የዛሬ የገበያ ዉሎ ከእናቴ ጋር❤

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 59

  • @SofiaHussen-ol8wm
    @SofiaHussen-ol8wm 3 หลายเดือนก่อน +8

    አርብ ገበያ ካየሁት ስት አመት ሆነኘ አይ ስደት ናፈቀኘ ላይክ አርጉኝ ስወዳቹ 👍👍👍👍

  • @abrahamtesfaye5112
    @abrahamtesfaye5112 3 หลายเดือนก่อน +6

    እማ ስወድሽ ረጅም እድሜ ከጤናጋር ተመኘውልሽ የእኔ መልካም እናቴ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @emafikir21tube
    @emafikir21tube 3 หลายเดือนก่อน +7

    መታደል እኮ ነው እርጅም እድሜ ከጤና ጋር ለናቶች😢😢

  • @selmejons5098
    @selmejons5098 3 หลายเดือนก่อน +2

    ታድለሸ ከእናትሸ ጋር ንፁ አየር እየተነፈሸ ማሚዬ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘውሎት

  • @Rahmna-h7w
    @Rahmna-h7w 3 หลายเดือนก่อน

    ምንነበርአችንም ወደቀጥተኛዉምገድቢመራሺ

  • @ሀዪቲዩቱቢ
    @ሀዪቲዩቱቢ 2 หลายเดือนก่อน

    ቢታጀራ ናፍቆኝ ነበር ገበያው አየሁት አደል ሶስት አመት ሆኖኝ ነበር ከተለየሁት አውን ለፃ አየር ያለመጨናነቅ ናፍቆኛል

  • @AbudekerAbdo-ot2od
    @AbudekerAbdo-ot2od 3 หลายเดือนก่อน +1

    Kuru yemule kebet ❤

  • @Bizuayehu-l2w
    @Bizuayehu-l2w 3 หลายเดือนก่อน

    ኳኳታው በዛና እምትሉት ልፅ አይደለም ...😂😂 አይ ልጄ ልፋትሽ ....

  • @shemsianuri
    @shemsianuri 3 หลายเดือนก่อน +1

    የእናትሽ አለባበስ ማሻ አላህ ኩሩዬ አንቺም አላህ ይምራሽ😢😢😢😢

  • @marishet
    @marishet 3 หลายเดือนก่อน

    ኩሩዬ ስወድሽ ቀጣይ ኬላ ገበያ አሳይን

  • @sekinatube5180
    @sekinatube5180 3 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻአላህ አዳረ ገቤ በምን ደመቀወም ጎታ የቀኽማ አቦዬ ሴምነ ኩሩዬ❤❤🎉🎉🎉 ናፈቄ የምር😍😍😍

  • @kelemaberha8877
    @kelemaberha8877 3 หลายเดือนก่อน +1

    ኩሩዬ ዋዉ ቡታጀራ አርብ ገበያ ከማሚ ጋ እንዴት ደሰ ትላለችሁ ርጀም እድሜ ከጤና ጋ ለእናታችን ኩሩዬ የሆነ እቃ ተራ ሰትገቢ የሆነ ሰዉ ፈለግ ፈለገ አርኩኝ ግን ካሜራ አማኑ አሯሯጠዉ 😂😂😂😂❤❤❤🎉

  • @ensratube
    @ensratube 3 หลายเดือนก่อน +1

    የበረሮ ማስታወቅያ😂😂😂😂😂😂ወይኔ እኔም ከናቴ ጋር ሄጄ ፌቴን አቅልተውቱ ነው የተመለስኩት ቡትዬ የፍቅር ከተማ❤❤❤

  • @GhfhG-ue6ml
    @GhfhG-ue6ml 3 หลายเดือนก่อน

    በቆሎውን ሳይ አለቀስኩ 😂😢❤

  • @BetyBety-x3z
    @BetyBety-x3z 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤ዉይ ምን ልበል ስታምሩ

  • @Pullonpanda
    @Pullonpanda 3 หลายเดือนก่อน

    እናት የዘላለምትኑር❤❤❤❤❤❤❤

  • @AbudekerAbdo-ot2od
    @AbudekerAbdo-ot2od 3 หลายเดือนก่อน

    ኩሩ የሙሌ ቀበጥ

  • @najatbolo7755
    @najatbolo7755 3 หลายเดือนก่อน

    ይመችሽ ማር

  • @hannatube7994
    @hannatube7994 3 หลายเดือนก่อน

    ቆቀርዬ ገብያ አካሄድሽ ዋው ነው 😂😂😂😂ግንመጀመርያ ቀርፀሽ ከነዋጋው ድምፅሽ ብቻ አስገቢ ጫጫታ እዳይሆንብሽ ❤❤❤🎉🎉🎉በርቺ

  • @SofiaHussen-ol8wm
    @SofiaHussen-ol8wm 3 หลายเดือนก่อน +1

    በገቤ ማሀል እተመኝ አዠህና

  • @Warlatubu
    @Warlatubu 3 หลายเดือนก่อน +1

    ,እረ. ቀናው. እኔም ኩሩየ

  • @SidraEthio
    @SidraEthio 3 หลายเดือนก่อน

    ኩሩዬ እኳን ደህና መጣሽ❤❤ኩሩ ድግሱን ጥሪኝ ብቻሽ እንዳትበይ😊😊😊😊

  • @raowdhalkarbi
    @raowdhalkarbi 3 หลายเดือนก่อน

    🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @SofiaHussen-ol8wm
    @SofiaHussen-ol8wm 3 หลายเดือนก่อน +1

