ዋይ በሉ አልቅሱ!!! ለምን እንዲህ ትላለህ? የሚል ካለ ... - መምህር ፕ/ሮ ዘበነ ለማ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 340

  • @yacobgidey197
    @yacobgidey197 2 ปีที่แล้ว +58

    እንኳን ደስ አሎት መምህር ለ ፕሮፌሰር ማእረጎት ፀጋዎትን ያብዛልን እግዚአብሔር አምላካችን ኤርትራንና ኢትዮጵያን ይባርክ

    • @ghenethaile2803
      @ghenethaile2803 2 ปีที่แล้ว +1

      Tebarek

    • @yimeyirdaw8989
      @yimeyirdaw8989 2 ปีที่แล้ว +5

      አለምና መላዋን ይባርክ ሁሉጊዜ ስሌላው ስንፀልይ ለኛ በረከቱ እጥፍ ድርብ ያደርግልናል

    • @araraymezmur959
      @araraymezmur959 2 ปีที่แล้ว +4

      ውድ ኦርቶዶክሳውያን ኑ ከኦርቶዶክሳውያን ጋር ቤተሰብ እንሁን

    • @muludelelegn9926
      @muludelelegn9926 2 ปีที่แล้ว

      Amen amen amen 🙏🙏🙏🇪🇹✝️🇪🇷🌍🌎🌏🙏🙏🙏🥰🤝💝🌅

    • @yekiteawowsonicetanks4612
      @yekiteawowsonicetanks4612 2 ปีที่แล้ว +2

      አሜን ጌታሆ ማረን

  • @Alam.alam6334
    @Alam.alam6334 2 ปีที่แล้ว +13

    አቤቱ ጌታችን መድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ሆይ በድለናል አጥፍተናልና ስለ እናትህ ስለ ቅድስት ድንግል ማርያም ብለህ ማረን ይቅር በለን ቸሩ መድሃኒአለም ምህረቱን ይላክልን ሁላችንም ለምድራችንም ለኛም ጨምሮ መጸለይ አለብን መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @tsegaanday2089
    @tsegaanday2089 2 ปีที่แล้ว +1

    ኣሜን በጾሎት ኣስቡኝ ኣባታችኝ እድመና ጤና ይስጣቹ እግዚኣብሔር 🤲🏽🤲🏽🤲🏽

  • @dubairak9714
    @dubairak9714 2 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen ✝️🙏🙏🙏

  • @yewhansmichael6819
    @yewhansmichael6819 2 ปีที่แล้ว

    ኣሜን
    ኣሜን
    ኣሜን።

  • @senayetwendafrash9602
    @senayetwendafrash9602 2 ปีที่แล้ว

    አቤቱ አባቴ ሆይ እንደኛ ሀጤት ሳይሆን እደምህረትህ የይቅርታ እጅህን ላክልን እግራችን ከገባችበት መከራና ፈተና አውጣልን ይቅር በልን ይቅርበሉን

  • @nounaphones3020
    @nounaphones3020 2 ปีที่แล้ว +3

    የኔ የትህትነ አባት አላህ ረዥም እድሜ ይስጥልኝ አሜን

    • @eyasuminilu4790
      @eyasuminilu4790 2 ปีที่แล้ว

      ምርጥ ሰዉ አንችንም እግዚአብሔር ለበብርሃን ያድልሺ ተባረኪ

  • @bortocansalamon7976
    @bortocansalamon7976 2 ปีที่แล้ว +18

    መምህር እንኳን ደና መጡ ቃለ ህይወት ያሰማልን የድንግል ማርያም ልጅ ሀገራችንን ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን ።

    • @araraymezmur959
      @araraymezmur959 2 ปีที่แล้ว

      ውድ ኦርቶዶክሳውያን ኑ ከኦርቶዶክሳውያን ጋር ቤተሰብ እንሁን

  • @asrat7515
    @asrat7515 2 ปีที่แล้ว +5

    አቤቱ እኛ በፊትህ ምንድነን ? ምንም ! ያንተ ቸርነት ግን አለም ከሚስራው ሃጢአት በላይ ነዉ ምድራችንን ስለሚጠቡ ህፃናት ስትል ፈውስ ማረን ይቅር በለን +++
    መምህሬ እንዳንተ አይንቱን ያብዛልን ቃለህይወትን ያሰማልን +++

    • @araraymezmur959
      @araraymezmur959 2 ปีที่แล้ว

      ውድ ኦርቶዶክሳውያን ኑ ከኦርቶዶክሳውያን ጋር ቤተሰብ እንሁን

  • @melesseyetsedaw3070
    @melesseyetsedaw3070 ปีที่แล้ว

    አቤቱ አምላካችን እግዚአብሔር ሆይ ስለ እናትህ ስለአዛኝቷ ብልህ እስከ መስቀሉ ስር ስላልተለየህ ስለ ቅዱስ ዮሐንስ ብልህ ይቅር በለን የኛን ክፋት ተውልን አሜን አባታችን ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @derebamara8649
    @derebamara8649 2 ปีที่แล้ว +1

