ፀዲ ለጥያቄዋ መልስ አጣች 🛑 ስንሞት ከግንዱ እንቆረጣለን? 🛑 | ermias abebe | melos | tsedi | wongel tube | faithline

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น •

  • @JesusisLord-yt8dv
    @JesusisLord-yt8dv 25 วันที่ผ่านมา +3

    ውድ ወንድሞቻችን ተባረኩልን ወንጌል እየሮጠ የጌታም ምፅአት እያፋጠናችሁ ስለሆነ ጌታ ይባርካችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TalaKbret
    @TalaKbret 25 วันที่ผ่านมา +3

    እየሱሰ ጌታ አማላጅ እየሱሰ ለዘለአለም እሰከ ዘለአለም እየሱሰ ክረሰቶሰ አማላጅ

  • @SelamawitWeldemaryam
    @SelamawitWeldemaryam 25 วันที่ผ่านมา +4

    ❤❤❤❤❤❤❤ወንድሜ ተባረክ ከፍታውን ያውርስህ

  • @FrewoineDires
    @FrewoineDires 25 วันที่ผ่านมา +1

    ፀዲዬ
    ፍቅር
    ሥወድሸ
    ዕኮ እናቱ
    በምን መሠለሸ
    ቅዱሡን የእግዚአበሔር ቃል ለማወቅ ምንኛ የተጋሸ እንደሖንሸና እሕት ወንድሞቻችን ጴንጤዎችን ምን
    ያሕል በአክብሮት እንደምታነጋግሪያቸዉና
    ደግሞ የሆነ ግልፅነትሸ
    የአንድ ቤተሠብ ነዉ የምትመሥይ
    እነሡም በጣም ይወዱሻል እኔም
    ከአንቺ መዉሠድ የምፈልገዉ
    ሥነ- ምግባርሸም ያማረ እንደሆን
    ያሥታዉቃል ቀጥይበት ከወንድማችን
    ኤርምያሥ ጀምሮ ሌሎች ወንድሞቹም በጣም ያከብሩሻል ዕዉቀትሸ አቅምሸ
    የቻለዉን ጠይቀሸም ተጠይቀሸም
    በቃኝ ብለሸ የምትወጫት ነገር ለዛዉም ነግረሸ በክብር ልዉጣ አሑን እሧ ነገርሸ ትመቼኛለች በርቺ እናቱ እነ ዔርምያሥ ይነግሩሻል ይጠቅሡልሻል እቺን ኮመንቴን
    ወንድም
    ዔርምያሥ
    ደግሞ ከምር
    ከልቤ አከብርሃለሁ
    ዕወድሃለሁ ካልዋሹህና
    ብቃት ኖሯቸዉ አሥበዉና
    ተዘጋጅተዉ የሚገቡትን በክብር አዳምጠሕና ተጠያይቀሕ በቅዱሥ ቃሉ
    እሡን መሠረት ምርኩዝ በማድረግ የሚሞግትሕን ምን ያሕል በትሕትና
    እንደምታናግራቸዉ ሢዋሹህና እምነታቸዉን ደብቀዉ ያለምንም
    እዉቀት ሊጠያየቁ ሢመጡብሕ
    ነዉ የማትወደዉ በዛ ላይ እዉነትሕን
    ነዉ እዉነት የሖነዉን ክርሥቶሥ ለመንገርና ለማሥረዳት ልብህን
    ሙሉ አርገህ በፍቅር ተማሩም
    አሥተምሩኝም ብለህ አጀንዳህ
    ኢየሡሥና ኢየሡሥ እንጂ ያንን
    የተረገመ ርኩሥ መንፈሥን ወክለዉ
    ሥለሚመጡ ዉሸትን ታጅበዉ አሠነባበትሕን ሥወድልሕ የዉሸት
    ባሪያዎች እዚሕ ምን ትሠራላችሑ
    ብለሕ በደምብ አርገሕ ቻዉ ሥትላቸዉ
    ደግ አረገ እላለሁ ብቻዬን ።።።።።አንተ እንደምትሠማኝ አርጌ ሑሌም እንደምትለዉ ዘመንሕን ሑሉ
    አዉራ ሥለ ጌታ ተልዕኮህ ነዉና
    ሚሥትሕን ሑልግዜ ነዉ የማደንቃት ሥለ እዉነት ትባረክ
    ❤❤❤ ❤❤❤
    I really proud of her too
    God bless you including
    Your family !
    ሑልግዜ አመት ተኩል ሠማዉህ

  • @rutaabraha6882
    @rutaabraha6882 25 วันที่ผ่านมา

    Tebareku ❤❤❤❤❤❤❤

  • @geneneteklu4348
    @geneneteklu4348 24 วันที่ผ่านมา

    ይን አውቆ የተኛውን የአሮዮስ ተማሪ ጋር ስፍራ አትስጡት