሡሥጌታነውጌታነው
    @ኢየሡሥጌታነውጌታነው 10 ปีที่แล้ว

    Kekeru yalenore kemelekame ayenorem yebalale yekerta aderegelegn menga betame enwedehalen jebe kehade wesha chohe bihonem negeru lehagere yalehen fekere zegeyetome bihone gebetognale

  • @feyselmahfuz3131
    @feyselmahfuz3131 5 ปีที่แล้ว +1

    He was hero bat he Miss with wrong people

  • @unitedunited3901
    @unitedunited3901 5 ปีที่แล้ว

    My father is hero , he is fight for years because of Ethiopia land .

  • @SasonAsrat
    @SasonAsrat หลายเดือนก่อน +1

    ሯጭ ሽንታም ደም ጠጪ ፈሪ የፈሪ ልጅ አፉ ኬሻ
    አስመስሎ ሲፎክር ወንድ ይመስላል

  • @eritreawi4791
    @eritreawi4791 12 ปีที่แล้ว

    The song at the end is great...manew zefagnu?

  • @kiroseyymeatwerzyelezyeneb4486
    @kiroseyymeatwerzyelezyeneb4486 5 ปีที่แล้ว +8

    ሰክት ድዱዕ

  • @haahh4664
    @haahh4664 4 ปีที่แล้ว +2

    ጀግና ነበርክ ሰውመግደልህ ላይ ነው ስህተቱ

  • @josua8667
    @josua8667 3 หลายเดือนก่อน

    Mengistu Shankilaw 😮

  • @WondwosenDinku
    @WondwosenDinku 5 หลายเดือนก่อน

    Hero of Ethiopia

  • @seadindebesay4490
    @seadindebesay4490 5 ปีที่แล้ว +1

    😍😍😍😍😍😍😍😢😢😢😙😙😘😘😚gobeze new mengisetu

  • @dessalegnetelele7553
    @dessalegnetelele7553 6 หลายเดือนก่อน

    Goebez Yena Yena neaw belel Kibirt Ethiopia she is not comfortable right now that means we the people first one.

  • @ghionyetemgeta4452
    @ghionyetemgeta4452 9 ปีที่แล้ว +4

    Mengestu is the hi quality persan to ran the cantrey in pashen love&vison

  • @peaceethioethiopeace5190
    @peaceethioethiopeace5190 8 ปีที่แล้ว +13

    ወያነ አንበሳ ክንዱ እንደሚያነድ ቀመስከው

    • @ayuliaayulia9547
      @ayuliaayulia9547 7 ปีที่แล้ว +2

      peace Ethio Ethio peace የሰው ደም እየጥጣ እኮ ነው ጀግና የሆን ውሻ

    • @izutube9592
      @izutube9592 6 ปีที่แล้ว +1

      ACTUALLY SHABIYA DID THE JOB

  • @elizabethdegefu5211
    @elizabethdegefu5211 5 ปีที่แล้ว +8

    ዘር የማታቅ መሪ ነበርክ ሁሌም አንረሳህም

  • @kelemkelem5829
    @kelemkelem5829 5 ปีที่แล้ว +1

    I wishing you this time.you are my hero.you are very good for gangster

  • @jollyamman2168
    @jollyamman2168 4 หลายเดือนก่อน

    Jagena ❤❤❤❤

  • @AsAs-us6ve
    @AsAs-us6ve หลายเดือนก่อน

    HadaMi 😅 hero don’t run away from his country 🤔 King Haile Selassie run away and MenGustu Run away from thier own country so both are wicked who doesn’t care about thier own country!

  • @zethiopia
    @zethiopia 14 ปีที่แล้ว +2

    Thank you for posting!! and nice clip i was young to rember him but i like this guy Really loves his country God bless him.

  • @MP-lu8mh
    @MP-lu8mh 5 ปีที่แล้ว +1

    🤣🤣🤣 fertach Ahya .

  • @beyblademaster4445
    @beyblademaster4445 5 ปีที่แล้ว +1

    ሜንጋ ታጥቅ ጥር ስፍር ለመጀመርያ አንደጥያቃ ጥይቀወ ነበር የክፍለ ጥር ስብስባ 18 ክፍለ ጥር 19 ክፍለ ጥር 37. 38 39 41 42 ከስብስበን በወሃላ 4ጥያቃ እቀበላልህ አለ ምግብ ገንዘብ ነበር ጥያቀወ ብሳምንቱን 400 ከብት ወደ ትጥቅ ጥር ስፍር አስላከ ብኡነቱ ብሚኒተር ላይ ፍቅር የነበረወ መሪ ነበር

  • @eritrearedsea5482
    @eritrearedsea5482 4 ปีที่แล้ว +7

    My lovely Eritrea is free from scavengers mengestu .

    • @elysiumelysium9951
      @elysiumelysium9951 3 ปีที่แล้ว +2

      no we Ethiopians are free from u r kind and essayas regime,I like essayas b/c he treats u worse than every leader on earth he wipes u out of the earth!!!!!!!