    አቤቱ ማረን ይቅር በለን እንደኛ ሐጥያትች ሳይሆን እንደቸርነትህ ብለህ ማረን

  • @እመቤቴአንቺታውቂያለሽ
    @እመቤቴአንቺታውቂያለሽ 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ቃለበረከት ያሰማልን ተስፋ እርስት መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ሀገራችንን ኢትዮጵያ ጽኑ ሰላም ይስጥልን አጽራር ቤተክርስትያንን ያስታግስልን
    ማስተዋልና ጥበቡን ያድለንንን

  • @weldegebrialsenay2354
    @weldegebrialsenay2354 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን

    • @araraymezmur959
      @araraymezmur959 2 ปีที่แล้ว

      ውድ ኦርቶዶክሳውያን ኑ ቤተሰብ እንሁን

  • @የድግልማርያምልጅንኝ
    @የድግልማርያምልጅንኝ 2 ปีที่แล้ว +12

    አባታችን ቃል ሒወት ያሠማን ፈጣሪ በቸርነቱ የድግልማርያም ልጅ በቸርነቱ ይማረነ አሜን አሜን አሜን

  • @gemechistube9126
    @gemechistube9126 2 ปีที่แล้ว +4

    ፕሮፌሰር ዶክተር መምህር ዘበነ እንደምን አላቹ አባታችን እንዎዶታለን
    ዋይ በሉ አልቅሱ እውነት ነው በለቅሶ ካልሆነ ከፈተና አንወጣም በደላችን በዝቷልና

    • @frehiwot27
      @frehiwot27 2 ปีที่แล้ว +1

      አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ኧረ መምሕር ትክክል ነው እንደቸርነቱ አምላኮችን ይማረን እንደኛ ሶይሆን
      እግዚአብሔር ይስጥልን መምራችን

    • @gemechistube9126
      @gemechistube9126 2 ปีที่แล้ว

      @@frehiwot27 አሜን 🤲 ትክክል ነው

  • @GalaxyGalaxy-su6cj
    @GalaxyGalaxy-su6cj 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜንአሜንአሜን👐👐👐

  • @nigistiberhane9150
    @nigistiberhane9150 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሚን አቤቱ ጌታዬ ይቅርበለን መምህራችን ረጅም እድሜ ይስጦት የአንዳንድ ፃድቃኖች እምባ ይርዳን እኛማ በሐጢያት ተጨማልቀናል🎉❤🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @hirutphone8602
    @hirutphone8602 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን በእዉነት ቃል ሕወህትን ያሰማልን እመቤቴ ማርያም እረጅም እድሜ ከጤናጋ ትስጥልን የኛ እንቁ መህምራችን በእዉነት ልዑል እግዚአብሔር ለአገራችን ኢትዮጵያ ምህረትነ ይላክልን

  • @kalkidanteshome1110
    @kalkidanteshome1110 2 ปีที่แล้ว

    እኔ ሁሉም ጠዋት እና ማታ የምፀልየው ወዳንተ እንምጣ ወዳንተ እንጮህ እርዳን 💚💛❤

  • @hiwottadesse4025
    @hiwottadesse4025 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር የፍቅር አባት ነው እኛም እንዋደድ እንፋቀር እግዚአብሔር እንዲሰማን ንስሃ እንግባ ኢትዪጵያዬ ሰላም እንድትሆን የኛ አንድ መሆን በፍቅር መንገድ እንሂድ አሜን አባታችን እናመሰገናለን ረጅም እድሜ

  • @شايتياحمد
    @شايتياحمد 2 ปีที่แล้ว +4

    አሜን. አሜን መምህር..ቃለ ህይውት..ያሠማልን

  • @sofanitepilupader2424
    @sofanitepilupader2424 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለህየወትን ያሰማልን 💠💠💠

  • @etihopiainbible6830
    @etihopiainbible6830 2 ปีที่แล้ว +7

    የኣባቶቻችን ኣምላክ ቅዱስ እግዚአብሔር ገፀ ምህረቱን ይመልስልን ቃለ ሕይወት ያሳማልን በፀሎት ኣይርሱን እግዚአብሔር ይስጥልን!!!!!

