የወንዶች የፀጉር አቆራረጥ ትምህርት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 15 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 115

  • @samsongetachew3732
    @samsongetachew3732 4 ปีที่แล้ว +12

    ዋው ቴዲ በቪዲዮ ስለጀመርክ በጣም ደስ ብሎኛል ከምማረው ትምህርት በተጨማሪ እንደዚ አይነት ቪዲዮዎችን በምከታተል ሰአት ስራው በደንብ ይገባኛል። እናመሰግናለን ቴዳ በዚሁ ቀጥል ተመችቶኛል

    • @dagimasefa7013
      @dagimasefa7013 ปีที่แล้ว +1

      Y temeretu yete nawe mesetawe

  • @mulatuyirga5335
    @mulatuyirga5335 10 หลายเดือนก่อน +3

    ቴዳ እግዚአብሔር ይባርክህ ስራህ መነሻ ሆኖኛል !!

  • @HailegziabherBelayneh
    @HailegziabherBelayneh ปีที่แล้ว +7

    ጥሩ ትምህርት ነው በተለይ ፍላጎቱ ላላቸው ሰዎች ፡፡

  • @mekuriyahaile6893
    @mekuriyahaile6893 ปีที่แล้ว +2

    ምን ጊዜም ቢሆን መማር የሚፈልግ ሰው አይጠፋም! It so helping thanks!!!

  • @senaitcheru2010
    @senaitcheru2010 6 หลายเดือนก่อน +2

    ስራሕ በጣም ጥሩ ነው ግን ለጀማሪ ተማሪ ከመጀመሪያው ብታሳየን ቴዲ

  • @soledw3037
    @soledw3037 3 ปีที่แล้ว +4

    ወንድሜ በጣም መማር እፈልግ ነበር በቪዲዮ ስለመጣህ ደስ ብሎኝል አመስግናለሁ

  • @Tigist-b3j
    @Tigist-b3j 4 วันที่ผ่านมา +1

    አድራሻህ የት ነው

  • @mekuriyahaile6893
    @mekuriyahaile6893 ปีที่แล้ว +1

    God bless you brother.

  • @JhonKassa
    @JhonKassa 6 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ደስ ይላል ለመማር በጣም እንፈልጋለን አይዞህ በርታ

  • @HaregAdugn-ob9un
    @HaregAdugn-ob9un 9 หลายเดือนก่อน +1

    ብዙ ትምህረት ወስጃለሁ እናመሰግናለን

  • @HabtamuKasu-mj4wh
    @HabtamuKasu-mj4wh 10 หลายเดือนก่อน +2

    ይመችህ ለመልካምነትህ

  • @mulyedemeke2561
    @mulyedemeke2561 3 ปีที่แล้ว +6

    በጣም ቆንጆ ነው እኔ ሴት ነኝ የወንድ የፀጉር ሙያ መማር እፍልጋለሁ ወንዶችን ለማስዋብ

  • @TadeleKiflu-p7i
    @TadeleKiflu-p7i หลายเดือนก่อน

    በጣም ጥሩ ትምህርት ነዉ በርታ

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ቈ5ጠ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ቈ5ጠ 3 ปีที่แล้ว +3

    የቅርፅ ማሽን እንዴት ማግኘት እንችላለን

  • @DaniGetu
    @DaniGetu 3 หลายเดือนก่อน +1

    የት ነው ስልጠናው. የማገኘው

  • @fentamesaf4501
    @fentamesaf4501 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን ወንድምዬ ቆንጆ ስራ ነው እኔም ከስደት መልስ እሱን እየሰራሁኝ ነው የቅርጽ ማሽን ግን እንዴት ነው ማግኘት የምችለው አባት

  • @KalkidanKalkidan-x7k
    @KalkidanKalkidan-x7k 3 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሰግናለን እኔ በግሌ ሴት ነኝ ብዙ ተምሬበታለሁ የወንዶች ፀጉር ቤት ለመክፈት አስቤ ከመማሬ በፊት ዩቱብ ላይ ሰርች ሳደርግ ያንተ ቪዲዮ መጀመሪያ መጣልኝ እናመሠግናለን

