ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
የማስረዳት ችሎታህን ማለትም የሽያጭ ባለሙያዉን በጣም ነዉያደነኩህ መግዛት የማይፈልግ ሰዉንም ጭምር ታነሳሳለህ ዋዉ የሚያስብልችሎታ በርታ ።
ረ ባለቤቱ ነው
የምፈልገው መረጃነበር ተባረክ ወድሜ
ዋው በጣም አሪፍ መረጃ ነውከቻልክ የጋርመነት ስራ ለመጀመር ምናክል ካፒታል እደሚጠይቅና ለመጀመረ ዋና ዋና ማሺኖች በቀላሉ ለመነሳት አመሰግናለው🙏🙏🙏
በጣም እናመሰግናለን ብዙ ሰው በቀላል የሚለወጥበት ስራ ነው እናመሰግናለን በዙሁ ቀጥለህ ልብሶች ለህትመት የት እንደሚገኝ ብታቀርብልን
ስላቀረብህልን መረጃ እናመሰግናለን ክፉ ከይንካህ ወንድማችን❤❤❤
🙏🙏🙏 እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏🙏🙏
ስለ ቢዝነስ ምርጥ ስው አላህ ያግዝህ የምታቀርበው ሁሉም የምፈልጋቸው ከልብ አመስግናለው ❤❤❤
እንየም እንድያግዘይ እፈልጋለው
የሚገርም የሽያጭ ባለሞያ የድርጅቱ ምሰሶ የሆነ ለገዢዎችም መተማመን የሚፈጥር ድንቅ ሰው ነው ። ባለቤቶች አጥብቃችሁ ያዙ እንዱ እንዳይወስደው
ሀሀሀሀ ረ ባለቤቱ ነው::የምር ጀግና ነው፡፡
Good work; Selebusiness is really becoming amazing media.
Thank you very much🙏🙏🙏
ኣኒየ ዕድመን ጥዕናን ይሃብኻ እንኳዕ ናትና ኾንካ
ወንድም እናመሰግናለን❤❤
I am impressed by his knowledgeble explanation. Bravo my friend.
ቁልፊ ቤትና ኦቨር ሉክ ዋጋቸው ስንት ነው?
እጅግ በጣም ተመጣጣኝ ነው ዋጋው እኔም እገዛለሁ ጥሩ እቃ እደሚሆን ተስፋ አለኝ
እናመሰግናለን ወንድሜ አሪፍ መርጃ ነው አትጥፋ ቶሎ ቶሎ መርጃ አቅርብል ከቻልክ የጂብሰን ጡቄት ማምርቻ ማሽን አቅርብልን እባክህ?
እሺ እናቀርባለን 👍አንጠፋም እናመሰግናለን 🙏🙏🙏
Mashallah anu abro adegea berta.
Arif mereja new thank you
እናመሰግናለን ❤❤❤
All those machines are made in Asia.Can we make them in Ethiopia!?
ወደቸ የልብስ መስፌያ ማሽኑን ገዝቸ ማከራየት እችላለው እስኪ ንገሩኝ ከሆነስ እስከስንት ብር ማከራየት እችላለው?
ወይኔይሄ ልጅ እንደ ቤተሰብ በደንብ ያስረዳል
Hiii Chris harif miliketa new ye camera market bitakerib Des yilegnal
ቦታው የት ነው
ለቲ - ሸርት የሚሆን ጨርቅ አምራቾችን በተመለከተ ዝግጅት ብታዘጋጅልን፡፡
አሁን ያለው ዋጋ ስንት ይሆን
ሰላም ወንድማችን እባክህን ከቻልክ ከአዲስ አበባ ውስጥ ለስራ የሚሆን ቤት ኪራይ ስንት ነው እናም ደግሞ አንድ ሬስቶራንት ለማክፋት አዲስ አበባ ውስጥ ቤት ኪራይና ስንት ወጪበቅርቡ ወደ አገሬ ሊገባ ነው እና ምን እንደሚሰራ ግራ ገብቶኛል አንድ ሬስቶራንት ለመክፈት ከነቤት ኪራይ ወጪ ስንት ነው እና ስንት ገንዘብ እንደሚበቃን እንደሚያስፈልግ ልትሰራልኝ ትችላለህ ይሄ ሰልክ በጣም ብዙ ብር አይደለም በትንሽ ከብታ ለሚሰራ ማለት ነው
መጀመሪያ ተቀጠረክ በድንብ እውቅ ወንድሜ ብረህ የቀመጠ በድንብ ስታቅ ትከፈታልህ
እንደ እኔ የምመክርህ ወንድሜ አሪፍ ቦታ( ደንበኛ ሚበዛበት ቦታ) ላይ ቆንጆ ሽሮ ቤት ወይም ቡና ብትሰራ እመክርሃለሁ
Welcome
Wel Stay Alex🙏🙏🙏
የማላስቸግር ከሆነ አድራሻ
ከVideo ያገኙታል 👍
ኖርማል FIT ዋጋው ሰንት ነው
በተቀመጠው ስልክ ይደውሉልን 👍
♥️♥️♥️👌
በሺ የሚቆጠሩ የጋርመንት ድርጅቶች በሚዘጉበት ወቅት: በጥንቆላ ካልሆነ እንዴት ትርፋማ ይኮናል?
