I have to be honest those dress are not flattering or sexy. You all look “Argoet” wearing that stuff. Even our habesha kemis should only be worn for special occasion and should be as simple possible. Now a days it start to look like a custom. Ladies please stop spending your hard money on this cheap looking fabrics. If you must have them one or two is enough other than that the price and the value don’t much at lone. Keep wearing your jeans you will be fine.
በዚህ ቪዲዮ ያቀረብንላችሁን የሽፎን ቤቶች ለማግኘት በተከታዮቹ ስልክ ቁጥሮች ይደውሉ!
☎ ኤዶም ሽፎን 0912910742 / 0913009635 (ቦሌ መድሃኒያለም አስረስ ህንፃ ላይ)
☎ AW ሽፎን 0936827312 / 0978076698 (ሽሮሜዳ ኢትዮ የገበያ ማዕከል ውስጥ)
በቻናላችን ላይ መቅረብ ወይም ማስታወቂያ ማሰራት የምትፈልጉ 0955929622 ወይም በኢሜል አድራሻችን nurobesheger@gmail.com ያናግሩን!
Yemusilim abaya asayn berchi gobez neshi
አንገዛም ምድረ ዘረኞች የታሪክአተላሁላ
ፈልጌሽ ነበር ቁጥርሽን ስጭኝ
@@umureyan Yet neshi ihte
ደምሮኛ ውደቸ❤❤❤❤❤
ሳሮንየ ስወድሽ በሁለት ስልክ ሰብስክራይብ አደረኩሽ በርች የምታቀርቢልን ለኛ ለስደተኞች ወሳኝ ነገር ነው በርች
በጣም አሪፍ ዋጋ ነዉ የሽፎን
ጎበዝ ነሽ በርቺ እናበረታታሻለን:: ጥያቄሽም ለሻጮቹ ለኛ እንድናቀው ሆኖ ስለምታቀርቢው አሪፍ 👌
በጠም ነው ምወድ ሹፌን ባለቤቷ የለበሰችው ያምራል👌❤
ለእያቶች ደርበብ ያደርጋል 🙏💚💛❤️
ሁለተኛዉ ቤት ዋዉ ልብሱም ዋጋዉም አደኛ👍
ስለ ብርቱነትሽ ሳላደንቅ አላላልፍም እህቴ በርቺ እባክሽን ካላስቸገርኩሽ የቦንዳ ልብስ ሽያጭ ስራ መጀመር ፈልጌ ነበር ነገር ግን የሚያከፋፍሉ ሰዎችን ማግኘት አልቻልኩም ልትረጂኝ ትችያለሽ ለመልካም መልስሽ አመሰግናለሁ 🙏
የሰራችው ቪዲዮ አለ ገብተሽ እይው ውዴ😊
This used to be very popular and cheap back in the days 😢😢
Yes,back in the days..
አረብ አገር ያላቹ ሼን ላይ ወርደር አርጉ አሪፍ ዋጋነው
😮ዋው በጣም አሪፍ ዋጋ ነው
Temesgen Amlakie! Setoch erejim qemis melbes jemerwal!
Nuro My sister you are very beautiful with chiffon dresse it suits you well
Wow erteria betame yamrale👍
Betam yameribeshale saroneyi 💚💛❤️🥰💌👍👍🎉
ኑ 👉 የሙስሊም ልጆች አብረን የቁራኣት ተፍሲር እንማር 👉🏻 ኑ 🌷ፕሮፋይል ተጭናቹ ቤተሰብ ሁኑ አብሽሩ በላይክ 🌹🌻
ሥነሥርአትሸ ይገርማል
ያምራሉ ውድ ነው
ሳሮን እባክሽ የሚሸጥ የሚዜ ልብሶች ስሪልን
Can you show us coffee maker please 🙏
እኔ ለእናቴና ለእቴ አዝዣለው ለወድሜ ምርቃት ፕሮግራም
እኔም እፈልጋለሁ ለወንድሜ ምርቃት ግን አይመልሱም
ከማን ነው ያዘዝሽ ዋጋውስ ስንት ነው ውዴ
@@ሰብለጎንደሪዋ የነሱን ከፈለግሽ የቴሌ ግራም ቁጥራቸው አለኝ ዋጋ 3600
Ebakish lakyeligne Edomye
@@tirualemworkei249❤
ወውውውውውው ❤❤❤❤❤
እስኪ የራያ ቀሚስ አቅርቢልን ሳሮኔ ❤
ወገቤን 31ሺ🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔😭😭😭😭😭አይ ኢትዮጵያ
🤣🤣
ግን አሁን ላይ በኢትዮጵያ የአገር ውስጥ ወርቅ ዋጋ ለግራም ስንት ነው👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆
በጣም.ያምራል
Anche konjo zare degemo amrobshal des yemel program new 10q 🙏 ❤😅
Huletgaw wow ❤❤❤
እስቲ የቪሎ ዋጋ አንደኛ የተባለዉን አሣይን
Selam konjeyi enkuwan dehina metash ❤❤🎉🎉berichilni wubetey
