ማራኪ ወግን እስከ ማቆም ያደረሰው ጉዳይ ምን ነበር?

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 ก.ย. 2024
  • Ethiopian first celebrity lifestyle program 'maraki weg' by journalist Gizachew Ashagrie

ความคิดเห็น • 137

  • @abelbirhanu1
    @abelbirhanu1 7 วันที่ผ่านมา +33

    ብርቱ ሰው ግዞ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን

    • @Tinspire-d2k
      @Tinspire-d2k 6 วันที่ผ่านมา +3

      እናም ግዛቸው ፍቃደኛ እንግዳ ኣገኘ 🤣🤣🤣

    • @SamrawitSefrawe
      @SamrawitSefrawe 2 วันที่ผ่านมา +3

      አቤልዬ በማርያም እንደም በእግዛብሄር ላይፍህን በማራኪ ወግ አቅርብልን ❤❤❤❤በጣም ነው የምወድህ የኔ ወንድም

    • @SamrawitSefrawe
      @SamrawitSefrawe 2 วันที่ผ่านมา +3

      አቤልዬ በማራኪ ወግ ቅረብልን

  • @mimitesfaye1756
    @mimitesfaye1756 6 วันที่ผ่านมา +5

    በጣም ጎበዝ ነህ እግዚአብሔር ደግ ነው 🙏

  • @abelb5604
    @abelb5604 7 วันที่ผ่านมา +8

    በረታ ለሚቀጥለው አመት 1 million subscriber ይኖርሃል ከዛም በላይ❤❤❤

  • @meklitesubalew3451
    @meklitesubalew3451 7 วันที่ผ่านมา +9

    ዋው አንተ ወጣት ልጅ የፈጣሪን ስም ከአፍህ ደጋግመህ ጠራኸው ስሙ እና ቃሉ ለዘላለም ከማር ወለላ ይልቅ ጣፋጭ ይሁንልህ ስራህን ያስፋልህ፡፡

  • @selam862
    @selam862 7 วันที่ผ่านมา +13

    እግዝአብሔር የከፈተውን እሱ ብቻ ነው የሚዘገው ይሄ ያለ ነው አንተ ቅን ኦንደመሆንህ ሌላው ቢቀር ከላይ የሚያይ አምላክ ትህትናህን እግዚአብሔር ይፈልገዋል እሱ ዝቅ ብሎ ነው እኛን ያስተምረን ምርጥ ጋዜጠኛ ተባረክ

  • @baniaychu7478
    @baniaychu7478 7 วันที่ผ่านมา +4

    ግዚሽ ጎበዝ ጀግና እኔ ከድሮ ነው እምክታተልህ በርታ የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው ታምርነው🙏

  • @abelgirum8561
    @abelgirum8561 7 วันที่ผ่านมา +15

    በጣም ቅን ሰው ነህ ይመችህ ወንድሜ ።

  • @EM-gq9ix
    @EM-gq9ix 7 วันที่ผ่านมา +14

    ምንግዜም ምርጫዬ ማራኪ ወግ መልካም አዲሰ አመት😍

  • @EmebetAlemu-v3y
    @EmebetAlemu-v3y 7 วันที่ผ่านมา +11

    ወንድሜ እንኳን አደረሰህ የኔ መልካም ሰዉ እድሜ ና ጤና ይስጥህ መልካም በአል

  • @tadesefirew
    @tadesefirew 7 วันที่ผ่านมา +8

    አሜን ❤❤❤🎉🎉🎉እግዚአብሔር ይመስገን ወንድሜ እንኳን አብሮ አደረሰን🙏🙏🙏

  • @debritubezalem2352
    @debritubezalem2352 7 วันที่ผ่านมา +11

    እጅግ በጣም ጎበዝ ነህ።እኔ በበኩሌ ከቤታቸው አሰራርና አያያዝ ጀምሮ እስከ ሕይወት ተሞክሮአቸው በሚገባ ተምሬበታለሁ።ፕሮግራምህ ልዩ ነው፣ሰብስክራይበርህ ግን በጣም ያንሳል።በርታ ወንድሜ።ዘራ መድሀኒት....እኔም ፈገግ ብያለሁ።ቅንነትህ ደስ ይላል።

