ስለ ቴምር የወጣ እድሜን ሚያለመልም እጅግ አስደናቂ መረጃ እና ግዴታ ማድረግ ያሉብን ጥንቃቄዎች |

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 52

  • @zaynbahzaynbah865
    @zaynbahzaynbah865 4 หลายเดือนก่อน +22

    የኛ ውዱነቢ እረሱል ሰላሁ አለይሂ ወሰለም ነግረውናል አልሃምዱሊላህ

  • @AmazonWow-l4t
    @AmazonWow-l4t 4 หลายเดือนก่อน +9

    አልሀምዱሊላህ,አላ,ኔዕመተል,ኢሰላም

  • @somayhd5318
    @somayhd5318 4 หลายเดือนก่อน +13

    እኔ ሁለየ ሶስት ፍሬ እጠቀማለሁ በኛ በቁራአናችን ተጠቅሷል ተምር

  • @alemitufeleke-sq7li
    @alemitufeleke-sq7li 4 หลายเดือนก่อน +1

    ዶከተር በጣም ጠቃሚ ነገር ነዉ ያስተማርከን በዉስጤ የማስበዉን ጥያቄ መልሰህልኛል እመሰግናሐሁ

  • @AberaKebede-s5v
    @AberaKebede-s5v หลายเดือนก่อน

    Thank your health research about firute is so much good.

  • @romantaddesse3974
    @romantaddesse3974 4 หลายเดือนก่อน +1

    Amesegnalue Doctore 🙏❤️

  • @hffhkg-vb1mt
    @hffhkg-vb1mt 4 หลายเดือนก่อน +14

    ስለተምር ጥቅም አልሀምዱ ሊሏህ ድነል ኢስላምን ያስተምረናል በደንብ አድርጐ

  • @embetgirma4975
    @embetgirma4975 4 หลายเดือนก่อน +1

    አመሰግናለሁ። 🙏🙏🙏

  • @LEYLA_SHEMSEDIN
    @LEYLA_SHEMSEDIN 4 หลายเดือนก่อน +3

    እናመሰግናለን

  • @tadesseshiferaw9113
    @tadesseshiferaw9113 4 หลายเดือนก่อน +1

    ስለ መረጃው እናመሰግናለን። የቴምር አይነቶች ብዙ ናቸው። ከየትኛው አካባቢ የተመረተው ቴምር የተሻለ ነው?

  • @meksebabraham3440
    @meksebabraham3440 หลายเดือนก่อน

    Tebareku

  • @tigistadmasu3410
    @tigistadmasu3410 4 หลายเดือนก่อน +1

    Thank You D.r

  • @bekind3956
    @bekind3956 4 หลายเดือนก่อน +2

    Awesome 👌

  • @berhanubogale9769
    @berhanubogale9769 4 หลายเดือนก่อน +1

    አመሰግናለሁ

  • @bizenlesh446
    @bizenlesh446 4 หลายเดือนก่อน +1

    እናመስግናለን እግዚአብሔር ይስጥልን ዶክተር 🙏🏿♥️

  • @anahiyab7211
    @anahiyab7211 2 หลายเดือนก่อน +2

    እኔ እስከ አስር ፍሬ እበላለሁ ችግር አለው? ዶክተር መልስልኝ

  • @EtabyeAweke
    @EtabyeAweke 4 หลายเดือนก่อน +5

    ህፃናት ከስንት ጊዜ ጀምረው መጠቀም ይችላሉ

    • @ወለየዋነኝ-ኀ4ቨ
      @ወለየዋነኝ-ኀ4ቨ 4 หลายเดือนก่อน

      ከተወለዱ ጀምሮ እየዘዘፍሽ

    • @anahiyab7211
      @anahiyab7211 2 หลายเดือนก่อน

      ከተወለዱ ኧረ እባክሽምንያልሽነው​@@ወለየዋነኝ-ኀ4ቨ

  • @ZaroMasama
    @ZaroMasama 4 หลายเดือนก่อน +7

    በርግጥ ቁራንላይ አለ 3 ወይም 5 እንድንጠቀም

  • @Brhan-ut9wy
    @Brhan-ut9wy 4 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሠግናለን ወድም እኔ ግን በጣም ነው ምወደው ሣልቆጥር ብዙነው ምጠቀም ችግር አለው ማለትነው😢❤

