Author Teninet Setegn Wendrad- ከህይወት ልምዶቼ- ክፍል 28

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 17

  • @alemyheu
    @alemyheu 2 วันที่ผ่านมา +1

    Thank you sir
    Deep conversations with the right people are priceless.

  • @fredjean4506
    @fredjean4506 วันที่ผ่านมา

    ጤኑ እግዜር ያፅናህ በርታ

  • @teddyman-dc9ct
    @teddyman-dc9ct วันที่ผ่านมา

    የዚህ ሀሳብ ችግር ቶሎ ማለቁ ። ጤንነት እባክህ 5 ደቂቃ ብቻ ጨምርልን እባክህ 😊😊😊

  • @saratesfaye2154
    @saratesfaye2154 วันที่ผ่านมา

    🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @emaye9786
    @emaye9786 2 วันที่ผ่านมา

    Really appreciate you.

  • @nqat1212
    @nqat1212 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እረ ጤንነት ሰጠኝ በጣም ብዙ መጽሀፍትን መጻፍ አለብህ።አሁን የጻፍከው መጽሀፍ በቂ ነው ብዬ አላምንም።ለተተኪው ትውልድ የምናስተላልፈው በዚ መልክ ስለሆነ በመጽሀፉ በርታበት ።በyoutube በጣም ብዙ ልቀቅልን።የዘወትር አድማጭህ ነኝ❤

  • @FitsumTesfaye-si7sc
    @FitsumTesfaye-si7sc 2 วันที่ผ่านมา

    Thank u.

  • @kibromkidanemariam3019
    @kibromkidanemariam3019 2 วันที่ผ่านมา

    አመሰግናለሁ ❤

  • @AsmamawHulualem
    @AsmamawHulualem 2 วันที่ผ่านมา

    Wede kedemew memeles Aychalim maleti new?

  • @biruksileshi-pm5je
    @biruksileshi-pm5je วันที่ผ่านมา

    የህይወታችን ወይም የኑሯችን ችግሮች በሙሉ ምንጭ መንፈሳውያን ናቸው ማለት እንችላለን?
    ከመንፈሳውያን ነገድ ውጭ የሆነ ሰው የለም?
    መንፈሳውያን ወደ ሰው ልጅ ሀሳብ ጣልቃ ይገባሉ ወይንስእኛው ራሳችን ለነሱ የነሱን ሀሳብ እያሰብንላቸው ነው?

    • @altasebteshome7001
      @altasebteshome7001 วันที่ผ่านมา

      የህይወታችንም የኑሯችንም ችግሮች በሙሉ መንፈሳውያን ናቸው:: ከዚህ የሀገራችን እና የአለማችን ጦርነት ጀርባ የእነሱን ቅጥር ለማስፋት በማወቅም ባለማወቅም ዋጋ እየከፈልን ነው:: ወይ ሀሳባቸውን ተቀብለህ በእነሱ ቤት ታድራለህ ያለዛ ያጠፉሀል:: አሁን ላይማ ጣልቃ ገብነታቸው የሰውን ልጅ የህልውና ስጋት ውስጥ ከቶታል:: ቀጣዩን ክፍል ተከታተል ደርጊወንን መፍትሄአችን እሱ ነው::

  • @octopus2309
    @octopus2309 2 วันที่ผ่านมา +1

    የጉድጓድ ውሃውን ሙሉ ይዘህ ሳለ ስለምንድነው በጭልፋ እየቆነጠርክ የምትሰጠን እባክህን በጉጉት እየጠበቅንህ ነው ይሄው 5 ዓመት ሙሉ እየደጋገምን እየሰማንህ ነው

    • @emaye9786
      @emaye9786 วันที่ผ่านมา

      More like the ocean.

  • @geneberu
    @geneberu วันที่ผ่านมา

    ቡዙ : ግዜ አዳምጨሐለው : ያንተ ፡ ሐሳቦች : ትክክለኛ ፡ መኖሪያ ቤታቸው ፡ ያንተው፡ የሆነው፡ምናባዊ ፡ አእምሮ ሕ ፡ ውስጥ ፡ ብቻ ነው : ለምንኖር ባት ምድር ፡ ምንም ጥቅም ፡የለውም : ጥቅም ፡ እንዲኖረው : ከፈለክ ፡ ምናባዊ ፡ የፈጠራ ፡ሐሳቦችሕን ፡ ስቡስ በሕ ፡አዲስ ፣ የእምነት ቅርፅ እዲኖራቸው ፣ በማረግ : አዲስ ፡ እምነትን፡: በመፍጠር : ቡዙ ተከታዮችን ፡ ልታፈራ ፡ ትችላለሕ ፡ አንድ ፡ ሰሞንም : ስታወራ ፦የሰማውሕ ፡ የሆነ ፡ የተራራ ስም ጠርተሕ ፡ተራራ ው :ጋር፡ኑና : የሐሳቡ ፡ ጥምረት ትፈጥራላቹሕ ፡ ቡለሕ፡ ነበር ፡ እኔ ፡ እንደገባኝ :ተራራውን ቆየት ብለሕ ፡ ያንተው ፡ ቤተክርስቲያን ፡ እንደምታረ ገው : ገቡቶኛል : ምክኒያቱም : አዳዲስ ፣ የእምነት : ወይም : መንፈሳዊ ፡ አስተሳሰቦችን : የአምልኮ : ስፍራ ያስፈልጋቸዋል .

    • @altasebteshome7001
      @altasebteshome7001 วันที่ผ่านมา +2

      ለሀሳቡ ስለማትመጥን ከዚህ አካባቢ ራቅ:: እምነት(ሀይማኖት) ከመሰልህ ተሳስተሀል ሁላችንም የዚህ ፕሮግራም ተከታታዮች የየራሳችን እምነት(ሀይማኖት) አለን ስለዚህ እምነት ለመቀየር አይደለም የተሰበሰብነው:: እውነትን ፍለጋ እንጅ:: ምናብ ምናምን ለምትለው አንተ ራስህ በፈጣሪ ምናብ ታስበህ አይደል የተፈጠርከው? ጥቅም የለው ስትል የሚበላ የሚጠጣ ነገር ብቻ ነው ለአንተ የሚጠቅም አ? ሀሳብ ሳትሰጥ ፕሮግራሙን ለቀህ መውጣት ትችላለህ:: ምናብ ፊት!! ሌሎች ስድቡን ዝለሉት::