የሙሽራ ቬሎ ኪራይ ዋጋ በአዲስ አበባ 2015 Bridal Velo Price in Addis Ababa | Ethiopia @NurobeSheger

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 22 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 63

  • @NurobeSheger
    @NurobeSheger  ปีที่แล้ว +1

    በዚህ ቪዲዮ ያቀረብንላችሁን የቬሎ ኪራይ ቤቶች ለማግኘት በተከታዮቹ ስልክ ቁጥሮች ይደውሉ!
    ☎ Bridal House 0913428161/ 0953906317 (ሽሮሜዳ መካነየሱስ ህንፃ)
    ☎ JOSABELL BRIDAL 0908909790 (ቦሌ አዲሱ ስቴዲየም AG Grace ህንፃ)
    በቻናላችን ላይ መቅረብ ወይም ማስታወቂያ ማሰራት የምትፈልጉ 0955929622 ወይም በኢሜል አድራሻችን nurobesheger@gmail.com ያናግሩን!

  • @ቃልየነኝ
    @ቃልየነኝ ปีที่แล้ว +13

    ቆይ እኔ እምልሸ ወሎ ባህረ ዳረ አዳማ ሀረረ መቸ ነዉ ነዉ የምትሄጂዉ ዘወረ ዘወረ እያልሸ በያገሩ አሳይነ❤❤❤❤❤

    • @meaziwendemumeaziwendemu7012
      @meaziwendemumeaziwendemu7012 ปีที่แล้ว +1

      የኔ እናት ሀገሩ እኮ የጦር ሜዳ ሆኑዋል ሰው ደብረዘይትን አይሻገርም

    • @ethioland4938
      @ethioland4938 ปีที่แล้ว +1

      @@meaziwendemumeaziwendemu7012 እኔ የአዳማ ናዝሬት ልጅ ነኝ "ወደ አዲስ አበባ ስንሔድ ግን ደብረዘይትን አልፈን ነው የምንሔደው ኧረ ሰላም ናፈቀኝ !!!

  • @semiraibrahim6338
    @semiraibrahim6338 ปีที่แล้ว

    ሁለተኛውን ቬሎ ቤት ያስተዋወቀችው ልጅ በጣም ገራገር ናት 😍😍😍

  • @aksummariam9959
    @aksummariam9959 ปีที่แล้ว

    ለኛ ለተመልካች ብትተውት ሁሌ መላልሳቹ በጣም በጣም በጣም,,, ያምራል በጣም በጣም በጣም ሲበዛ ለሰሚው ይረብሻል በጣም አሪፍ, በጣም አሪፍ በጣም በጣም:: ቢሆን (ቢቻል) ተረጋግቶ ጥያቄ እና መልሱ እየተናበቡ አስፈላጊውን መረጃ ብንሰማው ፕሮፌሽናል ያረገው ነበር

  • @indiyatube8100
    @indiyatube8100 ปีที่แล้ว

    የኔ ወርቅ እናመሰግናለሁ አይቼ ሌላ ኮመንት ሰጣለሁ ሳሮንዬ❤

  • @hiwathabti1620
    @hiwathabti1620 ปีที่แล้ว +1

    ሁለተኛው ይሻላል ይቀንሳል 1 ኛው አረ በጣም ውድነው❤❤❤

  • @meaziwendemumeaziwendemu7012
    @meaziwendemumeaziwendemu7012 ปีที่แล้ว +3

    ሙሽራ መልበስ ያለባት ነጭ ነው ሌላው አያደምቅም ከሰርገኝው በምን ተለየች ነጭ ቬሎ ነው ቆንጆ

    • @ethiopia2601
      @ethiopia2601 ปีที่แล้ว

      ለመስክ ምን ችግር አለው ያምራል

  • @ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ
    @ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ ปีที่แล้ว +9

    😂🙄 እኔ ባሉ ይገኝ እንጅ ባደኩባት ገጠር
    ሸር ብየ በበቅሎ ነው ምዳር 🙊😂 ለቬሎ እሄን ያህል ብር ሆ😂😂🤔

  • @EyobGhirmay
    @EyobGhirmay ปีที่แล้ว

    Hey Saron kemren new yemelshe lebsu anchelay new yamarew plz 🙏 agebe enenem invit adrgegn amrobsheal eshi.dess yeme programme new 10q ❤🎉

  • @bitiyoutube4671
    @bitiyoutube4671 ปีที่แล้ว

    በጣም ይገርማል ክራዩ አረ በሜምር ጉርድ አገባለሁ በተራ ቀማሥ።

  • @hewot4076
    @hewot4076 ปีที่แล้ว +4

    ውድ ነው ዋጋው በስላም ነው ምነው ባለብስስ ቀለል አርጌ አሳልፋል 😮

  • @በትእግስትያልፋል
    @በትእግስትያልፋል ปีที่แล้ว

    ያምርብሻል ካላገባሽ ይሁንልሽ በዛው ገድ ይሁንሽ አታውልቂ

  • @titiyababe9490
    @titiyababe9490 ปีที่แล้ว

    Beautiful 😍🙏

  • @ኢትዮጵ-ኀ6ወ
    @ኢትዮጵ-ኀ6ወ ปีที่แล้ว

    ይገርማል የዳቢሎስ ስራ ሴቶች ተገላልጠው እንዲያገቡና እንዲሄዱ በሰዎች ላይ አድሮ ፋብሪካ ውስጥና ፋሽንን ሾውን ተቆጣጥሮ የሰውን ህይወት ከእግዚአብሔር ለማራቅ ሳይተኛ ይሰራል የሰውልጅ ግን ...

