OMN: Amharic Interview with Geda (Tesfaye) Gebreab November 8, 2014

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 278

  • @moju1448
    @moju1448 2 ปีที่แล้ว +2

    I like to hear it again and again

  • @natn738
    @natn738 2 ปีที่แล้ว +5

    Tesfaye Ghebreab a person who openly told the Amhara elite to see how things supposed to be. Many elites are celebrating his death while many ordinary Oromo , Eritrean and yes open minded Amhara people mourn his death . His death is simply a sad sad news . He has produced an immortal books . He was a good man .

  • @semutewolde5897
    @semutewolde5897 5 ปีที่แล้ว +2

    Egziabher edmen tenan yehabka hasab lebka yesmrelka🙏🙏🙏

  • @mohamedadam3162
    @mohamedadam3162 2 ปีที่แล้ว +2

    ወይ ፈጣሪ እኛን የማባላን ከጎናች መሥለው ተመሣሥለው እያፋጁን አጀንዳቸው ሁና ይቀጥላል እማንነቃ በመሆናች አዝናለው

  • @amanuelbekele1881
    @amanuelbekele1881 4 ปีที่แล้ว +9

    I just finished reading the story, "Chaltu ende Helen", a young beautiful Oromo girl who grew up in Koftu, Shewa. It tells the story of how perusing modern education made her experience the long history of ethic terror in this country. Which resulted in finding herself in an identity crisis.
    Being born and raised in a city close by (Bishoftu), the story really resonated in me. Thanks for eloquently articulating it.
    There's one and only one solution for this problem, LIBERATION! This nation is too big to suffer, It shall be free!

    • @asinegaasinega
      @asinegaasinega 2 ปีที่แล้ว

      liberation from what? what is it that you want to be liberated from?

  • @lemmabayissa7872
    @lemmabayissa7872 5 ปีที่แล้ว +4

    Please continue such Programme on true history and research

  • @zetamful
    @zetamful 6 ปีที่แล้ว +3

    nice interview i really enjoy it thans a lot

  • @calvinharvis5148
    @calvinharvis5148 2 ปีที่แล้ว +2

    What an authentic wise man ❗️rip

  • @mzahza979
    @mzahza979 6 ปีที่แล้ว +6

    Tesf is one of the grate people who who can fight for what is right for all

    • @easymoney1661
      @easymoney1661 5 ปีที่แล้ว

      Do you still belive that? after all the new information?

    • @Aloha83
      @Aloha83 5 ปีที่แล้ว

      No one like Eritreans their intelligent , smart , faithful, fearless, heros

    • @easymoney1661
      @easymoney1661 5 ปีที่แล้ว

      @@Aloha83 I dont know about that.
      they have been slaves all their lives including now.
      just becasue roads were open 500 was flooding to ethiopia a day. they are ppor slaves.

    • @Aloha83
      @Aloha83 5 ปีที่แล้ว

      @@easymoney1661 yes they coming to vist Tigray because its part of their country Minilik Komata didvided us, but i give you guarentee not for ethiopia.

    • @easymoney1661
      @easymoney1661 5 ปีที่แล้ว

      @@Aloha83
      They coming to tigray for shelter becasue they have nohome. i know Eritreans hate Tigray. and Tigray hates Eritreans .
      i dont care for Minilik too. i am from Addis from Gurage background.
      but Eritreans are good for nothing.
      . all you do is bite people like a snake, and god punish you to be a slave .
      What exactly is ertirea good for? you tell me.
      and you want to talk about Melik after 200 years? realy , talk about the last 28 years

  • @Werebiya9334
    @Werebiya9334 3 ปีที่แล้ว +3

    Very interesting person, sounds very sincere

  • @belachewmekbibe
    @belachewmekbibe 2 ปีที่แล้ว +2

    Regardless of his political dispositions, Tesfaye was widely regarded as a gifted writer. RIP

  • @chuniilove591
    @chuniilove591 2 ปีที่แล้ว +3

    Wow 🙏 rip gaddaa we oromoo loved you with respect

  • @ተጋሩጀጋኑ-ዐ6ኸ
    @ተጋሩጀጋኑ-ዐ6ኸ 2 ปีที่แล้ว +4

    🤣😂🤣😂OMG unbelievable Thank you Tesfaye Gebreab for the real ethnic root of Emperor Haile Selassie. The truth will always set you free!!! RIP Tesfaye Gebreab you’re hero. Wake up OROMO people know your real history!!💪🏾✊🏾♥️💚

  • @AJ-co7ky
    @AJ-co7ky 2 ปีที่แล้ว +3

    RestInPeace we remember you always

  • @observerfromlondon7982
    @observerfromlondon7982 5 ปีที่แล้ว +3

    Great interview, very interesting.

  • @hey1232
    @hey1232 5 ปีที่แล้ว +3

    Thank you Tesfaye🙏

  • @fere201
    @fere201 5 ปีที่แล้ว +4

    Yes I’m Oromo my father me and all my family we Laugh 😂 hard from our heart ❤️

  • @Ben-sq9cr
    @Ben-sq9cr 5 ปีที่แล้ว

    Waw what a "TRUTHFUL" & Brilliant person thank you Tesfaye I read all your books & they are the best. Abbout " yejemila ..." book it makes sense because that was my great grandfather use to tell us. Thanks Tesfaye.

    • @enbilatube2193
      @enbilatube2193 5 ปีที่แล้ว

      may be you full foolish information to ur mind,then after long period you might get from Scholars.

