የጠላቶቻችንን መልክ መረዳት ልንማረው የሚገባ ድንቅ ትምህርት በአገልጋይ ዮናታን አክሊሉ OCT 13,2021 MARSIL TV WORLDWIDE

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น •

  • @Alemtsehay777
    @Alemtsehay777 3 หลายเดือนก่อน

    ከኢየሱስ ዉጪ በሞላ ቤት ከምኖር ኢየሱስን አምኜ በደሳሳ ጎጆ መኖርን እመርጣለሁ። ተባረክ ዮኒዬ ስለ አንተ እግዚአብሔር ይመስገን።

  • @falakfalak5501
    @falakfalak5501 10 หลายเดือนก่อน

    የ እግዚአብሔር ሳው ዮኒ እግዚአብሔር ፃጋዉን ጫምሮ ጫማምሮ ይስጥክ ብሩክ ናህ 👏👏👏👏👏❤️❤️❤️❤️ሚጋርም ትምህርት ነው 🙏🏼

  • @karizmakarizma4964
    @karizmakarizma4964 ปีที่แล้ว

    መልካም ትምህርት ነዉ
    ጌታ ይባርክህ ዮን❤❤❤❤❤🙏🙏🙏ጌታ ከእንደዚህ አይነት ጠላቶች እኛን ይጠብቅ 🤲🤲🤲🥺

  • @yodetendres3355
    @yodetendres3355 3 ปีที่แล้ว +43

    ከእግዚአብሄር ከአባታትችን ከጌታም ከኢየሱስ ክርስቶስ ፀጋና ሰላም ይብዛልህ
    ዮኒዬ በጌታ ፍቅር እወዳችኃለሁ

  • @Miraa-q1w
    @Miraa-q1w ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ትብርክ እውነት ነው 😢😢

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነውmasr
    @እግዚአብሔርእረኛዬነውmasr 6 หลายเดือนก่อน

    እወነት ነው:: ታባረክ ጌታ ይባረክ 💞💞💞💞🔥✅✅✅

  • @tigisttilaye5651
    @tigisttilaye5651 3 ปีที่แล้ว +45

    እውነት ነው
    እግዚአብሔር ማስተዋልን ይስጠን
    ዮኒዬ የእኛ አንደኛ ጌታ ኢየሱስ አብዚቶ ይባረካክ❤❤❤❤

    • @bfjfu2120
      @bfjfu2120 3 ปีที่แล้ว +2

      Amen

    • @healthyfood7119
      @healthyfood7119 3 ปีที่แล้ว +1

      ይቅርታ ዉዴ ምን አልባች አልገባኝ ይሆናል ግን እስኪ እይዉ እግዚአብሔር ማስተዋልን ይስጠን ማለት ፈልገሽ መስሎኝ መሰለኝ ግን ማስተዋልን አይስጠን ነዉ የሚለዉ እና ካነበብሽዉ ቡሐላ እኔ ደግሞ አጠፍዋለሁ ተባረኪ

    • @tigisttilaye5651
      @tigisttilaye5651 3 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ ስህተት ነው

  • @HjxDighx
    @HjxDighx 3 หลายเดือนก่อน

    Yehiwet Meseret Timihirit New Yoni Stga Moges Yibizalik!❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤

  • @Matrix-bp3fq
    @Matrix-bp3fq 8 หลายเดือนก่อน

    ጌታ ይባረኪ ዮኒ ጃግና ነህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @nigestethiopia6270
    @nigestethiopia6270 3 ปีที่แล้ว +1

    ተባረክ ዘመንህ ይለምልም ስንት ቅዱሳንን የጣለው የለ ነው ተባረክ ተባረክ

  • @zeinazeina9268
    @zeinazeina9268 3 ปีที่แล้ว

    Amen 🥰 Amen 🙏 Amen 🤲 Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🤲 Amen 🙏💕 Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏 Amen

  • @TamiruTadesse-ge2gi
    @TamiruTadesse-ge2gi ปีที่แล้ว

    ጌታ ይባርክህ ዮኒ በእውነት I love you so much!!!!!!!❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @DagmawiEskinder
    @DagmawiEskinder 10 หลายเดือนก่อน

