የከተማው ውበት አላስደሰተውም መንፈሱ ተበሳጨበት || መምህር ፕ/ሮ ዘበነ ለማ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 296

  • @መልካምነሽ
    @መልካምነሽ 2 ปีที่แล้ว +43

    መምህራችን እንኳን በሰላም መጡልን ። የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለቅዱስ ባለ ወልድ ወራዓዊ መታስብያ ክብር በዓል በሰላም አደረሰን አደረሳቹ አሜን። ቅዱስና መልካም ቀን በያለንበት ይሁንልን አሜን ።

    • @tegesttasew3612
      @tegesttasew3612 2 ปีที่แล้ว +1

      አሜን አሜን አሜን እንካን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ

    • @ZaHra-fm1tk
      @ZaHra-fm1tk 2 ปีที่แล้ว +2

      አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @classicphone5908
      @classicphone5908 2 ปีที่แล้ว +1

      አሜን አሜን አሜ ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሎት 🙏

    • @genetgezaheng6942
      @genetgezaheng6942 2 ปีที่แล้ว +1

      ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

    • @abrhamgebeyehu4760
      @abrhamgebeyehu4760 2 ปีที่แล้ว +1

      ፍት የሚለውን ፍትሕ ቢሉት

  • @esayaskiflemariyam6195
    @esayaskiflemariyam6195 ปีที่แล้ว +1

    Memhr kalhiwet yesmalna bxelot zekruna admin teana yhabelna fetari amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen

  • @meronwoldeyes2623
    @meronwoldeyes2623 2 ปีที่แล้ว +21

    ወዶና ፈቅዶ ለዝህ ሰአት ያደረሰን ለድንግል ማርያም ልጂ ክብርና ምስጋና ይግባው መምህራችን አባታችን እንኳን በሰላም መጡልን አሜን

  • @hamziyawold3798
    @hamziyawold3798 2 ปีที่แล้ว +16

    ለዝች ሰዓትና ቀን ላደረሰንና ላስተማረን ለልዑል እግዚአብሄር ክብር ምስጋና ይግባው አሜን አሜን አሜን ለመምህራችንም እድሜ ከጤና ጋሪ አብዝቶ ይስጥልን ቃሌ ህይወትም ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @hnoas8798
    @hnoas8798 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነቱ ፀጋውን ያብዛሎት መምህር በፀሎታችሁ አስቡኝ🙏😥💒💒💒💒💒እኔም ድንጋይ ልብ ነኝ እመ ብዙሀን ወላዲተ አምላክ ልቦናዬን ትክፈትልኝ

  • @mesiyemariyamlij646
    @mesiyemariyamlij646 2 ปีที่แล้ว +10

    አሜን ፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያት ያውርስልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን 💕 🙏 💕

  • @mesi557
    @mesi557 5 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን🤲
    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
    የሰማነው ቅዱስ ቃሉ በልቦናችን ያሳድርልን አሜን🤲✝️

  • @edelwitedelwit711
    @edelwitedelwit711 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኖትን እግዚአብሄር ይባርክልን ለኛም ሰሚ ጆሮን ያድለን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን ለሀገራችን ፈጣሪ ሰላሙዋን ያውርድልን አሜን

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ጀ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ጀ 2 ปีที่แล้ว +14

    እንኳን ደህና መጡ መምህራችን በእውነት ቃለ ህይወት ያሠማልን የቅዱስ ጳውሎስ በረከት ይደርብን🤲🤲🤲ውድ የሀገሬ ልጆች በያለለችሁበት ቅዱስ በአለ ወልድ ይጠብቃቹ🌹🍃🤲🤲🤲

  • @weldaytikerida8133
    @weldaytikerida8133 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለሒወት የሰመአልን የአገልግሎት ዘመኖን እግዛብሔር ይባርክሎት ረጁም እዱሜ ከጢና ይስጥልኝ አባታችን

  • @Henoka369
    @Henoka369 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @meseretgetahun6670
    @meseretgetahun6670 2 ปีที่แล้ว +8

