የጨጎሬ አሲድ እጥረት ምልክቶችና መፍትሄዎችI Tested Weak Stomach Acid Remedies

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 13 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 475

  • @ኢትዮጲያሀገሬኑሪለዘላለም
    @ኢትዮጲያሀገሬኑሪለዘላለም 2 ปีที่แล้ว +40

    ኮሜንት እያነበብኩ ነበር ሁሉም የጨጒራ ህመም ያለበት ነው ያረቢ ለሁሉም ሙሉ ጤናችንን ስጠን ።ሀኪም ቤት ሂደን መፍትሄ አናገኝም ufffffffffffff

  • @madinaahmad5384
    @madinaahmad5384 2 ปีที่แล้ว +7

    አንተ ምርጥ ሰው ጀዛክ አላሁ ኸይር አላህ ይጠብቅህ ትልቅ ስራ ነው የምሰራው

  • @ghghh3547
    @ghghh3547 2 ปีที่แล้ว +17

    ጀዛከላ የዶክተር እዳተ አይነቱን አላህ ያብዛልን

  • @myoutube1806
    @myoutube1806 2 ปีที่แล้ว +9

    ማሻ አላህ አላህ በእውቀት ላይ እውቀት ይጨምርልህ ወንድሜ
    እኔ ይሄው እየተስቃየሁ ነው በጨጎራ እና በኩላሊት ጠጠር ተጨማምሮ የበላሁት አይረጋ ወደ ላይ ነው አይፈጨው እንደው አላህ ጤናችንን ይስጠን ያረብ

    • @taybanoor1308
      @taybanoor1308 ปีที่แล้ว

      እኔም ሁለቱም አልሃምዱሊላህ አይዞነ አላህ የወደደውን ነው የሚፈትነው እህቴ አላህ ያሽርሽ

    • @MsNima-y4w
      @MsNima-y4w 3 หลายเดือนก่อน

      አላህያሸራችሁእቶችእኔጨጎራነውእምሰቃየው

    • @milonbd3364
      @milonbd3364 หลายเดือนก่อน

      እኔም እንዲሁ እንደአንቺው ነኝ😢😊

  • @ObseGose-jq2dg
    @ObseGose-jq2dg 10 หลายเดือนก่อน +3

    ዶክተር እጅግ አድርጌ አመሰግናለው ሰስልክም ደውዬ አነሳህልኝ አንዳንድ ዶከተሮች እኮ ካርድ አውጥተህ ካልሄድህ በስተቀር እንደሰው አይቆጥሩህም በእውነት አንተ ትልቅ ሰው ተባረክ ቤተሰብህ ሁሉ የተባረከ ይሁን ዘመንህ ሁሉ ይባረክ

    • @الحمدلله-ز1ظ4ي
      @الحمدلله-ز1ظ4ي 6 หลายเดือนก่อน

      መፍትሂ። አገኝሺደ። እኒሥልሞትነው። በሥደት። ተሠቃየሁ

    • @ObseGose-jq2dg
      @ObseGose-jq2dg 6 หลายเดือนก่อน

      @@الحمدلله-ز1ظ4ي በቃ ጨጓራ ከሆነ ሀመምሽ ምግብ ላይ ጥንቃቄ ማድረግ ጨጓራ ያለበት ሰው ያገኘው ሁሉ አይበላም በተለይ ከቆምጣጣ ነገር ቅመም በርበሬ ቅባታም ከሆነ ምግብ ጁስ እንኳን አሲድነት የሌላቸው በተለይ ፓፓያ ተልባ እና ረሀብ ትልቁ ጠላቱ ነው እና ሌለው በአፍ የሚዋጡ መድሀኒቶች አልጠቀምም ላለመጠቀም በሽታ ላለመያዝ ጥንቃቄ ማድረግ እና ውሀ ከእግዚአብሄር ጋር ደህና ነኝ ብዙ ድካም አይፈልግም በተረፈ እግዚአብሄር ይማርሽ ስቃዩን አውቀዋለው

  • @bemnethailu1663
    @bemnethailu1663 ปีที่แล้ว

    ሰላም ለአንተ ይሁን ውድ ዶ/ር መቸም ይህን ቪድዮ downloaded አድርጌው እንደገና እየሰማሁት ነው አና የጨጓራ አሲድ ነው ያለኘ ቃር ልሞት አንዳንዴ ሆዴ በጣም የጮሀል በጣም ያስገሳኛል ማለት በባዶም ሆዴ እና በአጭሩ ሁሉም የገለጽካቸው ነው እኔ እየሆንኩት ያለሁት እና በአውነት በአውነት እጅግ በጣም ምርጥ ዶ/ር ነህ ወንድሜ እግዚአብሔር አብዝቶ ይጨምርልህ እውቀትህ ዕድሜ እና ጤና ይስጥህ 🙏❤

