Sheger Yechewata Engida - Behailu Gebremedhin(በኃይሉ ገ/መድህን )Interview With Meaza Birru Week 1 Part 2

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 30 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น •

  • @bilalmitiku2638
    @bilalmitiku2638 หลายเดือนก่อน +2

    መዓዚ የሚገርም ሰው ነው ያቀረብሺው ተባረኪልን🙏 በቅርቡ በራሴ እድሜ ራሱ የተወሰነ ያሳለፍኩት ስለሆነ ወሰደኝ በትዝታ። በደቡብ ምዕራብ እና በኦሮሚያ ድምበር በጅማ በኩል ጎጀብ የምትባል ቦታ ነው ያደኩት። እና 1989 እስከ 1993 ስንማር እበት መለቅለቅ፣ አጥር ማጠር የመሳሰሉትን እንሰራ ነበር❤

  • @mikiasgirma8070
    @mikiasgirma8070 3 หลายเดือนก่อน

    የሚገርም ጊዜ

  • @tesfayedejene3110
    @tesfayedejene3110 3 ปีที่แล้ว +5

    .በጣም ይገርማል በት/ቤት ደረጃ አንድ አይነት ህይወት ነው ያሳለፍነው በሃይሉ ጉምጉማ እኔ ቦሩ ጃዊ እሱ አስታውሶ የተናገራቸው እኛም ጋ ነበሩ ለካስ ትቸር ምትኩ በጣት ውስጥ እስኪብርቶ ከቶ መጭመቅን በጨፈቃ መግረፍን ከጉምጉማ ኖሯል ይዞብን የመጣው
    እግዚኦ ያስብላል ትቸር ምትኩ ቦሩ ጃዊ ተቀይሮ ሲመጣ አንበርብር እጓለን ይዞት መጦቶ ለተወሰነ ጊዜ እኛ ጋ ተምሯል
    ጋሼ ምትኩ አዳማ ፓንአፍሪክ ፊት ለፊት ግሮሰሪ ከፍቶ ያሰራ ነበር አሁን ግን የለም

  • @AddisZegye
    @AddisZegye 7 หลายเดือนก่อน

    ያለፈኝ ነበር አሁንማ በየቀኑ አዳምጥሀለሁ ጀግና ነህ ጨዋታ አዋቂ ቁምነገረኛ ነህ ታድለህ

  • @teshataw
    @teshataw 11 หลายเดือนก่อน

    Wow still amezing interview long live both of you.

  • @mudaywworku2600
    @mudaywworku2600 4 ปีที่แล้ว +8

    እዴት ደስ እደምትሉ በጣም ነው ደስ ያለኝ በሚገባ ኢትዬጲያነቱን ነው የገለፅው ሥራዬን ትቼ እናንተን ስሰማ አለቃዬ ስለመጣ ነገ ቅጣት ሳይጠብቀኝ አይቀርም በውነት ደስ ብሎኛል

  • @WonduKelbessa
    @WonduKelbessa 4 ปีที่แล้ว +9

    This is my 3rd time listening! Love it I wish I lived in that time “

  • @demissiek.7104
    @demissiek.7104 4 ปีที่แล้ว +10

    በጣም ደስ ይላል:: እኔ በእያንዳንዷ ውስጥ አልፌበታለሁ: ልዪነቱ እኔ በእየቀኑ 45 ደቂቃ እርቀት ተጉዤ ነበር ትምህርት ቤት የምደርሰው ማታም እንዲሁ 45 ደቂቃ የእግር ጉዞ:: እነ ለማ በገበያ : ለማ በትምህርት ቤት: ታሪክና ምሳሌ: ተረቶቻችሁ: የሂሳብ ጎዳና : የህብረት ትምህርት: ግብረገብ ተምረን ነው ያደግነው::

