Dr. Alemu, thank you for eloquently explaining the situation in western Wellega. OLF from day one, they were very elusive on their stand with disarming their ragtag army. Now from the capital Addis Ababa, the arrogant Daud Ibsa is telling us that, he gave order to his army to defend and to fight back against the government force! There is only one country there should only be one armed force! እቺ ባቄላ ያደረች እንደሆን አትቆረጠምም
I heard both sides; I think I am with the government on this issue. I cannot understand why OLF was trying to be different and challenge this reform. I can imagine how things would have been much complicated if the leadership of the federal government was not from Oromia. Mr. Dawud, if you are not with the reform group, perhaps, I assume that you are with the TPLF and that would not take you anywhere. We had enough of wars, enough of killing each other, enough of hatreds, and enough of doubt on each other, but it didn't move us. Let us try the one we never had before; love, mutual respect and trusting each other, I am sure that will get us to a new high. Please let us give a chance for the people to live life they deserve. Peace to all Ethiopians!
Please implement your secret agreement / promises with OLF peacefully , we don't want war , train the OLF soldiers and integrate into Ethiopian defense forces or Oromia special forces . we no more want a lier government . Don't forget we are still in the third world 200 years behind the developed world .
This man still want to be a PM by this age we don't needs you now we are free from whom you make us free Dr Abey makes us all Ethiopian free Ethiopia is for Ethiopian no Oromo, Amhara Tigray southern free
Dear Ato Dawud Ibsa and OLF supporters , even if it is difficult to convince you from your practice. As an innocent human being let me ask you some questions what was your interest? what I understand from your practice is that you want to divide the oromo unity that will led significant damage for oromo people . please stop your divisive behavior. it is the golden time for oromo as a member of founding father of Ethiopia. if we lost this opportunity i am sure our enemies may show the red card from our places because they have historical and moral back ground to attack us to take every wealth once the northerner married again . it will difficult to get this opportunity again
ዳውድ እድሜህ ይጠር. መለሥ ዜናዊ ነበር ለነሱ መዲሀኒታቸው.ከሀገር ይውጡ.ለማንና አብይን ይዞ ወደፊት ብቻ
Loud and clear! Thank you Dr. Alemu.
ሞት ለ ዳዉድ ጭለማ
ድል ለ ለማ ቲም
ሸኔ ኦነግ አይወክለንምምምምምምምም
Shanee waaqni Si haa balleessu Abboo dhiiga uummata oromorratti qoosta ati
*ዳዉድ እብሳና ተክታዮቹ የወያኔ ተላላኪ ናቸዉ*
Waliigaluu!! Onege= hattuu..I stand with Obbo Lemma and he will be my favorite political leader forever!!
የዶ/ር ዓለሙ ስሜ ቃለ መጠይቁ የሰጡት ምላሽ፣ በራስ መተማመን እና የሀሰባቸዉ ግልፅነት (clarity and eloquence) የለዉጡ ኃይል ምን ያህል በጠንካራና አቅም ባለዉ የሰዉ ሃይል እየታገዘ ያለ እንደሆነ ማየት አስችሎኛል፡፡
ማነህ ዳውንሎድ አበሳ እድሜ ልክህን ስትዳክር እንዳትቀር በስላም ቢያስገቡህ ምነው ክብር ጠላህ ማፈሪያ
Bob Dada
ዳውንሎድ፡አበሳ፡😂😂😂😂😂 👍🏽👌🏽
ዶ/ር ዓለሙ ኦናመሠግናለን
ኦነግና. ወያኔ. አላህ. ከኢትዮጵያ. ያጥፋልን ያገር. ጠቅ. እናተ ካልፈረሳቹ. እገራችን. ምንም. ሰላም. አይገኝም.