  • @Mariamenati
    @Mariamenati 2 ปีที่แล้ว +30

    እህቶቼ ለዉፍረት መቀነሻ እያላችሁ ጨጓራችሁን የሚጎዳ ነገር እንዳትጠቀሙ ተጠንቀቁ ፈጣሪ ለሁላችንም ጤናችን ይስጠን ጤናችን ነዉ ሐብታችን

  • @ፎዚቲነኝገጠሬዋ
    @ፎዚቲነኝገጠሬዋ 2 ปีที่แล้ว +5

    ዶክተራች እናመሰግናለን አላህ ይጠብቅህ እዳተ አይነት ጥሩ ስነ ምግባር ያላቸው ሰወች ያብዛልን🇪🇹 እናማ ዶክተር ጨጓራ ልብ ያቃጥላል እዴ😭

    • @teyba577
      @teyba577 2 ปีที่แล้ว +1

      አዎ ውዴ እኔ ያቃጥለኛል በድዋ በርቺ

    • @ፎዚቲነኝገጠሬዋ
      @ፎዚቲነኝገጠሬዋ 2 ปีที่แล้ว

      @@teyba577 ኢንሻአላህ እስኪ ውዴ አላህ አፊያ ያርገን

  • @enuabebe8973
    @enuabebe8973 ปีที่แล้ว

    በጣም ነው የማመሰግንህ እግዚአብሔር ይስጥልኝ/አላይ ይስጥልኝ የዘመናት ችግሬን ነው የነገርከኝ አድራሻህን ባውቅ መጥቼ ባናግርህ ደስ ይለኛል

  • @ሀያትጉራጌዋ
    @ሀያትጉራጌዋ 2 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛከላህ ኸይር ደኩተር በእውቀትህ አላህ ይጨምርልህ

  • @genetgtk4168
    @genetgtk4168 2 ปีที่แล้ว +1

    ተባረክልን እናመሰግናለን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @ኡሙሱመያሚዲያ
    @ኡሙሱመያሚዲያ 5 หลายเดือนก่อน

    ማሻ አሏህ አሏህ ይጨምርልህ ወንድማችን

  • @asossa1788
    @asossa1788 2 ปีที่แล้ว

    እናመሠግናለን ዶ/ር እኔም ይሄ የዘረዘርከው
    ሁሉ እኔም ጋአለ ምግብ ከበላሁ በኃላ ደረቴንና ጉሮየን ያመኛል ያቃጥለኛል ትንሽ የሚሻለኝ ማር በማንኪያ ከበላሁ በኃላ ነው ግን አልቻልኩም በዋትሥ አፕ እራሡ አወርቸህ ነበር መፍትሄ ካለህ ጉሮሮየን በጣም ያሥጨንቀኛል

  • @mohammedabrar2086
    @mohammedabrar2086 10 หลายเดือนก่อน

    አሰላሙ አለዪኩም ዶክተር ማሻአላህ አቀራረብህ በጣም ግልፅ የሆነና የተብራራ ነው በርታ ኒያህንም ሰዎችን ጠቅሞ ከአላህ ምንዳ ማግኘቱን እንዳትረሳ