  • @TizitaTsegaye-e1q
    @TizitaTsegaye-e1q หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን❤

  • @umerkedir2224
    @umerkedir2224 ปีที่แล้ว +1

    በጣም አሪፍ ነው መማር በጣም ነው ምፈልገው

  • @MekdesBaye-q1l
    @MekdesBaye-q1l 3 หลายเดือนก่อน +1

    Enemaralen tedeye betam enamesegnalen

  • @TesfaneshEndiris
    @TesfaneshEndiris หลายเดือนก่อน

    አዳማ ላይ የት ነው ስልጠና የሚሰጠዉ

  • @Mrsh-18
    @Mrsh-18 7 หลายเดือนก่อน +1

    Thanks Teddy

  • @InfinixSmart7HD-c3y
    @InfinixSmart7HD-c3y 6 หลายเดือนก่อน

    ወንድሜ በጣም አመሰግናለው ጥሩ ምክር ነው እና ወንድሜ ገና ተማሪ ነኝ እና ለመክፈት ብፈልግ ምን ያህል ካቢታል ሊጠይቀኝ ይችላል ❤🙏

  • @HanaHani-ee9qx
    @HanaHani-ee9qx 7 หลายเดือนก่อน +1

    ሰልተናዉ የት ነዉ ለማር ቴዲ

  • @ZinashDemsewu
    @ZinashDemsewu 9 หลายเดือนก่อน +1

    Selam Selam
    Normal befad ,normal betkur ena bekey kechlk asayen🙏

  • @jeejee2159
    @jeejee2159 2 ปีที่แล้ว +1

    Pls memar felgae nbr temerity baet

  • @SelamSeina
    @SelamSeina 2 หลายเดือนก่อน

    ቴድዬ ፖሊስ ከጀማር ጀምረልን

  • @WgshyWhfgh
    @WgshyWhfgh 8 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሰግናለን

  • @FilimonEstifanos-q8b
    @FilimonEstifanos-q8b 5 หลายเดือนก่อน +1

    ጎበዝ

  • @MekdeEshitu
    @MekdeEshitu ปีที่แล้ว +1

    ዋው በጣም አሪፍ ነው🙏

  • @ዙፋንመንገሻነገሠ
    @ዙፋንመንገሻነገሠ 6 หลายเดือนก่อน

    ነጥቦች እንዴት ልናዉቅ እንችላልን

  • @tsegadejjen965
    @tsegadejjen965 3 ปีที่แล้ว +3

    በአካል መጥቶ ለመማር አድራሻ ብትነግረኚ

  • @liyasorry5931
    @liyasorry5931 10 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ

  • @YhunAwe
    @YhunAwe 9 หลายเดือนก่อน

    ጥያቄዬን ብትመልስልኝ አንድወር 15ቀን በቂ ስልጠና ይገኛልአሪፍ ትምርትቤት ሪከመንድ ብታደርግልኝ

  • @DaniGetu
    @DaniGetu 3 หลายเดือนก่อน +1

    የት ነው ስልጠናው. የማገኘው❤❤❤

    • @teddy44barber
      @teddy44barber  3 หลายเดือนก่อน

      እዚሁ ነው ለጊዜው

  • @LemaGetahun-r2g
    @LemaGetahun-r2g 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤ተባረክ

  • @SLovemLoveSe
    @SLovemLoveSe ปีที่แล้ว +1

    በጣም ነው የማመሰግነው

  • @egwaeAse
    @egwaeAse 7 หลายเดือนก่อน +1

    አሪፍ ነው

  • @WubalemWubie-cs9lz
    @WubalemWubie-cs9lz ปีที่แล้ว +1

    ውንድሜ ተባረክ! ያለኝ ጥያቄ አሁን የሰራህውን ስራ ለመስራት የፈጀብህ ስዓት ይሄ ብቻ ነው ወይስ ያስጨምራል?? ብትነግረኝ 🇪🇹

    • @teddy44barber
      @teddy44barber  6 หลายเดือนก่อน +1

      instagram.com/teddy44_barber?igsh=MTJod2lsdWxvMnFsdA%3D%3D&
      20 ደቂቃ ለወንድ ፀጉር በጣም በቂ ነዉ