    አሜን አሜን አሜን እንኳን ደህና መጡ ውድ መምህር ችን አባታችን የተዋህዶ ልጅችን እንኳን አደረሳችሁ

  • @SelomeTaffesse
    @SelomeTaffesse 8 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መንግሥተ ሰማያትን ያዉርስልን መምህራችን በጣም ጥዑም ትምህርት ቸሩ እግዚአብሔር እንደርስዎ ያለ መሪ ቢሰጠን እያልኩ እፀልያለሁ ምክንያቱም በሁሉም በኩል እዉቀት ስላሎት እና በምታደርጉት በግ ሥራዎች

  • @እመብርሃንእናቴ-ጰ4ጸ
    @እመብርሃንእናቴ-ጰ4ጸ 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እድሜ ከጤና ይስጥልን ❤️✝️🙏🙏🙏

  • @evu-tube
    @evu-tube 2 ปีที่แล้ว +6

    እንኳን ለቅዱሳን ነገሥታት "#ማርቆስ እና #ቴዎድሮስ" ዓመታዊ የዕረፍት በዓል በሰላም አደረሳችሁ።
    ማንኛውም ሰው
    ¤ቢጾም ቢጸልይ
    ¤መልካም ቢሠራ
    ¤ለእግዚአብሔር ቢገዛ
    ¤አልፎም ቢመንን ይደነቃል:: ይሕንን ሥራ ንጉሥ ሆነው ስለ ሠሩትስ ምን እንላለን? ማድነቅ የሚለው ቃል የሚገልጸው አይመስለኝም::
    ¤ወርቅና ብር በእግር እየተረገጠ
    ¤የሚበላውና የሚጠጣው ተትረፍርፎ ሳለ
    ¤አገር ምድሩ እየሰገደላቸው
    ¤ሁሉ በእጃቸው
    ¤ሁሉም በደጃቸው ሳለ...
    ይህንን ሁሉ ስለ #ክርስቶስ ፍቅር የተውትን ጻድቃን ነገሥታት የክብር ክብር ይገባቸዋል:: ከእነዚህ መካከል ዛሬ የሚከበሩትን 2ቱን እናዘክር::
    #ቅዱስ_ማርቆስ_ንጉሠ_ሮም
    ቅድስት ቤተ ክርስቲያን ይህንን ቅዱስ ጻድቅ: የዋህ: ንጹሕና ገዳማዊ ብላ ትጠራዋለች:: ሮም እንደ ዛሬ ጠባብ ከተማ ሳትሆን ዓለምን በክንዷ ሥር ቀጥቅጣ የምትገዛ ኃያል ሃገር ነበረች:: ቅዱስ ማርቆስ የልዑላኑ ቤተሰብ ነውና በሮም ተወልዶ በእመቤታችን ቤተ መቅደስ ውስጥ አድጓል::
    የየዕለት ሙያው ጾምና ጸሎት: መጻሕፍትንም መመልከት ነበር:: ነባሩ ንጉሥ ሲሞት መሣፍንቱ ቅዱስ ማርቆስን በድንግልናው ገና ወጣት ሳለ በዚያች ታላቅ ሃገር ላይ አነገሡት:: ንጉሥ ቢሆንም ሙሉውን ሌሊት በእመቤታችን ፊት ሲጸልይና ሲያለቅስ ያነጋ ነበር::