  • @taybahsaeed2603
    @taybahsaeed2603 2 ปีที่แล้ว +1

    አላህ እድሚህን ያርዝምልን ከሙሉ ጤናህ ጋር ዶክተርየ አላህ ይጠብቅህ ያረብ

  • @ኡሙሱመያሚዲያ
    @ኡሙሱመያሚዲያ 5 หลายเดือนก่อน

    ጀዛሙሙ አሏህ ኸይረን ቢዙ ነገሬትን ተማይንብህ

  • @mekdiyeakiyalij
    @mekdiyeakiyalij 2 ปีที่แล้ว +4

    በጣም ምትገርም ሃኪም ነህ እውነት አድንቄሃለሁ እኔ animia ከፍተኛ የደም ማነስ አለብኝ እና መድሃኒት ታዞልኝ ለውጥ አልነበረውም እናም ዶክተሮቹ የደም ማነሱን ምክኒያት ማወቅ አለብን ብለውኝ ከብዙ ምርመራ ቦሃላ endoscopy ስታይ የጨጉዋራ ባክቴሪያ እንዳለብኝና የደም ማነሱን መድኃኒት አቁሜ ለ 14 ቀናት ለጨጉዋራዬ ሌላ መድሃኒት ስወስድ ከቆየሁ ቦሃላ አሁን እንደገና የደም ማነሱን መድሃኒት እየወሰድኩ ነው አሁን ትልቅ ለውጥ አለው ደሜም እየተስተካከለ ነው የገረመኝ የጨጉዋራ በሽታ ለደም ማነስም ምክኒያት መሆን መቻሉን እነሱ ሲነግሩኝ ሲገርመኝ አንተም ደግመህ አስተማርክ እና ዶክተር ሃሳብህ በጣም ቢገርመኝ ነው እውነት እውቀትህን ፈጣሪ ጨምሮ ያብዛልህ እጅግ አድርገን እናመሰግናለን ❤️በርታ❤️

    • @emanhussen589
      @emanhussen589 ปีที่แล้ว +1

      Yena enat lechgwara vakitareya yetsitshn medhanet kechalsh bephoto lakelgn enem bezu geze etkmwalw gen endadis timlsbgn

  • @fatumafentaw4423
    @fatumafentaw4423 2 ปีที่แล้ว

    ጀዛክ አላህ ኸይር እዚህ የዘረዘርካቸዉ ሁሉ እኔላይ አሉ በተለይ የምግብ አለመፈጨር በጣም ያስቸግረሻል መብላት እስክጠላ ድረስ ማታ ከመተኛቴ 3/4 ቀደም ብየ የበላሁት ጣት ስነሳ እደነበረ ነው አይፈጭም በጣም ተቸግራለሁ አላህ ይርዳኚ እንጂ

  • @almenaassefa8240
    @almenaassefa8240 2 ปีที่แล้ว +1

    Egzaber yitlin tebareki wendime betam buzu neger temirealew

  • @ዝናሽአብረሀም
    @ዝናሽአብረሀም 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም አሪፍ ነው በርታልን በጣም አሪፍ መረጃነው ዶክተረዬ እናመሰግናለን

  • @tigisteaafea8240
    @tigisteaafea8240 2 ปีที่แล้ว +1

    ወይ እግዚአብሔር ይስጥልኝ ያልከው ሀሉ እኔጋ አለ ዛሬ የልበን ነው የተማርኩት አመሰግናለሁ ወንድሜ ።

  • @robelteclemichael763
    @robelteclemichael763 2 ปีที่แล้ว

    ዶክተር ብጣም እናመሰግናለን በጣም ጥርት ያለ ምርጥ ኣገላለጽ ነው ።ስልክ ቁጥር ጻፍልን

  • @rabyaseid4329
    @rabyaseid4329 2 ปีที่แล้ว

    D/R ጎበዝ አላህ ይስጥልን እየተሰቃየው ነው ምልክቶችህ እንዳለ ነው ያለብኝ

  • @AshenafiGirma-c6f
    @AshenafiGirma-c6f 5 หลายเดือนก่อน

    Chogara acid nervous yegodal enda? Mdanit wesja nbr, dermazol mslgn mbal mdanit, kza buhal lba lewta yedrsal, gra eja andada paraliz yhonbgnal,

  • @የአራህማንባሪያ
    @የአራህማንባሪያ 2 ปีที่แล้ว

    ሱበሀን አላህ ዛሬ በጣም አሞኝ ፆመኛ ነኝ እና የማደርገው ጠፉቶኝ ስገባ ቪዶወ ለቀሀል ጀዛከላህ ኸይር እኔ ከማስገሳት ውጭ የጠቀስከው ሁሉ አለብኝ ወላሂ እኔ ስበላ የሚጠጣ ካልጠጣሁ በመካከል ያቀኛል ከዛሬ ጀምሬ ከመተው እሞክራለሁ ማስተካከል።
    ሌላው መጠቀም ያለብንን ነገር ስትናገር ፎቶውን አስቀምጥልን ምክኒያቱም በማየትጅ የማያውቅ ይኖራልና።

  • @yihdegatekle6040
    @yihdegatekle6040 ปีที่แล้ว

    ዶ/ር በጣም........እናመሰግናለን

  • @frutenafrtuna3745
    @frutenafrtuna3745 2 ปีที่แล้ว +3

    በጣም እናመሰግናለን ዶክተር 🙏🙏🙏

  • @ayenalamadenaw8974
    @ayenalamadenaw8974 2 ปีที่แล้ว +1

    Egziabher yalbchewn yemarchew

  • @kokialemseged6276
    @kokialemseged6276 2 ปีที่แล้ว +2

    ምንኛ ጠቃሚ ትምህርት ነው ዶክተር ከሰለጠኑት አገሮች ዶክተሮች ይልቅ ያንተ ትምህርት ይበልጣል በጣም ታምሜ ያለሁበት ጊዜ ነው ያልሞከርኩት ዶክተር መድሀኒት የለም ውሀ እንኳን ስጠጣ ያቃጥለኛል አልትራ ሳውንድ ታዞልኛል ለምን እንደሆነ አልግባኝም ኢንደስኮፒ አርጊ ኢንፍላሜሽን ያሳያል ስሞል ኢንተስታይን ባክቴሪያም አለሽ ብለዋል ያልካቸው ሁሉ ህመሞች አሉኝ መፍትሄው ብቻ ነው የጠፋኝ

