ዚክር እና ዱአዕ የመንፈስ ቀለብ ክፍል (36) በኡስጣዝ አህመድ ሼይኽ አደም

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 23

  • @EUMtubebewg9ve6jl7v
    @EUMtubebewg9ve6jl7v 2 ปีที่แล้ว

    አሰላሙዋአሊኩምወራህመቱላህ ወበርከቱ አህለን ኡስታች ያርብ የሱና ኡስታዞች አላህ እድሜናጤና ይስጣቸው

  • @salamedmimicho3098
    @salamedmimicho3098 2 ปีที่แล้ว

    ሰለም ሰለም ዉድ የገሬ ልጆች ሰለመቹ ዪብዛልኝ እያልኩ ፍቅር አንድነት መተሰሰብ ተመኘሁላቹ
    በሰለም ለሀገራችን የብቃን ፈጣሪ ከመጥፎ ነገር ዪሰዉረን

  • @afomitube78
    @afomitube78 2 ปีที่แล้ว

    አህለን ወሳህለን እንኳን ደህና መጣሽ ሀሪፍ ቆይታ ነበር የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛልኝ ሀገራችንን ሰላም ፍቅር አንድነት መተሳሰብን ያምጣልን

  • @hayriyetube55
    @hayriyetube55 2 ปีที่แล้ว

    ወሌይኩም ሰለም ወረህማቱለሂ ወበረከትሁ አህለን እህቴ እንኳን በሰለም መጠሽ ማሸአለህ አሪፍ ቆይታ ነበር በርቺ አለህ በሰመነው ተጠቀሚ የድርገን

  • @atube1879
    @atube1879 2 ปีที่แล้ว

    አሰላምአለይኩም እራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ በጣም እናምሰግንአለን ውድ እኛም በሰማነው ባየነው አላህምንጠቀምበትያረገንያረብነው

  • @RahatulQelb
    @RahatulQelb 2 ปีที่แล้ว

    አሰላማለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻ አላህ ደስ የሚል ቆይታ ነበር አላህ ሀገራችን ሰላም መጣሽ ማሻ አላህ ማሻ አላህ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን ሰላም ፍቅር አንድነት መተሳሰብ ይስጠን

  • @የኪያዬሚዳ
    @የኪያዬሚዳ 2 ปีที่แล้ว

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ አረፍ ቆይታ ነበር ሰላም ፍቅር አንድነት ለእናት ኢትዮጵያ ያረብ አላህ በሰማነው የምን ጠቀም ያድገን ያረብ ጀዛኪሏው ኸይር 🍒🍒🍒🍒🍒🍒🍒🍒🍒🌹🌹🌹🌹🌹🌹👍👍👍👍👍👍👍

  • @FoZlTube-cq1ci
    @FoZlTube-cq1ci 2 ปีที่แล้ว

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂወበረካትሁ አህለን እህት ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ተባረክ እራህማን እናመሰግን አለን🌹🌹🌹🌹

  • @fafiwollo1700
    @fafiwollo1700 2 ปีที่แล้ว

    አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ሀስቡነላህ ወኒኢመል ወኪል አላህ በቂያችን ነው አላህ ከመጥፎ ነገሮች ይጠብቀን በህይወታችን ብዙ ነገሮች ያጋጥሙናል ነገር ግን በአላህ ላይ ተወኩል ይኑረን ያረብ

  • @emumalik8690
    @emumalik8690 2 ปีที่แล้ว

    አሠላሙአለይኩም ፈራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሰላምና ፍቅር አድነት መተሳሰብ ለሀገራችን ይሁን ሀገራችንን ሠላሟን ይመልስልን ያረብ ማሻአላህ ማሻአላህ

  • @emutube345
    @emutube345 2 ปีที่แล้ว

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ዉድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ አላህ ሀገራችንን ሰላም ሰቅር አንድነት መተሳሰብ ይስጥልን ሰላሙን ያዉርድልን ማሻአላህ ደስ የሚል ቆይታ ነበረን ማማየ እናመሰግናለን 👍👍👍👍