    ስለ ፍቅርም ድንግል ማርያም ተገልጻ "ምን ላደርግልህ ትወዳለህ?" አለችው:: ቅዱስ ማርቆስም "ለሕዝቡ ፍቅር አንድነትን ሰላምን ስጪልኝ:: እኔ በማስተዳድርበት ቦታ ሁሉ ጠብ ክርክር ይጥፋልኝ:: ፍቅር ይንገስልኝ" ሲል መለሰላት:: ድንግል እመቤታችንም "እንደ ቃልህ ይሁን" ብላ አጋንንት ወደ ሃገሩ እንዳይገቡ ከለከለችለት:: በዚህም ቅዱስ ማርቆስ ከነገሠ ጀምሮ ለ5 ዓመታት ጠብ ክርክር: ክፋትና ችግር አልነበረም:: ሁሉም ተፋቅሮን ያጸና ነበር እንጂ::
    ከ5 ዓመታት በሁዋላ ግን ሕዝቡና ሹማምንቱ ተሠብስበው አንድ ነገርን መከሩ:: #ቅዱስ_ማርቆስን አጋብተው ለብዙ ጊዜ እንዲመራቸው ማለት ነው:: ምክንያቱም አኗኗሩ እንደ መነኮሳት ነውና ጠፍቶ እንዳይሔድ በመስጋታቸው ነው:: ከዚያም የሕዝቡ አለቆች ተመርጠው ሃሳባቸውን አቀረቡለት:: እርሱ ግን ጭንቅ ሆነበት:: ጭራሹኑ እንዲህ ዓይነት ሃሳብ መጥቶበት አያውቅም::
    "እስኪ በጸሎት ላስብበት" ብሎ መለሳቸው:: እነርሱ ግን ወደውታልና ድጋሚ ተሰብስበው ሌላ ነገርን መከሩ:: እርሱ ሳያውቅ መልካም ሴት መርጠው: ሥርዓተ ተክሊ አዘጋጅተው: ድግሱንም አዘጋጅተው በግድም ቢሆን ሊያጋቡት ቆረጡ:: ቅዱስ ማርቆስ የተደረገውን ሁሉ ፈጣሪ ገልጦለት በጣም ደነገጠ::
    ፈጥኖ ወደ #እመ_ብርሃን ስዕል ቀርቦ አለቀሰ:: "#እመቤቴ! እኔ ካንቺ ጋር እንጂ ከዚህ ዓለም ጋር መኖር አልችልም" አላት:: እመ ብርሃን ከሰማይ ወደ እርሱ ወርዳ "የምነግርህን ስማኝ:: በሌሊት ተነስተህ ወደ ማሳይህ በርሃ ሒድ" ብላው ተሠወረች:: ቅዱስ ማርቆስ ደስ እያለው የንግሥና ልብሱን ጥሎ: ቆሻሻ ጨርቅ ለብሶ በሌሊት ከቤተ መንግስቱ ወጣ::
    ወደ ሁዋላ አልተመለከተም:: እመቤታችን እየመራችው #ደብረ_ቶርማቅ የሚባል በርሃ ውስጥ ባሕር ተከፍሎለት ገባ:: ሕዝቡ መልካም እረኛ መሪን አጥቷልና በሮም ከተማ ታላቅ ለቅሶና ሐዘን ተደረገ:: ቅዱስ ማርቆስ ግን በደብረ ቶርማቅ በጾም: በጸሎትና በተጋድሎ ማንንም ሳያይ ለ60 ዓመታት ኖረ::
    በዚህች ቀንም ዐርፎ ወደ ወደደው ክርስቶስ ሒዷል:: ሥጋውን የሚቀብር አልነበረምና ከሰማይ 12ቱ ሊቃነ መላእክትና 12ቱ ሐዋርያት ወረዱ:: በዝማሬ ሲገንዙትም በድኑ ከመሬት 5 ክንድ ከፍ ብሎ ተንሳፈፈ::
    መላእክቱና ሐዋርያቱም በማሕሌት እዚያው ደብረ ቶርማቅ ውስጥ ቀብረውታል::
    #ቅዱስ_ቴዎድሮስ_ንጉሠ_ኢትዮጵያ
    በሃገራችን ታሪክ በጣም ተወዳጅ ከነበሩ ነገሥታት #ጻድቁ_ቴዎድሮስ ቅድሚያውን ይወስዳል:: በርግጥ በርካቶቻችን የምናውቀው ስለ ሃገሩ ፍቅር ራሱን የሰዋውን ዳግማዊ ዐፄ ቴዎድሮስን (1845-1860) ነው:: በበጎ ሥራውና በቅድስና ሕይወቱ የተመሠከረለት ግን ዛሬ የምናስበው ቀዳማዊው ነው::