    • @healthmedia
      @healthmedia  2 ปีที่แล้ว

      እነዚህን መፍትሄዎች ሞክሪ

  • @elsatecle5822
    @elsatecle5822 ปีที่แล้ว

    Dankeschön, Darga 1 Amet Ykeun Tefwise.
    Amlak Ymsgen.
    Dr Amlak Ybarka.

  • @yerosenzakir9814
    @yerosenzakir9814 2 ปีที่แล้ว +12

    ዶክተርየ እንዳታልፈኝ በአላህ ሆዴ ውስጥ በጣም ጋስ አለ ሆዴን ይነፋኛል ወደ ውስጥም ሳብ ያደርገኛል ያቅረኛል ቶሎቶሎ ይርበኛል ግን የምበላው አይፈጭም፣ምን ላድርግ

    • @healthmedia
      @healthmedia  2 ปีที่แล้ว +2

      ቪዲዮዉ ላይ በቤት ዉስጥ አርጉ ያልኩትን መፍትሄዎች ተጠቀሚ

  • @yohannesdiriba3859
    @yohannesdiriba3859 5 หลายเดือนก่อน

    H.pilory medanit yewesedku nw.gin ante yalk symptoms tayitobignal silazi medanitun min largo?

  • @zewditunegatu761
    @zewditunegatu761 2 ปีที่แล้ว +4

    እናመሰግናለን ዶክተር በጣም ጥሩ ጥሩ ትንታኔ ነዉ !

    • @zeenzeena5975
      @zeenzeena5975 2 ปีที่แล้ว

      እውነትነው እድሜ ጤናውን ያብዛልህ ዶክተር

  • @tube3507
    @tube3507 2 ปีที่แล้ว

    ወአለይከ ሰላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ
    ጀዛክ አላህ ኸይረን

  • @MayWater
    @MayWater 5 หลายเดือนก่อน

    W.a.w.w.mirtmabrariya masha allah

  • @ሀይኩነኝአባየንናፋቂ-ጸ7ገ
    @ሀይኩነኝአባየንናፋቂ-ጸ7ገ 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ጀዛከላህ ኸይር👍ሰላም ለሀገራችን ፍቅር ለህዝባችን አላህ☝ ያምጥልን 🙏🙏🙏

  • @ልዕለሀሳብ
    @ልዕለሀሳብ 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር እውቀቱን ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ። በጣም እናመሰግናለን።

  • @tirsittesfaye7616
    @tirsittesfaye7616 2 ปีที่แล้ว

    Dr.በጣም እኮ ጎበዝ ነህ።በጣም አመሰግናለሁ በራሴ በርታልን።ውይ ግን እየበላው ነው የማዳምጥህ

  • @mssalam3983
    @mssalam3983 ปีที่แล้ว +1

    Thanks so much 🙏

  • @da-luz-vaz-47
    @da-luz-vaz-47 2 ปีที่แล้ว +1

    Gobez nesh aba, I like you!

  • @ኮሚደረ
    @ኮሚደረ 2 ปีที่แล้ว +2

    በታም አመሰግናለሁ ወዲማ መድሃኒቲ ኣገጝኩ ዛረ, በዚ በሽታ ስንት አመት ተሰካየሁ, ፈታሪ ኣብዝቶ ይባርክህ ያንተ ቻናል መግኒታ በታሚ ደስ ኣለጝ

