ተወዳጁ ድምጻዊ ዶ/ር አሊ ቢራ አሁን ያለበት የጤና ሁኔታ || Tadias Addis

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 87

  • @shimzewge1195
    @shimzewge1195 2 ปีที่แล้ว +5

    የሟርተኞችን አንደበት ይዝጋልን! ለተወዳጁ አሊ ቢራ ፈጣሪ ምህረቱን ይላክለት። ጰሎታችንን/ዱአችንን ፈጣሪ ይስማልን።

  • @salamontube
    @salamontube 2 ปีที่แล้ว +7

    እግዚአብሔር ይማር 🙏ሳላም ለ ኢትዮጵያ 💚💚💚💛💛💛💛💛❤❤❤

  • @ayshaaysha2528
    @ayshaaysha2528 2 ปีที่แล้ว +4

    አሏህ ጤናውን ይመልስለት

  • @ዜድ-ጨ9ለ
    @ዜድ-ጨ9ለ 2 ปีที่แล้ว +8

    አላህ ሆይ ሞት አለብኝ እና
    ከመሞቴ በፌት ቶበት አድርጌ ወዳንተ የምቃረብበትን መልካም ስራ ወፍቀን
    ዶክተር አሊ ቢራ ባለፈው ቶበት አድርጎል ሲዘፍን የኖረበትን ሁሉ ይቅርበለኝ ብሎ ፈጣሪውን ተማጽኖል መስጅድም አሰርቶል ተብሎል 😘😘

  • @reemandrule2087
    @reemandrule2087 2 ปีที่แล้ว +2

    አላህ እድሜና ጤና ይስጠው አሊ ቢራ ሰፊሻ አንተንም አላህ ይጠብቅህ በርታልን

  • @hanehaannaa8396
    @hanehaannaa8396 2 ปีที่แล้ว +1

    Rabii nufii hamaruu Abaa kenyaa❤❤❤

  • @hamedyhunsemie1892
    @hamedyhunsemie1892 2 ปีที่แล้ว

    Thanks Sefusha .....for Sharing dis idea.......

  • @zuzumohamed9199
    @zuzumohamed9199 2 ปีที่แล้ว

    Allah yetebekew

  • @simbodame9585
    @simbodame9585 2 ปีที่แล้ว +1

    Waaqayyyoo nufi haa jirachuuisuu dadii koo ❤🥰

  • @jhonatnafu7955
    @jhonatnafu7955 2 ปีที่แล้ว

    አረ የሀገራችን ህዝብ እንዴት ነው ጎበዝ እንደዚህ የሆኑት በሬ ወለደ እግዚአብሔር ልብ ይስጥን እግዚአብሔር ይርዳው እንወደዋለን ጠላቱን

  • @zenagirma8230
    @zenagirma8230 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር አምላክ ይማረው እድሜ እና ጤና ይስጠው ❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @Mimimimi-ql1pd
    @Mimimimi-ql1pd 2 ปีที่แล้ว

    Egizabiher yimarik 🙏

  • @ayshaaysha2528
    @ayshaaysha2528 2 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን

  • @linaalemayehu2178
    @linaalemayehu2178 2 ปีที่แล้ว +6

    እናመሰግናለን 🙏🙏🙏 ውሽታሞችን ልብን ይስጣቸው

  • @tigidabia20
    @tigidabia20 2 ปีที่แล้ว

    Long live obo Ali ❤🙏

  • @axstraaxstra9993
    @axstraaxstra9993 2 ปีที่แล้ว +11

    ፈጣሪ. ይማርህ. ሰው. ሳይሞት. ሞተተ. የምትሉ. ልቦና. ይስጣችሁ

  • @HAMER_1
    @HAMER_1 2 ปีที่แล้ว +3

    አላህ ይጠብቅህ ያጠንክርህ

  • @dhhdbzhx9763
    @dhhdbzhx9763 2 ปีที่แล้ว

    አላህ አፊያ ያርገው

  • @getachewsmart6672
    @getachewsmart6672 2 ปีที่แล้ว

    ፈጣሪ ጨርሶ ይማርህ

  • @GiGi-yr8ei
    @GiGi-yr8ei 2 ปีที่แล้ว

    long live my legend

  • @user-abugla
    @user-abugla 2 ปีที่แล้ว +1

    ፈጣሪ ሞተ ለምትሉ ለራሳችሁ ያድርገው ዶ/ር አሊ ቢራ እረጅም እድሜ ይስጥህ አላህ

  • @uaeuae7039
    @uaeuae7039 2 ปีที่แล้ว

    Allhaa yii mari 😢😢😢🙏💕💕💖💖♥️🧡🧡💗💗💗🇪🇹

  • @yebabetube1845
    @yebabetube1845 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር አምላክ ጨርሶ ይማረው
    ሰላም ፍቅር አድነት ለአገራችን ያድል 💚💛💖

  • @hannagetaneh2368
    @hannagetaneh2368 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይማርህ

  • @Fandshaፋንድሻ
    @Fandshaፋንድሻ 2 ปีที่แล้ว

    እድሜው ይርዘምልን

  • @muluemebetbainesethiopia2129
    @muluemebetbainesethiopia2129 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይማርህ ኧረ ወዴት እየሄድን ነዉ ህሌናችሁን ግሩት እግዚአብሔር ፍሩ ይህ ሰዉ ስንቱን አስታረቀ ስቱን አፋቀረ

  • @heniboy16
    @heniboy16 2 ปีที่แล้ว +1

    ፈጣረ ይማርህ አባታችን

  • @tesfaneshmamo5599
    @tesfaneshmamo5599 2 ปีที่แล้ว

    እግዝያብሄር ይማርህ አባባ

  • @senayit9777
    @senayit9777 2 ปีที่แล้ว +1

    Baba ali habibi✝️🤲☝🙏

  • @kalidmohamed9443
    @kalidmohamed9443 2 ปีที่แล้ว

    Artist Ali Birra Allah or God give You Full Healthy well

  • @melkamtadese4807
    @melkamtadese4807 2 ปีที่แล้ว +1

    ፈጣሪ ይማርህ

  • @mikiawtahagos1077
    @mikiawtahagos1077 2 ปีที่แล้ว +2

    Seifu ate btam tru sew nek sew slate mawq albet melkam sew nek

  • @mikiawtahagos1077
    @mikiawtahagos1077 2 ปีที่แล้ว

    Ethiopia lej nek 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹

  • @ኢትዮጲያሃገሬ
    @ኢትዮጲያሃገሬ 2 ปีที่แล้ว

    እውነት ማስተዋሉን ይስጣቸው

  • @Tube-kk2vt
    @Tube-kk2vt 2 ปีที่แล้ว

    ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹 ፖሮፋይሌን በመጫን ኑ

  • @ትርንጎአቢኩሩኢትዮጵያዊ
    @ትርንጎአቢኩሩኢትዮጵያዊ 2 ปีที่แล้ว

    Wowwwww

  • @-Ele
    @-Ele 2 ปีที่แล้ว +7

    📚ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ የኛ ውድ ነብይ ሱለሏሁ አለይሂ ወሰለም 👉🏻 ኑ 🌷ብሮፋይሌ ተጭናቹ ቤተሰብ ሁኑ አብሽሩ በላይክ 🌹🌹👍👍🌷🌷🌷