    ቀዳማዊ ዐፄ ቴዎድሮስ የደጉ #ዐፄ_ዳዊት (#ግማደ_መስቀሉን ያመጡት) እና የተባረከችው ሚስታቸው #ፅዮን_ሞገሳ ልጅና የጻድቁ ዐፄ #ዘርዐ_ያዕቆብ ታላቅ ወንድም ነው::
    በኢትዮጵያ ለ3 ዓመታት (ከ1396-1399) ብቻ ነግሦ እያለ እንደ ንጉሥ ሳይሆን
    ¤ከጠዋት እስከ ማታ ድሃ እንዳይበደል: ፍርድ እንዳይጉዋደል ይታትር የነበር:
    ¤ጾምና ጸሎትን የሚያዘወትር:
    ¤ወገቡን ታጥቆ ነዳያንን የሚያበላ:
    ¤ለአብያተ ክርስቲያናትም የሚጨነቅ ደግ ሰው ነበር::
    ስለዚህም በሕዝቡ እጅግ ተወዳጅ ነበር:: በነገሠ በ3 ዓመቱ ዐርፎ በዝማሬና በለቅሦ ሥጋውን ተሸክመው ሲሔዱ ወንዝ ተከፍሎላቸዋል:: ከመቃብሩም ላይ ጸበል ፈልቁዋል::
    ቸር አምላክ መልካም መሪ ለሃገራችን: በጎ እረኛንም ለነፍሳችን ያድለን:: ከቅዱሳን ነገሥታቱም ጸጋ በረከትን ይክፈለን::
    #ሰኔ 29 ቀን የሚከበሩ ዓመታዊ የቅዱሳን በዓላት=
    1.ቅዱስ ማርቆስ ንጉሠ ሮም (ጻድቅ: ንጹሕና ገዳማዊ)
    2.ቅዱስ ቴዎድሮስ ጻድቅ (ንጉሠ ኢትዮጵያ)
    3.ቅዱስ ዓምደ ሚካኤል ኢትዮጵያዊ (ፍልሠቱ)
    4."7ቱ" ቅዱሳን መስተጋድላን (አባ አብሲዳ: አባ ኮቶሎስ: አባ አርድማ: አባ ኒኮላስ: አባ ሙሴ: አባ እሴይ: አባ ብሶይ)
    5.ቅዱሳን አባ ሖር: አባ ብሶይ: አባ ሖርሳና እናታቸው ቅድስት ይድራ (ሰማዕታት)
    ወርኀዊ በዓላት
    1.የፈጣሪያችንና ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በዓለ ልደት
    2.ቅድስት አርሴማ ድንግል
    3.ቅዱስ ጴጥሮስ ተፍጻሜተ ሰማዕት
    4.ቅዱስ ማርቆስ ዘቶርማቅ
    5.ቅድስት ፍቅርተ ክርስቶስ ኢትዮዽያዊት
    6.ቅዱስ ዘርዐ ክርስቶስ (ጻድቅና ሰማዕት)
    "አቤቱ በኃይልህ ንጉሥ ደስ ይለዋል::
    በማዳንህ እጅግ ሐሴትን ያደርጋል::
    የልቡን ፈቃድ ሰጠኸው::
    የከንፈሩንም ልመና አልከለከልኸውም::
    በበጎ በረከት ደርሰህለታልና::
    ከከበረ ዕንቁ የሆነ ዘውድን በራሱ ላይ አኖርህ::
    ሕይወትን ለመነህ ሰጠኸውም::
    ለረጅም ዘመን ለዘለዓለሙ::
    በማዳንህ ክብሩ ታላቅ ነው::"(መዝ. 20:1-5)
    ወስብሐት ለእግዚአብሔር
    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር

    • @bezagirma9544
      @bezagirma9544 2 ปีที่แล้ว +1

      በረከታቸው ይደርብን

  • @ሰሊነኝየድንግልማርያምልጅ
    @ሰሊነኝየድንግልማርያምልጅ 2 ปีที่แล้ว +3

    እንኳን ለባዓለ ወልድ ለባዓለ እግዚአብሔር ኣደረሰን ኣሜን ኣሜን ኣሜን

    • @ZaHra-fm1tk
      @ZaHra-fm1tk 2 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @yeshiworkasssefayeshi1835
    @yeshiworkasssefayeshi1835 2 ปีที่แล้ว

    ይሄን ኮሜንት ለምታነቡ ሁሉ በእውነት የኔ የክርስትና ህይወቴ የተለወጠው በመምህር ምህረት አብ አሰፋ እና በአባታችን በመምህር ዶ/ር ዘበነ ለማ የስብክት ትምህርት ነው የነሱን ትምህርት ባልከታተል ግን ነፍሴ እሳት ገብታ ነበር እናም ስደት ክርስትናን አጣግፈጠው አባቶቻችን የእድሜ ፅጋውን ይስጥልን!

  • @teduadaayal2841
    @teduadaayal2841 2 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደህና መጡ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥዎ አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @ሰሊነኝየድንግልማርያምልጅ
    @ሰሊነኝየድንግልማርያምልጅ 2 ปีที่แล้ว

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን መምህራችን

  • @ወለተሰበትእናቴነሽማርያም
    @ወለተሰበትእናቴነሽማርያም 2 ปีที่แล้ว

    መምህራቸን ቃለ ሂወት ያሰማልን
    እግዚአቢሄር አምላክ እድሜና ጤናዉን
    ያብዛላችሁ ለአባቶቻችን
    አያሉ እግዚአቢሄር ለሁላችንም
    ልብይስፀን አሜን አሜን አሜን

  • @Tekeltv1
    @Tekeltv1 2 ปีที่แล้ว +3

    *_እንኳን ለባዕለ ወልድ ለባዕለ እግዚአብሔር በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን_*

    • @bezagirma9544
      @bezagirma9544 2 ปีที่แล้ว

      እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @gedamneshferede9318
    @gedamneshferede9318 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @seltantesfamariam8248
    @seltantesfamariam8248 2 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen amen zegawne yabzalwate kelhewaty yasamalean🏅🏅🏅.

  • @chuchumike3286
    @chuchumike3286 2 ปีที่แล้ว

    መምህር አባታችን እንዴት ደስ የሚል ትምህርት ንው ሁሌም ትምህርቶ በጣም ትንትን አርገው ስለሚያስተምሩን በጣም ደስ ብሎኝ እውቀትም አግኝቼ በጉጉት ንው የምጠብቆት እመቤቴ ሁሌም ትከተልልን አባታችን ስለሁሉም ልመናዎ አሜን እሜን አሜን👏🏽

  • @martabogale9698
    @martabogale9698 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልን የሰማነውን በልቦናችን ይፃፍልን

  • @ሰሊነኝየድንግልማርያምልጅ

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @isabellaisra5888
    @isabellaisra5888 2 ปีที่แล้ว +1

    ተመሰገን አምላኬ እንደዚህ
    እየፈተፈተ እንደምግብ
    የእግዚአብሔርን ቃል የሚመግበን
    መምህር ስለሰጠህን ከልብ
    ምስጋና እና ክብር ይገባሃል
    ስከቃሉ እግዚአብሔር ይመሰገን
    ቃለሂወትን ያሰማልን አባታችን
    🙏🤲🙏🤲🙏🤲🙏🤲🙏🤲

  • @eyarusnadew2485
    @eyarusnadew2485 2 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen
    AMEN AMEN AMEN
    Amen Amen Amen
    Be Ewinet Qale Hiwotin yasemalin
    Memihir

  • @Alam.alam6334
    @Alam.alam6334 2 ปีที่แล้ว +3

    ይችን የማለዳ ብረሀን እንድናይ የፈቀደልን የልዑል የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን የሰማነው በልቦናችን ያሳድርብን የእናታችን የቅድስ ድንግል ማርያማ አማላጅነት አይለየን መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን ቸሩ መድሃኒአለም እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ጸጋውን ያብዛልዎት

  • @haylu8198
    @haylu8198 2 ปีที่แล้ว

    የቅዱስ ጳውሎስ እረዴት በረከቱ ይደርብን እርሶም ቃለህይወት ያሰማል መምህራችን ዘመኖቶን ይባርክልን

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 2 ปีที่แล้ว +2

    የምንሰማውን ለፍሬ ለበረከት ያድርግልን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አባታችን አሜን 👏

  • @habtehaile2810
    @habtehaile2810 2 ปีที่แล้ว

    መምህራችን ቃለ-ህይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ጊዜዎን ፈጣሪ ይባርክ

  • @የድግልማርያምልጁነኝዘድእ
    @የድግልማርያምልጁነኝዘድእ 2 ปีที่แล้ว +5

    ይፍቱን ይባርኮኝ እኳን ደህና መጡ መምህር ጌታሆይ ልቤን ክፈተው

  • @ተመሰገን-ቀ3ጘ
    @ተመሰገን-ቀ3ጘ 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን ትምህርቱ ጥሩ ነው በጉጉት ነው የምጠብቃው❤❤❤