    • @ZeynebZeyneb-ce7il
      @ZeynebZeyneb-ce7il 11 หลายเดือนก่อน

      እማ በናትሽ ምንድነዉ ወዳኒቱ ተቃጠልኩ በሰዉ ሀገር ወደጉሮሮየ እየመጣ ከጉሮሮየ የሆነ አክታነገር ይወጣል በጣም ሽታ አለዉ 😢😢

    • @ZuzuKetema
      @ZuzuKetema หลายเดือนก่อน

      እባካቹ ለኔም ንገሩኝ

  • @amruabdu3026
    @amruabdu3026 ปีที่แล้ว +1

    የ አፍ ጠረን ያመጣል ዶክተርዬ

  • @ድነልኢስላምከጎደሎየፀዳነ
    @ድነልኢስላምከጎደሎየፀዳነ 2 ปีที่แล้ว +5

    جزاك الله خير الجزاء ጠቃሚ እውቀትን ይጨምርልህ

  • @genetbbbgetu768
    @genetbbbgetu768 2 ปีที่แล้ว +4

    ዶክተር አመሰግናለሁ እድሜ ጤና ይስጥህ አባክህን ያልሄድኩበት ህክምና የለም ጎሮሮዬ እንደ ቶንሲል ያመኛል መድሀኒት ብውጥም መፍትሔ አላገኘሁም አንድ ዓመት ሞላኝ ስሰቃይ እባክህን መፍትሔውን ብትነግረኝ!!!

    • @sahralove2899
      @sahralove2899 2 ปีที่แล้ว +1

      You probably have silent reflex, which is acid reflux what he is talking about. Go to ENT doctor . they will look with camera and tell you if it is acid reflux the cause for your problem

    • @ruth7462
      @ruth7462 2 ปีที่แล้ว

      ገነት እንዳንቺ እኔም አሞኝ ነበር ጉሬረየን ምግብ ስበላም እዛው ጉሮሮላይ እየቀረ ይከረክረኝ እንቅልፍም ከልክሎኝ ነበር አሲድ ሪፍሌክት የሚሉት ነው ባፍንጫ ካሚራ አስገብተው እስከ ጉሮሮ ያዩታል እንደዛ አድሪጌ መድሃኒት ባፍንጫ የሚነፋ( እስፕረይ) ታዞልኝ ተወኝ ደክቶሩ በኦፕረሽን ከፈለግሽ እንቆርጠዋለን ከፈለግሽ ግን ሊላ ግዜ ሊያብጥ ይችላል ግን በመጠኑ ይሆናል ሲለኝ እስፕረይ ማለት ባፍንጫ የሚነፋውን መረጥኩ ማስወገድ ያለብሽ ነገር በርበሬ ካካ ቡና ሻሂ አሲድ ያላቸው ፍራፍሬዎች አለመመገብ ቁርስ ምሳ እራት መብላት ስትተኚ በግራ ጋንሽ እና ከወገብሽ በላይ ከፍ ይበል

    • @healthmedia
      @healthmedia  2 ปีที่แล้ว

      መልሱ በኮሜንት ተመልሶልሻል።

    • @ethiopaethiopa6321
      @ethiopaethiopa6321 2 ปีที่แล้ว

      @@ruth7462 እኔም ጉሬረየን ምላሴን ከንፈሬን ሳይቀር ያቓጥለኛል በአፍንጫዬ ካሜራ አስገብተው አይተውኝ ምንም የለብሽም አሉኝ በጣም ነዉ የጨነቀኝ 2 አመት ሙሉ የአሲድ ርፍሌክስ መድሀኒት ወሰድኩ ለውጥ የለኝም

  • @ayenalamadenaw8974
    @ayenalamadenaw8974 2 ปีที่แล้ว +1

    Thank you doctor berta tegziabher gare

  • @lmb1719
    @lmb1719 2 ปีที่แล้ว +1

    I'm agree with your idea you are right

  • @emanmohameed2637
    @emanmohameed2637 2 ปีที่แล้ว +1

    ድክቶ፡አመሰግናሎ፡

  • @hanahagos7732
    @hanahagos7732 2 ปีที่แล้ว

    እግዚኣብሄር ይባርክሕ አገላለጽሕ ደስይላል. በርታ.

  • @jfhgbxbv4493
    @jfhgbxbv4493 2 ปีที่แล้ว

    በጣም እናመሠግናለን በረታ አላህ ይጨምርልህ

  • @sumiyasumiya667
    @sumiyasumiya667 2 ปีที่แล้ว +1

    وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته جزاك الله خيرا

    • @mulugebre1251
      @mulugebre1251 2 ปีที่แล้ว

      Green tea deme manse iybabesem

  • @Alhamdulillah_2534
    @Alhamdulillah_2534 2 ปีที่แล้ว

    በጣም እናመሰግናለን ዶክተር እውነት ትለያለህ ብዙዶክተሮችአሉ እንዳተ ፅፈው ዘርዝረው አያስረዱንም

  • @mekdesyeegzaberseeti2066
    @mekdesyeegzaberseeti2066 ปีที่แล้ว

    Asalam Alekum wondemachin
    Chogara yamegnal gin Afe wus x yaqoslal Afe yiderkal Mafte mindinew 😊

