የሌቦች አለቃ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 11 ธ.ค. 2022
  • የተወለደው በሁለተኛው የዓለም ጦርነት ማብቂያ ማግስት ነው፡፡ የራሱን የድብቅ ዓለም በአሜሪካን ማፍያ ቅርጽ የመሰረተ ሲሆን ዘመዶቹን በማጭበርበር ኃብት ማጋበስ የጀመረ ነው ይሉታል፡፡ የነዳጅ ኩባንያዎችን እና ባንኮችን እስከ መቆጣጠር የደረሰ በመሆኑ ብልሁ የማፍያ አለቃ የሚል ስም አትርፎአል፡፡
  • บันเทิง

ความคิดเห็น • 10

  • @mr.gizachewasfaw7792
    @mr.gizachewasfaw7792 ปีที่แล้ว +2

    በርታ

  • @dagmawitwbe6992
    @dagmawitwbe6992 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን

  • @Akal-Mekonen
    @Akal-Mekonen ปีที่แล้ว +2

    በጣም እናመሰግናለን 🙏
    ስንቱ ረብ የለሺ ቪዲዮ ብዙ እየታየ ይህንን የመሰለ ምርጥ ፕሮግራም በብዙ አለመታየቱ በጣም ያሳዝናል።

  • @bg970
    @bg970 6 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን 🙏🏽

  • @yitayalbaye9039
    @yitayalbaye9039 ปีที่แล้ว

    እጅግ በጣም እናመሰግናለን ...!!!
    ምርጥ ነው...🌟🌟🌟
    ጌች...እባክህን አንተ ጋር እጅግ ብዙ ለህብተሰባችን የሚጠቅሙ ምርጥ ነገሮች አሉ።
    በርታልን ...👍👍👍

  • @YutiNass1
    @YutiNass1 ปีที่แล้ว

    ጌች በጣም ነው የምወድህ ። የምትለቃቸው ለብዙወች እንዲደርሰ ቪዲዮ ሰትለቅ Thumbnail ብታስተካክለው ድስክሪብሽኑን ላይ ደግሞ ሀሽታግ ወይም መሰላል አድርገህ ሰርች የሚደረጉ ቃላትን ፃፍቸው ከዝያም ለብዙወች ይደርሳል ። ለብዙወች እንዲደርሰ ባግዝህ ደሰ ይለኛል

    • @gech_tube_terek
      @gech_tube_terek  ปีที่แล้ว

      በጣም ደስ ይለኛል፡፡ ታዲያ እንዴት ላገኝህ እችላለሁ?

  • @taddypac4561
    @taddypac4561 ปีที่แล้ว

    ጌቾ በጉጉት ነው የምጠብቅህ
    ሰለጃፓን ታሪክ ዘለግ ያለ ፕሮግራም ብታቀርብልኝ ?

  • @dawittiguh2394
    @dawittiguh2394 ปีที่แล้ว

    ህግጋተ ስልጣን ገበያ ላይ የለም እንደት ላግኝው

    • @getahunnigatu1208
      @getahunnigatu1208 ปีที่แล้ว

      ሜክሲኮ ሀሁ መፅሃፍት መደብር ይገኛል