  • @danielcraigdavid2090
    @danielcraigdavid2090 4 ปีที่แล้ว +7

    ኤርትራዊዉ ጀገና 😆 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @fere201
    @fere201 5 ปีที่แล้ว +2

    Thank you brother keep writing ✍️ we need to hear our True history 💕💕💕💕💕💕👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽🥰🥰🥰🥰💪🏽💪🏽💪🏽💪🏽💪🏽💪🏽💪🏽💪🏽💪🏽💪🏽💪🏽💪🏽💪🏽💪🏽💪🏽💪🏽💪🏽💪🏽💪🏽💪🏽💪🏽💪🏽💪🏽💪🏽

  • @romankebede4105
    @romankebede4105 5 ปีที่แล้ว

    Wow 😮 this is the best!!!!

  • @fere201
    @fere201 5 ปีที่แล้ว +1

    Thank you 💪🏽💪🏽💪🏽👍🏽👍🏽👍🏽🙌🏽🙌🏽🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @dagagaabdisa1415
    @dagagaabdisa1415 5 ปีที่แล้ว +6

    Brilliant I admired him👏👏👏

    • @enbilatube2193
      @enbilatube2193 5 ปีที่แล้ว

      This guy so dig high power for conflict you might get from scholars future don't accept randomly

  • @npng3457
    @npng3457 5 ปีที่แล้ว +2

    Gallatoma Abbo Geda for being u r!!!!!!!

  • @asmamawwelde1202
    @asmamawwelde1202 5 ปีที่แล้ว +7

    Tesfay betam new madenkek. Asasafeken wedewalew

  • @fere201
    @fere201 5 ปีที่แล้ว +1

    Always The Truth will set us free 💯👌🏼👏🏽💪🏽👍🏽🥰

  • @rebeccaatnafu9599
    @rebeccaatnafu9599 5 ปีที่แล้ว +4

    God gives you the jajmenet the bleed of Ethiopian always in your hand

  • @fanaisat2188
    @fanaisat2188 5 ปีที่แล้ว +1

    barreffamni artii dha. waan baay'ee irraa baruu dadeenya. sirritti barressi ni dandeessa, haala kamiin seenaan dhugaa akka barreefamu fi namni osoo hin nuffiin dubbisuu akka danda'uu gotee jirta.
    itti aansee eenyumas haa ta'uu dhugaan dhugaa dha, dhugaa haadhoftuu dha, eenyumas haa ta'uu dhugaa yoo itti yiman hin jaallatu keesssattu warri sirna gita bittaa leelisuu hin liiqinfamuuf.
    dhugaa jiru barreessi irraa barrana, ittiin barsiisna. Galatoomi

  • @Aloha83
    @Aloha83 5 ปีที่แล้ว +2

    Tell truth, serve your community, Hero Eritrean intelligent guy

  • @febenfebi4490
    @febenfebi4490 2 ปีที่แล้ว +2

    Rest in power legend

  • @arabeshueib1603
    @arabeshueib1603 5 ปีที่แล้ว +2

    You are our hero... All oromo people have respect and love for you

    • @bereketenawgaw255
      @bereketenawgaw255 5 ปีที่แล้ว

      because of what? is that b/c of he write the false and you build the shame full ---------

  • @Kinetibebu
    @Kinetibebu 10 ปีที่แล้ว +3

    First, I enjoyed the questions of Befkadu & the precise manner he put the questions. He is not judgmental & he is also very cool & careful. And this has exposed how a lair Tesfaye is. He said he isn't a politician but all he talked were politics. After all wasn't he a member of TPLF? Wasn't he working for TPLF? From the two parts of the interview, i have learned that Tesfaye has learned those stupid & satanic trickeries of Meles. And there is no doubt from this interview & his books that he is working for Shabya. But once again Thank you Befkadu

  • @feruzjima3625
    @feruzjima3625 2 ปีที่แล้ว

    Tankyou tasfaye

  • @kindutemesgen9074
    @kindutemesgen9074 9 ปีที่แล้ว +10

    what i want say on his hast generalization is don't blame all Amara peoples,because we care about oromia peoples they are our brothers and sisters as well .and we are sorry for their victim at the time of ase minilik. even we are happy by anulie hawelet but we have fear of that .....because it may lead some individuals wrongly .... and please respected oromia peoples .one indvidual made murder on you that is clear not all of amhara peoples .......we respect you ,we like you ,we love .
    "NO ONE AMHARA HATES OROMO AND VICE VERSE" LONG LIVE FOR ETHIOPIA

    • @hadnetnefrsoajona4658
      @hadnetnefrsoajona4658 9 ปีที่แล้ว +1

      በጣም ኣሪፍ comment ወንድሜ very polite

    • @NitroEthiopians
      @NitroEthiopians 9 ปีที่แล้ว

      +kindu temesgen Dedeb you must be a galla

    • @arabeshueib1603
      @arabeshueib1603 5 ปีที่แล้ว +2

      I really appreciate your I dea..i accept your apology.. Our country problem is to hide the real history...

    • @dh3490
      @dh3490 5 ปีที่แล้ว

      t

    • @fere201
      @fere201 5 ปีที่แล้ว

      The Amharas need to stop denying the Truth and accept the reality. Minlik is Not a Brave man as Amharas clamming he is Evil👿 & selfish who divide kill and torture the Oromo people and sold Eritrea to the Enemy and Amharas worship this evil man just because they appreciate his bad work and deny the True history. The Amharas need to stop telling the Oromo people and the rest of Ethiopians what to do and who to be. You Amharas like it or Not The Anole statue is going to stay because it is part of the True history.