ዳውድ ኢብሳ እርሶ ድባይ ውስጥ ፍቆትን ህንፃዎትን አስገንብተው ብሮትን እየሰበሰቡ ቤተሰቦትን ሰብስበው ይኖራሉ የድህውን ኦሮሞ ልጆች ህዝቦች ያስጨርሳሉ እግዚአብሔር ፍሩ ህዝብ አታስጨርሱ በሚሞተው ስው ደንገጥ አይሉም ገና እየተንገዛ ገዙ ነው በቃዋት በሰላም ለወጣቱ አስረክቡ እርሷ ደክመዋል 50 አመት ታግያለሁ ብለዋን እናመሰግናለን በቃዎት ይበቃል ጌታዬ
Salem Tegen
Yz
ጥሩ ውይይት
ፋናዎች እንወዳቹዋለን!!!
ሞት ለኦነግ አና ለህዋህት አሽባሬ ብድን።
ሰላም ምን ማለት እንደሆነ አያውቅም ። ጫካ ያደገ ሰው አውረ ነው እንጅ ሰላም አያውቅም ።
ቆይ ኦነግ ሠላማው ትግል ማለት ምን እደሆነ አይገባም እንደ ። ጠመንጃ በቃን !! ኦነግ 😭
በጣምበጣምየሚስቅመግለጫ ነው እንዴት ነዉ አንድ አገር ዉሰጥ አአ ተቀምጦ ስለ ጦርነት የሚያወራዉ ማፈርያዎች
ይሄ ሰውየ ለሀገራችን ሰላም የሚሰጥ ሰው አይደለም አላማው ለማተራመስ ነው መግስት ነው መታጠቅ ያለበት ሌላ ማንም መታጠቅ የለበትም ሰላም ስጠን አንተ ሰው
Dr. Alemu, thank you for eloquently explaining the situation in western Wellega. OLF from day one, they were very elusive on their stand with disarming their ragtag army. Now from the capital Addis Ababa, the arrogant Daud Ibsa is telling us that, he gave order to his army to defend and to fight back against the government force! There is only one country there should only be one armed force! እቺ ባቄላ ያደረች እንደሆን አትቆረጠምም
ምን አርጉኝ ነው የሚሉት? 50 አመት አገሬን እረገጥኩ ተመስጌን ብሎ እግዚአብሔርን ማመስገን ሲገባቸው በሰለጠን ዘመን ደህውን ያስጨርሳሉ ወንድም አማቾችን ያጨራርሳሉ ጥያቄ በጦርነት መልስ የለም በሰለጠነ መንገድ ወገን ሳያልቅ በሰላም መስማማት ይቻላል
እነሱ ምን ያርጉ ከኛ ሰው ሲጠፋ፤ አለ ፋሲል ደሞዝ
ድሮስ ምን ሰው አላችው
የኦዲፓ ምላሽ ትክክለኛ ነው!!!
What does mean Ethiopia and Oromo people? Are Ethiopia and Oromo are two different country?
ይሄ አንድ ሀሙስ የቀረው ሰውዬ. አስቸገረን እኮ. አስኮናኝ.
60amet bmolhu sew dem yeyafss menor new yflgew dawed yebsa ahuen mtaser new yalbt
26 አመት ስንታገል ነው የቆየነው ይላል አቶ ዳውድ ኢብሳ 26 አመት ሙሉ የታገልከው ህውሃትን ነው ወይስ የኦሮሞን ህዝብ ነው? መቼም ህውሃትን ነው አትለኝም ህውሃትን ቢሆን የታገልከው ስንት የኦሮሞ ህዝብ ሲሞት አካለ ጎደሎ ሲሆን ዝም አትልም ነበር እነ ቲም ለማ በጥበብ ታግለው የጣሉትን ህውሃት እኔ ለወጥኩት ብትል ስንት እራሱን መስዋዕት ያደረገውን ህዝብ መሳለቅ እንዳይሆንብህ እራስህን በ አባ ገዳወች አሳየው
የኦሮሞ ና የኢትዮያ የሚለው አባባል ወይም አገላለፅ ሊታረም ይገባል ::
m z የአፍ ወለምታ ነው ይመስለኛል
እውነት ነው ሊታረም ይገባል
የኢትዮጵያ መሪ ነኝ የሚለው ጋላ ወንድ ከሆነ ለምን ጦርነት አይገጥምም?