??????
Betam enamesginalen
እኛም ከልብ እናመሠግናለን 🙏🙏🙏
Where is the adres?
Sumaletera market center, tekelhaymanot
you can get from the video 😍
ዋጋው ንገረን ልጄ
ከቪደዮ ያገኙታል 👍🙏
እኔ ሁለት አፈልጋለሁ
10 ሲንጀር እፈልጋለው
ይደዉሉ👍👍👍
Phone number?
Check it please 🙏
ዋው እናመሰግናለን 🙏
የማስረዳት ችሎታህን ማለትም የሽያጭ ባለሙያዉን በጣም ነዉ
ያደነኩህ መግዛት የማይፈልግ ሰዉንም ጭምር ታነሳሳለህ ዋዉ የሚያስብል
ችሎታ በርታ ።
ረ ባለቤቱ ነው
የምፈልገው መረጃነበር ተባረክ ወድሜ
ዋው በጣም አሪፍ መረጃ ነው
ከቻልክ የጋርመነት ስራ ለመጀመር ምናክል ካፒታል እደሚጠይቅና ለመጀመረ ዋና ዋና ማሺኖች በቀላሉ ለመነሳት አመሰግናለው🙏🙏🙏
በጣም እናመሰግናለን ብዙ ሰው በቀላል የሚለወጥበት ስራ ነው እናመሰግናለን በዙሁ ቀጥለህ ልብሶች ለህትመት የት እንደሚገኝ ብታቀርብልን
ስላቀረብህልን መረጃ እናመሰግናለን ክፉ ከይንካህ ወንድማችን❤❤❤
🙏🙏🙏 እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏🙏🙏
ስለ ቢዝነስ ምርጥ ስው አላህ ያግዝህ የምታቀርበው ሁሉም የምፈልጋቸው ከልብ አመስግናለው ❤❤❤
እንየም እንድያግዘይ እፈልጋለው
የሚገርም የሽያጭ ባለሞያ የድርጅቱ ምሰሶ የሆነ ለገዢዎችም መተማመን የሚፈጥር ድንቅ ሰው ነው ። ባለቤቶች አጥብቃችሁ ያዙ እንዱ እንዳይወስደው
ሀሀሀሀ ረ ባለቤቱ ነው::
የምር ጀግና ነው፡፡
Good work; Selebusiness is really becoming amazing media.
Thank you very much🙏🙏🙏
ኣኒየ ዕድመን ጥዕናን ይሃብኻ እንኳዕ ናትና ኾንካ
ወንድም እናመሰግናለን❤❤
I am impressed by his knowledgeble explanation. Bravo my friend.
ቁልፊ ቤትና ኦቨር ሉክ ዋጋቸው ስንት ነው?
እጅግ በጣም ተመጣጣኝ ነው ዋጋው እኔም እገዛለሁ ጥሩ እቃ እደሚሆን ተስፋ አለኝ
እናመሰግናለን ወንድሜ አሪፍ መርጃ ነው አትጥፋ ቶሎ ቶሎ መርጃ አቅርብል
ከቻልክ የጂብሰን ጡቄት ማምርቻ ማሽን አቅርብልን እባክህ?
እሺ እናቀርባለን 👍
አንጠፋም እናመሰግናለን 🙏🙏🙏
Mashallah anu abro adegea berta.
Arif mereja new thank you
እናመሰግናለን ❤❤❤
All those machines are made in Asia.
Can we make them in Ethiopia!?