  • @Eyerus-mm5om
    @Eyerus-mm5om 4 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ጥሩ ትምህርት ነው በዚሁ ቀጥል

  • @TewbechAshine
    @TewbechAshine 5 หลายเดือนก่อน

    የት ነው ቦታው

    • @teddy44barber
      @teddy44barber  3 หลายเดือนก่อน

      www.teddy44barber.com/?fbclid=PAZXh0bgNhZW0CMTEAAaYhwo5bIAfCIECkGonbkmd5jlGm8uA1iS2kBQLF131wa1y9ksezONW9nXg_aem_SGFSFFWv_6_q6bjFE2Anjw

  • @TewuboMihrete
    @TewuboMihrete หลายเดือนก่อน

    የትነውአድራሻህ

  • @AmensisaLikneh
    @AmensisaLikneh 8 หลายเดือนก่อน +1

    ዋ ው በጣም አጰሪፍ

  • @TarikuAbebe-wb2jz
    @TarikuAbebe-wb2jz ปีที่แล้ว +1

    Adrashahn btnegren mn yimeslhal

  • @jemilatub6426
    @jemilatub6426 2 ปีที่แล้ว +1

    ሠላም ቴድየ በኦላይን ለማዘዝ ፈልጌ ነበር ቆንጆው የትኛው ነው ሥሙን በግሊዘኛ ፃፍልኝ ለባሌ ለመውሠድ ፈልጌነው????

  • @memetameru5664
    @memetameru5664 ปีที่แล้ว +1

    ወድሜ በጣም,አመሠግናለው የወዶች ፀጉር ባት ለመክፈት እፈልጋለው ሥደት ነው ያለውት ሀገርባት ገብቼ እሥክማር ባት እመማሪለው

    • @teddy44barber
      @teddy44barber  ปีที่แล้ว

      instagram.com/teddy44_barber/
      Thank you 🙏

  • @HelenMekbib-sj1xk
    @HelenMekbib-sj1xk ปีที่แล้ว

    እባክ የኔ ወንድምጨእንዴት ነው በአካል መማር የምችለው ትምህርት ቤት ላገኝ አልቻልኩም?

  • @tofikmurad9562
    @tofikmurad9562 2 ปีที่แล้ว +1

    እና ስልክህን ባገኝ ደስ ይለኝ ነበር

  • @amualadesalegn6057
    @amualadesalegn6057 4 หลายเดือนก่อน +1

    እርእንማራልን ብሮ❤

  • @ይበልጣልካሳው
    @ይበልጣልካሳው หลายเดือนก่อน

    ቀጥልበት

  • @TamratAbebe-o4j
    @TamratAbebe-o4j 6 หลายเดือนก่อน

    ጀማሪ ስለሆንኩ ነው የፓንክ ሚባለውን የፀጉር አሰራር እስቲ በናትህ

  • @AminKayre-ro3io
    @AminKayre-ro3io ปีที่แล้ว +1

    በርተልን ወድመችን ክበርልኝ

  • @tofikmurad9562
    @tofikmurad9562 2 ปีที่แล้ว

    የት መማር እችላለን

  • @HritHaftay
    @HritHaftay ปีที่แล้ว +1

    Ketlbet amesegnalehu

  • @GenetLove-gb1gj
    @GenetLove-gb1gj 25 วันที่ผ่านมา

    የት ነው ወንድሜ

  • @JhonKassa
    @JhonKassa 6 หลายเดือนก่อน +1

    ቴዲየ ዋት ሣብ ወይም ቴሌ ግራም የምትጠቀም ከሆነ ተከታይ እንድንሆን ፔጅህን ብትገልፅልን

    • @teddy44barber
      @teddy44barber  6 หลายเดือนก่อน

      www.teddy44barber.com/?fbclid=PAZXh0bgNhZW0CMTEAAaY2Qnua1RG7-3YWNjGwRX6ovbEvOFjZV_aUPBV5jjoBkUh86BchJvTzlTk_aem_sP5nK147OgwutZJCBhoUWA