  • @Tigi-nn9io
    @Tigi-nn9io 7 วันที่ผ่านมา +1

    ጎበዝ ኦግዚአብሔርን ማመስገን ሁሌም ይጨምራል አሁንም የምታቀርባቸውን እንግዶች እንደስከዛሬው በጥንቃቄ ከመረጥክ ገና ብዙ ታስተምረናልህ እናመሰግናለን መልካም የስኬት አመት ተመኘሁ🎉

  • @DesalgnKefle
    @DesalgnKefle 4 วันที่ผ่านมา +3

    ግዝሽ እንካን አደርሠህ በርታልን ገኗብዙሥራዎች ካንተእንጠብቃለን ጤኗከእድሜጋር ያድልህ

  • @Aynalove3382
    @Aynalove3382 7 วันที่ผ่านมา +13

    የኔ ቅን ሰው አሜን እግዚ አብሄር ይመስገን ግዞ እስኪ መሰረት መብራቴን አምጣልን

  • @belayneshgeleta9672
    @belayneshgeleta9672 7 วันที่ผ่านมา +5

    ግዞ እንኳን ለአዲስ አመት ዋዜማ በሰላም አደረሰህ🎉🎊🎉🙏🏼 congratulations 🎊🎉🎈🍾 your program is amazing 🤩 me and my husband are enjoying watching your show. So keep up the good work and you are a polite person also it really is the best quality 🙏🏼

  • @SerkalemAyalew769
    @SerkalemAyalew769 7 วันที่ผ่านมา +5

    ከአንተ ገና ብዙ እንጠብቃለን አቀራረብ ጥራት ያለዉ ፕሮግራም ስለምታቀርብልን እናመሰግናለን ።

  • @SEMUADU-p5s
    @SEMUADU-p5s 7 วันที่ผ่านมา +3

    እናመሰግናለን በጣም ቡዙ ትምህርት ነው የተማርኩት በጣም ጎበዝ ነህ ጠክር ያንስብሀል በሚሊየን ነው የሚገባህ
    እኔም የመስራት አላማ አለኝ !!እደዉላለሁ# የኔንም የህይወት ታሪክ ትጎበኛለህ ባይሆን ገና ከዜሮ ነው የምነሳዉ ኢሻአላህ እያየኽኝ አድጋለሁ ከማራኪ ወግ ነው የተነሳሁ እላለሁ... ያስተማርከን ትምህርት ቆራጥ አርጎኛል

  • @Kuku_sha41
    @Kuku_sha41 7 วันที่ผ่านมา +4

    ጎበዝ አጠር ሲል ነው ጥሩ ጠቃሚ ነገር ነው የምታቀበው ❤

  • @RahilFac
    @RahilFac 7 วันที่ผ่านมา +1

    እግዛቤር ደግ አምላክ ነው ልብንም ይመረምራል ከልብክም ስታምነው ታሪክም ይቀይራል ወንድሜ እንኳንም ደስአለክ ❤❤❤❤

  • @Yayu-c1t
    @Yayu-c1t 7 วันที่ผ่านมา +5

    ገና ብዙ እንጠብቃለን ካንተ❤❤❤

  • @EZTechForWomen-fh6tu
    @EZTechForWomen-fh6tu 7 วันที่ผ่านมา +4

    እንኳን አደረሰህ! የሚገርሙ ድንቅ ያገራችንን ስዎች ባንተሾ እንድተዋወቅ ስላረከኝ በጣም አመስግናለሁ!! መጪው አመት የበለጠ በረከትና ስኬት ዘመን ይሁንላችሁ🌻🌻🌻🌻🌻🌻🎆🎆🎆🎉🎉🎉🎉