    • @eritreashikor1991
      @eritreashikor1991 2 ปีที่แล้ว

      @@elysiumelysium9951 No he doesn't, stupid. You must watch alot of western media. Typical Amhara diluted minds.

  • @messaybekele1391
    @messaybekele1391 5 ปีที่แล้ว

    Menge abatye neh betam jegna nehe ewedehalehu yetenagerekew hullu tefeseme

  • @dagnaneshbelew4004
    @dagnaneshbelew4004 11 ปีที่แล้ว +11

    Endi new enji wond malet Ethiopian hero menge

    • @Seifegirmay
      @Seifegirmay 11 ปีที่แล้ว +2

      but wanna be ats Tedros, left you behind. He just smart mouth. when the hero peasant come to get his a-s, he him self take off his pant and run off. have you remember that ? now you call that hero. intersting !

    • @peaceethioethiopeace5190
      @peaceethioethiopeace5190 8 ปีที่แล้ว

      ከከከከከከ ንገረው

    • @ludiersludiers3555
      @ludiersludiers3555 7 ปีที่แล้ว +2

      ዳኛ በለው Meles is the best in Ethiopia

    • @henokgebreamlak5486
      @henokgebreamlak5486 6 ปีที่แล้ว

      ዳኛ በለው Kkkk 😂yenante jegna eko ayenew ahya hula

    • @accses1180
      @accses1180 6 ปีที่แล้ว

      ዳኛ በለው ኣማራ ጉራ ቢቻ ነው ወንድ የምቲሉት ኢንሲሳዎች። ብአፉ ሞተናል ኢያለ መንግስቱ ራሱ hero ቲላሉ አህያዎች

  • @murahimamohammed8630
    @murahimamohammed8630 10 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ilijeganu273
    @ilijeganu273 4 ปีที่แล้ว

    Mengistu a brutal Oromo dictator supporting Amhara fascism

  • @berketadese3237
    @berketadese3237 4 ปีที่แล้ว +3

    መንጌ አንተ ለዘላለም ኑር የቻልከዉን ሠርተሐል ግን የፓርቲሕና የሠራዊቱ ባለሥልጣናት ዋጋ ይከከፍላሉ ለመና ውርደትደረሰባቸዉ ወያኔ ለበለጌዎች መቅጫ አገሬ ብለሕ ስትለፋ እነሡ ደግ አረጋችሁየሚባሉ መሠሎአቸው ነበር

  • @hamdifarah9318
    @hamdifarah9318 5 ปีที่แล้ว

    Bariya Nafdenya

  • @israeltsehay5236
    @israeltsehay5236 5 ปีที่แล้ว +3

    ስወደው ❤️❤️❤️

  • @abdimuhammed4488
    @abdimuhammed4488 หลายเดือนก่อน

    The butcher and military junta of Ethiopia! Hell on him

  • @Layandahirhotmailcom
    @Layandahirhotmailcom 8 ปีที่แล้ว

    weyna bigriszabehar anete benathi seuo atemislem enigla yanetin kite neuo yeminuogau eshe

  • @kefaledagne5624
    @kefaledagne5624 8 หลายเดือนก่อน

    የት ይገኛል እንደ መንጌ ያለ መሪ

  • @danielt4329
    @danielt4329 7 ปีที่แล้ว

    'Menge' the difference b/n u & Shaebia is one & one. That is trusting & convincing the public but rather u rushed on ammunitions that u thought was the only key. Demo ante man honeh new yesewn kit yemetewegaw? ayeh chegeru ezih gar new. And remember 'NO ONE OWNS NO BODY'.

  • @kukusabya5782
    @kukusabya5782 8 ปีที่แล้ว

    all sabya by the time my hero president Menegstu hopes up ass

  • @hamdiabdulkadir6046
    @hamdiabdulkadir6046 10 หลายเดือนก่อน

    Nabar/Mangistu Dead/ long ago!!!! Nabar Hamdi!!!! Mangistum Nabar Qinew inda honooo!!!! Qana wait your Genocide!!!!!!

  • @shabaymender9126
    @shabaymender9126 5 ปีที่แล้ว +3

    Ignorant dictator ! You lost every thing ! Eritreans Heros show you their bravery !!!!!!!

  • @ida5356
    @ida5356 8 ปีที่แล้ว +1

    bay bay bariya

  • @medaniteteshome2309
    @medaniteteshome2309 3 ปีที่แล้ว

    Yetegeray wenbeda yawekachew ante becha ne yena jegna

  • @AkliluTeklesenbet-tm5wx
    @AkliluTeklesenbet-tm5wx หลายเดือนก่อน

    ከዙንባቢ ተመለሰ እዛ ነው

  • @gebrehiwotgebreslassie6254
    @gebrehiwotgebreslassie6254 10 ปีที่แล้ว

    by what means do you come to Ethiopia