    የሜደንቅ ትመሰረሰት ነው ዪኒ ጌታ የባርክህ

  • @konju283
    @konju283 2 ปีที่แล้ว +1

    ጌታ ይበርክ ዮንዬ የምገርም ትምህርት ትክክክል ጠለት ግዜን ጠብቆ ነው የምያዘው

  • @fiyourttv2431
    @fiyourttv2431 ปีที่แล้ว +1

    ጌታ ሆይ..... ተመሰገን ሰለ ተገለጠው ቃልህ...👏👏👏👏

  • @EDWTUBE-b8s
    @EDWTUBE-b8s ปีที่แล้ว

    #ተባረክ_አመሰግናለሁ ❤❤❤

  • @solomonasaminew6331
    @solomonasaminew6331 3 ปีที่แล้ว +1

    ድንቅ መገለጥ ነዉ ዮኒዬ እግዚአብሔር ያብዛልህ

  • @dasuaba894
    @dasuaba894 2 ปีที่แล้ว

    ዮን በጠም ታበሪኬአሎ ፡እግዘብሔር ይጠብቅ አንቴን ታበረኪ

  • @rozinadaniel796
    @rozinadaniel796 3 ปีที่แล้ว +1

    Yon Yesema Amilak yibarek Tebarek Tebarek ❤ ❤ ❤ ❤

  • @samsonsami8817
    @samsonsami8817 ปีที่แล้ว

    👉Every day tank you God 💚 Jesus is lord ❤ 💚👑🙏🙏🙏

  • @JannetMoon-oh7nt
    @JannetMoon-oh7nt ปีที่แล้ว

    Amen amen zameni yebark yonye❤❤

  • @amarmhanna8428
    @amarmhanna8428 3 ปีที่แล้ว +4

    Amen amen 🙏amen amen 🙏amen❤️amen🙏amen🙏❤️❤️amen🙏❤️❤️🙏Tebareki

  • @sofiyanabate27
    @sofiyanabate27 3 ปีที่แล้ว +8

    ድንቅ ትምህርት ነው! ተባረክ🙏❤❤❤

  • @botin6076
    @botin6076 ปีที่แล้ว +1

    Yoniiiiii fatar edimekin yebizalikiiii tkxxx so much 🙏🙏🙏🙏🙏♥️

  • @banchibanchibanchibanchi9189
    @banchibanchibanchibanchi9189 3 ปีที่แล้ว +15

    እግዚያብሄር በጥልቀት ቀለል አድርጎ የተማርኩበት የአይን የልብ መከፈትን ማስተዋልን ያገኘሁበት ነው ዘመንህ ይባረክ

  • @samrawitit4221
    @samrawitit4221 3 ปีที่แล้ว +1

    ተባረክ ዮንዬ ድንቅ መልክት ነው እውነት የጠላታችንን መልክ ማወቅ በጣም ወሳኝ ነው ፀጋ ይብዛልህ ድንቅ የትውልድ አባት 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @EREDETEEYASU
    @EREDETEEYASU 3 หลายเดือนก่อน

    Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen anijeta anijeta anijeta anijeta anijeta anijeta anijeta anijeta anijeta anijeta anijeta anijeta anijeta anijeta 👏 ♥️ 💖 ❤️ 🙏 💙 👏 ♥️ 💖 ❤️ 🙏 💙 👏 ♥️ 💖 ❤️ 🙏 💙 👏

  • @hanamamo6648
    @hanamamo6648 3 ปีที่แล้ว +23

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ቅዱስ ቃሉም እግዚአብሔር ክብሩን ጠቅልሎ ይውሰድ ዮኒ ብሩክ ሰው እግዚአብሔር በብዙ በረከት ይባርክ ድንቅ ትምህርት ነው

  • @tsegedessie9631
    @tsegedessie9631 3 ปีที่แล้ว +10

    3 ከክፉም አድነን እንጂ ወደ ፈተና አታግባን፤ መንግሥት ያንተ ናትና ኃይልም ክብርም ለዘለዓለሙ፤ አሜን። እግዚአብሔር ማስተዋል ይስጠን ተባረክ ዮኒ

    • @AA-jj6gj
      @AA-jj6gj 3 ปีที่แล้ว

      ዮንዬ ሚገርም መገለጥ ነው ፀጋው ይብዛልህ

  • @TsegayeEnkosa
    @TsegayeEnkosa 10 หลายเดือนก่อน +1

    Yoni❤❤❤❤❤❤!!!!!!!!! ❤❤❤❤❤❤❤❤!!! _______❤

  • @gessesseetetuabebe4905
    @gessesseetetuabebe4905 3 ปีที่แล้ว +2

    አንተ የተባረክህ የጌታ ብርቅ ልጅ
    ልሁሉ ማንቂያ ደውል ነህ ይጨምርልህ!!! በሰማነው ራሳችንን ቃሉን በላከልን የምኖርበትን ማስተዋልና የጠላትን ሃሳብ ለይተን በመቃወም እንድኖር ጌታ ይርዳን
    በእውነትና በፍቅር የምታገለግለው አንተንና የአንተ የሆነውን ሁሉ ቅጥርን ቀጥሮ
    ይጠብቅህ🙏