  • @mamytube3905
    @mamytube3905 2 ปีที่แล้ว

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ በጣም ደስ የሚል ቆይታነበረን ገና ብዙ እንጠብቃለን አላህ ሀገራችንንሰላም ያድርግልን ውድ ያግሬልጆች ስላማችሁ ብዝት ይበልልኝ በያላችሁበት

  • @nurabentbaba
    @nurabentbaba 2 ปีที่แล้ว

    አሰለሙአለይኩም ወራህመቱለይ ወባረከቱህ ውድ የታከበረቹህ እትዮጲያን በሙሉ በየለቹህበት ሰለመቹህ ብዝት ይበል ሰለም እና ፍቅር አብዝቼ ለእምዬ እትዮጲያ ታመኜው በጠም አርፍ ቆይታ ነበር ወደፊት ብዙ እንጠብቀለን

  • @wds8644
    @wds8644 2 ปีที่แล้ว

    «በሚጠቅምህ ነገር ላይ ጉጉት ይኑርህ፤ በአላህ ታገዝ፤ አትሰላች፤ መጥፎ ነገር ባጋጠመህ ጊዜ፤ ‘ይህን ነገር እንዲህ ወይም እንዲያ ባደርገው ኖሮ…’ አትበል። ነገር ግን ‘አላህ የወሰነው ሆነ፤ አላህ የፈለገውን ይሰራል’ በል። ‘እንዲህ ቢሆን ኖሮ’ የሚለው ንግግር ለሰይጣን ስራ በር ይከፍታል» ሙስሊም ዘግበዉታል))
    _*ሡረቱል አል ካህፍ

  • @Tube-zk1oq
    @Tube-zk1oq 2 ปีที่แล้ว

    አሰላምአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ_
    ➤ _ኢብኑ ቁዳማ አላህ ይዘንለትና እንዲህ ይላል።_
    ✅ _መልካም ሰዎችን ጓደኛ በማድረግ መልካም ስነ ምግባርን ይቀሰማል። ምክንያቱም ተፈጥሮ ካገኘው ነገር አንፃር መጥፎና ጥሩ ነገርን እንደሚሰርቅ ሌባ ነውና።_

  • @hawa6963
    @hawa6963 2 ปีที่แล้ว

    ሀይል ጉልበት ስልጣን እውቀት ዝና ክብር በስንዝር መሬት ስትወሰን አይከተሉህም ።
    ! ስራህ ብቻ ይከተልካል !
    ስለዚህ መልካም ስራ አናብዛ!

  • @sihamTube8091
    @sihamTube8091 2 ปีที่แล้ว

    ✅ የሪዝቅ በሮች
    ⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼¶
    ↩️ قال ابن القيم رحمه الله: «أربعة تجلب الرزق» :-
    ☜قيام الليل
    ☜وكثرة الاستغفار بالأسحار
    ☜وتعاهد الصدقة
    ☜وذكر الله أول النهار وآخره.
    📚 زاد المعاد ٣٧٨/٤
    📝 ታላቁ ዓሊም ኢብኑል ቀይም አላህ ይዘንለትና እንዲህ ይላል፦«አራት ነገሮች ሪዝቅን አምጪ ናቸው (ያመጣሉ)።»
    👉⓵ኛ የለሊል ሶላት
    👉⓶ኛ በለሊት ሊነጋጋ ሲል ኢስቲጎፋር (ማህርታን መጠየቅን) ማብዛት
    👉⓷ኛ ሰደቃ እየተጠባበቁ መስጠት
    👉⓸ኛ ጠዋት እና ማታ ዚክር (አላህን ማስታወስን) ማብዛት ናቸው።