  • @queenzuzu710
    @queenzuzu710 2 ปีที่แล้ว

    ህዝባችን ሞኝ ነው እኔ እምለው ሶሺያል ሚዳ ህዝብ አብ ሌላ ውድ አሊ አላህ ይባርክህ የኔ ምርጥ 💜💜🙏

  • @florindutunga
    @florindutunga 2 ปีที่แล้ว

    ስራዬ ብለው በየቤታቸው ተጎልተው ሃሰተኛ መረጃ የሚያስተላልፉ ፣ ስራ ፈቶችን ሊያስቀጣ የሚችል ህግ መውጣት አለበት።

  • @mmaa8842
    @mmaa8842 2 ปีที่แล้ว

    😭😭

  • @zehara605
    @zehara605 2 ปีที่แล้ว

    አላህ አፈያ ያርገወ የይቱብ ጡረተኞች አበዙት በጣም

  • @wellotube2
    @wellotube2 2 ปีที่แล้ว +1

    ውድ ኢትዮጵያን በያላችሁበት ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ አገራችንን ሰላም ያድርግልን ወጥቶ ከመቅርት ፈጣሪ ይጠብቀን ፕሮፍይሌን በመጫን ቤቴን ይጎብኙ

  • @erusaman3949
    @erusaman3949 2 ปีที่แล้ว

    Egzabhir mhret yelak 🙏🙏🙏 hoo sewi hulu abedual eko ere enziy sewch eko btseb alachuw lbtseb esbu bmadingo aybkam?????

  • @solomontilahun3169
    @solomontilahun3169 2 ปีที่แล้ว

    እናንተ ናቹህ የምታወሩ ፕሮግራም ለመስራት ::

  • @mimieska2802
    @mimieska2802 2 ปีที่แล้ว

    ስንቴ አወሩበት እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ ምነው ለሰላምና ለስራ ብንሮጥ አይ ገንዘብ ስንቱን አሳበደው

  • @mimigenaa293
    @mimigenaa293 2 ปีที่แล้ว +1

    ⛪⛪⛪⛪🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲

  • @rabiarabia1881
    @rabiarabia1881 2 ปีที่แล้ว

    😂😂😂 ምስኪን የሞተ መስሎኝ በጣም አዝኘ ነበረ አላህ ይማረው ብየ ጨርሸ ነበረ እንኳንም የኖርክ

  • @HAMER_1
    @HAMER_1 2 ปีที่แล้ว +4

    ለውሸታሞች አላህ ልቦና ይስጣችሁ

  • @HamrawitሐምራTube
    @HamrawitሐምራTube 2 ปีที่แล้ว

    ብዙ ሕዝብ ያሳዘነ ዘፋኝ ነው ሀጫሉ ሲሞት ላለቁት ንፁሀን የሰጠው justification was bad! ካመመው ይማረው ሰው ሁላ ሟች ነን አይደለም እድሜውን የፈጀ ሽማግሌ ስንቱ ሕፃናት የሚረግፉበት ዘመን ነው

  • @abelgetachew4678
    @abelgetachew4678 2 ปีที่แล้ว

    የክቡር ዶ/ር ዓሊ ቢራን ሞት በውሸት ወሬ የተመኘውን የራሱ ሞት ፈጣሪ ያፍጥነው ዓሊ ቢራ የሀገራች ዕንቁ ሀብት ነዉና ረዢም ዕድሜን ከጤና ጋር ይስጠው ድኖም በመድረክ እንደምናገኘው ባለሙሉ ተስፋ ነኝ