  • @asterhailu4188
    @asterhailu4188 3 ปีที่แล้ว +20

    OMG , አይን የሚከፍት መልእክት ነው : በእውነት ጌታ ይባርክህ ዬኒ : ዘመንህ ይለምልም የማንቂያ ደወል ሆኖልኛል

    • @AslfchNana
      @AslfchNana ปีที่แล้ว

      ❤❤❤❤❤❤

  • @gd7827
    @gd7827 3 ปีที่แล้ว +1

    ዋዉ ድንቅ ትምህርት የሕይወት ሙሉ ትምህርት
    ወንድሜ ዮኒ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ

  • @abunbasore2169
    @abunbasore2169 9 หลายเดือนก่อน +2

    God bless you and your family.

  • @reditkk4184
    @reditkk4184 ปีที่แล้ว

    Abate thank you for making us wise vigilant and watchful! What a true message from God! God bless you ❤🙏 Father God give me the grace to Ruuunnnn in your mercy in Jesus Christ name!

  • @wintadawit33
    @wintadawit33 3 ปีที่แล้ว +5

    እዉነት ነዉ ዮኒ እግዚአብሔር ብረክ ያዲርግህ

  • @marthamule9997
    @marthamule9997 3 ปีที่แล้ว +1

    ዘመንህ ይባረክ በጣም ጠቃሜ የህይወት ስቅ ነው 🙏🙏🙏

  • @lailaeutopia1933
    @lailaeutopia1933 3 ปีที่แล้ว +3

    ዮኒዬ ሰወድክ በጌታ ተባረክ እኔን ለወጠክኛል አመሰገንካለው ዘርክ ይባረክ

  • @Marthi723
    @Marthi723 3 ปีที่แล้ว +2

    በጣም የማከብርህ የእግዚአብሔር ሰው ለምልምልኝ።

  • @haymanotgetachew9377
    @haymanotgetachew9377 3 ปีที่แล้ว +3

    ድንቅ ትምህረት ነው በብዙ ተባረክ 🙏🙏

  • @sainasaina2388
    @sainasaina2388 3 ปีที่แล้ว +1

    Egziabher yebarikih prophet Yonu ❣️

  • @merylove9999
    @merylove9999 3 ปีที่แล้ว +5

    በትክክል እውነት ነው ተባረክ ዮን
    ጌታ እየሱስ ማስተዋል ይስጠን 🙏🙏🙏🙏

  • @mehritlovemehritlove5028
    @mehritlovemehritlove5028 3 ปีที่แล้ว +3

    ጌታ ኢየሱስ በእውነት አብዝቶ ይባርክ ዘመንህ ይበረክ ዮንዬ ኑርልን

  • @altamimiali5283
    @altamimiali5283 3 ปีที่แล้ว +7

    ተባረክ ዮኒ ፀጋው ይብዛል

  • @sarondawit9462
    @sarondawit9462 3 ปีที่แล้ว +6

    በጣም ሚገርም ትምህርት ነው ዮኒ በብዙ ተባረክ🙏🏾

  • @genetgetatchow2582
    @genetgetatchow2582 3 ปีที่แล้ว +10

    እግዚአብሔር ዘብንህን ያባርክልህ ዮኒ በእውንት ማስትዋል። ይብዛልን እውነት ነው ብዙ ድንብላል እሉ በመገድ ያሚስቅሩ

    • @shopshopt6701
      @shopshopt6701 3 ปีที่แล้ว

      AMEEENIAMEEENIAMEENI🙏🙏🙏

  • @alguhaile8527
    @alguhaile8527 3 ปีที่แล้ว +3

    ዮኒዬ እግዚአብሔር ይባርክ ትልቅ ትምህርት ነው እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tezuaberatola5238
    @tezuaberatola5238 3 ปีที่แล้ว +3

    Amen amen amen tabareki 🙋‍♂️🙏🙏

  • @saraashebir1788
    @saraashebir1788 3 ปีที่แล้ว +2

    Amen Amen Amen yes this is true hallelujah bless you yoni

  • @salamieyasusino5904
    @salamieyasusino5904 3 ปีที่แล้ว

    Migari timiret nwe yoniye geta yibarikih

  • @ድንቅየጌታልጅነኝ
    @ድንቅየጌታልጅነኝ 3 ปีที่แล้ว +6

    እውነት ነው እግዛብሔር ማስታዋልን ይስጠን እንደቃሉ መመላለስ እንዲችል ጌታ ይርዳን 👍

  • @sumernegusse6319
    @sumernegusse6319 3 ปีที่แล้ว

    Wey geta hoy enkwanim awekuh geta yebark!