Explain the difference
ያኔ ያስፈጃቸው ደም አፍዞታል ይሃን ሰው ንስሀ ገብተህ ከዘርኘት ወተህ ለኢትዬጵያ ፀልይ ከዚህ በውሀላ 10 አመት አትኖም ንስሀ ግባ
“ ያህያ፡ስጋ፡አልጋ፡ሲሉት፡መሬት "
አለ፡ያገሬ፡ሰው !
ድላ ነው የኛን ህዝብ የሚገዛው
40 አመት ተኝተህ በሰላም ገብተህ እሙቡር ትላለህ ውጤቱን ጠብቅ
Zinuye Fekadu men 40 amet 70 amet new eko ahun yazueg lekikueg yelal
Etiopiawiyanoch aydelum wendie.?
zeregnoche yetefu zeregneneten meseret aderegew sewen yemitelu
ሞት ለዳውድ ኢብሳ
ለኦነግ ያለን ትዕግስት አልቋል
ዶር አለሙ የሰጡት መልስ በሙሉ እጅግ አጥጋቢ ነው እናመሰግናለን:: ሆኖም ግን የደንቆሮዎቹ ስብስብ ኦነግ ይገባዋል ወይ? የሃይል እርምጃ በመውሰድ ካላሳያችሁት ሊማር አይችልም::
ኸረ ሸም ነው የምን በእንግድነት መጥቶ አባውራ ካልሆንኩ ማለት ነው፡፡
ይሄ የተረገመ ሰውዬ ከወያኔ ጋ እየሰራ ነው አስመሳይ ነክ
Dawud ibsa malif marattaa ya jarsaa ?
Nu dhisi rabbi jedhi
Ye inat tut nekash neh dawud ibsaa .ye oromo hizb dem yifradih
እረ ይሄን የጃጀ ሼባ አስወግዱልን
የተማረ ይግደለኝ አለች ያጎቴ ሚስት
ዶክተር አለሙ ጥሌ ቁጭ አባታችንን ኦቦ ለማ መገርሳ
እውነትክን ነው ዶክተር አለሙ
በሰላማዌ መገድ ለመታገል የገባ ፖርቲ ትጥቅ ምን ይሰራለታል
የሚገርመው እና የሚደንቀው ነገር የኦነግ ታጣቂ ውስጥ የትግራይ ተወላጆች ወይም የሕወሓት ሰላዮች በኦነግ ስም የኦነግን ካባ ለብሰው የጥቁር ጣሊያን ሕወሓትን ተልእኮ ለማስፈጸም ኢትዮጵያን 50 አመታት ሙሉ እንድትበታተን ጠንክረው ሲሰሩ ከርመው አሁንም ያንኑ ተግባር እየደገሙ ስላሉ እነዚህ ጸረ ኢትዮጵያ አቋም ያላቸው ህገ ወጥ የአሸባሪ ቡድኖችን መንግስት መቅለስለሱን እና መሽኮርመሙን ትቶ እነዚህን እኩይ ድርጅቶች ከፖለቲካ ድርጅትነት ካልተሰረዛቸው እና ህጋዊ እርምጃ ካልተወሰደባቸው አሁንም የኢትዮጵያ መጻእ እድል ከድጡ ወደ ማጡ ነው!ምክንያቱም የኢትዮጵያ ህዝብ 50 አመታት ሙሉ በነዚህ አሸባሪ እና ገነጣጣይ ድርጅቶች ብዙ ሚሊየን ህዝብ ተጨፍጭፎበት ሀገርም የመበታተን ቋፍ ላይ ስለደረሰች እርምጃ ሊወሰድባቸው ይገባል ለተወሰኑ የስልጣን ግሩፕ ጥመኞች ምክንያት የሀገር ህልውና ወይም ሉአላዊነት ሊደፈር አይገባም ይኸ የአንድ ሀገር የመኖር እና አለመኖር ጉዳይ ነው አንድ ሀገር የምትገነባው በጉልበት ስለሆነ ቸለተኝነትን ወደ ጎን ትቶ አንዳንዴ ቆጣ ማለት ይገባል!!