  • @HLe52
    @HLe52 7 ปีที่แล้ว +13

    መቼስ ስለ ተስፋዬ "ገ /እባብ" ብዙዎች ብዙ ብለዋል። እኔም ባልለውም ብዙ የማውቀውና ለማለት የማስበው አለኝ። በአንዳንድ አጋጣሚዎች ቃለምልልሶቹን ተከትሎ አጠር ያሉ ኮሜንቶችን ከመስጠት አልፌ ብዙ ያልኩበት እድል ግን አልነበረኝም። ስለሱ አጠቃላይ ሁኔታ ሰፋ ባለ መልኩ የሚሰማኝን እና የማውቀውን ለሁሉም ኢትዮጵያዊ በተለይም የኦሮሞ ብሔርተኝነት በጥልቅ ለሚሰማቸው ወገኖች የተሻለ ተደራሽነት ባለው መንገድ ማስተላለፍ የምችልበትን እድል ሁሌም አስበዋለሁ። ዝም እንዳልል ብቻ ዛሬ የተወሰነ ነገር ለማለት እሞክራለሁ። የተስፋዬ "ገ/እባብን" መጻህፍት አብዛኞቹን አንብቤያለሁ። ከመጻህፍቱ በተጨማሪም ስለእሱ በተለያዩ ሰዎች የተጻፉ ጽሁፎችን ለማንበብ ሞክሪያለሁ። ከተለያዩ ብዙሀን መገናኛዎች ጋር ያደረጋቸውን ቃለመጠይቆች በማደመጥ "ማን ነው?" የሚለውን ጥያቄ ለራሴ ለመመለስ በጥቂቱ ሞክሪያለሁ። ይህን ሁሉ ሳደርግ ተስፋዬ ለኔ ያን ያህል አስፈላጊ ሰው ሆኖ ሳይሆን አላማው ምን እንደሆነ እንዲሁም አላማው ከግለሰብ አላማ የዘለለ እንደሆነ የማወቅ ፍላጎት ስላደረብኝ ነው። መጀመሪያ ካነበብኩት መጽሀፉ ተነስቼ በሱ ዙሪያ እስከዳሰስኳቸው የተለያዩ መረጃዎች ድረስ ያገኘሁት ጭብጥ ተስፋዬ በኢትዮጵያ ላይ ቅን አስተሳሰብ የሌለው የሆነ ኃይል ጉዳይ አስፈጻሚ እንደሆነ ነው። ተስፋዬ የሥነጽሁፍ ጥሩ ተሰጥኦ ያለው ነገር ግን የእውቀት ደሀ ሰው ነው። የተስፋዬ መጻህፍት ስሜት ለመኮርኮር በቂ ናቸው። ለመመዘን ግን ብቁ አይደሉም። ደብረዘይት ተወልዶ እንዳደገ የሚናገረው ተስፋዬ ለአቅመ አዳም እስኪደርስ ያደገበትን አከባቢ ቋንቋ እንኳ አይናገርም። ግን ከኦሮሞ በላይ የኦሮሞ እምባ ጠባቂ መሆን ያምረዋል። በትውልድ ኤርትራዊ በመሆኑ ትግሪኛን ለማወቅ አልከበደውም። ነገር ግን በኦሮሞዎች ተከቦ አድጎ አስፈላጊ ስላልመሰለው ኦሮሚኛን ለመማር አልሞከረም። ያኔ ያላከበረውና ያልፈለገው ኦሮሞነት ዛሬ ለድርሰት ርእስነት እንዴት እንደተስማማው ማሰብ ትንሽ ግር ያሰኛል። እንዲህም ሆኖ ኦሮሞን እንኳ የሚስልበትና የሚያነሳሳበት መንገድ ከኦሮሞ እውነተኛ ታሪካዊ ማንነትና ባህል ጋር ፈጽሞ የሚጋጭ ነው። ኦሮሞን ከሌሎች ጋር ህብረት የማያሻው በታሪክም የጸብ እንጂ ተግባብቶ አብሮ የመኖር ባህል እንዳልነበረ የማሳየት አዝማሚያ ይስተዋልበታል። ኦሮሞን ከሌሎች ኢትዮጵያውያን እህት ወንድሞቹ ጋር አንድላይ ተስማምቶና ተግባብቶ እንዲኖር የሚያነሳሳ አንዳችም ዝንባሌ ያለው ጽሁፍ ጽፎ አያውቅም። ይልቁንም በቁጭት እና በስሜት ለጥላቻና ለልዩነት የሚያነሳሱ ጽሁፎችን ይጽፋል። ቀደም ባሉት ዘመናት የነበረውን የሥርአት አስከፊነት የብሔር ውክልና ሰጥቶ በማቅረብ ግምባር ቀደም ብእረኛ ነው ቢባል አይበዛበትም። ታሪካችን እንደየትኛውም ሀገር ታሪክ መራራም ጣፋጭም ገጽታ ያለው የጋራ ድክመትና የጋራ ጥንካሬ ውጤት መሆኑን መቀበል ለምንፈልግ ኢትዮጵያውያን የተስፋዬ ስውር የተንኮል አጀንዳ ይጎረብጠናል። በየዋህነት በላይኛው የስሜታቸው ክፍል የተቀበሉት ግን ነገሩን በጥልቀት ሳይመረምሩ እያጨበጨቡለት ሊሆን ይችላል። በዚህች የ3 ደቂቃ ቃለ ምልልሱ እንኳ፣ " ኦሮሞ ከዚህ ቀደም ለማይመለከተው ነገር ነው ሲሰዋ የነበረው፤ ቢሾፍቱ ሆራ ውስጥ አስከሬኑ መንሳፈፉ ግን ትልቅ ድል እና ኩራት ስለሆነ እንኳን ደስ አላችሁ!" ነው የሚለው። ይህን በሁለት መልኩ ነው የምመለከተው። አንደኛ ኦሮሞ የራሱን ጥያቄ ለማቅረብ ቢሾፍቱ መምጣት ብቸኛ አማራጩ ነወይ? አዲስ አበባ ፣ጎንደር፣ ባህርዳር ጅማ ፣ወለጋ ሆኖ ማቅረብ አይችልም ወይ? የመብት ጥያቄ በቦታ ሳይሆን በጥያቄው በራሱ ነው መፈረጅ ያለበት ብዬ አምናለሁ። መብት ሲጠይቅ መቀሌ ዩንቨርሲቲ ውስጥ የሞተ ኦሮሞ ተማሪና በተመሳሳይ መልኩ ቢሾፍቱ የተገደለ ልዩነት የላቸውም። ሁለተኛው ኦሮሞ ለማይመለከተው ጉዳይ ሲሞት ነው የኖረው ማለት ካከባቢ ወጣ አድርገን ስናስበው ለሌሎች ጥቅም ሲል እራሱን መስዋእት ሲያደርግ ነበር ለማለት ይመስለኛል። ይህም አንድን ህዝብ ከትልቅም ትልቅ የሚያደርግ ነገር ይመስለኛል። እውነትም የኦሮሞ ታሪክ ከሌሎች እህት ወንድሞቹ ኢትዮጵያውያን ጋር ጎን ለጎን ተሰልፎ የሀገርን ሉአላዊነት በደሙ ያስከበረ ነው። ይህ የሚቆጭበት ሳይሆን የሚኮራበት ታሪኩ ነው። ግን በተስፋዬ ሸውራራ እይታ ይህ እሱን የሚመለከት አልነበረም። ይልቅ አሁን ቢሾፍቱ ላይ በመሞቱ እንኳን ደስ ያለህ እለዋለሁ ሲል ነው የተሰማው። ተስፋዬ ከአሥር አመታት በላይ አሁን ኢትዮጵያን ከሚገዛው መንግስት ዋና የፕሮፖጋንዳ መሳሪያ በመሆን ሲያገለግል ቆይቶ በኢትዮ ኤርትራ ጦርነት ወቅት ዘሩን ቆጥሮ ለጠላት መረጃ በማቀበል በመጠርጠሩ ከህዋሀት ተጣልቶ ካገር ኮበለለ። ያኔ እሱ ወያኔን ሲያገለግልም የኦሮሞ ወጣቶች በመንግስት ላይ ከፍተኛ ምሬት ነበራቸው። ምነው ያኔ አልታየውም? የኤርትራ መንግስት እራሱን የቻለ ሀገር እየመራ እስከሆነ ድረስ በሌሎች ሀገራት ላይ የራሱ የሆነ የውጭ ፖሊሲ ሊኖረው ግድ ነው። በኢትዮጵያ ላይ ላለው የውጭ ፖሊሲ እየተጠቀመበት ያለው አንዱ መሳሪያው ተስፋዬ ገ/እባብ ነው። ለዚህም ከአመታት በፊት ከራሱ ቦርሳ ውስጥ የተገኙ በራሱ እጅ ጽሁፍ ጭምር የተጻፉ መረጃዎች አሉ። በዌብሳይትም ተለቀዋል። ተስፋዬ የኦሮሞን በደል አቀንቃኝ ለመሆን የሚሞክርባቸው አመክንዮዎች ከላይ እንደገለጽኩት ስሜት ለማነሳሳት አለማ ብቻ የሚጠቅሙ ናቸው። አንዳንዴ በኢትዮጵያ ስነጥበብ ውስጥ ለምሳሌ እንደድራማ ባሉት ኦሮሞ የሚሰጠው ዘበኛና የቤት ሰራተኛ ገጸ ባህሪ ነው ይላል። ስንት ንቅሳታም ጎንደሬ ወይም ጎጃሜ የቤት ሠራተኛ ገጸ ባህሪ ተላብሳ ስትሰራ እንደ እከ አይነቱም የዘበኛ ገጸባህሪ ይዞ ሲሥራ የኢትዮጵያ ህዝብ ተዝናና እንጂ ጎንደርም ሆነ ጎጃም ወይም ሌላው የቤት ሠራተኛ እና የዘበኛ ገጸባህሪ ሰጣችሁኝ ብሎ ቅሬታ አላሰማም። ይህን የምለው ባገኘነው አጋጣሚ ሁሉ ስሜትን ለመኮርኮር ከሞከርን የጎጥ ስሜት ቅርብ ስለሆነ በቃላሉ ደጋፊ ያገኘን ሊመስለን ይችላል። ባለፉትም በአለውም ሥርአት ሙሉ የኢትዮጵያ ህዝብ በደልን አስተናግኋል እያስተናገደም ነው። ከሰማንያ በላይ ብሔረሰብ ባለባት ሀገር ላይ ተስፋዬ እንዴት የኦሮሞ ብቻ በደል ሊሰማው እንደቻለ ያስገርመኛል። ይህ የሚመነጨው ከሌላ አላማ ነው። በዚህ ዙሪያ ወደፊት በሰፊው የምለው ይኖረኛል። ለዛሬው ይብቃኝ።