  • @genetmidekssa683
    @genetmidekssa683 2 ปีที่แล้ว +1

    Thank you Jesus for this amazing preaching. God almighty bless you prophet Yoni abundantly in Jesus name.

  • @fatimaathopia7378
    @fatimaathopia7378 3 ปีที่แล้ว +1

    Yeene Geeta Macharshachni Asamirlin

  • @ZenashBirhanu-k8j
    @ZenashBirhanu-k8j 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤በትክክል በትክክል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @msi.eyesus.yadenalemsi.bke1398
    @msi.eyesus.yadenalemsi.bke1398 3 ปีที่แล้ว +2

    Amen.kibir.hulu.leyesus.yehun
    geta.hoyi.mastwoli.abezalin🙇
    Yoniya.geta.yebark🍒❤

  • @tube-mo2hy
    @tube-mo2hy 3 ปีที่แล้ว +5

    አሜን አሜን ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን ዮንየ የኛ አንደኛ ኑርልኝ እግዚአብሔር ጽጋ ያብዛልክ 😍😍👌

  • @ምትኩየጌታልጅ
    @ምትኩየጌታልጅ 3 ปีที่แล้ว +6

    Amen Abab 💕💕Jesus is Lord💕

  • @kababouchkebbele3382
    @kababouchkebbele3382 3 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen amen 🙇🙇🙇

  • @tgzeena8267
    @tgzeena8267 ปีที่แล้ว

    Tsega yibizal yon betam new minwadih migerim timirit new

  • @gigiriri4865
    @gigiriri4865 3 ปีที่แล้ว +1

    እውነትና ድንቅ ትምህርት ነው ይባርክህ

  • @AlmazAlengo
    @AlmazAlengo 11 หลายเดือนก่อน

    AMENAMENA AmenAmentebareki ❤❤❤

  • @rahelwgiorgis9059
    @rahelwgiorgis9059 3 ปีที่แล้ว +15

    አይኖቻችንን ከፍተኸዋል እናመሰግናለን!!!

  • @tigestwajene4362
    @tigestwajene4362 3 ปีที่แล้ว +1

    Amen geta amelaki zemen zelalem yebarekaw tsagaw yebezaleki buriki hune

  • @eyobdenboba918
    @eyobdenboba918 3 ปีที่แล้ว +8

    አሜን !!! ድንቅ ትምህርት

  • @mekdesberie2828
    @mekdesberie2828 3 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ዩኒየ ጌታ ይቦርክህ

  • @khatwtelphone9083
    @khatwtelphone9083 3 ปีที่แล้ว +1

    Yoni geta ybareke

  • @yadenijirana5261
    @yadenijirana5261 3 ปีที่แล้ว

    Ameen ameen Geta mastewalun yisten🙏🙏🙏🙏🙏

  • @يادنياادن
    @يادنياادن 3 ปีที่แล้ว +2

    Nabiyi yonee yegeta lijochi tabarekii🛐🙏🙏🙌🙌🙌🙌🙇‍♂️🙇‍♂️📖📖

  • @girmadebelageresu2463
    @girmadebelageresu2463 3 ปีที่แล้ว +4

    ድንቅ ነው። ጌታ ይባርክህ።

  • @meseganalefemo9293
    @meseganalefemo9293 3 ปีที่แล้ว +1

    Tabaraki geta abisito yibaraki tinabi ba geta simi yisifa tabaraki

  • @የኢየሱስነኝ
    @የኢየሱስነኝ 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር አብ ፍፃሜህን ያሳምርልክ ጌታ ኢየሱስ ይመስገን በፈለገው መንገድ ይመክራል ያስተምራል ስሙ ይባረክ

  • @woinishetbizuneh6705
    @woinishetbizuneh6705 3 ปีที่แล้ว +8

    What a revelation bless your heart my brother you are such an amazing man of God.

