እስካሁን ባፀናኝ አሁንም እፀናለሁ (Cover Song) // Reta Paulos// ረታ ጳውሎስ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 66

  • @liyutsebaye
    @liyutsebaye ปีที่แล้ว +5

    የሰይጣን እንቅፋት ፈተናው ቢረቅም በጌታ እስካለው አልነዋወጥም!!! Yes

  • @eyobbirhanu395
    @eyobbirhanu395 9 หลายเดือนก่อน +4

    የልጅነት ትውስታዬ ከሆኑ በጣም ከምወዳቸው የዶ/ር ደረጀ መዝሙሩች ውስጥ አንዱ ነው። ሰሞኑን በጣም እየዘመርኩት ነበር። ወንድም ረታ እንዲህ አይነት ቆንጆ ከቨር ስለሰራህለት ጌታ ይባርክህ።

  • @deb_june1141
    @deb_june1141 7 หลายเดือนก่อน +5

    እስካሁን ባፀናኝ አሁንም እፀናለሁ ኃይሉ የኢየሱስ ነው ለምን እፈራለሁ ስሙ ይባረክ ጌታ ይባርክህ

  • @tamiratti488
    @tamiratti488 ปีที่แล้ว +1

    God Bless! a Best Friend of my Childhood!
    oh Reta, U make me cry a lot, remembering, a memories of Edigt Choir. God is great, now I'm telling those memories to my kids. God Bless You more, Brother!

  • @hiwotkibebew8865
    @hiwotkibebew8865 2 ปีที่แล้ว +3

    እስካሁን ባፀናኝ አሁንም እፀናለሁ
    ኃይሉ የኢየሱስ ነው ለምን እፈራለሁ

  • @gizachewmamuye
    @gizachewmamuye ปีที่แล้ว +2

    Brother Reta God bless you.

  • @fekadulegesse3109
    @fekadulegesse3109 3 ปีที่แล้ว +3

    ሀይል የእረሱ ነው እና ውነትም እርሱ ያፅናክ ያበርታክ ፣ በጣም ጩኸት ያልበዛበት ጥሩ ዝማሬ ነው ፣ መልእክቱ ደግሞ ግለፅ ነው ፣ ብዙዎችን ያንፃል !!! የተማመንከው አምላክ እሱ እስከመጨረሻው ያፀናክ !!!!!! ወንድምክ ፍቄ!

  • @TicsEthiopia
    @TicsEthiopia หลายเดือนก่อน

    God bless you, brother Reta
    you revived the song again whom Dr. Dereje has been singing earlier

  • @danielabraham-lo6nu
    @danielabraham-lo6nu หลายเดือนก่อน

    Amen tabaerki 🙏

  • @negashgebre6433
    @negashgebre6433 3 ปีที่แล้ว +2

    My beloved brother Rita God blessed you more . You are our blessing. I have no word express the blessing

  • @eliasbekele2486
    @eliasbekele2486 หลายเดือนก่อน

    ወንድም ረታ ተባረክ ። የደረጀ ከበደ ከጌታ የተሰጠውን ጥበብ ስለተገለጠልህ ጥልቅ መንፈሳዊ የዕውቀት መረዳትህን አደንቃለሁ ።

  • @henokdemelashhaile3927
    @henokdemelashhaile3927 3 ปีที่แล้ว +4

    ጌታ እግዚአብሔር ራሱ ደጋግሞ ይባርክህ ወንድሜ እወድሃለሁ።

  • @garkebobasha9933
    @garkebobasha9933 2 ปีที่แล้ว +1

    Anbesa! Waa'i maseona

  • @tsegazeaba.6400
    @tsegazeaba.6400 2 ปีที่แล้ว +2

    ኡፍ ደስ ሲል ከዝላይ ገላግለን

  • @user-qn5mt4hy6k
    @user-qn5mt4hy6k ปีที่แล้ว

    ይገርማል ጌታን ሳገኝ የ 13 እመት ልጅ ሆኜ ከዛሬ 30 አመት በፊት ታላቅ ስደት በነበረበት ዘመን ከአፋችን የማይለይ መዝሙር ነበር
    የሚገርም ትዝታ መጣብኝ ወይ የዝማሬ ለዛ ! አይመልክት!
    ወንድሜ ጌታ እጅግ አድርጎ ይባርክህ
    እንደዛሬው በዘፈን ዝማሬ ሳንከበብ
    እስክስታው ጭፈራው እየሱስን ሳይሆን ጨፋሪዎችን ተወዛዋዦችን እያየን ከአንዱ አጨፋፈር የሌላውን ከአንዱ እስክስታ የሌላውን እያማረጥን መስማት ማየት ጀመርን አይ አወራረድ ያሳዝናል
    ዘንድሮ እንደውም ጫት እየቃሙ አየጠጡ መተው መድረክ ላይ እየጨፈሩ ሲያስጨፍሩን እየሱስ ጠፍቶ የምናየውም የምናደቀውም ተወዛዋዦቹን ሆነ ያሳዝናል
    አይ አወራረድ
    እንደድሮው አየሱስን ብቻ እያየን የምንዘምርበትዘመን ናፈቀን

  • @IsakAbraham-q3r
    @IsakAbraham-q3r หลายเดือนก่อน

    Lene bilo igzer qesqisok new yezemerkew ilalehu betebarekut meten. Retish geta bebizu yibarkih.

  • @getachewyosef1007
    @getachewyosef1007 หลายเดือนก่อน

    GOD BLESS YOU
    BROTHER

  • @eliyasasmamaw4573
    @eliyasasmamaw4573 หลายเดือนก่อน

    Wow fewues yehon mezmur geta yebark bro

  • @mahletabebe5617
    @mahletabebe5617 4 ปีที่แล้ว +3

    God bless you more!Retesh.

  • @JOHNJOHN-qu6ux
    @JOHNJOHN-qu6ux 2 ปีที่แล้ว +1

    One if the Oldest soul reaching 🎵 dearest

  • @tadeleabraha4571
    @tadeleabraha4571 3 ปีที่แล้ว +2

    Remain blessed. Continue to shine and glorify Your Lord.

  • @hiwotkibebew8865
    @hiwotkibebew8865 2 ปีที่แล้ว +2

    ተባረክ ወንድሜ።

  • @teshalefantuofficial
    @teshalefantuofficial 2 ปีที่แล้ว +3

    አሜን ፀጋው ይብዛልህ ውዴ❤

  • @RejoiceEthiopia
    @RejoiceEthiopia หลายเดือนก่อน

    Devine ❤ 🙏

  • @esayastilahun9745
    @esayastilahun9745 หลายเดือนก่อน

    ደረጄ ከበደ አይ ደሬ ዘምሮዋል ምን ቀርቶታል

  • @yabetsefekadu768
    @yabetsefekadu768 2 ปีที่แล้ว +1

    የሚያፅናና መዝሙር ነው በፀጋ ላይ ፀጋ ይብዛልህ

  • @my10pcsa
    @my10pcsa 4 ปีที่แล้ว +5

    God bless you! The song of this Time!

  • @blenkebede300
    @blenkebede300 4 ปีที่แล้ว +2

    Reteshye Tebark!

  • @emeba951
    @emeba951 3 ปีที่แล้ว +2

    Ameen ! My bro u r blessed !!

  • @arsemabekele
    @arsemabekele 4 ปีที่แล้ว +3

    May God Bless you Retish...thousand blessings!!!!

  • @eliasabera6382
    @eliasabera6382 หลายเดือนก่อน

    what a song!

  • @dawittadele9691
    @dawittadele9691 3 ปีที่แล้ว +3

    My Bro .I have been touched by holly spirit my God bless your entire life .

  • @belaysimeon3237
    @belaysimeon3237 4 ปีที่แล้ว +2

    God bless you Retish

  • @selamawitgebeyehu7288
    @selamawitgebeyehu7288 4 ปีที่แล้ว +3

    zemenh yebarek brother .

  • @AmotsiAlazer
    @AmotsiAlazer 4 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይባርክህ በጣም ልበ ባንተ ተባርኳል
    dilla በሰጠሔው ስልጠና

  • @ilovesebli1248
    @ilovesebli1248 4 ปีที่แล้ว +1

    Retesheyaaa Tebarekilign wendema ♥️♥️♥️♥️😍😍😍😍

  • @meleman6955
    @meleman6955 2 ปีที่แล้ว

    Wiyi wiyi geta yesus abizito yibarikih yihew eyadametiku new tebarekiligg..... be bizu yibarikih wondime betam libi wusit yigebal tebarekiligg bro be bizu