  • @SelamawitSeli
    @SelamawitSeli ปีที่แล้ว +1

    ይቅርታ ወንድሜ የት ነው ምትገኘው

  • @Hset296
    @Hset296 ปีที่แล้ว +1

    እኔ ወንድሜን ማስተማር እፈልጋለሁ በቪዶ ስለጀመርክ በጣም ደስ ይላል

  • @EldanaMuse-cz8kp
    @EldanaMuse-cz8kp ปีที่แล้ว

    Melata/0 Lemelacht Direction?

  • @prophetsolomonassefa6240
    @prophetsolomonassefa6240 2 ปีที่แล้ว +1

    በርታ

  • @Beza-c8h
    @Beza-c8h 10 หลายเดือนก่อน +1

    Betami nw mamesiga nw

  • @WeldeSisay-l1s
    @WeldeSisay-l1s ปีที่แล้ว +1

    ጠአረ እንማራለን ወድማችነ

  • @josijkonegamer
    @josijkonegamer ปีที่แล้ว

    በጣም ሀሪፍ ነው ግን ከዜሮ ብትጀምር ሀሪፍነው

  • @nesanesa1717
    @nesanesa1717 2 ปีที่แล้ว +2

    የወንዶች ቁርጥ መማር ፍልጌ ነበር ጥሩ የሚባል ጠቁሙኝ

  • @roxytoyx9703
    @roxytoyx9703 3 ปีที่แล้ว

    ብሮዬ የፀጉር ሙያ መማር እፍልገለሁ

  • @መፍትሔማስረሻ
    @መፍትሔማስረሻ 8 หลายเดือนก่อน +1

    ቴድየ ከሚገርም ፀጉርቤት መሰልጠኛ ክላስ ሆኜ እራሱ ያንተ ትምህርት አሰጣጥ ስለሚመቸኝ ያንተን ቪድዬነው ተመሰጨየማየው

    • @LijMaye-nb8mu
      @LijMaye-nb8mu 5 หลายเดือนก่อน

      የት ነው መማር የሚቻለው

  • @NNOn-g7p
    @NNOn-g7p หลายเดือนก่อน

    እኔፍላአጎት አለኝ መማአረ እናአ መሰልጠን እፈልጋአለሁኝ በዚ ሞያአላይ መሰማአራአት እፈልጋአለሁኝ

  • @fikebekele3246
    @fikebekele3246 2 ปีที่แล้ว

    የቶዶስ ማሽን አቀያየር

  • @finot2023
    @finot2023 2 ปีที่แล้ว

    ዋውው Tnxs!!

  • @Alemeyt7654
    @Alemeyt7654 ปีที่แล้ว

    የት ነው ቦታ please bro

  • @sentaiohilou9047
    @sentaiohilou9047 3 ปีที่แล้ว +2

    እኔ የወንዶች ፀጉር ቤት መክፈት በጣም እፈልጋለሁ እና እዳየሁት ከባድ አደለም

  • @seblewengelmola5365
    @seblewengelmola5365 2 ปีที่แล้ว

    Hasabe sher lemaderge Telgeram paje kaleki Lakilgn

    • @asfawalem9313
      @asfawalem9313 2 ปีที่แล้ว

      ke fade wuchi yalutin styloch asayin bro like french nani snap mibalutin

    • @teddy44barber
      @teddy44barber  ปีที่แล้ว

      instagram.com/teddy44_barber/

  • @adisuadisu8812
    @adisuadisu8812 2 ปีที่แล้ว

    Nice

  • @yidnekachewadefris
    @yidnekachewadefris 6 วันที่ผ่านมา

    ቀጥል ብሮ መማር እፈልጋለሁ

  • @nejatYimam-b1w
    @nejatYimam-b1w 11 หลายเดือนก่อน

    ስልክህን ላክልን እሽ

    • @teddy44barber
      @teddy44barber  6 หลายเดือนก่อน

      instagram.com/teddy44_barber?igsh=MTJod2lsdWxvMnFsdA%3D%3D&

  • @mahletsheferaw4700
    @mahletsheferaw4700 8 หลายเดือนก่อน +1

    ልቀቅልን ወንድሜ

  • @Hayemi-y1y
    @Hayemi-y1y ปีที่แล้ว +1

    beakal memar efelgalew

  • @SuleMamed-e3d
    @SuleMamed-e3d 4 หลายเดือนก่อน +1

    Bro adrashahn askemtln commen lay.