  • @tigi1397
    @tigi1397 2 ปีที่แล้ว

    ዶ/ር levaxin & adalat እወስዳለሁ ከነዚህ supplement መጠቀም እችላለሆይ
    በጣም ሆዴ ይነፋል,ጉሮሮዬን ያቃጥለኛል
    መድሃኒት መጠቀሙ ደግሞ በጣም ሰለቸኝ
    ምን ትመክረኛለህ::
    አስተምሮክ በጣም ደስ ይላል: አመሰግናለሁ::

    • @healthmedia
      @healthmedia  2 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/Ll0QL3njKbk/w-d-xo.html

  • @dastadhabi8257
    @dastadhabi8257 ปีที่แล้ว

    Aalaam doktar ine yecogara asid ixrat alebign ena omeprazole iyataxaqamku naw ihe madanit ind wasd timakragnalek wayis laqum ibakih nigregn

  • @ObseGose-jq2dg
    @ObseGose-jq2dg 10 หลายเดือนก่อน

    በጣም ይገርማል ይሄ ባጠቃላይ የኔ ችግር ነው በተለይ የጨጓራ ማስታገሻ ከኔ ተለይቶ አያቅም ያልካቸው ችግሮች ሁሉ ም እንደው ዶክተር ከንፈሬም ሁሌ እንደተላላጠ ነው ሌላው ጥርሴ ራሱ ጉምዝዝ ይላል ልክ ሎሚ እንደበላ ሰው ዶክተር ታድያ ሰፕል መንቱ ኢትዮጵያ ውስጥ ይገኛል እባክህ

  • @TaibaAssn
    @TaibaAssn 9 หลายเดือนก่อน

    ግዜህንለኛብለህእያባከክጀዛህንአላህይክፈልህ

  • @amorawweloye9944
    @amorawweloye9944 2 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛከላሁ ኬይራል ጀዛእ ፊዱኒያ ወልአኬራህ

  • @Hailethebegenatube3823
    @Hailethebegenatube3823 2 ปีที่แล้ว +2

    ዶክተ በጣም ደስ ይላል የኔ ምልክቱን ልንገርህ እስኪ
    1 ስተኛ የተስረከረከ ምራቅ አፌ ሞልቶት አገኛለው እና እትፍ ስል ነው ማረፍደው
    2.ቀን ደግሞ አፌ ምራቅ ሞልቶት እልል
    3_ተሎ አይፈጭም
    4.እስከ አንገቴ ይመጣብኛል
    5.ሲመጣብኝ ላብ ፊቴን ይውጠኛል
    6.ማቃር
    6.ጧት ጧት ከባድ የሆነ ድካም
    ከፍተኛ ማቃጠል ወዘተ
    በግምት አሲድ በዛብኝ እያልኩ ነው እስከ አንገቴ ስሉሚመጣብኝ እና ምን ይሆን ዶክተርየ እባክህ ምከረኝ

    • @seni1472
      @seni1472 2 ปีที่แล้ว +1

      እኔም ውዴ መልስሊን ዶክተር በፈጣረ

  • @ቲላዋዎችንተጋበዙ
    @ቲላዋዎችንተጋበዙ 2 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን ዶክተርዬ በርታልን ስለ ቶንሲልና መፍትሄው ቪድዮ ስራልንማ እየተመላለሰ በጥብጦኛል በተለይ ቀዝቃዛ ነገር ስጠጣ ይመለሳል።

  • @AffectionateCaptainHat-sr9ji
    @AffectionateCaptainHat-sr9ji 9 หลายเดือนก่อน

    ማሻ አላህ በርታ

  • @merinaaraia4614
    @merinaaraia4614 2 ปีที่แล้ว

    Selam Dr betam enamesegnalen tekur azmud , vingar ena mar le 9 amet leg besetew gudat alew bezu allergi alew ?

  • @Swungne
    @Swungne ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ወንድሜ

  • @rihannaabdella8114
    @rihannaabdella8114 2 ปีที่แล้ว

    Bezu gezea adametalehu gen kebelahu behual lebea. Betam yemetal metenat hulu eskemeyaketen yegitetenal leben mels bdteseten

  • @sM-bf4xg
    @sM-bf4xg 2 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ አላህ እውቀትህን ይጨምረል

  • @TaibaAssn
    @TaibaAssn 9 หลายเดือนก่อน

    አላህይጨምርህ

  • @halimatube6233
    @halimatube6233 ปีที่แล้ว

    ጀዛከላሁኸይረን ወንድሜ

  • @መናስጦታ
    @መናስጦታ 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ ወንድሜ

  • @abbichannaal4180
    @abbichannaal4180 2 ปีที่แล้ว

    Zigebel etekemalowu aref new gn mar xuqurazmud acheto yebase yaqaxilegnal mn timekrgnaleh ???