  • @ethgrace302
    @ethgrace302 2 หลายเดือนก่อน

    teberek

  • @habtishjenbola367
    @habtishjenbola367 11 หลายเดือนก่อน

    ደስ የሚል ...ዜማው: ግጥሙ best በዚሁ ቀጥል...የዘመኑን ዘፈን መሳይ ሿ ሿ መዝሙር እንዳትሰራ

  • @hopewithgod9502
    @hopewithgod9502 2 ปีที่แล้ว +2

    ረትሽ ተባረክ🙌

  • @luwamgerezgiher2041
    @luwamgerezgiher2041 2 ปีที่แล้ว

    Egziabiher ydegfh ye geta sew tebarek

  • @emumka3179
    @emumka3179 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን

  • @meleseWolde-fn7ri
    @meleseWolde-fn7ri 2 หลายเดือนก่อน

    Amen wow bless you

  • @ElzemaTutor
    @ElzemaTutor 4 ปีที่แล้ว +2

    Thank you & God bless you Retisho, I'm so blessed by this song. ዝም ብለህ ዘምር ወዳጄ።

  • @adanechyirga272
    @adanechyirga272 ปีที่แล้ว

    የት ቆይቼ ነው አስካሁን ያላገኘሁት? ተበረክ ረትሽ!!!🙏🙏🙏

  • @FtisGobena
    @FtisGobena ปีที่แล้ว

    ወንድሜ ጌታ ይባርክ ደውዬ ልያገኝ አልቻኩም፡፡

  • @kinfegabrielmatthewos7737
    @kinfegabrielmatthewos7737 2 ปีที่แล้ว +1

    Wow, what a beautiful voice!

  • @eddieginnore5104
    @eddieginnore5104 9 หลายเดือนก่อน

    Be blessed my beloved brother!

  • @engdazewdie2058
    @engdazewdie2058 2 ปีที่แล้ว

    Retish God Bless you

  • @dpspetros6476
    @dpspetros6476 หลายเดือนก่อน +1

    ወው❤❤❤ ራቲዬ እስካ ዛሬ ዬት ነበርክ ተበረክ

    • @lamrotweldemichael7777
      @lamrotweldemichael7777 หลายเดือนก่อน

      እኔ ራሴ ገርሞኛል!! orto ሆኜ በደረጀ መዝሙር ተባርኬ አድጌለሁ! ዘማሪው ተባርከህ ቅር ድንቅ ዝማሬ🎉

  • @astertagesa9168
    @astertagesa9168 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዘአብሔ ይበርክ

  • @Ehitomezmur2023
    @Ehitomezmur2023 ปีที่แล้ว

    ተባረክ ወንድሜ እረትሽ

  • @solomonsamuel2004
    @solomonsamuel2004 ปีที่แล้ว

    Geta zemenihin yibark

  • @abrahamlegesse1229
    @abrahamlegesse1229 ปีที่แล้ว

    Endet endemnwedew Yihen mezmur ❤❤❤

  • @mahlettekahun8674
    @mahlettekahun8674 4 ปีที่แล้ว +2

    God bless you! what a blessing song😊

  • @therighteouslife790
    @therighteouslife790 ปีที่แล้ว

    Amen

  • @destademessie5409
    @destademessie5409 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ!

  • @NatnaelMeles
    @NatnaelMeles ปีที่แล้ว

    amazing song relish

  • @kebronsenay9564
    @kebronsenay9564 2 ปีที่แล้ว +1

    Stay Blessed #DerejeKebedeJr.

  • @Iyasumarkos
    @Iyasumarkos 2 ปีที่แล้ว

    Retshye #be blessed#

  • @bewise7u
    @bewise7u 11 หลายเดือนก่อน

    Wow🎉🎉🎉

  • @berehanfeleke2362
    @berehanfeleke2362 ปีที่แล้ว

    Wonedime geta abizitoki yibariki

  • @Biniamasterwerasiel-BMW
    @Biniamasterwerasiel-BMW 4 หลายเดือนก่อน +1

    It is good cover , But you supposed not to hide DEREJE KEBEDEs Name .Simu Sheshegkew .

    • @kalkidanmohammed-rx4dm
      @kalkidanmohammed-rx4dm 14 วันที่ผ่านมา +1

      ale eko aldebekewm smun...
      "ዋና መዝሙር : ደረጀ ከበደ " የሚል አለ description lay☝️