    • @classicphone5908
      @classicphone5908 2 ปีที่แล้ว

      የድግል ማርያም ልጅ ልውል እግዚአብሔር ደበደላችን ሳሆን እደቸርነት ማረን ይቅርበልን 😭😭😭

    • @classicphone5908
      @classicphone5908 2 ปีที่แล้ว

      ውድ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ጤና አብዝቶ ይስጥልን🙏🙏🙏🌹❤❤

  • @almaayerga6339
    @almaayerga6339 2 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen 🤲🤲

  • @mekdestessema4611
    @mekdestessema4611 2 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen amen amen amen amen

    • @araraymezmur959
      @araraymezmur959 2 ปีที่แล้ว

      ውድ ኦርቶዶክሳውያን ኑ ቤተሰብ እንሁን

  • @selamawitnegash1235
    @selamawitnegash1235 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ይማርን ይቅር ይበለን

  • @hanatsegey2769
    @hanatsegey2769 2 ปีที่แล้ว +8

    አሜን አባት ሆይ ምህረት የተሞላች አይንህ ትመልከተን ታደገን 🙏🙏🙏😭😭😭 ቃለህይወት ያሰማሎን መምህራችን

  • @evu-tube
    @evu-tube 2 ปีที่แล้ว +12

    እንኳን ለቅዱሳን ጻድቃን ወከዋክብተ ገዳም አቡነ ኪሮስ: አባ ብሶይ እና አባ ሚሳኤል ዓመታዊ የዕረፍት በዓል በሰላም አደረሳችሁ፤ አደረሰን።
    በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን!
    $አቡነ_ኪሮስ_ጻድቅ
    የጻድቁን ስም የሚጠራ አፍ ንዑድ ነው: ክቡር ነው:: በእውነት የቅዱሱን አባት ክብር ለማግኘት መፋጠን ይበጃል::
    #አቡነ_ኪሮስ የተወለዱት በ4ኛው መቶ ክ/ዘመን ሲሆን ወላጆቻቸው ነገሥታት ናቸው:: ተወልደው ባደጉባት ሃገር #ቁስጥንጥንያ ገና በልጅነት ምቾት ሳያሳሳቸው መጻሕፍትንና ትሕርምትን ተምረዋል:: ወንድማቸው (ታላቁ #ቴዎዶስዮስ) በነገሠባቸው የመጀመሪያ ዓመታት በቤተ መንግስቱ ዙሪያ ግፍ በዝቶ ነበርና አቡነ ኪሮስ ከኃጢአት ለመራቅና ለጌታ ለመገዛት ከከተማው ጠፍተው: አሕጉር አቋርጠው ወደ ግብፅ (#ገዳመ_አስቄጥስ) መጡ::
    እርሳቸውን ለመፈለግ የተደረገው ሙከራ አልተሳካም:: ይባስ ብሎ የንጉሡ ልጅ #ገብረ_ክርስቶስ ሙሽርነቱን ጥሎ ወደ ሌላ ሃገር መነነ:: "የቅኖች ትውልድ ይባረካል" እንዳለ #ቅዱስ_ዳዊት:: አቡነ ኪሮስ ለሙሽራው ገብረ ክርስቶስ አጎቱ ናቸው:: አቡነ ኪሮስ በገዳም ውስጥ የታላቁ #አቡነ_በብኑዳ ደቀ መዝሙር ሆነው ለዘመናት ቆይተዋል::
    ቅዱስ በብኑዳን አንበሳ በበላው ጊዜ በጣም አዝነው "ለምን ጌታ ሆይ?" በሚል መሬት ላይ ወድቀው አለቀሱ:: "ምክንያቱ ካልተነገረኝ አልነሳም" ብለው ከወደቁበት መሬት ላይ ሳይነሱ ለ40 ዓመታት አልቅሰዋል:: በዚህ ምክንያት ግማሹ አካላቸው አፈር ሆኖ ሣር በቅሎበታል:: ጌታችን ተገልጦ ምክንያቱን ነግሯቸዋል:: አካላቸውንም እንደነበረ መልሶላቸዋል::
    አንድ ቀን ጻድቁ ለቅዱስ በብኑዳ ሞት ምክንያት የሆነው መነኮስ ታንቆ መሞቱን ሰምተው በጣም አዘኑ:: ሱባዔ ገብተው: ፍጹም አልቅሰው: ከጌታም አማልደው: የዛን ኃጥእ ነፍስ ከሲዖል አውጥተዋል:: በሌላ ጊዜ ደግሞ ኃጥአን የሞሉበት አንድ ገዳም በግብጽ ነበርና መቅሰፍት ወርዶ ሁሉንም ባንድ ቀን ሲያጠፋቸው አዩ::
    ጻድቁ በዚህም ምክንያት ለ30 ዓመታት አልቅሰው: ሙታኑን አስነስተው: ንስሃ ሰጥተው: ገዳሙን የጻድቃን: ሕይወታቸውንም የፍቅር አድርገውታል:: ጻድቁ #እመቤታችንን ከመውደዳቸው የተነሳ በስዕሏ ፊት አብዝተው ይሰግዱና ያለቅሱ ነበር:: እመ አምላክም ተገልጣ ትባርካቸው ነበር::