  • @FayzaFayza-s8f
    @FayzaFayza-s8f 3 หลายเดือนก่อน +1

    እናሠሰግናለን ዶክተር

  • @zahrazahra-i9k
    @zahrazahra-i9k 4 หลายเดือนก่อน +1

    enamasgnalen❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Lifeisshort-p5k
    @Lifeisshort-p5k 4 หลายเดือนก่อน +2

    ዶክተር እናመሰግናለን ጥያቄ ነበረኝ ከአማዞን collagen POWDER ገዝቼ ነበር እና ፅሁፉ ከፈለጋችሁት ነገሮ ላይ ጨምራችሁ ተጠቀሙት ይላል እኔ በቡና እየተጠቀምኩት ነዉ ግን ትኩሱ ቡና ጥቅሙን ያጠፋዉ ይሆን ትናንት የፈላ ወተት ላይ ጨምሬዉ ልክ እንደ አይብ ብጥስጥስ አለ እና እስኪ ንገረኝ

    • @DRHABESHAINFO
      @DRHABESHAINFO  4 หลายเดือนก่อน

      ከትኩስ ነገር ጋር መውሰድ ጥቅሙን አይቀንስም ወይም አያሳጣም የምትጠቀሚው አርቴፊሻል ማጣፈጫ ( Added sugar ) የሌለው ቢሆን መልካም ነው::

    • @Lifeisshort-p5k
      @Lifeisshort-p5k 4 หลายเดือนก่อน

      @@DRHABESHAINFO እሺ አመሰግናለሁ ዘመንህ ይባረክ

  • @mercato967
    @mercato967 4 หลายเดือนก่อน +7

    እባካችሁ ስሙን በትክክል ጥሩ።ቴምር የሚባል በአማርኛ መዝገበ ቃላት ውስጥ የለም " ተምር " እንጅ።

    • @DRHABESHAINFO
      @DRHABESHAINFO  4 หลายเดือนก่อน +7

      Thank you for letting me know!

    • @bekind3956
      @bekind3956 4 หลายเดือนก่อน +7

      ​@@DRHABESHAINFOትህትናክ ደስ ሲል ዶክተር ተባረ::

    • @anahiyab7211
      @anahiyab7211 2 หลายเดือนก่อน +1

      ከገባን ምን ችግር አለው ፈተና አይደለ ሁሉን ነገር መተቸት ልማድ መጥፎ ነው

  • @wubatube1644
    @wubatube1644 4 หลายเดือนก่อน +1

    የመጀመሪያ ነኝ

  • @Grer-n3c
    @Grer-n3c 4 หลายเดือนก่อน +1

    የኔምርጥወድም መልስልኝ እኔ ከተነሳሁ 2ከሁለትሰአት ቡሀላነውእምበላው ግን።ተምርነው ።ቁርሴ ማተማተብቻነውኩብዝእምበላው ።ምንትለኛለህ❤❤❤❤❤🙏

  • @ElyaschNash
    @ElyaschNash 3 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @destatasew671
    @destatasew671 4 หลายเดือนก่อน +1

    አመሰግናለሁ ግን ጥያቄ አለኝ፣ ለስኳር በሽተኞች ይመከራል ወይስ ይከለከላል።

    • @bilalmohammed3843
      @bilalmohammed3843 หลายเดือนก่อน

      እደውምለሥኳርበሽታመድሀኒትነው ረሡል ሠአወ። ስትመገብ3ወይንም7ነው

    • @bilalmohammed3843
      @bilalmohammed3843 หลายเดือนก่อน

      ያሉት

  • @tlul8666
    @tlul8666 4 หลายเดือนก่อน +1

    ዶ/ር እናመሰግናለን ለምትሰጠው ትምህርት ግን እኔ ስለቴምር አይነት ብትነግረኝ ደስ ይለኛል ታሽገው የሚሸጡ ቴምሮች ለጤና አይሆኑም ይባላል ከሆነስ የትኛውን እንጠቀም