እግዚያብሄር ያጥፋህ ዘርህን አይባርከው አብዲ ስምህን ሴጣን ይጥራው እቦ
I heard both sides; I think I am with the government on this issue. I cannot understand why OLF was trying to be different and challenge this reform. I can imagine how things would have been much complicated if the leadership of the federal government was not from Oromia. Mr. Dawud, if you are not with the reform group, perhaps, I assume that you are with the TPLF and that would not take you anywhere. We had enough of wars, enough of killing each other, enough of hatreds, and enough of doubt on each other, but it didn't move us. Let us try the one we never had before; love, mutual respect and trusting each other, I am sure that will get us to a new high. Please let us give a chance for the people to live life they deserve. Peace to all Ethiopians!
በየቀኑ ሠው እየ ገደሉ ኦነግ አይደለም ሢሉ አንዳልነበሩ አሁን መከላከያ ሢየገባ ይንተባተባል
ውየመንግስት ድክመት ህግር ውስጥ ሲያስገቡ መሳሪያ እየተረከቡ መሆን ነበረበት
ኦነግ ዶማ የአጋሜ ቡችላ
I didn’t understand what the subtitle writing.
ግን አቶ ዳውድ አሁን ምንድነው የሚፈልጉት በእውነቱ እኔ አልገባኝም ጉድ እኮ ነው እንዴት ወንድም ወንድሙን ይወጋል አለስልሰው አገር ቤት ከገቡ በሗላ እንደገና ችግር መፍጠር ሕዝቡን ማተራመስ ምንድነው እረ እግዚአብሔር ሆይ ኢትዮጵያን አስባት እባክህ
EGNIH sew 27 Amet Mulu tplf wotatun sichers YET NEBERU?
እኔ ምለው በየወሩ የሚየወጣው የኦነግ በግለጫ
ነው መላጫ???
ይሄ የጨዘጨወ ሽማግሌ ምን እደሚፈልግ ምኑም አልገባኝም
አባባ እባኮ በዚህ እድሜው ወሬ የሚዘባርቁ በወ እምነቶ የመለሡ የልጃቹ ምክር እሙ😂😎😎
ይሔንን ዳውላ ለምትን ለኔ አትፈቅዱልኝም በጥፊብየ ወደመጣበት አልመልሰውም?
Tafkdol
ፈቅጃለሁ
Please implement your secret agreement / promises with OLF peacefully , we don't want war , train the OLF soldiers and integrate into Ethiopian defense forces or Oromia special forces . we no more want a lier government . Don't forget we are still in the third world 200 years behind the developed world .
በጣም የሚያሳፍረዉ ስንት የታጠቀ ኃይል (መንግስት) ነዉ ኢትዮጵያ የሚኖራት የቸኮለች አፍሳ ለቀመች አለ ያገረ ሰዉ ስጀመር ኦነግ ትጥቅ ሳይፈታ መግባት የለበትም:ነበር ስንት መንግስት ነዉ አሁን በኢትዮጵያ ዉስጥ ያለዉ.....አሳፋሪ ድርጊት
የኢትዮጵያ መንግስት ዋና ከተማ
አዲስ አበባ ተቀምጦ ፥
በቦሌ በአይሮፕላን የገባ ግለሰብ
"ጦሬን እራሱን እንዲከላከል ፡ ትህዛዝ ሰጥቻለሁ" እያለ ነው።
(ልብ በሉ ፥ በይፋ የሚታወቀው ጦሩ ትጥቁን ፈቶ ፡ ከኤርትር እንደመጣ ነው)
የዲሞክራሲ ፈተናው ይህ ነው!