    ገረዶ ኩሩ ፈያሽ አብዬ ፈያያ ❤❤❤❤

  • @feke2tube
    @feke2tube 3 หลายเดือนก่อน

    ኩሩዬ አላህ እድሜና ጤና ይሰጥልሸ በርቺ በቃ በትተሸ ሰሪ አትመለሸ ሸቃልነት😂😂😂

  • @madinferhuu6783
    @madinferhuu6783 3 หลายเดือนก่อน

    ኩሩ ገበያችን አሳየሽኝ ታዳ እዴት ነው የንሮ ውድነቱ እደሚወራ ነው? ❤❤

  • @HabibMohammed-fi5mk
    @HabibMohammed-fi5mk 3 หลายเดือนก่อน

    ኩሩየ መሸአላህ ጎበዝ ነሺ ቶሎ ሄደሺ እናትሺን ማየትሺ ሥለምነትሺ ምንም አልልም ሁላችንንም መጨረሻችንን ያሣምርልን ግን ከሠው በፊት ነው ዩቶብ የጀመርሺው ለምን ከፌመሶቹጋ አትሠሪም እንድትፈምሺ

  • @alefiyadaredo885
    @alefiyadaredo885 3 หลายเดือนก่อน

    ወይን ቡቲእንዴት ነፈቀችኝ መቼነው የምመጠልሽ

  • @HjH-n2p
    @HjH-n2p 3 หลายเดือนก่อน

    ጉድ ሸልጡ እንጅራ ገባይ ዉስጥ ይሺጣል አይች ስለማላቅ ገርመኝ

  • @makyhshehicho909
    @makyhshehicho909 3 หลายเดือนก่อน +1

    ዋጋውታ ምናኸሩ ኩሩ መሶቢ

  • @KAMELI323
    @KAMELI323 3 หลายเดือนก่อน

    ማሻላ ቡታጀረ ናፈቄም ባነ ሽኮራ አትስየ ባ

  • @Aynalove3382
    @Aynalove3382 3 หลายเดือนก่อน

    ጎበዝ ኩሩዬ አንቀሳቅሽው ዩቱብሽን

  • @ደስየባታናፋቂ
    @ደስየባታናፋቂ 3 หลายเดือนก่อน

    መታደል ነው በእናቶች መሳም መመረቅ ❤❤❤❤❤

  • @wazircell4191
    @wazircell4191 3 หลายเดือนก่อน

    ታድለሽእናቴበጣምናፍቃኛለች

  • @lc09o95
    @lc09o95 3 หลายเดือนก่อน

    ወይኔ የባለ መሶቧ እናት ገዝቼባትአለሁኝ ደስየምትል እናትነች ወላሂ ስላየሆት ደስብሎኛል አመና በዚህ ወቅትነዉ የገዛሁኝ ወላሂ ድስሲሉ ኩሩዬ ደግመሽ አግኚአቸዉና ሰላም በዪልኝ

    • @kkkk-pd9rh
      @kkkk-pd9rh 3 หลายเดือนก่อน

      ደምሪኝ ውዴ

  • @zainabyzz
    @zainabyzz 3 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ እናትሽ ደስ ሲሉ❤❤❤❤❤

  • @husniyaezame-lx9cz
    @husniyaezame-lx9cz 3 หลายเดือนก่อน

    ሙስሊም ትመስለኝ ነበር😢😢😢😢

  • @እሙኢማን-ዠ2መ
    @እሙኢማን-ዠ2መ 3 หลายเดือนก่อน

    ወይ አዳረ ገቤ ቡታጅራዬ

  • @sadasada6586
    @sadasada6586 3 หลายเดือนก่อน

    ቡታጅር ነፊቂም ማሻ አላህ

  • @rozirozi2189
    @rozirozi2189 3 หลายเดือนก่อน

    አርብ ገበያ ናፈቀኝ 😢

  • @MulualemAyele-qi7qd
    @MulualemAyele-qi7qd 3 หลายเดือนก่อน

    ቅብጥብጥ መገባየት በደብ ልመጂ

  • @sablacell1012
    @sablacell1012 3 หลายเดือนก่อน

    እናታችን እድሜ ጤና ይስጥልን

  • @ሰራየደሙፍሬ
    @ሰራየደሙፍሬ 3 หลายเดือนก่อน

    የዳቦ ምሶብ ዋጋው

  • @N33Natty
    @N33Natty 3 หลายเดือนก่อน

    ኩሩ ስትመቸኝ ❤❤❤❤❤

  • @ሰራየደሙፍሬ
    @ሰራየደሙፍሬ 3 หลายเดือนก่อน

    ኩሩ

  • @zaherzaher673
    @zaherzaher673 3 หลายเดือนก่อน

    ስወድሺ❤❤

  • @ZahraMnsoori
    @ZahraMnsoori 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤😅😅😅😅😅❤❤

  • @naiemaNaamema1223
    @naiemaNaamema1223 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤👍👍

  • @nassraalmuhairi8693
    @nassraalmuhairi8693 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @rawdalhammadi8524
    @rawdalhammadi8524 3 หลายเดือนก่อน

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @mahmudmb2606
    @mahmudmb2606 3 หลายเดือนก่อน

    እባክሽ ኩሩ የቆሎ ባቅረበያው ዋጋው ስንት ነው ???

  • @w.myoutube
    @w.myoutube 3 หลายเดือนก่อน

    ኩሩ በገቤ ቆርቶ አተኝኒ በጂላሌ😅

  • @semirahassenhassen8543
    @semirahassenhassen8543 3 หลายเดือนก่อน

    Kuruy🎉🎉🎉🎉🎉🎉