  • @እረህመት-ዘ5ተ
    @እረህመት-ዘ5ተ ปีที่แล้ว

    የሁለተኛዎ ይሻላል የመጀመሪያይቱ የግዥ ዎጋ ነው የሚመስለው

  • @Habeshazt
    @Habeshazt ปีที่แล้ว

    የሰርግ ኪራይ ሆቴል ዋጋ ጠይቂልን

  • @HjdfBkgjh
    @HjdfBkgjh ปีที่แล้ว

    ለኪራይ ይህ ያህል ብር ቢገዛ ሳ ስንት ልትለዉ ነዉ ወላህይ ልገዛ ብየ 600ረሐያል አልዉኝ አዲስ አይደለም ግን ሚያምሩ አለ ጂዳ

  • @emyefrata3202
    @emyefrata3202 ปีที่แล้ว +1

    30 ሺ ለተቸገረ ሰጥቼ ብጸድቅስ ለስቱድዮ this much money እብደት ነው ጌታን 🙈🙉

  • @fsalbasat5341
    @fsalbasat5341 ปีที่แล้ว

    Wuy lijitu des setel gobez nech setasereda

  • @godislove8937
    @godislove8937 ปีที่แล้ว +4

    እኔኮ አይገባኝም የቬሎ ወንድ ነው ምከፍለው ወይስ ሴት

    • @hayamhomad44
      @hayamhomad44 ปีที่แล้ว

      ወንድ ነው የሚከፍለው

    • @godislove8937
      @godislove8937 ปีที่แล้ว

      @@hayamhomad44 melkam thx

    • @keimamehomed7014
      @keimamehomed7014 ปีที่แล้ว

      እና ማን የሙሽራዋን እሰከሚዚየዋ. ድረስ ባልየው ነው ሚከፍለው

  • @user-pf3xq5lx4j
    @user-pf3xq5lx4j ปีที่แล้ว +2

    በነጭ አልተገዛንም እያልን ስታወሩ የነጭ ኢጭ

  • @hananmoha7505
    @hananmoha7505 ปีที่แล้ว +1

    ኧረ በፈጠረሽ ሰፈር ቀይሪ እን ምንድነው 22 ቦሌ ምናምን እንዴ ኧረ እባክሽ

    • @ሲትራራህሚ
      @ሲትራራህሚ ปีที่แล้ว

      እና የሚከፍላትን ነው እንጂ ማስታወቂያ ስሪልኝ ያላሏት ጋር አትሄድ ውዴ ተመጣጣኝማ አለ እኔ ባለሁበት ሰፈር ማሳለሚያ ወይም ኮልፌ አጠናተራ በየ አይነቱ ሞልቶዋ ሳሮንዬ❤

  • @ethiopia2601
    @ethiopia2601 ปีที่แล้ว

    ኧረ ኡኡኡኡኡኡ ውድ ነው ምድነው መግዛት እኮ አይደለም ማከራየት ነው እንጂ

  • @baatirishefara6280
    @baatirishefara6280 ปีที่แล้ว +2

    30ሺ ያልሽው ግን ምን አስበሽ ነው 🙄🙄🙈🙈🙈🙈🙈🙈

  • @great-full3612
    @great-full3612 ปีที่แล้ว

    Lol 30,000 to rent that too depending on the weather 🤗🤗pls I wish I can send it to you

  • @yeshyhall6997
    @yeshyhall6997 ปีที่แล้ว

    ማነው እሚከፍል የቪሎውን ?ወድ ነው ሴት😊😊

    • @ethiopia2601
      @ethiopia2601 ปีที่แล้ว

      ወንድ ፈረደብህ ባሌ አስብበት😂

    • @yeshyhall6997
      @yeshyhall6997 ปีที่แล้ว

      @@ethiopia2601 kkkkkk

  • @fekretnuguse7283
    @fekretnuguse7283 ปีที่แล้ว

    Medinew 30 shi new wayisi la 30 Kani enakarayaleni lamalat new algabanime ho😂😂😂😂😂😂🙆🤭hayi emeye Ethiopian 😅

  • @ibrahimadia2290
    @ibrahimadia2290 ปีที่แล้ว

    Nuro you are a beautiful girl cause everything you wear suits you i wish you a good husband if you still do not have

  • @ተሽንፍአለው
    @ተሽንፍአለው ปีที่แล้ว

    ፍራጅ በአሁን ሳአት ስርልን

  • @kinjit-sn2bx
    @kinjit-sn2bx ปีที่แล้ว +2

    በሁለት ቀን ለመመልስ ነው 30ሽ ☺️ግን በሌ ይጫንቂ

  • @great-full3612
    @great-full3612 ปีที่แล้ว

    Saron R u married

  • @yeshi6910
    @yeshi6910 ปีที่แล้ว

    berede libes waga negeren eski Sara

  • @አዚዛአህመድ-ኘ8ፀ
    @አዚዛአህመድ-ኘ8ፀ ปีที่แล้ว

    ሆ ቢቀርስ 30 አረ

  • @haykelwondosen6717
    @haykelwondosen6717 ปีที่แล้ว

    Gud eko new elekeray 28/ 30 sh biir minew bekeres 😂😂😂

  • @tewodrostulu8108
    @tewodrostulu8108 ปีที่แล้ว +1

    አንቺ ቆንጆ አግብተሻል?

  • @shagahailu2781
    @shagahailu2781 ปีที่แล้ว

    አቹ መቺም ዘረፈ ነወ የምተሰይ😂

  • @EskedarDemekAdey
    @EskedarDemekAdey ปีที่แล้ว

    የሚሸጥ ካለ

  • @betsalothiwoty5426
    @betsalothiwoty5426 ปีที่แล้ว

    ,😂😂😂😂