*መብትን እንጂ ግዴታን አለማወቅ!*
ዶር አለሙ ስሜ የኦዴፓ ቃል አቀባይ በግልፅና በትክክል የዜጎችን መብት በሚጠብቅ ሁኔታ ሃሳቡን ገልፆአል።
የኦነጎች ሎጂክ በታሪክ ይታወቃል። መሰረታቸው የጥላቻና፣አረመኔአዊነት መሰረት ነው። የሚገርመው ነገር ሰላማዊ መንገድ ቢከተሉ እንጂ፣አረመናዊ ስራ ለመስራት የተፈጠሩ መሆናቸው ይታወቃል።የማይወዱአቸው ቡድኖች፣ግርግርን በመጠቀም ኢትዮጵያን ለማፍረስ፣ ምናልባት፣ አዲግራት ላይ አንባሻ ሲበሉና ሻይ ሲጠጡ የተነገራቸው ሊሆን ይችላል። የኢትዮጵያ ህዝብ የማንኛውም ጎሳ ይሁን፣ካለው የብዙ አመት አብሮ የመኖር ልምድ፣ማን ጤናማ ማን ጤናማ እንዳልሆነ በግልፅ ያውቃል። ለዚህም ነው በኦሮምያ ክልል ያሉ ዜጎች በነቂስ ወጥተው ህግ አስከባሪ ሰራዊት ይግባልን ያሉት። በግልፅ ለመናገር፣በአፈጣጠራቸው ኦነጎችና ህወሀቶች በዲሞክራሲ ሄደቶች ማለፍ እንደማይችሉ ከአሁኑ ይታየኛል።ከነዚህ ቡድኖች ብዙ መጠበቅ አያስፈልግም። መንግስት አሁን የጀመረውን የዲሞክራሲ ፕሮሰስ ወደፊት ማስኬዱን መቀጠል ብቻ ነው የአለበት።
ማፈሪያ ታሳፍራላችሁ የወያኔ ባርያ መሆናችሁ ወያኔ በሚሰጣችሁ ድጋፍ የኢትዮጵያ ህዝብ ላይ ግድያ የምትፈጵሙት
ውለታ ቢስ ጃጃቴ እንደ ሰፈር ጉልቤ በሜዳው ይንጫጫል.40ዓመት ሙሉ እንደ ጀግና ደረቱን አንድ ቀን ሳይመታ.ክላሽ ወደኃላ እየተኮስ ጀርባውን ተመቶ እንዳልሞተ.ምን ልሁን ነው የሚሉት. አብይ በህይወት የቀሩትን ከዘመዶቻቸውም ጋር.እንደ ሰሜን ኮርያ እና ደቡብ ኮርያ. ከስንት ዓመት በኋላ አገናኛቸው.ውለታ ቢሶች።
Get out of the city OLF otherwise you’re going to arrest
ቆይ ግን ይሄ ጎፍጫላ ምንድን ነው አላማው? ከማንስ ጋር ነው የሚዋጋ ምናምን ይውጋው እና
Lol what does GOFECHALLA means pls
Shanee dawud ibasaa 👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎ODP team lamaa magarsaaa ❤❤❤👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👍👍👍👍👍👍👍👍👍💪💪💪💪💪💪💪💪💪kaa team lamaa gar guzoo biruh naw
U r amazing
ዳውድ ኢብሳ ከዚህ በውሀላ በህግ መጠየቅ አለበት በምእራብ ኦሮሚያ ለወደመው ለተዘረፈው ለሞተው መጠየቅ አለበት ለምን ፈራችሁዋቸው
Kiya kasgelege oromo hiteyikewal atakatiry agame
ትግልንም ስላምንም አያውቅም ኦናግ
የገባሀው እኮ በሰላማዊ መንገድ ለመታገል ነው በምርጫ እንጅ የራስህን ወታደር ይዘህ ልታምፅ አይደለም እንደኔ መቆደኒያ ተረክበውክ በያስታምሙህ ጥሩ ነው
እንዴ አገሬ አስመራ ጫካ የሆነችው መቼ ነው ማለቴ ኦነግ እኮ አስመራ ነበሩ እንዴ ከጫካ ስለመጡ ስልጠና መውሰድ አለባቸው አሉ opdo ወይ ጉድ
ይህ አሮጊት ምን ይቀባጥራል አሮጌ ጅብ