    ከዚህ በሁዋላ ወደ ምዕራብ አቅጣጫ ሒደው ለ57 ዓመታት ማንንም ሳያዩ ተጋደሉ:: ጌታችን #ኢየሱስ_ክርስቶስ (ለስም አጠራሩ ስግደት ይሁንና) በየቀኑ ይጐበኛቸው: ቁጭ ብሎም ያወራቸው ነበር:: በመጨረሻም በዚህች ቀን ጌታ አእላፍ መላእክትን: ጻድቃን ሰማዕታትን: ድንግል እመቤታችንና ቅዱስ ዳዊትን አስከትሎ ወረደ::
    #ቅዱስ_ዳዊት ቀርቦ እያጫወታቸው: በበገናው እየደረደረላቸው: ከዝማሬው ጣዕም የተነሳ ነፍሳቸው ከሥጋቸው በፍቅር ተለየች:: ጌታችንም ታቅፎ: ስሞ ይዟቸው አረገ:: ሥጋቸውን #አባ_ባውማ ቀበሩት:: የአቡነ ኪሮስ ቁመታቸው ቀጥ ያለ: ጽሕማቸውም የተንዠረገገ ነበር:: እድሜአቸውን ግን መገመት የሚቻል አይመስለኝም::
    #የበርሃው_ኮከብ_አባ_ብሶይ
    ታላቁ አባ ብሶይ (ቢሾይ):-
    ¤በ4ኛው መቶ ክ/ዘመን የነበሩ
    ¤በመላእክት መሪነት የመነኑ
    ¤የቅዱስ ዮሐንስ ሐጺር ባልንጀራ
    ¤የአባ ባይሞይ ደቀ መዝሙር የነበሩ
    ¤በአጭር ጊዜ የብዙዎች አባት የሆኑ ሰው ናቸው::
    እንቅልፍን የማያውቁ
    ¤በ40 ቀን ብቻ እህል የሚቀምሱ
    ¤የጌታችንን እግር በየቀኑ እያጠቡ የሚመገቡ
    ¤ፈጣሪያቸውን በጀርባቸው ያዘሉ (ነዳይ መስሎ አግኝተውት)
    ¤በስብከተ ወንጌል አገልግሎት የተጉ
    ¤በርካታ ጻድቃንን የወለዱ ታላቅ የፍቅር ሰው ናቸው::
    በዘመናቸው ብዙ ተአምራትን ሰርተው: #ቤተ_ክርሰቲያንን በንጽሕናቸው አስደስተው: ሐምሌ 8 ቀን ዐርፈዋል:: ግብፅ ውስጥ የሚገኘው ገዳማቸው ዛሬም ቤተ አበው: ተአምራት የማይለዩትና ተወዳጅ ነው:: ቦታው #መካነ_ሱባዔ_ወመንክራት ነውና::
    #አባ_ሚሳኤል_ነዳይ
    መቼም ያ ዘመን (4ኛውና 5ኛው ክ/ዘመን) እጅግ የተባረከ ነው:: ቅዱሳኑ በብዛት የባለጸጐችና የነገሥታት ልጆች ናቸው:: አባ ሚሳኤልም የኬልቄዶን ንጉሥ ልጅ ሳሉ መንነው በበርሃ ለ65 ዓመታት ተጋድለዋል:: በመጨረሻ ግን በደዌ ምክንያት ወደቁ:: ለ5 ዓመታት መነኮሳቱ ሲጠይቁዋቸው ቆይተው ሰለቹ::
    ከዛም ለ15 ዓመታት ላበታቸው በግንባራቸው እየተቀዳ: ያለ ምንም ምግብ እያቃሰቱ በበዓታቸው ወድቀው ኑረዋል:: ቸሩ አምላክ ግን 4ቱን ሊቃነ መላእክት ( #ሚካኤል: #ገብርኤል: #ሩፋኤልና #ሳቁኤልን) አዞላቸው ሲጠብቁዋቸው ኑረዋል::
    በዚህች ቀንም #አቡነ_ኪሮስ መጥተው አጽናንተው: ጌታችንንም ጠርተው እንዲያርፉ አድርገዋል:: መላእክት እያጠኑና እየዘመሩ ጻድቁ ቀብረዋቸዋል:: በመቃብራቸውም ላይ ፈውስ የሆነ ጸበል ፈልቁዋል::
    እግዚአብሔር የእኛን ያይደለ የጻድቃኑን ቅድስና አስቦ ይራራልን:: ከበረከታቸውም ይክፈለን::
    #ሐምሌ 8 ቀን የሚከበሩ ዓመታዊ የቅዱሳን በዓላት
    1.አቡነ ኪሮስ ጻድቅ (አረጋዊና ገዳማዊ)
    2.አባ ብሶይ ጻድቅ (ኮከበ ገዳም)
    3.አባ ሚሳኤል ነዳይ (ጻድቅ)
    4.አባ ቢማ ሰማዕት
    5.አባ በላኒ ሰማዕት
    6.ቅዱሳን አቤሮንና አቶም (ሰማዕታት)
    #ወርሐዊ በዓላት
    1.ቅዱስ ሙሴ ሊቀ ነቢያት
    2.ኪሩቤል (አርባዕቱ እንስሳ)
    3.አባ ሳሙኤል ዘደብረ ቀልሞን
    4.ቅዱስ ማትያስ ሐዋርያ (ከ12ቱ ሐዋርያት)
    "በረከት በጻድቅ ራስ ላይ ነው:: የኃጥአንን አፍ ግን ግፍ ይከድነዋል:: የጻድቅ መታሠቢያ ለበረከት ነው::"
    (ምሳ. 10:7)
    "እግዚአብሔር ፍርድን ይወድዳልና::
    ቅዱሳኑንም አይጥላቸውምና::
    ለዘለዓለምም ይጠብቃቸዋል. . .
    ጻድቃን ምድርን ይወርሳሉ::
    በእርስዋም ለዘላለም ይኖራሉ::
    የጻድቅ አፍ ጥበብን ያስተምራል::
    አንደበቱም ፍርድን ይናገራል::
    የአምላኩ ሕግ በልቡ ውስጥ ነው::
    በእርምጃውም አይሰናከልም::" (መዝ. 36:28-31)
    ወስብሐት ለእግዚአብሔር
    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር

  • @mahletgulilat36
    @mahletgulilat36 2 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen !!!

  • @mekdestessema4611
    @mekdestessema4611 2 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen amen amen amen amen 🤲🕯🙏🤲🕯🙏🤲🕯🙏

    • @araraymezmur959
      @araraymezmur959 2 ปีที่แล้ว

      ውድ ኦርቶዶክሳውያን ኑ ቤተሰብ እንሁን

  • @weldaytikerida8133
    @weldaytikerida8133 2 ปีที่แล้ว +5

    አሜን አሜን አሜን ቃለሒወት የሰመአልን የአገልግሎት ዘመኖን እግዛብሔር ይባርክሎት ረጁም እዱሜ ከጢና ይስጥልኝ አባታችን

    • @araraymezmur959
      @araraymezmur959 2 ปีที่แล้ว

      ውድ ኦርቶዶክሳውያን ኑ ከኦርቶዶክሳውያን ጋር ቤተሰብ እንሁን

  • @የማርያም-አ2ጐ
    @የማርያም-አ2ጐ 2 ปีที่แล้ว

    አሜን ለቃሉ ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በውነት የንስሐ እንባ ይስጠን

  • @gedamneshferede9318
    @gedamneshferede9318 2 ปีที่แล้ว +2

    ቃለህይወት ያሰማልን አገራችን ሰላም ያርግልን አሜን አሜን አሜን

    • @araraymezmur959
      @araraymezmur959 2 ปีที่แล้ว

      ውድ ኦርቶዶክሳውያን ኑ ከኦርቶዶክሳውያን ጋር ቤተሰብ እንሁን

  • @hdjid988
    @hdjid988 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን መምህሬ የተዋህዶ እንቁ

  • @abebatesfai6091
    @abebatesfai6091 2 ปีที่แล้ว +1

    My Dear professor Memher Zebene Lema!!!!!
    you are right that all we need .
    Pray pray pray pray!!!
    This is difficult time wake up our world is
    In hostage.

  • @trhastrhas2341
    @trhastrhas2341 2 ปีที่แล้ว

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር ኣምላክ ምህረቱ ቹርነቱ ይላክልን

  • @ገኒእህተማሪያም
    @ገኒእህተማሪያም 2 ปีที่แล้ว +11

    አሜን አሜን አሜን አምላክ ሆይ ተመልክተን እየን በቃ በለን ምህረትህን ላክ ሰለ እማምላክ ብለህ ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን

  • @genitgenitgenit753
    @genitgenitgenit753 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን አሜን አሜን አሜን

  • @getachewghirmay9882
    @getachewghirmay9882 2 ปีที่แล้ว

    አሜን መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንዎትን እግዚአብሔር ያርዝምልን አብዝቶ ይባርክልን ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃቹህ ሀገራችንንም ሕዝቦቿንም ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅልን እንደ እኛ ክፋት ምቀኝነት ተንኮል እና ሃጢያት ሳይሆን እንደ ቸርነትህ ይቅር በለን እኛም የበደሉንን ይቅር እንድንል እርሱ በቸርነቱ ይርዳን እመ ብርሃን እናቴ ጥላ ከለላ ትሁናቹህ አሜን አሜን አሜን

  • @rushaandarge2962
    @rushaandarge2962 2 ปีที่แล้ว +5

    አቤቱ አምላክ ሆይ አትተወን በምህረት ጎብኘን እንደበላችን አይሁንብን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ጸጋዉን ያብዛልዎት አሜን አሜን አሜን

  • @mesiyemariyamlij646
    @mesiyemariyamlij646 2 ปีที่แล้ว +11

    አሜን እንደበደላችን ሳይሆን እንደ ምህረቱ ይቅር ይበለን ከመጣብን መአት ይጠብቀን✝️🤲🤲🤲

    • @araraymezmur959
      @araraymezmur959 2 ปีที่แล้ว +1

      ውድ ኦርቶዶክሳውያን ኑ ከኦርቶዶክሳውያን ጋር ቤተሰብ እንሁን

  • @sasahutefera2563
    @sasahutefera2563 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ይስጠን ይዘከረንም ስለድንግል ብሎ ጥላውን ይጣልብን ። በረከትዎት ይድረሰን አባታችን

  • @brookwolde3194
    @brookwolde3194 2 ปีที่แล้ว

    Thank you Father.