  • @ethiofunzone649
    @ethiofunzone649 7 วันที่ผ่านมา +29

    ግዞ አንተ በዚህ ዓመት ልዩ ነገር አሳይተኸናል! ከትህትና እስከ ምርጥ ጥያቄዎችህ ትለያለህ! ምንም አልልም እግዚዓብሄር ከአንተ ጋር ይሁን። ሰብስክራይብ ግን ያንሳል እባካችሁ ሼር እናድርግለት።

  • @queenzuzu710
    @queenzuzu710 7 วันที่ผ่านมา +3

    የሚገርም ሰው ከዚህ የበለጠ ይገባዋል ❤❤🎉

  • @MeronSemere
    @MeronSemere 7 วันที่ผ่านมา +4

    ፈጣሪ የተመሰገነ ይሁን 🙏💕

  • @relaxingthoughts9725
    @relaxingthoughts9725 7 วันที่ผ่านมา +1

    ሲሳካ የእግዚአብሔር ፈቃድ ነው እንደምንለው ስንወድቅም የእግዚአብሔር ፈቃድ መሆኑን ልባችንን ሞልተን መናገር አለብን፡፡ ዳሩ ግን መልካም ስራ ካልሆነ የእግዚአብሔር ፈቃድ በዚያ የለም፡፡ ማራኪ ወግ መልካም ስራ ነው፡፡ አሁንም ወደ ኢትዮጵያዊነት ጥግ መጓዝን አትርሳ፡፡

  • @lopesohadiso
    @lopesohadiso 7 วันที่ผ่านมา +3

    የእግዚአብሔር ሥራ ድንቅ ነው ተምረ ነው

  • @BirukKassie-oe4qq
    @BirukKassie-oe4qq 7 วันที่ผ่านมา +3

    Gizuye we love u ❤️

  • @melatmohammed6604
    @melatmohammed6604 7 วันที่ผ่านมา +3

    ጎበዝ ነህ ግዛቸው 🎉

  • @marymessele3423
    @marymessele3423 7 วันที่ผ่านมา +1

    ግዞዬ ምርጤ እንኳን አደረሰን ልክ ስጀምር በ3ስልክ ነበር ፎሎ ያደረኩህ የኔ ምርጥ በርታ❤❤❤

  • @mintwabtirnhe7544
    @mintwabtirnhe7544 7 วันที่ผ่านมา +3

    እንኳንደስአለህግዛቸዉ

  • @ElsaAlene
    @ElsaAlene 7 วันที่ผ่านมา

    እኔ ግን ከቲቪ የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች እየሄድክ ፕሮግራም ስትሰራ በጣም እከታተል ነበር እዚህ ሳይክ ደሞ በጣም ደስ ብሎኛል በርታ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ETHIOTECK
    @ETHIOTECK 3 วันที่ผ่านมา +2

    Wow amazing this show

  • @rodasromcho
    @rodasromcho 7 วันที่ผ่านมา +2

    🎉 esseye congratulations boy keep moving 💪

  • @ሜላትሜላትበለጠ
    @ሜላትሜላትበለጠ 6 วันที่ผ่านมา

    አንተ ጀግና ነህ በርታ እንወድሀለን

  • @alemTefera-jf2kv
    @alemTefera-jf2kv 7 วันที่ผ่านมา +2

    እኔግን ከተለቨጂን ጀምረው ነው እንኳን አደረሰ እነወዱካለን

  • @temesgenmulugeta4319
    @temesgenmulugeta4319 6 วันที่ผ่านมา +1

    Currently, I find myself without a job, yet your journey serves as a profound wellspring of inspiration for me. The resilience and achievements you embody ignite a flame of motivation within me, propelling me towards my own aspirations. Your path reminds me that despite the challenges and setbacks one may face, perseverance and dedication can pave the way to success. Your story resonates deeply with me, instilling a sense of hope and determination as I navigate my own journey towards fulfill

  • @Alem844
    @Alem844 7 วันที่ผ่านมา +3

    እንኳን አብሮ አደረሰን🌻🌻🌻🌻🌻🫶🫶🫶

  • @hirutkidane8622
    @hirutkidane8622 7 วันที่ผ่านมา +2

    Congra🎉enkwan abroadresen🌼🌼

  • @selomefentahun1458
    @selomefentahun1458 7 วันที่ผ่านมา

    እንኳን አደረሰህ ወንድሜ መጭው ዘመን መልካም የስራ ዘመን ያድርግልህ።

  • @hianalegas718
    @hianalegas718 7 วันที่ผ่านมา +1

    Thanks God. You work hard and God help you. And you appreciate to Lord.