    • @teddy44barber
      @teddy44barber  3 หลายเดือนก่อน

      www.teddy44barber.com/?fbclid=PAZXh0bgNhZW0CMTEAAaYhwo5bIAfCIECkGonbkmd5jlGm8uA1iS2kBQLF131wa1y9ksezONW9nXg_aem_SGFSFFWv_6_q6bjFE2Anjw

  • @MahiletAbebayehu
    @MahiletAbebayehu 2 หลายเดือนก่อน

    በእናትህ እኔ መማር እፈልጋለሁ

  • @amualadesalegn6057
    @amualadesalegn6057 4 หลายเดือนก่อน +1

    እሽ አባት

  • @Mariamawit-hi2bt
    @Mariamawit-hi2bt 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ወንድም እኔ ሀገር ቤት ነው ምኖረው እና አሁን ተምሬ ለመክፈት ዝግጅት ላይ ነኝ። ምን ያህል ካፒታል ነው የሚያስፈልገኝ? አመሰግናለሁ

  • @melakeAlemu-uo7um
    @melakeAlemu-uo7um 3 หลายเดือนก่อน +1

    aendega

  • @actonufeel5625
    @actonufeel5625 ปีที่แล้ว

  • @meronendryas1998
    @meronendryas1998 2 ปีที่แล้ว

    Selam yet new ymtastemrew lemar efelgalehu

  • @tofikmurad9562
    @tofikmurad9562 2 ปีที่แล้ว

    ገራሚ ነው ብር ልጀምር አስቤ ነበር

  • @sirajahemdsaad2265
    @sirajahemdsaad2265 2 ปีที่แล้ว

    መገናኛ ያለህ ነው ሚመስለው

  • @mezmurlegeta8024
    @mezmurlegeta8024 3 ปีที่แล้ว

    Ahun yeserakew simu minden nw tedo

    • @teddy44barber
      @teddy44barber  ปีที่แล้ว

      instagram.com/teddy44_barber/
      Anche Instagram kefechi pls😊

    • @teddy44barber
      @teddy44barber  ปีที่แล้ว

      Mid fead

  • @የሚያልፍቀንእልፍበደል
    @የሚያልፍቀንእልፍበደል 5 หลายเดือนก่อน +1

    ለልጀ መማር እፈልጋለሁ ሁሌ እናቱ ሽር እዳደርገው

  • @habentesfaytesfay388
    @habentesfaytesfay388 2 ปีที่แล้ว

    Aderacha hen wey demo selek kutrehne btasekemtelen bakale metche memhar efelge alew

    • @teddy44barber
      @teddy44barber  ปีที่แล้ว

      instagram.com/teddy44_barber/
      Sorry Ethiopia Aydelehum

  • @kumsadesisa763
    @kumsadesisa763 11 หลายเดือนก่อน +1

    በታም እይ ተማርን ነው

  • @zerihuntesfaye9353
    @zerihuntesfaye9353 3 ปีที่แล้ว

    ትምርቱን ቀጥል ወድም ..እኔ እማራለው ..

  • @NNOn-g7p
    @NNOn-g7p หลายเดือนก่อน

    ወይኔ አተበጣአም መልካአምሰውነክ

  • @MeazaStgaye
    @MeazaStgaye ปีที่แล้ว +1

    አኔ ሴትነኘ ግን ወዶቺን አሰው ባለው

  • @aschalewhayliyee
    @aschalewhayliyee 2 หลายเดือนก่อน