  • @hizahra9296
    @hizahra9296 2 ปีที่แล้ว

    አሜንንን 🙏አሜንንን🙏አሜንንን🙏

    • @araraymezmur959
      @araraymezmur959 2 ปีที่แล้ว

      ውድ ኦርቶዶክሳውያን ኑ ቤተሰብ እንሁን

  • @tonitooni9548
    @tonitooni9548 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ለናተ ይሁን አባታችን ከነቤተሰቦ ሰላሙ ይብዛ እኔ ዝም ብሎ እየጨነቀኝ እቢ አለ በተሰቤም ምንም ሰላም የላቸውም አባታችን ዝም እየተጣሉ ብቻ አላውቅም ልቤን እያፈነኝ ነው አባታችን በፀሎቱ አስቡኝ

  • @haregmengsha5657
    @haregmengsha5657 2 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አቤቱ ማረን ይቅር ሰለእናትህ ሰለ እናታችን ስለ እመብርሃን ብለህ ስለ ገባህላት ቃልኪዳን ብለህ ማረን ቃለህይወት ያሰማል መምህራችን

    • @araraymezmur959
      @araraymezmur959 2 ปีที่แล้ว

      ውድ ኦርቶዶክሳውያን ኑ ከኦርቶዶክሳውያን ጋር ቤተሰብ እንሁን

  • @madimadi4218
    @madimadi4218 2 ปีที่แล้ว +2

    አሜን
    አሜን
    አሜን
    ቃለ
    ህይወትን
    ያሰማልን

  • @elsaembaye1019
    @elsaembaye1019 2 ปีที่แล้ว +6

    እንኳን ደህና መጡ መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን እውነት ነው ፕሮ. ዋይ በሉ አልቅሱ ማለት ግዜው ነው አገራችን በችግር በመከራ ያለችው እንደሓጢያታችን ብዛት ሳይሆን እንደቸርነቱ ይማረን ንጹህ ልብ ይስጠን ስለ ህጻናት መነኮሳት ብሎ ይማረን ይቕር ይበለን ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @yeshiworkjegine6770
    @yeshiworkjegine6770 2 ปีที่แล้ว

    እሜን አሜን አሜን

  • @netsanetgetaw9125
    @netsanetgetaw9125 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🇪🇹

  • @mimidxb
    @mimidxb ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን
    አቤቱ ይቅር በለን ማረን
    እንደ ምህረትህ ይሁን እንደበደለችን አይሁን😂😂😂

  • @SsSs-du4cp
    @SsSs-du4cp 2 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen

  • @beletuyadeta4662
    @beletuyadeta4662 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ፡ ሕይወት ፡ ያሰማልን ፡ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾 ፡ አሜን ፡ 💚አሜን💛አሜን❤️ ፡

  • @Hareg-ku2hh
    @Hareg-ku2hh 2 ปีที่แล้ว +2

    Amen Amen Amen 🙏 Edme Tena Yestelen 🙏❤️

    • @araraymezmur959
      @araraymezmur959 2 ปีที่แล้ว

      ውድ ኦርቶዶክሳውያን ኑ ከኦርቶዶክሳውያን ጋር ቤተሰብ እንሁን

  • @almazmekonnen1297
    @almazmekonnen1297 2 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለሒወት ያስማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን🙏🏽 እቤቱ ማረን ይቅር በለን ማስተዋልን ስጠን🙏🏽

  • @ameenaameena4364
    @ameenaameena4364 2 ปีที่แล้ว +1

    Amen

    • @araraymezmur959
      @araraymezmur959 2 ปีที่แล้ว

      ውድ ኦርቶዶክሳውያን ኑ ቤተሰብ እንሁን

  • @besufekadsiyabara9332
    @besufekadsiyabara9332 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን በዕድሜ በፀጋ ያኑርልን።

  • @brhanabi3755
    @brhanabi3755 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @feriotdechasa1606
    @feriotdechasa1606 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር አባታችን በእድሜ በጤና ያቆይልን

  • @አዝመራፍቅረማርያምፍቅርማ
    @አዝመራፍቅረማርያምፍቅርማ 2 ปีที่แล้ว

    የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርልን መምህር አችን እናመሰግናለን

  • @nesanetbirhanu9571
    @nesanetbirhanu9571 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን😭😭😭😭