  • @ALHID0921
    @ALHID0921 2 ปีที่แล้ว

    📚አላህ ሆይ !ጠቃሚ የሆነ እውቀት መልካም የሆነ ሲሳይ ተቀባይነት ያለውን ስራ እለምንሀለሁ 🎀🥀🌿🌹
    ➪◍ያለ ➷አግባብ የምናጠፋው ➷ጊዜ ➷አንፀፀትበትም⁉️
    ➪◍ገዘብ ወይንም ➷ንብረታችን ከጠፋብን በጣም ➷እንበሳጫለን ➷እናለቅሳለን ገንዘብስ ቢጠፋ ይተካል ➷ያጠፋናት ➷የቀለድንባት ጊዜ ➷ወቅት ግን ➷ልንመልሰው አንችልም!!?
    ✍️🌹ቁርአን በተጅዊድ ጥርት አርጋቹ አስተካክላቹ መቅራት የምትፈልጉ 📚
    ✍️🌹እንዲሁም ጀማሬዎች ጨምሩ ቃኢዳ📚
    ✍️🌹 ሂፍዝም መቅራት ምትፈልጉ📚
    ✍️🌹ኪታብ ጀማሬዎች ጨምሮ 📚
    👉#ክፍያ አለው ለመቅራት ፍላጎት ያላቹ በውስጥ አናግሩኝ
    ✍️🌹እንደዚውም ራሱ የቻለ የተጅዊድ ኪታም📚
    ትምርት ይሰጣል።
    እውቀት (ኢልም) በቀላሉ ሚገኝ
    አይደለም‼️
    ~እውቀትን(ኢልምን) ለመቅሰም ብዙ ጥረት ሰብርንና መሰዋትን ይፈልጋል።
    👉🌿ውድን ነገር የፈለገ ሰው ውድን ነገር አሳልፎ ይሰጣል ‼️
    እውቀትን (ኢልምን)የፈለገ ውድዋን ጊዜውን ውዱን ኢልም በመፈለግ ላይ ማሳለፍ ሲንችል ነው ውዱን ኢልም ሚያገኘው‼️
    ለመቅራት ለማወቅ ጊዜአችንን በአግባቡ እንጠቀም ለሚጠቅመን ነገር እጂ ለማይጠቅም ነገር ጊዜአችንን አናባክን።
    👉🌶ግን ለምንድነው በተጅዊድ ተይዘን መቅራት እንፈልጋለን ትሉና ስትያዙ ደሞ ፅናት አይኖራቹ ምለምድነው የማትቀጥሉት⁉️ ስላላቹ እኮ ነው አላህ ያዘነላቹ ስትቀሩ እረ ጠንክሩና ቀጥሉ
    ጊዜቹና ገንዘባቹ ለሚጠቅም ነገር ተጠቀሙበት አኽዋቲ
    አላህ ያግራልን‼️
    በዚ ገብታቹ✍️