  • @bet-xd1hj
    @bet-xd1hj 7 หลายเดือนก่อน

    amen❤❤❤❤❤❤❤

  • @mesiyegetalijigetanaw3465
    @mesiyegetalijigetanaw3465 3 ปีที่แล้ว

    ዬነ እግዚአብሔር ስም ይባርክ ስለ አንተ ዘመን ሕይወት ይባርክ እልፍ አይላፍ ሁነ ውድምችን እግዚአብሔር አምላካችን ይጠብቅን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @tagessechkebede3775
    @tagessechkebede3775 3 ปีที่แล้ว +2

    ጌታ ማስተዋልን ይስጠን ጌታ ይባርክህ ዮኒን

  • @elcotech9456
    @elcotech9456 3 ปีที่แล้ว

    ዮንዬ ኑርልን

  • @tamptamp2959
    @tamptamp2959 3 ปีที่แล้ว

    Geta yibarkik yonii tabarks zemanik hullu yetabarke yihun

  • @asteremenu7723
    @asteremenu7723 3 ปีที่แล้ว +1

    እእግዚአብሔርፅጋውን ያብዛልህ በሂወቴ ያጋጠመኝን ነው የገለፅከው

  • @emebetyoutube8451
    @emebetyoutube8451 3 ปีที่แล้ว +7

    አሜን ተባረክ እውነት ነው ❤️❤️❤️

  • @yirgalemcell5423
    @yirgalemcell5423 3 ปีที่แล้ว

    yes thanks Juses God Bless You Yoni

  • @aloababaalogooga3626
    @aloababaalogooga3626 3 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen amen amen amen amen amen amen amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @taromantube7459
    @taromantube7459 3 ปีที่แล้ว +6

    በአለተ ላይ ያለክ ሰው ነህ አንተ ፅና በርታ

  • @adaada6530
    @adaada6530 3 ปีที่แล้ว +2

    እግ/ር አምላክ ፍቱን እኛ ላይ ያብራልን ማስተዋል ይስጠን

  • @biqiltuuwalagaa5636
    @biqiltuuwalagaa5636 3 ปีที่แล้ว +1

    Ameen ameen ameen ameen ameen ♥ 🙏 ❤ 💖 💕 💗 ♥ 🙏 ❤ 💖 💕 💗 ♥

  • @SthopiaEthopia
    @SthopiaEthopia 5 หลายเดือนก่อน

    Wowww tebarek yohn

  • @fekadutsiyon1145
    @fekadutsiyon1145 3 ปีที่แล้ว

    Dek melekit new geta zemenehen yebarekiw yoniye enodehalen❤❤❤🙏🙏🙏

  • @lindamehari6442
    @lindamehari6442 3 ปีที่แล้ว

    Owwww yoniye minew tefah enkan dena metak zemenih ylemilim

  • @sarasal5382
    @sarasal5382 11 หลายเดือนก่อน

    AmenAmenAmenAmenAmen

  • @haregugebremicael7788
    @haregugebremicael7788 3 ปีที่แล้ว +9

    Wow you are blessed man of God🙏🙏🙏🙏🙏

  • @wayituyosef2315
    @wayituyosef2315 3 ปีที่แล้ว

    E/er yibark wendime Tebareki
    E/er mastewal. Yisten

  • @nebiyulsanework7105
    @nebiyulsanework7105 3 ปีที่แล้ว

    Wow fetare yebarekhe

  • @merafmesfin9109
    @merafmesfin9109 3 ปีที่แล้ว

    Geta yebarekehi yoni yeneberkubuten new yasetmarekew geta fekedo yetfetahutem geta bewesetehi hono bant melcome watat laye new eyesus yadenal degemo yetamenal sew yadergal

  • @MasiMustafa
    @MasiMustafa 7 หลายเดือนก่อน

    Ameni❤❤❤❤❤

  • @woinewoine5413
    @woinewoine5413 3 ปีที่แล้ว

    እየሱስ እየሱስ እየሱስ ጌታ ይባርክህ

  • @lerolambolerolambo8318
    @lerolambolerolambo8318 3 ปีที่แล้ว +1

    Geta iyesus zamanin yibarekik Dada tabareki

  • @molalishmuluneh2052
    @molalishmuluneh2052 3 ปีที่แล้ว

    yoni bezehi temerete betam tetekemeyalewe tebarekee meretuu memehiree

  • @SthopiaEthopia
    @SthopiaEthopia 5 หลายเดือนก่อน

    Wow yohn tebarek

  • @redietabraham2114
    @redietabraham2114 ปีที่แล้ว

    Tebarka yoni

  • @hymanotmengistu4264
    @hymanotmengistu4264 3 ปีที่แล้ว +2

    ምን አለ ክስ ምንነት ወር በፊት ይህን ትምህርት በተማርኩ ዬኒ አሁንም አርፍደም ጌታይ ሆይ አመሰግንሀለሁ