  • @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ
    @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ 2 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን 🤲አሜን 🤲አሜን 🤲😭😭😭😭😭😭😭

  • @መሳይአስራት
    @መሳይአስራት 2 ปีที่แล้ว

    😭😭😭😭😭😭💚💛❤ቸሩ መድሀኒያለም እባክህ አንድ አርገን ማረን ይቅርም በለን።🙏

  • @allgames7481
    @allgames7481 2 ปีที่แล้ว

    አሜንአሜንአሜን

  • @Ase-fb4te
    @Ase-fb4te 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማአልን አባታችን

  • @ናርዶስየክርስቶስባሪያk
    @ናርዶስየክርስቶስባሪያk 2 ปีที่แล้ว

    _አቤቱ ጌታ ሆይ የምህረትና የይቅርታ አባት ሀጥያትም ሰርተናል አምፀንማል በቃልህን አንሄድም ብለናል ስለ ምህረትህ ስለ ቸርነትህ ማረን ይቅር በለን ሀገራችን ኢትዮጵያ ህዝባችንን ጠብቅልን ጠብቀን ለዘላለሙ አሜን፫_🤲🏻💚🧡❤🤲😭

  • @alemtsehaynigusu4106
    @alemtsehaynigusu4106 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን ⛪💚💛❤💖🙏

  • @werkitazarra4338
    @werkitazarra4338 2 ปีที่แล้ว

    አሜንአሜንቃለህይወትያሰማልን፣መምህር፣እግዚአብሔርአገራችንሠላምአምጣልን፣በምረትህ፣እንደበደላችን፦ሳይሆንእንዳንተቸርነት

  • @hayimanotanimut6064
    @hayimanotanimut6064 2 ปีที่แล้ว

    ቃለሕይዎት ያሰማልን አባታችን ። አቤቱ መድኃኒዓለም ሆይ ይቅር በለን።

  • @yalemworkbayou2377
    @yalemworkbayou2377 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አባታችን

    • @araraymezmur959
      @araraymezmur959 2 ปีที่แล้ว

      ውድ ኦርቶዶክሳውያን ኑ ቤተሰብ እንሁን

  • @RT-hw9lx
    @RT-hw9lx 2 ปีที่แล้ว +1

    ጌታ ሆይ ይቅር በለን . የንፁሀንን ደም ታገዳቸው . የክፎዋችንና ጨካኞችን ከእግርስር አውላቸው

  • @ferahiwotemengestu5790
    @ferahiwotemengestu5790 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ዉለተመድህንየተዋህዶልጂ
    @ዉለተመድህንየተዋህዶልጂ 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለህወት ያሰማልን መምህራችን በድሜ በጤና ያንርልን እግዚአብሔር

  • @abbyabby607
    @abbyabby607 2 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen mamerachen Qalahewot yasaman Abatachen egezaber Hoyi Hiqiri balana 😍😍🤲🤲🙏❣

    • @araraymezmur959
      @araraymezmur959 2 ปีที่แล้ว

      ውድ ኦርቶዶክሳውያን ኑ ከኦርቶዶክሳውያን ጋር ቤተሰብ እንሁን

  • @አመተስላሴ
    @አመተስላሴ 2 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን ዉድ መምህሬ አባቴ እንኳን ደና መጡልኝ እመብርሃን ከክፉ ትጠብቆት

  • @ayenaalam8161
    @ayenaalam8161 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ማረን ይቅር በለን መህረትክ አገራችንን በምህረት ይጎምኝልን አሜን መምህራችን እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን ፀጋዉን ያብዛልዉት አሜን አሜን አሜን

  • @deresetefera2401
    @deresetefera2401 2 ปีที่แล้ว

    መምህር እንደዉ የእርሶ ትምህርት በጣም ይገርመኛል ሁል ጊዜ እፅፎሎታለሁ ብዬ አስብ ነበር ለመጀመሪያ ጊዜ ነዉ ዛሬ የፃፍኩሎት እናም መምህር ትምርቶት ሰዉን የሚቀይር ሰዉን ወደ አምላኩ የሚያቀርብ ከዚም በላይ ነዉ ለመናገር ቃል የለኝም እንደዉ እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ፀጋዉንም ያብዛሎት አባቴ በፀሎቶ ያስቡኝ ሐይለ ጊዮርጊስ አምላካችን እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ሁላችንም ልንፀልይ ይገባናል አመሰግናለሁ ።

  • @እኔስየማርያምልጅኝአሜን
    @እኔስየማርያምልጅኝአሜን 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረግልን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እማምላክ በእድሜ በጤና ትጠብቅልን አሜን ፫

  • @abebaalemu9369
    @abebaalemu9369 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን ወለተ ማሪያም ብለው በፀሎት ያስቡኝ