    • @meleymeley6176
      @meleymeley6176 7 ปีที่แล้ว +1

      Tibebe Sebsibie ....yihnn lmetsaf yetadelkewn tgst ena tenesashnet adenkalew. Bergt sle tesfaye mnm alawkm. Ahun ye sdetegnaw mastawesha yemilewn metsaf saneb new yawekut ena mn aynet sew endehone lemayet lemayet youtube lay gebahu. Sle setehen merja ameseginalew.

    • @bekelechchufa3502
      @bekelechchufa3502 6 ปีที่แล้ว +1

      Thank you for your information. This information needs to come out to the light. Not all person reads coments. Make a video of it or share it with those who already have many followers on TH-cam. So that they can inlighten our people. We appreciate this so much.

    • @asyafaji3098
      @asyafaji3098 5 ปีที่แล้ว

      Betam gerami sew neh tintenahi temechitongal
      Mirt safa Yale sihuf silazeh denez sew tabikalew
      Inamaseginalen

    • @planetmd5119
      @planetmd5119 4 ปีที่แล้ว

      🐀🧟‍♀️

    • @mesfinabraham6412
      @mesfinabraham6412 ปีที่แล้ว

      100% ባልስማማበትም የሄድክበትን አንግል በጣም ነው የማደንቀው ተስፍሽ የማንም ድርጅት ተቀጣሪ አልነበረም ( የሻእቢያ መሪዎችን በጣም ይጠየፋቸው ነበር ) ላታምን ትችላለህ ግን ሓቅ ነው 🇪🇷👍

  • @Zee3334
    @Zee3334 10 ปีที่แล้ว +1

    Good job bro keep doing what you doing now thank you!

  • @enayko5471
    @enayko5471 5 ปีที่แล้ว +1

    Wow betam desyemll temart new thanks galatoomi tesfeh

  • @EmbayeGhirmay
    @EmbayeGhirmay หลายเดือนก่อน

    Smart man Rest in peace

  • @abdurehimmohammed3591
    @abdurehimmohammed3591 5 ปีที่แล้ว +2

    Great man !

  • @yetnayetkassa9657
    @yetnayetkassa9657 4 ปีที่แล้ว

    Haya merze newe yemtsfe

  • @fere201
    @fere201 5 ปีที่แล้ว +1

    OMN keep doing the good job salute 🙌🏽✌🏽👏🏽💪🏽👍🏽

  • @2002fortune
    @2002fortune 8 ปีที่แล้ว +10

    you are the greatest guy

  • @rational1952
    @rational1952 10 ปีที่แล้ว +21

    የኢትዮጵያ ታሪክ እንደማንኛውም አገር ታሪክ ጥሩም መጥፎም ገጽ አለው:: መጻፍ የፈለገ ቢጽፍ ችግር የለውም:: የተስፋዬን ግን የተለየ የሚያደርገው ጽሁፎቹን የሚጽፈው ታሪክ ለመጻፍ በሚል ዓላማ ሳይሆን በጥላቻና በእልክ የተነዳ በመሆኑ ነው:: እስቲ ልብ ካለው ኤርትራ ካላት አጭር የሃገርነት ታሪክ ውስጥ ጥሩውንም መጥፎውንም ጎን ይጻፍ:: ህይወቱን በሙሉ ኢትዮጵያ በመኖሩ የኢትዮጵያ ነገር ከውስጡ አለመውጣቱ አያስደንቅም:: ግን ልክ የጥንቶቹን ባንዳዎች ታሪክ ተረክቦ የገዛ ወገኖቹን በራሱ መንገድ ለማጥቃት መነሳቱ ግን "ይህ የባንዳነት ነገር በዘር ነው እንዴ የሚተላለፈው?" ያስብላል

    • @mzahza979
      @mzahza979 6 ปีที่แล้ว +2

      ሰንቶቹ የአማራባንዳዎች እንደነበሩ ለመሆኑ ታወቃለህ ? ግልፁ ነገር አማራ ተስፋዪን የሚጠላው 1" № ተስፋዪ ኢሮሞን ሰለሚወድና ማንነቱም ፣የዘር ሀረጉንም የሚያከብር፣ የማይዋሽ እውነተኛ ግለሰብ በመሆኑ ብቻ ነው።አንዳንዶቹ በወሸት የአያተቸውን ስም በመቀየርና አሮሞ በመምሰል የኦሮሞን ስቃይ እያራዘሙ ይገኛሉ ተሰፋዪ ግን በሀቅ ላይ ትክከወለኛ አቐሙን በመንፀባረቁ በዱሮ ሰረኣት ናፋቂዎች; ውሸታሞች ዘንድ ጥሩ ሰም ተነፍጎታል እንጂ እውነተኛ ሰው ተሰፍሽ #1

  • @dercolemanuele
    @dercolemanuele 10 ปีที่แล้ว +1

    Tesfay you are a bomb..thanks at least for the culture, books, mind ect..

  • @npng3457
    @npng3457 5 ปีที่แล้ว +1

    thank you Tesfaye for telling is how amhara is cursed!!!!!!!!

  • @መደምደሚያበቀለ
    @መደምደሚያበቀለ 6 ปีที่แล้ว +14

    አይ ተስፋዬ ሳትሞት ይህን ሁሉ ማየትህ እግዚአብሔር ይመሰገን አንተ እና መለስ የሸረባችሁት ተንኮል ቀስ እያለ እየተበጣጠስ ነው
    አይህ ይህ ህዝብ በተረት የተገነባ በተረት ሚፈርስ አይደለም ተረትህን ፃፍ ቁጭ ብለህ!