  • @እሙአብዱሰላምለ-መ1አ
    @እሙአብዱሰላምለ-መ1አ 2 ปีที่แล้ว

    በታሪክ ትልቁ ሶላት አልጀናዛ
    ----------------//-------------
    # ሱልጧን ሱለይማን አልቃኑኒ ከእለታት በአንዱ ለሊት ህልም አዩና ተደናግጠው ከእንቅልፋቸው ተነሱ።ዘባቸውን ተጣርተው ፈረስ እንዲያዘጋጅላቸውና ሲነጋ ጎዳና ላይ ወጥተው የህዝቡን የቀን እንቅስቃሴ ማየት እንደሚፈልጉ አስረዱት
    ከነጋ በኋላ በተዘጋጀላቸው ፈረስ ብቻቸውን ጎዳና ላይ በመውጣት የህዝቡን እንቅስቃሴ መቃኘት ጀመሩ። በዚህ ጊዜ አንድም ሰው ያልተከተለው አንድ ጀናዛ በጎዳናው ላይ ሁለት ሰዎች ብቻ ወደ መቃብር ሲወስዱት ተመለከቱ
    ሱልጧን ሱለይማንም ቀርብ ብለው ይሄ ብቻውን ወደ መቃብር የሚሸኘው ጀናዛየማነው? ብለው ሲጠይቁ ይሄማ ዝሙተኛና ኸምር ጠጪ ከሚስቱ ውጭ ልጅም ሆነ ቤተሰብ የሌለው ግለሰብ ጀናዛ ነው። ስለዚህ የዚህን ዝሙተኛ እና መጠጥ ጠጪ ጀናዛ ማንም ሰው ሊሸኘውና ሊሰግድበት ፍቃደኛ የሆነ ሰው የለም አሏቸው።
    ሱልጣን ሱለይማንም በጣም ተቆጡ ይሄማ እንዴት ይሆናል የሙሀመድ ኡመት አይደለምን? ይሉና ጀናዛውን ተሸክመው ወደ ባለቤቱ ይመልሱታል። እዛም እንደደረሱ በዚህ ጊዜ የሟቹ ባለቤቱ እጅግ አዝና ታነባለች ።ሱልጣኑም በመገረም እንዴት እንደዚህ ታለቅሻለሽ ባለቤትሽ ዝሙተኛና መጠጥ ጠጪ አልነበረም አንዴ? ይሏታል።
    የሟች ሚስትም የሚጠይቃት ሰው ሱልጣን ሱለይማን መሆናቸውን አታውቅም ባለቤቴ አላህ ይዘንለትና አላህን የሚፈራ ነበር ልክ እንደሱ አላህን ፈሪ ልጅ ይመኝ ነበር ነገር ግን ሞት ቀደመው ትላቸዋለች
    ሱልጣኑም ባለቤትሽ ከዝሙተኝነቱና ከጠጪነቱ ውጭ ምን የተለየ ነገር ይሰራ ነበር ሲሉ ጠየቋት? ሚስትም ባለቤቴ ሁልጊዜም በየመንደሩ እየዞረ መጠጥ ወደሚገኝበት ቦታ በመሄድ መጠጦችን በብዛት በመግዛት ወደ ቤት ያመጣና ግቢ ውስጥ ባዘጋጀው ጉድጓድ ውስጥ ይደፋውና አልሀምዱሊላህ ዛሬ ለብዙ ሙስሊም ወጣት ወንድሞቼ ብዙ ወንጀልን ቀነስኩላቸው እያለ ጌታውን ያመሰግን ነበር
    ቀጠለችና ባለቤቴ ሁልጊዜ ምሽት በሆነ ቁጥር ወደ ሴተኛ አዳሪዎች መንደር በመሄድ ለብዙ ሴተኛ አዳሪዎች ዝሙት ሰርተው የሚያጋኙትን ሙሉ የቀን ገቢያቸውን ክፍያ ከሰጣቸው በኋላ ወደቤታቸው እንዲመለሱ ያደርግና እቤቱ መጥቶ አልሀምዱሊላህ ዛሬ ለብዙ ሙስሊም ወጣት ወንድሞቼ የዚናን ወንጀል ቀነስኩላቸው እያለ ጌታውን ያመሰግን ነበር
    እኔም ሰዎች ከላይ የምትሰራውን ብቻ ነው የሚመለከቱት አንድ ቀን መሞትህ አይቀርም ያኔ ጀናዛህን አጥቦ ሶላተል ጀናዛ የሚሰግድብህና የሚቀብርህ አንድም ሰው አታገኝም እለው ነበር አለች ።
    እሱም እያላሰቀ ጀናዛየን ሱልጣን ሱለይማን አጥቦ በጀናዛዬ ላይም ሱልጣን ሱለይማን ከእነ ሰራዊቱ እና ከታላላቅ የሀገሪቱ ሼኮች ጋር ሆኖ የሀገሪቱ ሁሉም ሙስሊሞች ሲሰግዱብኝ ታያለሽ እያለ ይነግረኝ ነበር ።በማለት የባሏን የህይወት ታሪክ አጠገቧ ለቁመው ሰው ትነግረዋለች
    ሱልጣን ሱለይማንም ከልቡ በማልቀስ አዎ ልክ ነው እኔ ሱልጣን ሱለይማን ነኝ፣ እኔው እራሴ ጀናዛውን አጥበዋለሁ ይለና የዚህን ምርጥ የአላህ ባሪያ ጀናዛ እራሱ ካጠበ በኋላ፣ ለሀገሪቱ ሙሉ ሰራዊት፣ባለስልጣናት፣ ለሀገሪቱ መሻኢኾች እና ለሀገሪቱ ሙስሊሞች በሙሉ ትዕዛዝ በማስተላለፍ በዚህ የአላህ ባሪያ ጀናዛ ላይ ለመስገድ እንዲገኙ በማድረግ ሱልጧን ሱለይማን አልቃኑኒ በታሪክ ትልቁን ሶላተል ጀናዛ በዚህ ድንቅ የአላህ ባርያ ላይ አሰገዱ ።