  • @qwwweerrfydsz7524
    @qwwweerrfydsz7524 2 ปีที่แล้ว

    ቃለሂወታያሰማሊኒአሜንአሜንአሜን♥♥♥♥♥♥♥

  • @biniYam5661
    @biniYam5661 2 ปีที่แล้ว

    ዕድሜ ይስጥልን መምህራችን ለንስሐ ህይወት ያብቃን በፀሎት ይርዱን

  • @esayaskiflemariyam6195
    @esayaskiflemariyam6195 2 ปีที่แล้ว

    Memhr bxelot zekruna kalhiwet yesmalna amen amen amen

  • @welansaali674
    @welansaali674 2 ปีที่แล้ว +1

    አባታችን ቃለሂወት ያሰማልን እድሜ ከጤና ያድልልን አሜንአሜንአሜን

  • @tekuamnidani983
    @tekuamnidani983 2 ปีที่แล้ว

    አሜን እግዚአብሔር አምላክ በምሕረት ዓይኖቹ ይመልከተን 😭😭😭😭 መምሕራችን ቃለ ሕይወት ያሰማል

  • @haymanotberhanu3640
    @haymanotberhanu3640 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አባታችን እንዲያበረታን በፀሉት አስብን

  • @ሒወት-ቐ1ቨ
    @ሒወት-ቐ1ቨ 2 ปีที่แล้ว

    ቃሌወትን ያሰማልን የአገልግሎት እድሜ ይሰጥልን

  • @goodlive1573
    @goodlive1573 2 ปีที่แล้ว

    🙏 Amen 🙏

  • @seltantesfamariam8248
    @seltantesfamariam8248 2 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen amen kelhewaty yasamalean🏅🏅🏅.

  • @adetemaeryam6889
    @adetemaeryam6889 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

    • @araraymezmur959
      @araraymezmur959 2 ปีที่แล้ว

      ውድ ኦርቶዶክሳውያን ኑ ከኦርቶዶክሳውያን ጋር ቤተሰብ እንሁን

  • @danawitsirak5103
    @danawitsirak5103 2 ปีที่แล้ว

    አባታችን እድሜና ጤና ይሰጠወት ፀሎተወት አይለየን

  • @biboboubi8987
    @biboboubi8987 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አባታቺን ቃለህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር የምርት ፍቱን ይመልስልን ይቅር ይበለን 🙏🙏🙏ይታረቀን

    • @araraymezmur959
      @araraymezmur959 2 ปีที่แล้ว

      ውድ ኦርቶዶክሳውያን ኑ ከኦርቶዶክሳውያን ጋር ቤተሰብ እንሁን

  • @Mercy_Ethiopian
    @Mercy_Ethiopian 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን!!!
    ቃለ ሕይወት ያሰማልን!

  • @እህተማርያም-ኰ3መ
    @እህተማርያም-ኰ3መ 2 ปีที่แล้ว

    አቤቱ አምላካችን ሆይ ይቅር በለን የንስሐ እንባን ስጥን

  • @edelwitedelwit711
    @edelwitedelwit711 2 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን ጌታ ሆይ አትተወን እንደኛ አፅያትና በደል ክፋት ሳይሆን እንደቸርነትህ ይቅር በለን ማረን አባት ሆይ የምህረት እጅህን ዘርጋልን፡ የድንግል ልጅ አማኑኤል ሆይ ሀገራችን ላይ የገባውን መአቱን፡ ቁጣውን ፡ በቃቹ በለን። ድንግል ሆይ በምልጃሽ ከልጅሽ አሳስቢን፡ ይቅርታና ምህረትን አሰጭን አሜን። ለመምህራችን እግዚአብሄር አምላክ ቀሪ ዘመኖትን ይባርክልን

  • @mariyammg9866
    @mariyammg9866 2 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen kalehiwet Yasemaln memihirachin tesfamegstesmayat yawarsiln

  • @alganeshwoldegabir1157
    @alganeshwoldegabir1157 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን እንደቸርነቱ ብዛት ይቅር ይበለን

  • @mamethiopia5183
    @mamethiopia5183 2 ปีที่แล้ว +4

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን እንደኛ ሐጥያት ሳይሆን እንደቸርነትህ ብዛት ብለህ ማረን አሜን አሜን አለን

  • @tesfayegeleso2797
    @tesfayegeleso2797 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃልህዎትን ያሰማልን አባታችንና መምህራችን.

  • @wubetuelsy8888
    @wubetuelsy8888 2 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህወት ያሰማልን መምህራችን 🙏🙏🙏አበቱ በቸርነትህ አስብ
    በድለናልና ይቅር በል 💚💛❤️🤲🤲🤲

    • @araraymezmur959
      @araraymezmur959 2 ปีที่แล้ว

      ውድ ኦርቶዶክሳውያን ኑ ከኦርቶዶክሳውያን ጋር ቤተሰብ እንሁን

  • @solami4708
    @solami4708 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመኖትን ይባርክ አሜን