  • @አዲስአለምአ
    @አዲስአለምአ 2 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ዶክተር እኔ ጉሮሮየድርስነው።ሚያቃጥልኝ

  • @tadiwosadeba7845
    @tadiwosadeba7845 2 ปีที่แล้ว +1

    doctor is there any difference on low acid and much acid production i cannot get a clear understanding on both

  • @mekdizelke6115
    @mekdizelke6115 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ በጣም ነውየማመሰግነውአላህ ጥሩውን ሁሉ ይስጥህ

  • @deraragemechu1678
    @deraragemechu1678 2 ปีที่แล้ว

    Please Dr,ine bezih himam iyetasekatu bizu amet qoyichLew ahun mallawu sawunaten yizogn yemacheresha dereja ly negn ,MN madregn ichilalew

  • @MeH-yn8fd
    @MeH-yn8fd 2 ปีที่แล้ว

    Betam namesegnalen asfelagi netbochin nw mtanesaw

  • @naemajamal7105
    @naemajamal7105 2 ปีที่แล้ว

    ጀዛከላህ አላህ ይጨምርልህ

  • @dirsanfekadu1758
    @dirsanfekadu1758 5 หลายเดือนก่อน

    ዶ/ር እናቴ በየጨጓራ አሲድ መብዛት እየተሰቃየች ነው። መፍትሄ አጣን እባክህ መፍትሄ ንገረኝ

  • @guishhadgu3554
    @guishhadgu3554 2 ปีที่แล้ว

    Thanks Dr very good job God bless you

  • @tigistdagne9716
    @tigistdagne9716 2 ปีที่แล้ว +6

    እባክህ ዶ/ር ስለታይፎይድ እና መፍትሄው ንገረን እስቲ

    • @eneyebabel8960
      @eneyebabel8960 2 ปีที่แล้ว

      ብችኛዉ አማራጭ ፅበል መጠጣት ነዉ እህቴ ፅበል ተጭ

    • @healthmedia
      @healthmedia  2 ปีที่แล้ว +2

      👍ቪዲዮ እሰራለሁ

  • @hananhussenee9932
    @hananhussenee9932 2 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ግን ዶክተር ስለ አፉ ጠረን መከላከያ ብትነግረን

  • @weinshethaile6443
    @weinshethaile6443 2 ปีที่แล้ว

    enamsegnalen wendemachen

  • @zafukebede2879
    @zafukebede2879 2 ปีที่แล้ว

    ይቀንየልና

  • @afifalaped7283
    @afifalaped7283 2 ปีที่แล้ว

    Shukeren dr eneme remedane seyaleke betame newe yemeyamegn hakem bete sehade medehanete yazelegnal 5th amete yehonal dr menedenew mefetehew

    • @healthmedia
      @healthmedia  2 ปีที่แล้ว

      0911959841 ዋሳፕ ላይ

  • @yezinamulu6727
    @yezinamulu6727 2 ปีที่แล้ว

    Enamesegin alen

  • @sadibuna7490
    @sadibuna7490 2 ปีที่แล้ว

    ዶ/ር እናመሰግናለን የት ነው የምትሰራው

  • @tube6483
    @tube6483 2 ปีที่แล้ว +2

    ምርጥ ደኩተር

  • @WorkneshMasha
    @WorkneshMasha 4 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ላንተ ይሁን ዶክተር እባክህን ከፍተኛ የጨጓራ ህመም አለብኝ እና ያለሁት አረብ ሀገር ነዉ እዴ ፈለኩ ህክምና ማገኘት አልቻልኩም😢😢 ምን ማድረግ ነዉ ያለብኝ

  • @dagimwale4930
    @dagimwale4930 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም እንዴት አለህ የጤና ሚዲያ አዘጋጂ
    በጣም የሚገርም ዝግጂት ነው?እኔ ያልካቸው ምልክቶች በሙሉ ይታዩብኛል በተለይ አንዳንድ ምግቦችን በምመገብበት ሰዓት ቀር ብጣም እቸገራለው ከዚህ በተጨማሪ ደግሞ ጠዋት ጥርሴን በማጸዳበት ጊዜ ምራቄ የመወፈር እና መዝለግለግ ነገር ይታያል ከጨጓራ አሲድ ማነስ ጋር ይያያዛል ወይ?መፍትሄውስ ምንድን ነው?ዘርዘር ያለ ፕሮግራም ብትሰራበት?