  • @wubetuelsy8888
    @wubetuelsy8888 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን መምህርችን ቃለ ህወት ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @ትግሥትአሠላ
    @ትግሥትአሠላ 2 ปีที่แล้ว +5

    መምሕራችን እንኳን በሠላም መጡ እድሜና ጤናን አብዝቶ ይሥጥልን የድንግል ማርያም ልጅ፡፡

  • @hdu4612
    @hdu4612 2 ปีที่แล้ว

    ሰላምለመምህራችን,እንኳን,አደረሳችሁ,ያላችሁን,እህትወንድሞቼ,እንኳን,አብሮአደረሰን,ለአባታችን,ለአብዬ,ፃዲቁ,ለመምህራችን,እድሜ,ከጤናይስጥልኝ,ለመንግስቱወራሽነት,ያብቃልኝ

  • @አመተስላሴ
    @አመተስላሴ 2 ปีที่แล้ว

    መምህራችን አባታችን እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ያድሎት

  • @እግዚአብሔርመልካምነ-ዐ6ሐ
    @እግዚአብሔርመልካምነ-ዐ6ሐ 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ሰላማችሁ ይብዛልን ቃለ ህይወት ያሰማልን🌻🌹🌹

  • @weynshetgelana3252
    @weynshetgelana3252 2 ปีที่แล้ว

    አሜን ፫ አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @haregmengsha5657
    @haregmengsha5657 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መማራችንን ቃለህይወት ያሰማል በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @qintube28
    @qintube28 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @alganeshwoldegabir1157
    @alganeshwoldegabir1157 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በጸሎት አስቡኝ

  • @ሀኒሀቫኒያ
    @ሀኒሀቫኒያ 2 ปีที่แล้ว +3

    እንኳን ደና መጡልን መምህራችን የሰማነውን በልባችን ያሳድርብን የቅድሱ ፓውሎስ በረከት በሁላችን ላይ ይደርብን መምህር አደለም ለዛሬዎቹ ካአዲዎች ብቻ ሳይሆን ለአለም የምንመልሰው ትክክለኛ ምላሽ ያላት እምዬ ኦርቶዶክስ ብቻ ናት ልብ ያለው ልብ ይበል ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን !!!

  • @kukulove5528
    @kukulove5528 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ወዶነ ፈቅዶ ለዝ ሰአት የደረሰን ልኡል እግዘብሔር ይመስገን ለማምህረችንም ረጅም እድሜ ከጤነገ የድልልን እኛንም የሰማነው በህሌነችን ፍቅሩን በልባችን የሰድርብን

  • @webetalmu5682
    @webetalmu5682 2 ปีที่แล้ว

    ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @ወለተማርያምእማተዋሕዶ
    @ወለተማርያምእማተዋሕዶ 2 ปีที่แล้ว

    አሜንአሜንአሜንአሜን 🤲🤲🤲አሜንአሜንአሜንአሜን 🤲🤲🤲አሜንአሜንአሜንአሜን 🤲🤲🤲💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒

  • @mulugadu6121
    @mulugadu6121 2 ปีที่แล้ว

    እንዴት ደስስስ እንደሌለ ትምህቶ ረጅም እድሜና ጤና ይስጠን

  • @ሔኖክ
    @ሔኖክ 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን🙏🙏 እድሜ ይስጥልን

  • @okom6307
    @okom6307 2 ปีที่แล้ว

    ⛪⛪💚💛❤አሜንአሜንአሜን🙏🙏🙏🙏💚💛❤🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺

  • @samar119woowegezeabeharyeb2
    @samar119woowegezeabeharyeb2 2 ปีที่แล้ว +1

    amen amen amen Kal hiwet yasemalgne yekedus pawelos bereketa yidereben Charu medehaniyalm agerachenen yitebekln

  • @askalemaryamtibebu9891
    @askalemaryamtibebu9891 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ እይወት ያሰማልን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን አሜን::

  • @bettyetmork1547
    @bettyetmork1547 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃል ይወህት ያሰማልን