    • @mebrahtomyihdego2095
      @mebrahtomyihdego2095 5 ปีที่แล้ว

      ethio amara

    • @Aloha83
      @Aloha83 5 ปีที่แล้ว +1

      Gena liklikachu ynegeral ye amara gud tezerzro ayalkim

  • @habtamuweldon1138
    @habtamuweldon1138 2 ปีที่แล้ว

    Regardless ...He should’ve call Atse Minilik , Atse Tewodros , Atse Hailesilase...Antu eyale ..Ante bilo metrat bahilachin ayidelem ....Life is short we all need to be respectful ...as Ethiopians. He is dead now ...

  • @enaena2532
    @enaena2532 5 ปีที่แล้ว +4

    አማራ እዚ ሆኖ የኦሮሞን ገዳ ጉድፈቻ ጃርሱማ ሞጋሳ አያቅም አንተ በተግበር በፈጸምከው።ፈጣሪ የአማራን አይን ይክፈት።

  • @eritrawihagerawi7167
    @eritrawihagerawi7167 6 ปีที่แล้ว +9

    You are the greatest i love you I need to see you one day

    • @zubairahammed2188
      @zubairahammed2188 5 ปีที่แล้ว

      ERITRAWI HAGERAWI

    • @yy-ut3dh
      @yy-ut3dh 5 ปีที่แล้ว

      ERITRAWI HAGERAWI I know you are gay. Tesfaye also he loves men call him

    • @eritrawihagerawi7167
      @eritrawihagerawi7167 5 ปีที่แล้ว

      yo what are you talking about this is my opinion this is offended GOD bless anyway

  • @aslinoboyafro2819
    @aslinoboyafro2819 7 ปีที่แล้ว +5

    hero man

  • @ዘረኝነትትርፍየለውም
    @ዘረኝነትትርፍየለውም 7 ปีที่แล้ว +8

    አሉባልታን እውነት ይሁን ሀሰት ሳያጣራ ዝም ብሎ መፃፍ መሀይምነት ነው

    • @Aloha83
      @Aloha83 5 ปีที่แล้ว

      Amara andezi sew adrgo be zemenachu yaweredachu yelem kibyachin new yastetan, ere gena gudachun firtritun ywetal, wiy asafari zer amara

  • @melkamuetafa5621
    @melkamuetafa5621 2 ปีที่แล้ว +1

    RIP!

  • @yetnayetkassa9657
    @yetnayetkassa9657 4 ปีที่แล้ว

    Teb tegray gala yagbah

  • @bamlakdemeke1474
    @bamlakdemeke1474 5 ปีที่แล้ว +1

    mahberekdusan weym ortodoks tewahdo betekrstiyan bekube sbkete wengel eyesetch balechbet zemen yetmkt yeseytan kuankua new ansut alu malet yeman abat gedel geba aynet matalat tlko endaleh yasayal ankebelhm wedaj mesay telat neh amarana oromo antalam wendmamachoch nen tesfahn kuret.

  • @yinafikugizaw2118
    @yinafikugizaw2118 7 ปีที่แล้ว +9

    One of the enemies of the people of Ethiopia including the Oromos. If you think a person whose aim is to start fire between people is your friend think twice. Learn from the history of Rwanda, Somalia etc

    • @antonyoyosef5451
      @antonyoyosef5451 2 ปีที่แล้ว

      Instead asking an apologize for what minilik has done for the people of oromo, trying to cove it is worse. He wrote what the people of Oromo already know. This is not a mistry.

    • @Asgodommenges-jh3co
      @Asgodommenges-jh3co ปีที่แล้ว

      Yehew ke Rwandan belay new enji yaregat yehew agerachin wed mefres yabequat enzihna meselechu nachew

  • @911bigsam
    @911bigsam 5 ปีที่แล้ว +3

    believe it or not this is the worst enemy the Oromo people ever had! evil minded! shroud...if he conspires with the late Kinfe what do you think his position was in EPRDF? ...he was one of the heads of the snake!

  • @badernawaf3351
    @badernawaf3351 5 ปีที่แล้ว

    Lehodeke yemetenore kefo wehetame ate kefo fere tenagere ayserume kwlekwalme

  • @settieritrea1991
    @settieritrea1991 ปีที่แล้ว

    Mot defar new Anten yemeselk sew yeneteken😭 AtdegemM : :

  • @yehouanesfantahun9419
    @yehouanesfantahun9419 5 ปีที่แล้ว

    Yehe wofefe kahwon befete yezerawo merze gezewo syalfebete ahwone degmo lela merze ena betebete lyasnesa yezelabedale.
    Yehone Akatare negere newo

  • @ያያሐበሻ
    @ያያሐበሻ 5 ปีที่แล้ว +2

    ኢትዮጵያን ምን ያህል እንደምትጠላ ግልፅ ነውእውነትክን ነው ታሪክ ሳታውቅ ታሪክ ልፃፍ ብለህ የተነሳከው ......ሁላችሁም ቆሻሾች ናችው ድሮም እጠላክ ነበር ይባስ አቅለሸለሽከኝ

  • @yehabeshalij5969
    @yehabeshalij5969 8 ปีที่แล้ว +4

    The intro music is really good. What is the full song??

  • @gabrealmesfin2668
    @gabrealmesfin2668 5 ปีที่แล้ว +5

    I think your main duty & Intention is to Name conflict between Amara & Oromo
    .