የአገር ጨርቅ ለምን ነው የማይጠቀሙት? የሌላ አገር ሰዎች የአገራችውን እቃዎች ነው እሚጠቀሙት የአገራቸውን ኢኮነሚ ለመጥቀም ። ኢትዮጵያ ግን ከዲባይ ከህንድ ከሌላ ነው እሚአመጡት ደግሞም የሚአደንቁት።
ልብስ በል ጨርቅ ጨርቅ አትበል በተረፈ በርቱ
እረ ጉድ 27 እሽ ጉድበል አገሬ ሽፎኖች ያምራሉ ሀገሬ የትነሽ ጉዞሽ በከብት ዋጋ ልብስ በከብት ዋጋ ቤትነበር የሚሸጭ በነበርሁበት ወይ 6አረ ያምራል ግን ወፍር ላሉ ያንተው ብር ተመጣጣኝነው ነጠላዋ መቀነት ናት
Wow yameral
Enamasagnalan kachalatu masob teba ya agarachn yabahl eka akrebiln
ወደፊት ጨዋ girlfriend ሲኖረኝ እገዛላታለሁ
🤣😁
እኔ አለሁ
ግዛልኝ ፍቅሬ 😢
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ውይኔ ብር እዴዚ ረክስ ማለት ነው
Please ye blankets price show me
በስማም ላድልብስ እህን ያህል ዋጋ 😢😢😢
እግዞኦ ተሳአለነ እግ ጉድማነው ይህን 27 ሺሺ ብር የሚገዛ ሰው የሚበላው አቶ እናተ ነጋዴዋች በእግዚአብሔር ዘንዴ ትጠየቃላችሁ እር አሰታወሉ ግን የሚግዛ አለ 😢😢
በ 2015 መጥቸ 5 ሺ በዛ ስል አሁን ደግሞ ሰማይ ወጣ።
በርቺ ለወደፊቱ ግን ከኢትዮጵያ ባንዲራ ውጪ ያሉ ባንዲራዎችን /አርማዎችን/ ማስተዋወቅ የለብሽም፡፡
😅😅😅😅😅😅😅ቅጥልልልልል😂😂😂
የፑል እና የጎሜሥታ ዋጋው እና ገቤውን ብሠሪልን ወይም ምታቁ ካላቹ ተባበሩኝ ግን ቦታው አዲሥ አበባ ቤሆን
የኔም ጥያቄ ነዉ
2ኛቤትነውየተመቸኝ❤
Chiffon sayhon shfon blesh ystekakel
ሁለተኛዉ ቤት ምን አስቦ ነዉ 💚💛❤️የሌለዉ
ምናባቱ አውቅለታለው ዘረኛ የዘርከረጢት
እናመሰግናለን ተይ ሳሮንዬ ቬሎ አቅርቢልን ለሙስሊም መሸጫም ጭምር❤
በዚህ ሳምንት ሀሙስ ወይም ቅዳሜ እናቀርባለን ጠብቂን
💚
6 metere ?arbe Tebabe Newe
Ene yamelwe Mekobya yebalale weskeba nawe yamebalwe weyes semu Takeyre
1ኛ
እኔም 😂👍🙌
እኔ የታየኝ ውብ ባንዴራየ ይመችህ ኣቦ💋❤💛❤💛✊✊😍
@MilaMila-gd1yu ሻርሙጣ ነብሰ በላዎች መልካም መቃጠል👊🙁😟😟😂😂😂
Mnim ayamirim yedirowu shiphon yet geba
የሁለተኛዉ እርካሽ ነው
👍👍👍👍👍
ዱባይ ያላችሁ የኩፌን ብትን ጨርቅ የት እደሚሽጥ የምታቁ ካላችሁ ንገሩኝ እህቶቼ plc
ሮላ❤
@@asratasfw7796 yene ehet erola emanignawum suki yegegnali weyes
ሮራ አለልሽ ዉዴ
@@hawegaltigray1174 ameseginalehu yene ehet esike sit birr new wagaw geziteshi neber ehet
አንድኛው ጥራት ያለው ነው
31ሽ እግዚኦ
😂
በናትሽ ኩዌት ትልካአሽ
Gabi yemtfelgi kehone sew lagenagneshi berkashi
አዎ እኔ ልክልሻለሁ
እር 3ሺ እር ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ 😢😢😢
ኧረ ውዲ ነው ሆሆሆሆሆሆ
I have to be honest those dress are not flattering or sexy. You all look “Argoet” wearing that stuff. Even our habesha kemis should only be worn for special occasion and should be as simple possible. Now a days it start to look like a custom. Ladies please stop spending your hard money on this cheap looking fabrics. If you must have them one or two is enough other than that the price and the value don’t much at lone. Keep wearing your jeans you will be fine.
የቸመታህ ለምን አረንጓዴ ቢጫቀይ ባንዲራ ቀሚስ አልሰራህም አፈራባክ የበላህ አይሸጥአይለወጥልህ አንት የታሪክአተላ ድራሽህ ይጥፋ
መልካም መቃጠል ብለናል😂😂😂😂
እግዝኦ ማሃረና ምን አይነት አሳዳግ ብያሳዱጉሽ ነዉ በጣም ስበዛ ባለጌ ደደብ ነሽ ተሽጦ አልቆ ብሆንስ የሰይጣን ታናሽ እህት ነሽ😮😮😮
@@zufankebede3707 ሓቅኪ😁😍