  • @mekediyoutube6043
    @mekediyoutube6043 2 ปีที่แล้ว +2

    አሜን መምህር ቃላ ህይወት ያሰማልን የሰማነውን ቀል በልቦናችን ያሰድርብን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድሎት አገረችን ፋጣሪ ሰላም ያርግልን 🙏✝️💚💛❤️

  • @saratsegay6095
    @saratsegay6095 2 ปีที่แล้ว

    Kala hiwet yesmalna Memhre Amen Amen Amen 🙏⛪❤️🙏⛪❤️🙏

  • @dibbauae7240
    @dibbauae7240 2 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen kalehywet yasemaln Eku memrachn

  • @tegesttasew3612
    @tegesttasew3612 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን የቅዱስ ጻውሎስ እረደኤት በረከቱ ይድረሰኝ ቃለ ህይወት ያሰማልኝ በእድሜ በጤና ይጠብቅልኝ በጸሎትሁ አስቡኝ

  • @ephremlakew5
    @ephremlakew5 2 ปีที่แล้ว

    መምህራችን እንኳን በሰላም መጡልን አሜን

  • @የማሪያም-ሠ3ሸ
    @የማሪያም-ሠ3ሸ 2 ปีที่แล้ว

    መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን 💚💛❤️

  • @ሀገሬንአትንኩ-ሸ5ዀ
    @ሀገሬንአትንኩ-ሸ5ዀ 2 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር እድሜዎትን ያርዝምልን

  • @mekdestessema4611
    @mekdestessema4611 2 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen amen amen amen amen amen 🙏🕯🤲🙏🕯🤲

  • @yeshiweldyohanse7141
    @yeshiweldyohanse7141 2 ปีที่แล้ว

    አሜን እግዚከብሔር ይመሰገን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን አሜን

  • @masaretmasaret9195
    @masaretmasaret9195 2 ปีที่แล้ว

    መምራችን ቃል ህወት ያስማልን ቀር ዘመንን እግዚአብሔር ይባርክል

  • @ፍቅርአዲስ-ኀ5ዠ
    @ፍቅርአዲስ-ኀ5ዠ 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን መምህርር ቃለህይወት ያሰማልንመምህ

  • @eyerusalemkibret8828
    @eyerusalemkibret8828 2 ปีที่แล้ว

    Memherachen kale hiwot yasemalen erezem edme ena tena yestwote 🙏🙏🙏

  • @ethiolove5855
    @ethiolove5855 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማል ..እባካቹ እህቶቼ ዱባይ የምትኖሩ ስራ ፈልጉልኝ ኢጃዛ ቤት ቁጪ ካልኩ ሰነባበትኩ እናትና አባቴን የምረዳ እኔ ነኝ አባቴ የጤና እክል ገጥሞት ቤት ከተኛ ቆየ እናቴ ስራ የላትም በዛ ላይ ግፊት አለባ እኔ ስለነሱ ሳስብ እዚ በጪንቀት ልፈነዳ ነው ኡፍፍፍፍፍ

  • @fasekaamare4114
    @fasekaamare4114 2 ปีที่แล้ว

    Our Teacher thanks so much

  • @elizabethkelecha5031
    @elizabethkelecha5031 2 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @genitgenitgenit753
    @genitgenitgenit753 2 ปีที่แล้ว

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን አባታችንን

  • @tsedalegemeda4124
    @tsedalegemeda4124 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን
    ቃል ህይወትያሰማልን

  • @aahmed6426
    @aahmed6426 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏💒💒

  • @Berhanekiflu3065
    @Berhanekiflu3065 2 ปีที่แล้ว

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂይወት ያሰማለን በረከት ጸሎት ሃዋ ቅዱስ ጳውሎስ ከሁላችን ይሁን ኣሜን

  • @werkitazarra4338
    @werkitazarra4338 2 ปีที่แล้ว

    መምህራችን፧እንኳንበሰላምመጡልን፧ቃለህይወትያሰመልን

  • @tadushocha7389
    @tadushocha7389 2 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen Kal Hywat Yasemalen Wedu Mahmera Fetar Erjam Edman Tena Abzeto Ysetachu

  • @aboneshworku8027
    @aboneshworku8027 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን

  • @Christian2425.
    @Christian2425. 2 ปีที่แล้ว

    ጥፍጥ ያለ ትምህርት ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @sisicookingandmore1899
    @sisicookingandmore1899 2 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen qlehiwet yasemalen 🙏🙏🙏

  • @mooodeal1909
    @mooodeal1909 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @kokalama1004
    @kokalama1004 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛሎት 🙏🙏🙏

  • @aziebabraham5586
    @aziebabraham5586 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሂወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @tutu2127M
    @tutu2127M 2 ปีที่แล้ว

    መምህር ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @emudemla8764
    @emudemla8764 2 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @fekertaethiopia3348
    @fekertaethiopia3348 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለህወት ያሰማልን🙏🙏🙏🙏🙏😍😍😍😍

  • @ziadbahlawan9431
    @ziadbahlawan9431 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር ሆይ የእግዚሐቤሄርን ቃል በሰማው ቁጥር ምን ያህል ለእየሱሰ ክርሰቶሰ ቅርብ እደሆን ይገረመኛል የአለም ቤዛ የሆነው አምላክ ክብርና ምሰጋና ይግባው

  • @meseluasefa4630
    @meseluasefa4630 2 ปีที่แล้ว

    አሜን ፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @መሳይአስራት
    @መሳይአስራት 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን።

  • @ቡዜ.ጋሹ.ደምሴ
    @ቡዜ.ጋሹ.ደምሴ 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለህይወት.ይሠማልን

  • @lolamara6133
    @lolamara6133 2 ปีที่แล้ว

    Ameeen ezabhar yimesgen.

  • @lakechbeyene9243
    @lakechbeyene9243 2 ปีที่แล้ว

    አሜን፣ አሜን፣ አሜን፣ መ/ራችን፡ አባታችን፡ ቃለ፡ ሕይወትን፡ ያሰማልን፤፤ ርስተ፡ መንግስተ፡ ሰማያትን፡ ያውርስልን፤፤ እግዚአብሔር፡ ይስጥልን፤፤፤

  • @zerafiychrenate1026
    @zerafiychrenate1026 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ንንንን ቃለህይወትያሰማልንን

  • @gaboma9506
    @gaboma9506 2 ปีที่แล้ว

    አባታችን ቃለህይዎትያ ሰማልን

  • @شايتياحمد
    @شايتياحمد 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን..አሜን..መምህር ለዚህ..ሠአት..ያደረሰን..አምላክ....ክብር..ምስጋና..ይግባው..ቃለ..ህይውት..ያሠማልን

  • @titik1349
    @titik1349 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን።

  • @nardoseseifu7625
    @nardoseseifu7625 2 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @waqayyoosodachuuogummaatti7908
    @waqayyoosodachuuogummaatti7908 2 ปีที่แล้ว

    AMEEN AMEEN AMEEN Kale Hiywet Yasemaln Abatachn 🙏🙏🙏🙏🙏💯💯💯💯💯💯🙏🙏🙏🙏🙏

  • @bezagirma9544
    @bezagirma9544 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
    ለኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን ከዘመኑ አርዮሶች ይጠብቀን
    ላይክ ሼር እንዳይረሳ👈

  • @etenshabeb4711
    @etenshabeb4711 2 ปีที่แล้ว

    Amen abatachin kalewiten yasemalen bedima betiga yanurelen egizehabehar yesetilen🙏

  • @hirutphone8602
    @hirutphone8602 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን በእዉነት ቃል ሕወህትን ያሰማልን እመቤቴ ማርያም እረጅም እድሜ ከጤናጋ ትስጥልን የኛ እንቁ መህምራችን ድንቅ ትምህርት ነዉ

  • @samuelaynbahu8538
    @samuelaynbahu8538 2 ปีที่แล้ว

    እድሜ ጤና ይስጥልኝ

  • @fantukelecha522
    @fantukelecha522 2 ปีที่แล้ว

    ድንቅ ትምህርት ነው መምህር ቃለሕይወት ያሠማልን ! በነገራችን ላይ የኔም እናት አርዮስ የሚለውን ቃል ትናገር ነበር በተረዳሁት ጊዜ ምን ያህል እናቴ የአገባት እደነበረች የአወቅሁ