  • @gurmeIT_tube
    @gurmeIT_tube 2 ปีที่แล้ว

    ወአለይኩም አሰላም ወረህመቱ ላህ ወበረካቱህ በርቱልን ቤተሰብ ሁኛለው አንችም ለኛ ቤተሰብ በመሆን አበረታቱን።

  • @sirajwollo6354
    @sirajwollo6354 2 ปีที่แล้ว

    ባሏን ለስድስት አመታት በጀርባዋ የተሸከመቺው እንስት
    ===============================
    ከስድስት ዓመታት በፊት ነበር በጣም አስቸጋሪውን ፈተና እንዲያሳልፉ አላህ የወሰነው። የኩላሊት ህመም ከጉበት በሽታ ጋር ተደማምሮ የልብ ጡንቻውን ሰብሮታል። ወደ ሆስፒታል በየቀኑ መመላለስ የህይወት እጣ ፈንታው ሆኗል። ሰውነቱ ፓራላይዝድ ነው። ዕድሜው 32 ቢሆንም አካሉ ደክሟል። የተስፋ መቁረጥ ስሜት ይነበብበታል።
    ባለቤቱ ሂባ ትሰኛለች። ፈተናውን የአላህ ቀደር ነው ብላ ተቀብላዋለች። ከጎኑ ሆናም ክፉ ደጉን አብራው ለማሳለፍ ቆርጣለች። ባሏን በጀርባዋ እያዘለች ኪሎ ሜትሮችን አቆራርጣ ሀኪም ቤት ታደርሰዋለች። ህክምናውን እስኪጨርስ ከሆስፒታሉ በራፍ ላይ ቆማ ትጠብቀዋለች። በጀርባዋ ተሸክማ መልሳ ቤት ታደርሰዋለች። ለ6 አመታት ያለመታከት ባሏን እያሳከመች ልጆቹንም ታሳድጋለች። በትርፍ ሰአቷ ደፋ ቀና እያለች በተመለሰላሽ ሰራተኝነት ታገለግላለች።
    ከዳነ በኋላ በህመሙ ጊዜ ከጎኑ ስለነበረችው ባለቤቱ ጓደኞቹ ሲጠይቁት አንገቱን ወደመሬት አቀርቅሮ እምባ ባቀረሩት አይኖቹ በሐሳብ ተክዞ
    "እናቴ ለዘጠኝ ወራት በማህፀኗ ተሸከመችኝ ባለቤቴ ደግሞ ሽባ ሆኜ ለ6 አመታት በጀርባዋ አዘለችኝ እሷ ማለት ለኔ ዳግማዊ እናቴ ናት። እኔን ልጆቼንና እናቴን ተንከባክባለችና አላህ ይባርካት" ሲል ይመልሳል።
    ይህች ሴት 100 ውሳኔዎች ነበሯት። ግና የመጨረሻውንና በጣም አስቸጋሪውን ውሳኔ መረጠች። በእርግጥም እሷ አንድ ሳትሆን ሺህ ናት።
    ╔════
    ኢኽላስ - ታማኝነት - ትጋት - ስኬት
    ╚═══════════════╝
    "ያስተነትኑም ዘንድ ታሪኮችን ተርክላቸው!"