ለውጥ ለውጥ ለውጥ ለውጥ የተባለው አገር ሲያተራምስ እንጂ ሌላ ሲሰራ አላየንም
አብዷል ወደ ቃሊቲ ዉሰዱት ወደ መቀሌ ሂዶ ይደብቅ
መሃል ከተማ ቁጭ ብሎ መንግስትን የሚፈታተን ጦርም እየላከ ህዝብ የሚያስፈጅ ጭራሽ ጋዜጣዊ መግለጫ እዛው ቤተመንግስት አጠገብ ተቀምጦ የሚቧርቅ በየትም አለም ላይ ታይቶ አይታወቅም:: የመንግስት ዝምታ እስከ መቸ ነው??
OLF & TPLF are same must be remove from Ethiopian politics
Min ykebatiral????
ምንድነው የኦሮሞ ህዝብ እና የኢትዮጵይ ህዝብ ልዩነት አትፍጠር
ኦነግ ቄሮ ፅረ ሰላም ናቸው
Dawed megerf alebet
This man still want to be a PM by this age we don't needs you now we are free from whom you make us free Dr Abey makes us all Ethiopian free Ethiopia is for Ethiopian no Oromo, Amhara Tigray southern free
ትግርኛ ተናገረ አለ ማለት ምን ለማለት ተፈልጎ ነው. Be genuine and honest so that our country keeps on going on smooth reform.
እሄ አዛዉንት መቅዶኒያ መግባት አልበት ጭንቅለት ዬለዉም።መንግስት አስፈለግዉን እርሚጃ መዉሰድ አለብት
ኦኔግን እሽ ኡሩሩ እለችሁ ትኖረለቹሁ ደዉድ በአድአበበ ቅጭ በሎ ለቸጠቅዎቹ ትእዘዝ ስሰጥ እየያቹ ዎዴ ጎን መዞር አስፈለግ አይመስለኝም
እሚገርመወት.አባባ.አንድ.ነገር.ልንገረወት.አባይን.ሰው.ሳይሆን.እግዚአብሔር ነው.የመረጠው...አርፈው.ቁጭ.ቢሉ.መልካም.ነው
ሲጀመር ዳውድ ኢብሳ የጌታቸው አስፋን መርዝ በጆንያ ተሸክሞ ወደ ኢትዮጵያ እንዲገባ መፈቀድ አልነበረበትም። ኣሁን ግን ይሄ ዳውድ የተባለ የዲያብሎስ ጉዳይ አስፈፃሚ ኢትዮጵያ ውስጥ ለሰከንድ እድሜ ባይሰጠው ባይ ነኝ።
How a leader of an organization older than 50 or more year fragile & act like childe
This is double standard! Dawud, Debretsion and Abay should be put under arrest, OLF soldiers should be fought out.
ይሄ ሁሉ ትግስት ለምን አስፈለገ የሚፈናቀለው የሚዘረፈው ህዝብ ግግምት ውስጥ ለምን አይገበርም ይሄ ሁሉ ፍርሀት ነው የመሰለባችሁ
Aroge jib !! Firew mashow Gidey !!
ይሄ ሽማግሌ አረ በቃክህ ነጭ ፅጉር ይዞ ስያጋድለን አይደብርህም
Betam asafari nw oneg
Opdf nw lenanit netsanet yesetachihu
Enanite gin banda nachihu ye enat tut nekash
Dawd ibsa dem kalnore manor aychilim seytan silahone,
ጦርነት ላይ እንደዚህ አይነት ወንበር ከየት አባቱ ነው ያገኘው?