  • @BiniyamAlemu-vb8un
    @BiniyamAlemu-vb8un 7 วันที่ผ่านมา +2

    አንተ ጀግና 👌👌👌👌👌

  • @saratessema9064
    @saratessema9064 7 วันที่ผ่านมา +1

    እንኳን ለሁለተኛ ዓመት አደረስህ🎉🎉🎉
    መልካም አዲስ አመት

  • @tadelubedaso6836
    @tadelubedaso6836 7 วันที่ผ่านมา +3

    Edimana tena yistke gena wetate nehe egziaber besethe bereket awinm egziaber yasadighe melkam ADI's amet

  • @MulatuMuse-o1w
    @MulatuMuse-o1w 7 วันที่ผ่านมา

    ወንድሜ እንኳን አደረሰህ የኔ መልካም ሰዉ እድሜ ና ጤና ይስጥህ መልካም በአል
    ወንድመ ተቸግራለዉ በአል ልጅ ስላለኝ

  • @helimanchester1505
    @helimanchester1505 7 วันที่ผ่านมา

    Thank you for your lovely Maraki weg I loved watching your program your knowledge gentle nature and down-to-earth is great I learned a lot from this keep it up GOD will blessing you more xx

  • @matianteneh3652
    @matianteneh3652 7 วันที่ผ่านมา +1

    ይመችህ፣ ወደ ፊት በሉለት
    ይለይለት
    ዓለም ለተሸናፊዎች ቦታ የላትም
    ይሄ ስልጣን አይደለም ስራ ነው፣ እንዳትለቅ
    ወደ ፊት go 👍👍👍go go 🏃‍♀️🏃‍♀️🏃‍♂️🏃‍♂️🏃‍♂️

  • @minwyeletmingist6806
    @minwyeletmingist6806 7 วันที่ผ่านมา +2

    God bless you.

  • @tsiontilahun5722
    @tsiontilahun5722 7 วันที่ผ่านมา +2

    Congratulations ❤🎉🎉🎉🎉

  • @meserakberhemedhane1323
    @meserakberhemedhane1323 7 วันที่ผ่านมา +1

    God bless you more 🙏 ❤️ Congratulation long life ❤❤

  • @shumettesfa5294
    @shumettesfa5294 7 วันที่ผ่านมา +4

    Liyu sew❤

  • @itsmer6605
    @itsmer6605 7 วันที่ผ่านมา

    Gizesh you are the best bro , berta🎉 cheers, enkewan adereseh

  • @chala9990
    @chala9990 7 วันที่ผ่านมา

    congratulation ጎበዝ ነህ barta

  • @DZConsultancyInternational
    @DZConsultancyInternational 7 วันที่ผ่านมา +1

    God bless you more

  • @venus-xi1vx
    @venus-xi1vx 7 วันที่ผ่านมา

    እውነት ብለሀል ከሱ የተሰጠ ምን ግዜም የተባረከ ነው በርታ❤❤❤❤

  • @user-ig2rz7to8f
    @user-ig2rz7to8f 7 วันที่ผ่านมา +1

    ሳታቋርጡ ፀልዩ በሁሉ አመስግኑ እግዚያብሔር ፈቃድ በክርስቶስ ኢየሱስ ወደ እናንተ ነውና 1ተሰሎንቄ 5:17

  • @Andi-bs4op
    @Andi-bs4op 7 วันที่ผ่านมา

    ሲከፋኝ ሲደክመኝ እንኳን ማየው ያንተን ቪዲዮ ነው ማየው ነገ ትልቅ ቦታ ደርሼ ያገናኘኝ

  • @zuzu4528
    @zuzu4528 7 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ሰቶ ከቁጥር ሳያጎላችሁ ለ 3 ኛ አመት በሰላም ያድርሳችሁ ማራኪዎች ።