  • @seidali5521
    @seidali5521 2 ปีที่แล้ว +2

    ሀጫሉ የተገደለ ጊዜ ለተጨፈጨፉ የአማራተወላጆች ጭፍጨፋ ዋናተጠያቂ ነዉ
    ይሄ ዝንጆሮ የመሠለ ሰዉየ ድብን ይበል

    • @jgddyter1959
      @jgddyter1959 2 ปีที่แล้ว

      Antewu

    • @የእቴልጅ
      @የእቴልጅ 2 ปีที่แล้ว +1

      isu min areg

    • @ethiopiaoromia9878
      @ethiopiaoromia9878 2 ปีที่แล้ว

      ቆሻሻ አሳማ

    • @የስሚር
      @የስሚር 2 ปีที่แล้ว +2

      አይባልም ያልተባለ ወሬ እየለቃቀማችው ድብን ይበል አይባልም ምድረ ድንጋይ ኮተታም ሁላ

    • @zuzumohamed9199
      @zuzumohamed9199 2 ปีที่แล้ว +1

      er shem new anchem moch nesh le sew mot atemegn

  • @zynebk.tube.6876
    @zynebk.tube.6876 2 ปีที่แล้ว +1

    አራ.ፌስቡክ ለይ ሞቶወል እያሉ.ነበር...እንዴት ነው በህወት አለ እንዴ....

  • @Yekrta-LLB
    @Yekrta-LLB 2 ปีที่แล้ว +1

    ጊዜ ሲደርስ ሁሉም ከዛ አይቀርም/ በአሁኑ ሰአት አገራችን በደም ተጠለቅልቃ የለ እንዴ አይሁን እንጂ ታሞ ለሞተ ሰው በዚ ሰአት አለም ነው 👉ግን ሰይፉ ውሽታሞች ብዙ ሰው ሳያያቸው ወዲያው መልስ ሰለሰጠኽን እናመሰግናለን ቆይ አነዚ ውሸታም ዩቲቦች በቅርብ ቀረጥ መክፈል ሰለሚያሰጀምር ወደው ሳይሆን በግድ የቆሟታል ።

  • @fikiryashenifal7116
    @fikiryashenifal7116 2 ปีที่แล้ว

    Egziyabeher yimarik rejim edme ke tena gara yistik. ye TH-cam turetegnochi libona yistachu

  • @alainalain9847
    @alainalain9847 2 ปีที่แล้ว

    ወላሂ ቶሎብዬ በሤፉ ፋንታውን ቻይናል ካልሆነ ውሸት ነው ያልኩት

  • @mikiawtahagos1077
    @mikiawtahagos1077 2 ปีที่แล้ว

    UK 🇬🇧 negn

  • @zizitino6797
    @zizitino6797 2 ปีที่แล้ว

    አሊቢራ ከሞሞቱ በፊት የኢትዮጵያን ሕዝብ ይቅርታ ይጠይቅ ሁላችንም ሟችነን ግን ጥሩ ነገር ሰርተን እንለፍ ሃጫሉ የተገደለ እለት የኢትዮጵያ ሕዝብ ላይ አሊብራ ሞት ነው ያወጀው ለዚያ እንኳን ይቅርታ አልጠይቅም ነው ያለው እግዚያብሔር ይዘገያል እንጂ ይፈርዳል ስለዚህ ይስራውን ይስጠው ሰይፉ ደግሞ አታሽቃብጥ ለኢትዮጵያ ስንት የለፉ አርቲስቶች እቤታቸው ወድቀዋል እስኪ እነሱ ጋር ደውልና ጠይቃቸው

  • @ghdh7067
    @ghdh7067 2 ปีที่แล้ว

    እኔ የምለው የሀገሬ ሠው ምን ተፈጠረ ምን ነካችሁ ሰውዬው የሚተነፍሰው በእናንተ ሰንባ አይደለም እንዴ አልበዛም ይኑርበት ምነው ሰሰታችሁ ብሉ ረሃብተኞች የሚወራ አይድያ ፈልጉ ስሩ ለይቱብ ጥቅም ሰውን የምታስጨንቁት

  • @mikiawtahagos1077
    @mikiawtahagos1077 2 ปีที่แล้ว

    Slate sew mawq albet aun eyalk new madgo kalfe bhla new ytwraw slatm aun new mwrat ylbt