Dear Ato Dawud Ibsa and OLF supporters , even if it is difficult to convince you from your practice. As an innocent human being let me ask you some questions what was your interest? what I understand from your practice is that you want to divide the oromo unity that will led significant damage for oromo people . please stop your divisive behavior. it is the golden time for oromo as a member of founding father of Ethiopia. if we lost this opportunity i am sure our enemies may show the red card from our places because they have historical and moral back ground to attack us to take every wealth once the northerner married again . it will difficult to get this opportunity again
ዥዋ ዥዌ እንደዥዋዥዌ ሆኖል ነገርዋ የሚለውን ዘፈን ተጋበዙልኝ በቃ ሌላ ምንም አይገልፃችሁም።
እሄ ሸባ መወገድ አለበት እራሱ ዘሮ ጭንቅላት ይዞ የትም አያደርስንም
Viva OLF
ዳውድ ኢብሳ ጭንቅላቱን አውልቆ መቀሌ አስቀምጦታል። ኣሁን የሚወራጨው በደመነፍስ ነውና አትፍረድባቸው።
ኢሄ ዘላን የኤርትራ ግመል 40 አመት ሙሉ ተኝቶ ስልጣን ይፈልጋል እንዴ አይኑ ራሱ ያስታውቃል ምቀኛ መሃይም
People are getting killed and he said we are patient? How ridiculous is Dr. Abiy ? People suffering send military and destroy them . Or just sleep .
ዳዊትኢብሳ
ነብስክንይማረው የሰውልጅንአገርናንብረትእያስገደልክያለክየቀንጅቦች'አንተና ጀዋርመሀመድን'ማቃጠልይኖርበታልየኢትዮፒያህዝብች ዝምአትበሉ
Well it's so clear who make problem so stop blame TPLF and do what you got to do
መከላከያ፣ለምድነው፣ምፍራው
ኦነግ እጅ ሰጥቶ ከተቀላቀለ በኃላ ለምን አሻፈረኝ አላ?
ኦዲፒ በኦነግ ተሸበረች....ኦነግ ፓርቲ ሳይሆን የህዝብ ጥያቄ ነው...
Yemegermew ke Tigray yemetu sewoch ye Oneg serawet west menyadergalu betam yegermal ezaw oneg west honew yeselelwachew neber malet nw jel shemagele
what ever it takes most Ethiopians stand with obo Lema and dr Abyi group. Either by force or by peace OLF is going to gave up its weapons.
መናገር አቅቶት እያቃሰተብን ምን አይነት ድፍረት ነው ጡረታ መውጣት አለበት ይሄ ቆረቆንዳ ሽማግሌ የሞት ፍርድ የፈረደበት ከማል ገልቹ ስልጣን ስለ ያዘ ተቃጥሎ ሊሞት ነው ።
አረዳዉድ ኢቢሳ ፈጣሪህን ፊራ በቀደም ትጥቅአልፈታም ብለህ እምቡር እምቡር አለክ አሁን ደሞ ምን ይሁን ነዉ የምትለዉ አረለዶክተሪ አብይ ፈተና አትሁንበት በናንተ ጥጋብ የንፁሀን ደም በከንቱ አይፍሰስ እስኪ እራስህን በእዉቀት አበልፅግ የጫካዉ መንፈስ አሁንም አለቀቀዉም ጅል የሆነሰዉዮ
What do you mean Ethiopian people and Oromo people
Mirab welegan mulu bemulu eyetekorateru eyetagesin new???min aynet mengist new bahunu seat yalew????
ግንባር አናት ቅንድብ እያለ ይዘባርቃል ግንባር አባቱን ብሎ ከኢትዮጵያ ምድር ማጥፋት ነው ...ምድረ ግማታም ቦቲረም የግመል እረኛ ሁሉ ሰላም ነሱን እኮ