  • @danielabel6643
    @danielabel6643 7 วันที่ผ่านมา +1

    እስቲ ግዜን እንኳን አደረሰህ በሉት ❤❤

  • @ET.Living
    @ET.Living 7 วันที่ผ่านมา +1

    Congratulations!!!🎉🎉🎉

  • @addislij3053
    @addislij3053 7 วันที่ผ่านมา

    Amen!!!!! God is good.

  • @SamrawitSefrawe
    @SamrawitSefrawe 2 วันที่ผ่านมา +1

    ምን ጥያቄ አለው ፈጣሪ የባረከው አይገልፀውም❤❤❤❤❤

  • @zemzemgashu2989
    @zemzemgashu2989 7 วันที่ผ่านมา +2

    በጣም

  • @bshimekit
    @bshimekit 7 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን
    በርታልን 🙏🙏🙏
    I wish you a great success in 2017 too.

  • @DFLIGHTTIPS
    @DFLIGHTTIPS ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ግዞ እንኳን ለዚህ አበቃህ! ያለፍክበትን ስለማውቅ የምትደርስበት ይናፍቀኛል! ከዚህ በላይ ከፍ በል!

  • @KelemworkDebebe
    @KelemworkDebebe 7 วันที่ผ่านมา

    በርታ ጎበዝ ነህ ። መልካም አዲስ ዘመን ይሁንልህ።

  • @Teddyyiz
    @Teddyyiz 7 วันที่ผ่านมา

    መቶ ሚሊዮን ሰብስክራይበር ይገባሀል ወንድሜ በርታ!!!

  • @tigistkebede6606
    @tigistkebede6606 7 วันที่ผ่านมา +1

    God bless you ❤❤❤❤

  • @getahagos
    @getahagos 7 วันที่ผ่านมา

    እንኳን ደስ አለህና እንኳን ለአዲሱ አመት አደረሰህና አደረሰና::

  • @EdenAbebe1969
    @EdenAbebe1969 7 วันที่ผ่านมา

    ተመስገን እውነት ነው በርታ ግዞዬ

  • @gelatch24
    @gelatch24 7 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን!!! እርሱ እፁብ ድንቅ ነው ይህ እንዲያውም ምንም ነው ወንድማችን!!! እንኳን አደረሳችሁ 🙏💓 🙏 ቅን ለሆናችሁ ብቻ ውዱን ቻናሌን ገብታችሁ ተማሩበት ሳብስክራይብ ታደርጉ ዘንድ ስጋብዛችሁ በታላቅ ደስታ ነው ❤❤❤

  • @tamiratbirhane
    @tamiratbirhane 7 วันที่ผ่านมา

    Wow ante tilk sew neh...gizachew

  • @MunirNejmedin
    @MunirNejmedin 6 วันที่ผ่านมา

    በርታ አላህ ያግዝህ አክባሪህ ነኝ በ2 ስልኬ ነው የተቀላቀልኩህ

  • @romantsegaye7051
    @romantsegaye7051 7 วันที่ผ่านมา +2

    አታስደንግጠኝ 😢 I'm first anyway

  • @mekdesalemu1518
    @mekdesalemu1518 7 วันที่ผ่านมา +3

    አንካን ድስ አልኩ አኝ ማቀ አትይማቷቀኝ .. አንካን አድርስከ አብርን ያቲም ይትምትብት ጋድኝይ 🤣😳

  • @henonhilemichael5197
    @henonhilemichael5197 7 วันที่ผ่านมา

    Bertalign wendime!!! Hawassa University abern neber yetmarnew Des yilgnal say...stay blessed!