  • @ሚጡየኬሚሴዋ
    @ሚጡየኬሚሴዋ 4 หลายเดือนก่อน +1

    የምታቁ መልሱልኝ ተምር ለፊት ጥራት ይጠቅማል?? ማለቴ እሡነ ለብዙ ጊዜ ብመገበዉ ለፊት ጥራት ይጠቅማል ወይ ያወቃችሁ መልሱልኝ

    • @tsigeredahager6256
      @tsigeredahager6256 หลายเดือนก่อน

      ለፊት ጥራት የኮሰረት ሻይ ተጠቀሚ አቴ.❤

    • @Berukyohanes
      @Berukyohanes 22 วันที่ผ่านมา

      ቴምሩን ፈጭተሽ ከቡና ዱቄት ጋር ቀላቅለሽ ተቀቢውና ከ 30 ደቂቃ በውሀላ ታጠቢው በሳምንት ውስጥ ለውጡን ታይዋለሽ

  • @MeskiGeta
    @MeskiGeta 4 หลายเดือนก่อน +1

    Dr Thanks ishi initekemalen + 1 tiyeke alegn isum Alergy ke Chemical yazebign. Yalehut madam bet newu. Yetignawun shita sigebagn yasnetisegnal Ahun ine ORADUS BETA Medihanit be 3 ት Ken iwosdewalo isun siwosd yishalegnal. Gin chigir alewu woyis. Medihanit mewused Please.melisegn.??

  • @ZaroMasama
    @ZaroMasama 4 หลายเดือนก่อน +3

    😂😂😂😂 እኔ በገፍ ነው ምበላው ምግቤ ነው ማለት ይቻላል

    • @amaneamane-yd8eg
      @amaneamane-yd8eg 4 หลายเดือนก่อน

      እኔም በ ቀን 1 ኪሎ በለይ ነዉ ምበላው በሽታዎች አሉብኝ😂😂😂😂😂😂😂

    • @Zeleka-d2y
      @Zeleka-d2y 4 หลายเดือนก่อน

      No meaning friend every diet it's own effects do you hear the sound

    • @DRHABESHAINFO
      @DRHABESHAINFO  4 หลายเดือนก่อน +1

      ይህ እንኳን ጤናሽን ሊያሳጣሽ/ሊያሳጣክ ይችላል::

    • @hayatabebe4471
      @hayatabebe4471 4 หลายเดือนก่อน

      Eeeee😂​@@amaneamane-yd8eg

    • @Elsa-tg1ec
      @Elsa-tg1ec 4 หลายเดือนก่อน

      ዶክተርዬ ዘመንህ ይለምልም እጅግ ጠቃሚ መልክት ነው እናመሰግናለን ጥያቄ ነበረኝ ከትኩስ ወተት ጋር ብጠቀም ጉዳት ይኖረዋል.... ፍቃደኛ ከሆንክ ስለ ሀብሀብ ብትሰራለን አመሰግናለሁ🎉🎉🎉

  • @HisGlory343
    @HisGlory343 4 หลายเดือนก่อน +4

    ቪዲዮ ኤዲቲንጉ የተመቸው ከነ አቀራረቡ :: ላይክ

  • @አሊያ
    @አሊያ 4 หลายเดือนก่อน +1

    ተምር አሎዲብ ሞልቶል እቤት

  • @Temritu
    @Temritu 4 หลายเดือนก่อน +2

    እናመሰግናለን

  • @مدينه-ط2ش
    @مدينه-ط2ش 4 หลายเดือนก่อน +2

    እናመሰግናለን