  • @danielaraya260
    @danielaraya260 10 ปีที่แล้ว +3

    Good job bro

  • @abrhammelaku3961
    @abrhammelaku3961 5 ปีที่แล้ว +4

    ጠያቂውም ተጠያቂውም የታሪክ አተላዌች ናቹህ

  • @oneethiopiaunited2752
    @oneethiopiaunited2752 5 ปีที่แล้ว +2

    Gedel geba yanten belo tarik negari, banda hagerhen yeshetk, yehn sewye yemetamnu oromoch gedel gebu, we are Ethiopian

  • @sabawoldu8472
    @sabawoldu8472 2 ปีที่แล้ว +1

    offfffff Telk sew tefaben😭😭😭🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @sileshiabebe6081
    @sileshiabebe6081 5 ปีที่แล้ว +20

    ደደብ ባንዳ እውነትህን ነው ታሪክ አታውቅም ትረካ ነው የምታውቀው ለዛ ነው መርዝ የምትረጨው የሠው ትንሽ እባብ።

    • @1324-z8b
      @1324-z8b 5 ปีที่แล้ว

      Ye Isayas telalaki new. Awqo eyewashe new enji ke dr. Asmerom Legesse lelaw tilquna arogit ebab gar teleko neberachew. Oromo ke Amarana ke Tigray gar matalat. Ye dr. Asmerom legesse interviwoch teketatel.

  • @rayhal519
    @rayhal519 6 ปีที่แล้ว +1

    ስለ ሃይለስላሴ የዘር ሃረግ የጻፍከውን መጽሀፍ እንዴት ማግኘት ይቻላል?

  • @hey1232
    @hey1232 5 ปีที่แล้ว +1

    Too many stupid hatters are commuting here got nothing better to do than spreading hate ..,.....keep going OMN💪🏽💪🏽💪🏽💪🏽💪🏽💪🏽💪🏽

  • @getachewaltaseb4096
    @getachewaltaseb4096 5 ปีที่แล้ว

    yezehin leba methaf makatel ketay serachin naw ; yesun methaf yeyaze sew erasun meteyke alebet

  • @tujubaethiopia5464
    @tujubaethiopia5464 5 ปีที่แล้ว

    I wonder your courage

  • @hulumyalfal105
    @hulumyalfal105 5 ปีที่แล้ว +2

    ሃይለ ስላሴ አማራ ነው ስትሉ ዛሬ ደግሞ ኦሮሞ አደራጋችሁት

  • @dawitzewdie8624
    @dawitzewdie8624 5 ปีที่แล้ว +10

    ተስፋዬ ገ/ አብ በ ኦሮሞና በአማራ ህዝብ መካከል በዉሸት ጽሁፍህ የጥላቻ መርዝ የረጨህ ሠይጣን ነህ

  • @gutuumosissa9609
    @gutuumosissa9609 5 ปีที่แล้ว

    ENDE TESFAYE GEBREAB AYNET HASAWI MESIH FITRETTAYTO AYTAWOQEM

  • @bekeleshumie4555
    @bekeleshumie4555 6 ปีที่แล้ว +1

    denkoro dedeb befetera tarik hizbin yemitabala jib agech gin mindnew yemitaterfew bezih feterah?

    • @Ben-sq9cr
      @Ben-sq9cr 5 ปีที่แล้ว

      You are the "DENQORO" one . ILLITERATE you can't even read your own history calling others DENQORO id shame. Tesfayr Brilliant writer not like you.

  • @saarjaatani5777
    @saarjaatani5777 6 ปีที่แล้ว

    long live 2U!

  • @ቅጣውእጅጉ
    @ቅጣውእጅጉ 8 ปีที่แล้ว +2

    ተስፍዬ በጣም ለአማራና ኦሮሞ ህዝብ አስፈላጊ ነህ ኑርልኝ ኪኪኪ ጃንሆይ ስልጤ ናቸው ቦብ ማርሊ እንዳይሰማህ

  • @MegaWondimu
    @MegaWondimu 5 ปีที่แล้ว +8

    የአማራ ጥላቻህን ጋዜጠኛው እስኪገረመው ድረስ አሳይተሀል!

  • @wondwossenshemelis4066
    @wondwossenshemelis4066 9 ปีที่แล้ว +2

    ለተስፉዬ ገብረአብ ስርአቱን በደንብ ታውቀዋለህ አይጠረጠርም ግን ቅር ያለኝ በተለይ በህክምናው ላይ የሰጠህው መልስ ባለመኖሩ

    • @AhmedAhmed-vv6co
      @AhmedAhmed-vv6co 4 ปีที่แล้ว

      በህክምናው ላይ ያለው አስተያየት እና የሚታወቀው አማራን ህዝብ ላይ የተሠራውን ግፍነው

  • @npng3457
    @npng3457 5 ปีที่แล้ว +1

    Thank you dear for telling us how minilik is devil?????

  • @mulugetawagaw557
    @mulugetawagaw557 5 ปีที่แล้ว

    Yemelse kiteregna dedeb hilina bis hilenawun begenzeb yetshete mehayem .....

    • @Asgodommenges-jh3co
      @Asgodommenges-jh3co ปีที่แล้ว

      Beqa tsere melesim yemeles qtregnia wedajim endeza wey tilacha antena esuko and nachu tlacha emtsebku ethiopian lezih gud enditders tiluqu draha yabereketachu

  • @sabawoldu8472
    @sabawoldu8472 2 ปีที่แล้ว

    😭😭😭😭😭😭😭

  • @zigaleayalew693
    @zigaleayalew693 5 ปีที่แล้ว +1

    WEyeyeyeyyeye yehi dedebe!!!! sew maytem msemtem Alfligim poltica hakim kelelyehi min yzlabedhal chegaram....memem....aydlhim banda....