  • @baniaychu7478
    @baniaychu7478 7 วันที่ผ่านมา

    እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @BeraswissAmen1621
    @BeraswissAmen1621 7 วันที่ผ่านมา +1

    Nice man gizo ❤

  • @tadesefirew
    @tadesefirew 7 วันที่ผ่านมา +2

    Tileyaleh betam ewnet

  • @mimitesfaye1756
    @mimitesfaye1756 6 วันที่ผ่านมา +1

    እንክዋን ደስ አለህ ❤️

  • @እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ
    @እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ 7 วันที่ผ่านมา +2

    ገዝሽ እነዛ ሶስት ህፃናት እናታቸው ጥላቸው የሄደችው ምን ላይ ናቸው ቤተሰብ ጥየቃ በሚል አንድ ቪድዮ ትንሽም ቢሆን ስራልን በጣም አስባቸዋለው

  • @ferehiwotshanka8087
    @ferehiwotshanka8087 7 วันที่ผ่านมา

    Congratulations 🎈 keep it up 👍

  • @weynitiga8280
    @weynitiga8280 6 วันที่ผ่านมา

    🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼እንኳን አደረሳችሁ ለ ሁለተኛ አመታችሁ ማራኪ ወግ በርቱልን እመብርሀን ከናንተ ጋር ትሁን በስራዎቻችሁሉ ደስተኛ ነኝ ብዙ እውቀትም አግኝቻለሁ አመሰግናለሁ 💛💚❤️🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼

  • @AlemayehuAbera-we1sy
    @AlemayehuAbera-we1sy 6 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @tobittube
    @tobittube 7 วันที่ผ่านมา

    ምርጥ content new ማራኪ ወግ

  • @amenegete
    @amenegete 7 วันที่ผ่านมา

    #ግዞ#ማራኪ ወግ ከልብ ይማርካል እንኳን አደረሰህ አደረሳችሁ ።

  • @meserettilahun2377
    @meserettilahun2377 7 วันที่ผ่านมา

    Congratulations on the second anniversary!😍👏👏👏

  • @user-Hareg
    @user-Hareg 7 วันที่ผ่านมา

    Egziyabher benegerih kef siladerekew betam des bilognal. Egziyabher yebeletewun yasayih!

  • @AsterAsnake-u2p
    @AsterAsnake-u2p 7 วันที่ผ่านมา +1

    Gobeze berta

  • @helendereje9953
    @helendereje9953 7 วันที่ผ่านมา

    እናመሠግናለን

  • @Hana-l2m
    @Hana-l2m 7 วันที่ผ่านมา

    ግዞየ እንኳን አዴረሰህ

  • @tenad7309
    @tenad7309 7 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ከዚህም በላር ከፍ በል🙏🏾🌼🌼🌼🌼🌼እንክዋን አደረሰህ🌼🌼🌼🌼🌼እንክዋን አብሮ አደረሰን🙏🏾

  • @bettyyilma5539
    @bettyyilma5539 6 วันที่ผ่านมา

    Let God bless you more. 🎉🎉🎉Happy anniversary and New year, 2017

  • @Salahadin420
    @Salahadin420 7 วันที่ผ่านมา +1

    አንተትለያለህ ወላሂ ካንተ ብዙእንጠብቃለን አብሽር

  • @alamaa-ro4gt
    @alamaa-ro4gt 7 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉ይገባሀል🙏🙏

  • @nardosfanial7900
    @nardosfanial7900 7 วันที่ผ่านมา +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AyalewDesta-zt6vs
    @AyalewDesta-zt6vs 7 วันที่ผ่านมา +2

    ብራቮ

  • @baniaychu7478
    @baniaychu7478 7 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @samsunga12-yp5pz
    @samsunga12-yp5pz 7 วันที่ผ่านมา +1

    ያለኝ አንድ ስልክ ሆኖብኝ ነው እንጅ ግዜ ያንስብሃል

  • @yeshimekoya6979
    @yeshimekoya6979 7 วันที่ผ่านมา

    Thankyou.

  • @aicat-27
    @aicat-27 7 วันที่ผ่านมา

    Always my choice. Happy new year