  • @youtoutube7668
    @youtoutube7668 2 ปีที่แล้ว

    ዋሊኩምሰላምዶክተረሰየጀዛከላህጸይር

  • @rozasolomon9908
    @rozasolomon9908 2 ปีที่แล้ว +3

    የሚገርም ገለፃ ነው እናመሰግናለን

  • @Madi-mf3mn
    @Madi-mf3mn 2 ปีที่แล้ว +1

    ዶክተር የተናገርካቸው ሁሉ የአንጀት የጨጓራ የጋዝ የማግዛት የምግብ አለመፈጨት አሉብኝ ሆደ ስነካው ቁስል ያለ ነው የምን ቁስለት እደሆነ አላውቅም

  • @eneyeshgatu3841
    @eneyeshgatu3841 2 ปีที่แล้ว

    ሀይ ዶክተር ያልካቸው ነገሮች ሁሉ አለብኝ በተጨማሪም አፌ ይደርቃል ምላሴ ነጭ ሆኖ እንደ ዳቦ ይቆራረሳል ከንፈሬ ይቆስላል ለመናገር እቸገራለው ድምፄ ይቆራረጣል እራሴን ያመኛል ያዞረኛል አይኔ ፈዘዘ ማንበብ አልችልም ፀጉሬ ይረግፍል ተዘርዝሮ አያልቅም ዶክተር ያልሄድኩበት ሆስፒታል የለም ምንም የለሽም ይሉኛል ምን እደሚሻለኝ አላቅም ብቻ ግራ ገብቶኛል ዶክተር እንደው ጊዜ ካገኘህ ብትመልስልኝ ደስ ይለኛል ዶክተር ተባረክ አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ

    • @noraateopea4277
      @noraateopea4277 2 ปีที่แล้ว

      ማማዬ እኔም እንዳንቺ ነኝ የአረብ ሀገር ዶክተሮች ምንም አያውቁም ምንም የለብሽም ነው ምሉት ዝም ብለው ማይሆን መድኃኒት ይፅፋሉ ምን ማድረግ እንዳለብኝ አላውቅም

    • @healthmedia
      @healthmedia  2 ปีที่แล้ว +2

      0911959841 ዋሳፕ ላይ

  • @HdDh-v3i
    @HdDh-v3i 9 หลายเดือนก่อน +1

    ባአላህ ስልክ ግን ላክልኝ

  • @kdushaile8396
    @kdushaile8396 2 ปีที่แล้ว

    Would you make a video on Rheumatoid Arthiritis

  • @abdalazizmoh8944
    @abdalazizmoh8944 2 ปีที่แล้ว

    ዶክቶር ሰላም ወሊኩም ጨጓራ በጣም ያሽቻገረኝ ነዉ ምን ያደረኩለት ዪሸለላል

  • @sintayehunigussie5392
    @sintayehunigussie5392 ปีที่แล้ว

    ዶክተር እባክህን አድራሻህን ንገረኝ

  • @saye4411
    @saye4411 2 ปีที่แล้ว

    ዋለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ያአላህ ያራህማን ያአዚዝ ወላሂ እዉነት አይመስልም የጨጋራ በሽታ ሊገለኝ ነዉ ያስታዉከኛል እሚወጣዉ አኡዙቢላህ ነዉ አሆማጣጡ እንደዉ ወላሂ ምግብ አያስበላኝም በጣም ተቸገርኩ ሆስቢታል ሂጀ አሲድና ጋዝ ነዉ አሉ መድሀኒት ሰጡኝ ለዉጥ የለዉም እረ እንደዉ በዱአ እንበርታ ያአላህ ዋናዉ የሰዉልጅ ሀብቱ ጤና ነዉ ያራህማን

  • @ልጀእወድሻለሁ
    @ልጀእወድሻለሁ 2 ปีที่แล้ว +3

    ተሠቃየሁ ዶክተረ ምግብ በልቸ አልፈጭ አለኝ እስከጉሮሮሮየ ነው የሚያንቀኝ እህ

  • @yasinali4331
    @yasinali4331 ปีที่แล้ว

    ባረከሏህ ፊክ ዶክተር ግን ኮሜንት አትመልስም እየበዛብህ ነው መሰለኝ

  • @sitikadir1439
    @sitikadir1439 2 ปีที่แล้ว

    ዶክተር አላህ ይጠብቅህ

  • @امعمارامءیمن
    @امعمارامءیمن 2 ปีที่แล้ว

    ዋአለይኩም ሠላሙ ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ።አህለን ዶክተር

  • @adamia3883
    @adamia3883 2 ปีที่แล้ว

    Really thanks