  • @miseteramare1742
    @miseteramare1742 2 ปีที่แล้ว +2

    ውሸት ባይዋሽ ጥሩ ነው ሞት ለማንም አይቀር ግን እንኳን ይህን ሽማግሌ ስቱን እቁ ወጣት አጥተናል

    • @እግዚአብሔርመታመኛየነዉ
      @እግዚአብሔርመታመኛየነዉ 2 ปีที่แล้ว +1

      እዉነት ነዉ ሞት ለማንም አይቀርም እንኳን አሊ ቢራ ማድንጎም ሞቷል ይሄ ሰዉየሰ እድሜ ጠገብ ነዉ

    • @madinaali5732
      @madinaali5732 2 ปีที่แล้ว

      ላባታቺሁ ቢሆን እዲህ አትሉም አላህ ልቦና ይሰጣቺሁ

    • @dhhdbzhx9763
      @dhhdbzhx9763 2 ปีที่แล้ว +1

      ትክክል

  • @HamrawitሐምራTube
    @HamrawitሐምራTube 2 ปีที่แล้ว

    Who cares

  • @እግዚአብሔርመታመኛየነዉ
    @እግዚአብሔርመታመኛየነዉ 2 ปีที่แล้ว

    አንተ ሰዉየ ዘረኛ ነህ ሰንቱን አማራ
    ሰታሰጨፈጭፍ ነበረ ፈጣሪ ምህረት ይላክልህ

  • @abacustech0912
    @abacustech0912 2 ปีที่แล้ว

    በሬ ወለደ በማለት እድገት አይመጣም
    እስኪ ሰከን እንበል ኢትዮጵያዉያን
    ዉሸት ተዉፊታችን አይደለም

  • @djwakandaafromix9860
    @djwakandaafromix9860 2 ปีที่แล้ว

    ያው ቅርብ ወራጅ ነው ብለው ነው !!! እነዛ የደገፍካቸው ጨፍጫፊዎች ይፀልዩለት አስመሳይ ሸማግሌ

  • @saarajamal8562
    @saarajamal8562 2 ปีที่แล้ว +1

    ምናለበት ቢሞትና ብንገላገለው ይሄ ገፊ ዝተት ሽማግሌ🤨🤨 ስንት ውድ የሆኑ ወጣት ኢትዮጵያውያን አጣን ይሄ ገተት ዘረኛ ሽማግሌ እያለ ደበበ እሸቱና አሊብራ በቃ ዘመናቸውን የጨረሱ እርኩስች ናቸው።

    • @orthodoxlazalalmitinuri8754
      @orthodoxlazalalmitinuri8754 2 ปีที่แล้ว

      Anchi irasu dibin bayi doctor Ali bira igzabiheri idimena xena yisxachu

    • @tigistsuma2514
      @tigistsuma2514 2 ปีที่แล้ว

      Fetari Ensu yedrsubetn edme Ayasyecih Geletu

    • @osmanabbas9583
      @osmanabbas9583 2 ปีที่แล้ว

      Ke su kedmo anchin yiwuswdesh Inshaa-Allah.

  • @meseretww
    @meseretww 2 ปีที่แล้ว +1

    ይዞት ይሂድ እሄ ዘረኛ🤮

    • @dhhdbzhx9763
      @dhhdbzhx9763 2 ปีที่แล้ว

      አይባልም

    • @osmanabbas9583
      @osmanabbas9583 2 ปีที่แล้ว

      Zerish yitfa, afertesh kehone yaferashiw ke esu kedmo yitafbish. Najasa ye najasa zer. Wetatenet edmeshen Allah yasaterw Inshaa-Allah. ALI HULUMEN AYITOWAL Allah shifawun yistew Inshaa-Allah. Anchin gen yayeshiwun hulu Allah yasreshas Inshaa-Allah.

  • @weynatube21
    @weynatube21 2 ปีที่แล้ว +2

    ፈጣሪ ጨርሶ ይማርህ

  • @mekedeswinter4454
    @mekedeswinter4454 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይማርህ

  • @tube3808
    @tube3808 2 ปีที่แล้ว

    ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹 ፖሮፋይሌን በመጫን ኑ