እንቆቅልሹ የአውሮፕላን ጠላፊ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 ก.ย. 2024
  • አውሮፕላንን ጠልፎ የማስለቀቂያ ቤዛ መጠየቅ ፣ ለፖለቲካ ዓላማ ማስፈጸሚያ ማዋል ከዚያም ዓለፍ ሲል እንደ ጦር መሳሪያ ተጠቅሞ ውድመት ማድረስ በዓለም ታሪክ አብዝቶ ተስተውሎአል፡፡ የዛሬው የጌታውን ተረክ መቆያ ጉዳያችን የሆነው የኩፕር የአውሎፕላን ጠለፋ ሲሆን ሁሉን ዓውቃለሁ የምትለው አሜሪካ እንኳን ልትደርስበት ያልቻለችው እንቆቅልሽ ነው፡፡

ความคิดเห็น • 9

  • @samimikah3174
    @samimikah3174 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ጌች!!! በርታ ሁሌም በጉጉት እጠብቃለሁ:: ኢሄን ትውድ ካለፈው ትውልድ ምታገናኝ ድልድይ ነህ::

  • @josephabraham7788
    @josephabraham7788 ปีที่แล้ว

    Thank you, Gech!!

  • @yitayalbaye9039
    @yitayalbaye9039 ปีที่แล้ว

    ጌች ...እጅግ በጣም እናመሰግናለን ....!!!
    በርታልን ...👍👍👍

  • @adilmuktar3878
    @adilmuktar3878 ปีที่แล้ว +2

    Gech why don't you do share on Salon tube or feta world... to increase your view and subscribe

  • @eliashussain3813
    @eliashussain3813 ปีที่แล้ว

    ትረካዎችክ በጣም ይመስጣሉ።ግን ከዝህ በፊት የተረከውን አትደጋግም ጌች። ይህንን ከዝህ በፊት አዳምጠናል

    • @gech_tube_terek
      @gech_tube_terek  ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ፡፡ የተደገመ አይመስለኝም ፡፡

  • @eliashussain3813
    @eliashussain3813 ปีที่แล้ว

    በርታ ጌች ፕሮግራሞችህን በደንብ እንከታተላለን