  • @kiyamesfin1656
    @kiyamesfin1656 3 ปีที่แล้ว

    መአዚ ብዘገይም ዩቲብ ላይ አየሁሽ ለሴት ጋዜጠኞች ብርታት እና ምሳሌ ነሽ እድሜ ይስጥሽ

  • @ebenezerashagre2859
    @ebenezerashagre2859 2 ปีที่แล้ว

    አቦ በጣም ገራሚ ስራ ነው ። i wish i lived in ur generation !!! ደጋግሜ እየሰማሁት ነው ።

  • @sahilutesfaye2194
    @sahilutesfaye2194 3 ปีที่แล้ว

    እጅግ ደስ የሚል አዝናኝ ታሪክ ነው። እያንዳንዱን ድርጊት ከዛ ሁሉ አመት በዃላ አስታውሶ እንደወረደ ግን በሚያምር አወራር ማቅረብ መታደል ነው። ትልቅ የማስታወስ ችሎታ አለህ። ለምን ግን በመፅሀፍ መልክ አታዘጋጀውም። እንዝናናበታለን እንዲሁም ብዙ ነገር እንማርበታለን።

  • @HabibAbubeker
    @HabibAbubeker ปีที่แล้ว

    ማታ ምተኛው በበሀይሉ ወሬ ነው ሌክ እንደ ምርጥ ክላሲካል

  • @makedatadele3457
    @makedatadele3457 4 ปีที่แล้ว +1

    Thank you sheger for posting this amazing chewata up on the request

  • @imemyself6101
    @imemyself6101 3 ปีที่แล้ว +1

    I was born and grew up in Shewa, Ethiopia in 1970's and had almost the same life as yours's. Thank You for refreshing our memories back!

  • @sisaymaru2140
    @sisaymaru2140 4 ปีที่แล้ว

    የኔ ህይወት ነው።

    • @tutuejeggu3013
      @tutuejeggu3013 4 ปีที่แล้ว

      Ye gezew temarewoch heyewot new

  • @yidnekachewteshome8432
    @yidnekachewteshome8432 4 ปีที่แล้ว +2

    Amazing interview in my life

  • @nahom2815
    @nahom2815 4 ปีที่แล้ว +1

    አቶ በሃይሉ ተወልጄ ያደኩት ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ቴፒ ነው ።አብዛኛውን አሳልፌዋለሁ።

  • @emc414
    @emc414 2 ปีที่แล้ว

    😍❤😍

  • @azmerawadgo3397
    @azmerawadgo3397 ปีที่แล้ว

    Behailu , yihin tireka lelochinem chmireh wedemetshaf bitkeyerew.

  • @ermiasbelete8401
    @ermiasbelete8401 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ ይላል መአዛ

  • @yitbareksime8875
    @yitbareksime8875 4 ปีที่แล้ว

    Wow

  • @mahderegebremariam8138
    @mahderegebremariam8138 4 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤

  • @tewodroszemene8466
    @tewodroszemene8466 4 ปีที่แล้ว

    😍😍😍😍😍

  • @henokaddisu5360
    @henokaddisu5360 4 ปีที่แล้ว

    Meaza ena ke chiroo nw TH-cam lay nw yemageyachu pls yederowechun engidoch pls asemun demo behaylun wedjewalew

  • @bekaluzerihun4632
    @bekaluzerihun4632 4 ปีที่แล้ว

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @binyamtadesse3606
    @binyamtadesse3606 4 ปีที่แล้ว

    Ato Behaliu bettam chewata awaki sew nachew ...be kebadun ye hiwoten gize yehen ye kidame chewata degageme atatemewalehu

  • @netsanetzegeye5884
    @netsanetzegeye5884 2 ปีที่แล้ว

    መች ይጠገባል? መአዚም ሆነች በሀይሉ እንቅልፌን አስረሳኜ

  • @michaelkidane8783
    @michaelkidane8783 4 ปีที่แล้ว

    Interested

  • @fantuyilma6535
    @fantuyilma6535 2 ปีที่แล้ว

    Sheer please ask whether he knows asefa gebrehan from karamele

  • @natnaelwegene47
    @natnaelwegene47 4 ปีที่แล้ว

    How u talk like ....amazing gay

  • @michaelgebremeskel1417
    @michaelgebremeskel1417 4 ปีที่แล้ว +1

    የስታትስቲክስ ኤጀንሲ አለቃየ ለዛ ጭቅ የሆነክ ሰው !!