  • @shabedinali6415
    @shabedinali6415 5 ปีที่แล้ว

    Where i get this book?

  • @tesfayemelese1246
    @tesfayemelese1246 5 ปีที่แล้ว +3

    የሚገርመኝ ደራሲ ተስፋዬን የሚጠሉት እራሳቸውን የማይወዱ በመግደል ጀግንነትን የሚያውጁ ለዚያውም ወንድሙን እናቱን ወዘተ ታድያ እነዚህ ሰዎች ዶርዜ ወላይታ አፋር ትግሬ ብቻ ወዠተ ይመስላችኋል አደሉም እነዚህ ሰዎች ብሄር እንጂ ሀገር የሌላቸው የአማራ ድኩማን ሙሁራኖች ናቸው ይገርመኛል

  • @spanishmontana6121
    @spanishmontana6121 5 ปีที่แล้ว

    Towards the end he telling the dark skin brother haileselassie mother was beautiful because she was light skinned lool

  • @npng3457
    @npng3457 5 ปีที่แล้ว

    Qero never doubt, and the rest Ethiopians never doubt how mnlk is buda!!!!!!!!

    • @enbilatube2193
      @enbilatube2193 5 ปีที่แล้ว

      The fact you see future Scholar dig out, but your foolish idea and Racism conflict to separate from Ethiopia then u did not get food am sure Tigre Hyna

  • @Asgodommenges-jh3co
    @Asgodommenges-jh3co ปีที่แล้ว

    Ye ewnet ethiopian chimliqliqwan yawetuwat be wshet ye eritrea zer yalachew gudficha oromia eist yadeguna ene tamagni beyene endihum brhanu nega endargachew tsigiena esat endihum ene habtamu ayaliew bektoch wishetim liklew ahun ye ethiopia hizb telatihin eyi abyin gotuto yametuluk ye america buchuloch yehew asarihin eyayeh new 27 eyalu sheqetubuk weyane eyalu 😅

  • @mebrahtomyihdego2095
    @mebrahtomyihdego2095 5 ปีที่แล้ว

    interesting

  • @Btybe
    @Btybe 5 ปีที่แล้ว +1

    ተረከ ማለት ሸዋጅ ማለት ነው. ይህ ሰውዬ የተከፈለው ለማጋጨት ብቻ ነው የሚሰራውም ይህንኑ ነው .

  • @vorloxi3548
    @vorloxi3548 2 ปีที่แล้ว

    Lmen Haile Selassie oromo kehone lmn ende Amhara yekerswachewal እኔ እንደሚመስለኝ ኦሮሞን በዚህ የመንግስት ደረጃ ማንሳት ለፕሮፓጋንዳቸው ስለማይመች ነው ሌላው ነፍስ ይማር ለጋዜጠኛው

  • @henichoelisho60
    @henichoelisho60 5 ปีที่แล้ว

    Tesfaye money minded woyane

  • @mulatadhadacho6378
    @mulatadhadacho6378 2 ปีที่แล้ว

    Abiyi Hamed Nazii Amara Bixigina shaxnaa Live Oromo.killing

  • @feruzjima3625
    @feruzjima3625 2 ปีที่แล้ว

    Rip

  • @waffiki
    @waffiki 10 ปีที่แล้ว +3

    this man has a problem with Atse Minilik, tesfaye is sick on his head. now he even know the story of emperor Haile Selassie, the arabs are paying him money to talk rubbish. his resources are the arabs cave.
    "tegre eskemtlema lelaw ager yidma" !!! surley it was tesfayes motto as well.

    • @taketimeforyou
      @taketimeforyou 10 ปีที่แล้ว +1

      Yes like many Eritreans and Tigray peope

  • @danielgebreab692
    @danielgebreab692 5 ปีที่แล้ว +13

    ኣቤት ጭንቅላት ገና ብዙ ነገር ካንተ እንጠብቃለን

  • @SK-ph7sz
    @SK-ph7sz 5 ปีที่แล้ว

    first of all he said that he is neither politician nor historian to the extent that he confessed he doesn't have the knowledge and skill of how to do research of history . But the life he lived with TPLF was as a big politician close to the apex of the ruling regime and he cheated his book readers about the fictitious stories he wrote in his book as true fact. He also claiming that his new historical book about HaileSelasse 's mother not refutable book by any historian . We don't need to go further investigation to prove Tesfaye is a liar , these two video clips interview with Befkadu are sufficient to show his true color . However , it is undeniable fact that He is a good writer with good Amharic articulation to deceive people easily. From the interview, he still threatening people having a plan to write venomous fictitious story as a time bomb when he need vendetta .

  • @DailyLife833
    @DailyLife833 8 ปีที่แล้ว +1

    Why you are running for creating conflict. Your work will follow you in the world and after death. Please God give payment for this evil person.

  • @gutuumosissa9609
    @gutuumosissa9609 5 ปีที่แล้ว

    TESFAYE SILE BEZABEH YETENAGERKEW WUSHET NEW.

    • @Asgodommenges-jh3co
      @Asgodommenges-jh3co ปีที่แล้ว

      Sew siwash kayehow lielawum wshet new yetelati telat wedaj aynet slemtsemu gin yenanten hasab bicha endidemet emtefelgu yehone sayhon mesmat emtfelgu emtfelgut endiawera new

  • @laghahaaa5124
    @laghahaaa5124 5 ปีที่แล้ว

    Be 20 amet wst new Enat agerea ltafersat yakedkew weche gud